“ይበቃል” ሰልፍ በትግራይ፣ ጄኔራሉ ስለከዷቸው ሚሊሻዎች፣ የኢሳያስ ልጅ የግብፅ ተልዕኮ፣ ውጊያውና የአየር ቅኝት፣ “ህዝቡን ክዶ ታሪክ የለም” ባለስልጣኑ|EF

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 225

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 6 часов назад +56

    እባካችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ና ኤርትራውያን የትግራይ ህዝብ ለኢትዮጵያም ለኤርትራም ባለውለታ ህዝብ ነው ።ከዚህበፊት በሴራ ፖለቲካ በመታለል ህዝቡን ለችግር የዳረግናቸው እኛነን ።አሁን የዚህ ሴረኛ መንግሥት በህዝቡ ላይ እያደረሰ ያለውን ተጽእኖ በመቃወም የትግራይ ህዝብን ከችግር እንዲወጡ የበኩላችንን ኃላፊነት እንወጣ።ለወገኖቻችን እንድረስላቸው።ፖለቲከኞችን መመልከት የለብንም።ህዝቡን እንርዳው።

    • @Mesirat
      @Mesirat 5 часов назад +3

      😢እኛም,እያለቅን አይደል,እድሜ ለዛች ካሰር ወያኔ ሃገር አልባ ገድርጋናለች ጌታ ይድረስልን ለሁላችንም😢

    • @eseyasberhe7842
      @eseyasberhe7842 5 часов назад +2

      ወዳጄ የትግራይን ህዝብ አጥፍቶ ጮቤ ሲረግጥ የነበረ ወራዳ ህዝብ እንደ ዋንኬና ሃረር ሰንጋ እየተነዳ ካለፈው ስህተቱ ሳይማር አሁንም በትግራይ ህዝብ የሚሳለቅ ከሆነ እሱም እየተለበለ ነው ፣ ለህሊናየ ከጅምሩ ከዚህ ህዝብ ጋር ቆሚያለሁ ፈጣሪ ሰላማቸውን እስኪመልስ እቆማለሁ

    • @solomontesema9201
      @solomontesema9201 4 часа назад +3

      ከትግራ ህዝብ ጎን መቆም ማለት ወያኔን ጨርሶ ማጥፋት ስለሆነ ትግሉን ይጀምር።ከጎኑም እንቆማለን።

    • @FrgeVerg
      @FrgeVerg 4 часа назад

      ኤርትራ ማለት የሻቢያ መንግስት ወይስ ህዝቡ?

    • @LiseyasSanchase-kq8xd
      @LiseyasSanchase-kq8xd 4 часа назад

      Are you sure? Try to get help?

  • @HhHh-qh2lj
    @HhHh-qh2lj 6 часов назад +19

    ሰላም ሰላም ኢትዮ ፎረም❤❤❤
    ትግራይ✝️🙏💊♥️🥰

    • @paulostsegay3743
      @paulostsegay3743 2 часа назад

      Agame tigraway 1.5 million tigraway tefiyu hager tigray kibilu

  • @hilug5007
    @hilug5007 5 часов назад +10

    1 million ደርሰናል likeችንን ተቆጥሮ እውቅና ይሰጠን

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 6 часов назад +12

    ድል ለፋኖ ድል ላማራ ህዝብ ኢትዮ ፎረም በርቱ

  • @grab3655
    @grab3655 6 часов назад +9

    ተጋሩ አብደገን ወሽጢን ዘለኩሞ ብሀባር ይአክል ክንብሎም ናይ ግድን እዩ

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 5 часов назад +7

    Justice for Tigray

    • @Yentaf-k6s
      @Yentaf-k6s 4 часа назад

      Justice For Debretsion!!

  • @TesfayKahsay-n7e
    @TesfayKahsay-n7e 5 часов назад +7

    እነዚህ ተማሪዎች እስካአሁን እንዴት ነብር የተማሩት ለአሁን ደርሶ እንዴት ምክንያት ተፈለገ ምክንያት የፈጠረዎ ማን ነው ???

  • @BereketYohannes-k8f
    @BereketYohannes-k8f 5 часов назад +9

    Abraham Isayas አምለኽቲ ኢሳያስ እንኳዕ ደስ በለኩም። ሰማያዊ ማዕበል ምጽንባር ወይ ኣብ ዘለኻዮ ባርነት ምንግርጋር።

  • @grab3655
    @grab3655 6 часов назад +4

    ይአክል

  • @shemsueidres9005
    @shemsueidres9005 2 часа назад

    ድል ለኢትዮጵያ መልካም ለምያስብ: ህዝቦቿን በእኩልነት ለምያስተዳድር አና ለማይክዳት

  • @Dessietimes-ie4wz
    @Dessietimes-ie4wz 6 часов назад +9

    አብይ ሃገር መሪ ያደረጉብን የአምላክ ቁጣ ነው፤ ይህን ሰውዬ በፀሎትና በትግል ማውረድ አለብን።
    መውጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው ፋኖ ያሸንፋል።

  • @OmerEdris-p2c
    @OmerEdris-p2c 5 часов назад +2

    Bravo Amhara minisha ሚኒሻ ወደ ወንደድሞችህ ተቀላቀል የሚያዋጣህ ይሄው ነው ብልጽግና መጨረሻህን ኮሶ ነው የሚያደርነው።

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw 59 минут назад

    ድል ለአማራ ፋኆ❤❤❤❤

  • @generalredwan
    @generalredwan 6 часов назад +2

    ይመቻቹ 👍👍

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 6 часов назад +2

    በድንቁርና ሀገር መምራት ለህዝብ የሚያተርፈው ስቃይን ብቻ ነው ።

  • @negasimehari2903
    @negasimehari2903 4 часа назад +2

    ይበቃል ይበቃል ይኣክል ይአክል...

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 6 часов назад +1

    ሰላም ሰላም አቤ እንዲሁም ኢ.ፎረም በርቱልን ጀግኖቻችን።

  • @traditionaltube809
    @traditionaltube809 Час назад

    በቅድምያ ፈጣሪ መፍትሄውን ይስጣቸው ፡፡ በዋናነት ግን እሳቱን ለማጥፈት አንዱ መላ እነዛ የጋዛ እናቶችና ህፃናቶችን አፊ ይቅርታ ማድረግና መካስ አሰፈላጊ ይመስለኛል፡፡ የነሱ እንባ ብሆንስ መታየት አለበት፡፡

  • @robelz2699
    @robelz2699 2 часа назад +1

    እባክህ ይልሆነ ኣትናገር ፡ሌላ የምታቀርባቸው ዜና እንዴት ልናምንህ ንችላለን ? የኢሰይስ ልጅ ኣደለም ።

  • @TititTitit8
    @TititTitit8 6 часов назад +5

    tegiraya ❤❤❤❤

  • @woldekidanitbarek9514
    @woldekidanitbarek9514 6 часов назад +10

    የአማራ ህዝብ በየአብይ ኣሕመድ ድሮን ከመሞት ከፋኖ አብሮ ኣብይን ከ4 ኪሎ ማስወጣት ቢታገል ይሻለዋል ::

  • @Ibrahimtahir1798
    @Ibrahimtahir1798 3 часа назад +1

    ያየህሰው ቨመልሰ ይመልሳቸው

  • @HussenAbdu-n9b
    @HussenAbdu-n9b 4 часа назад

    ዲል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @user-haki52E
    @user-haki52E 6 часов назад +4

    ኣትዋሽ። ያሳየኸው ኣማን ዓብደልዋስዕ የኤርትራ ዲፕሎማት ግብጽ ሚኖር ነው።

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 2 часа назад

    Enough is enough is all Ethiopian stands too

  • @BerheAmare-k4i
    @BerheAmare-k4i 3 часа назад

    ይኣክል💔ይኣክል💔ይኣክል💔😭😭😭

  • @kalayuasefa1517
    @kalayuasefa1517 4 часа назад +3

    ከአብይ አህመድ በላይ የጌታቸው ረዳ ውሸት ይበልጣል !! ጌታቸው ረዳ አንድ አመት ስልጣን ይዞ ከአንድ አመት በላይ በውሸት ለትግራይ ህዝብ መደናገር እየሰራ ነው ።

  • @samsonweldegiorgis1239
    @samsonweldegiorgis1239 3 часа назад +1

    Yesayas Lej aydelem

  • @etheth5034
    @etheth5034 5 часов назад

    ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ❤🙏

  • @thomaskemba40
    @thomaskemba40 4 часа назад +1

    በሒጃብ ተጠፍረው ጆሮ የሚታይ ፎቶ እንዴት ይነሳሉ ።

  • @ahmedJi-xd3yy
    @ahmedJi-xd3yy 6 часов назад +1

    አንደኛ

  • @esate725
    @esate725 6 часов назад +7

    አንበሳ ፋኖ❤

  • @qatarqatar9515
    @qatarqatar9515 6 часов назад

    Welcome bro Tnk

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 3 часа назад

    🙏❤💛

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 6 часов назад +2

    #💛❤🙏

  • @Harmaz-e3b
    @Harmaz-e3b 6 часов назад +4

    Kkkkk Abraham Issaias.
    Wey dedeboch

  • @Dera-i4v
    @Dera-i4v 2 часа назад

    ታሳዝናላችሁ ገለልተኛ ትመስሉኝ ነበር እንዴት ማንችስተር አረሰናልን መቀጥቀጡን አዘግቡም

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 6 часов назад +1

    ኢትዮ ፎረም 1ሚሊዮን congregation

  • @amanuelamahazion2039
    @amanuelamahazion2039 4 часа назад +3

    የኢሳያስ ልጅ ኣይደለም

    • @mlml131
      @mlml131 4 часа назад

      He knows he is doing it purposely disseminating fake news.

    • @mlml131
      @mlml131 4 часа назад +2

      Fake news. He knows it

    • @mlml131
      @mlml131 4 часа назад +3

      He is is doing it on purpose

    • @joshuanate1741
      @joshuanate1741 3 часа назад

      ​@@mlml131እና ምን ቂንጥርሽን ትነቀንቂያለሽ

    • @habtomfitwi642
      @habtomfitwi642 2 часа назад

      ያዬ በዚህ ድምጸ መረዋነትህ ተከፋይ ውሸታም መሆንክ ተከታዮችህን ማስቀየምክ ​,......!@@mlml131

  • @ShgdfgShgdfg
    @ShgdfgShgdfg 6 часов назад +2

    ድልፋኖ

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 3 часа назад

    Selam selam ethio forum tigray adey selam selam ethio forum family ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HOPE_LIFE1
    @HOPE_LIFE1 6 часов назад +2

    💚💛❤️

  • @motivationalspeech384
    @motivationalspeech384 2 часа назад +1

    Abiy mnm sihtet binorbetim yeseraw tru sira yibeltal

  • @mlml131
    @mlml131 4 часа назад +3

    This guy is not Esyasis Son.it is fake,that will make the rest of your information unreliable
    Not to be trusted

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 6 часов назад

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤

  • @MahamedAli-t3z
    @MahamedAli-t3z 3 часа назад

    Viva somalia

  • @negussietewoldemedhin3708
    @negussietewoldemedhin3708 5 часов назад +1

    Thanks ethioforum for your reliable and uptodate information!

  • @johnnyhussenyoussof3361
    @johnnyhussenyoussof3361 5 часов назад

    Welcome ❤❤❤❤❤

  • @TigaryLove
    @TigaryLove 5 часов назад

    ጉዞ 1.m እናስገባቸው

  • @gt2578-f9t
    @gt2578-f9t 6 часов назад +2

    Kedada atarteh awera...

  • @hurruyasfaha3912
    @hurruyasfaha3912 6 часов назад +3

    Your sources are mistaken. The guy on the picture isn’t the son of the president. እዚ ኣማን ዓብድልዋስዕ ኢዩ ዝባሃል። ቆንስል ኤርትራ ኣብ ካይሮ ። you need to ask apology’s for your mis information.

  • @BermieAb
    @BermieAb 6 часов назад

    Ethioforum ❤❤🎉🎉🎉

  • @hagosGebrehaweria
    @hagosGebrehaweria 3 часа назад

    ጉጅለ ክሕደት tiedif በማንም ጣልቃ እንዳይገባ እያለ ሲያሰፈራ ነዉ የቆየ እና እንግዲህ በነገው ሰልፍ በካምቡ ሆነው መመልከት አለበት ምክንያቱ ሰራዊቱ የህዝብጂ የረዳኢ ሓለፎም & በየነ መኹሩ ለመጠበቕ አይደለም በካምብ ያለው

  • @FeruzHanibal
    @FeruzHanibal 6 часов назад

    First man to press the like button

  • @እ-Ss
    @እ-Ss 5 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AlekAlek-s2u
    @AlekAlek-s2u 5 часов назад

    ❤❤

  • @Love_and_Peace101
    @Love_and_Peace101 5 часов назад

    ኢትዮ ፎረም ውስጤ ነው ❤

  • @ገብርሂወት
    @ገብርሂወት 6 часов назад +1

    በውሽት የኢትዮጱያ ባለስልናት ብውሽት ኣበአለም ኣንደኛ በመውጣቱ ኦስካር እሸልማሎሆ ብለዋል

  • @hageretigray-m5c
    @hageretigray-m5c 6 часов назад +7

    ኢትዮጵያ በትግራይ የሃማኖት ግጭት
    እንዲፈጠር ቀን እና ለሊት እየሰራች ነው
    ፀረ ትግራይ አገር ኢትዮጵያ

    • @Mesirat
      @Mesirat 5 часов назад

      ማነዉየሚበጠብጠዉ እዛዉ የሚመራቹ አስተዳደርነዉ

    • @sne-giworgisasfaw5304
      @sne-giworgisasfaw5304 5 часов назад

      ጅል

    • @Yentaf-k6s
      @Yentaf-k6s 5 часов назад

      ትግራይ! ለኢትዮጲያና ህዝቦቺ የመከራ ምድር!!

    • @MulugetaAdmassu-bg4td
      @MulugetaAdmassu-bg4td 5 часов назад

      ቀሽም ቀሽም ነህ እንዳንተ አይነቱ ደንቆሮ ነው ትግራይን እና የትግራይን ወጣት የበላው እና ያስበላው

    • @zelalemrega3125
      @zelalemrega3125 4 часа назад

      ደግነቱ ጆሮ አለመሙላቱ

  • @Ayalnehyeshaw
    @Ayalnehyeshaw 6 часов назад +1

    ምንም ቢባል ሶማሊያ አሸንፋለች።

  • @YaredTsige-h2k
    @YaredTsige-h2k 3 часа назад

    😮😢

  • @teweldezewde5742
    @teweldezewde5742 5 часов назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @abdukaderabdu6444
    @abdukaderabdu6444 5 часов назад

    😊😊Fethya

  • @Mame-p5e
    @Mame-p5e 6 часов назад

    አንደኛ ነኝ ዛሬ

  • @sne-giworgisasfaw5304
    @sne-giworgisasfaw5304 5 часов назад

    ☝️ኢትዮጽያ

  • @SoliyanaSoli-vq7bi
    @SoliyanaSoli-vq7bi 6 часов назад

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 6 часов назад +1

    Getachew is # 1 banda.
    As long as Abiy, Getachew, and Tsedkan are around, Tigrayans will continue suffering.

    • @አማንኤቢ
      @አማንኤቢ 4 часа назад

      What about debregenocide!?? 😂😂😂

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 4 часа назад

      ​@አማንኤቢ Worry about your Nefse abat Daniel Keberet

    • @አማንኤቢ
      @አማንኤቢ 3 часа назад

      @@wediofla3230 huh!?

  • @EnatsewMelku-p7n
    @EnatsewMelku-p7n 5 часов назад

    የኮሜንት ሱስ አለብኝ

  • @TesfayKahsay-n7e
    @TesfayKahsay-n7e 5 часов назад +1

    እዘን አሐትና ክሳብ ሎሚ ብኸመይ ይማሀራ ነይረን ንሎሚ በፂሑ ከመይ ክፍጠር ክኢሉ ፀገመን ብትክክል እንተኾይኑ ተፃርዩ ፈታሕ ከረክብ አሎዎ ናይካልእ መጥቀሚ ምዃን ግን ናይ ክሕደት ክሕደት እዩ ትግራይ ፍትሒ ክትረክብ አሎዋ ሰላም ንህዝቢ ትግራይ

    • @Asfawsen
      @Asfawsen 5 часов назад

      That's my question too

  • @BermieAb
    @BermieAb 6 часов назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 2 часа назад

    ወይ የስካር ዲፕሎማሲ ሰላምን በጥብጦ ወደ ነበረበት ለመመለስ ከፍተኛ ወጪ አውጥቶ ያልተሻለ የሚለምን ዲፕሎማቲክ

  • @CalebAbera-b1o
    @CalebAbera-b1o 5 часов назад

    የ ትግራይ ጀነራሎች ራሳቸዉ አሳልፈዉ አቢ የሰጡት ገና ምን አያቹና እንበለቸዉ።

  • @TheMakas89
    @TheMakas89 6 часов назад +3

    Misinformation and lies as usual with no proofs 😂

    • @Asfawsen
      @Asfawsen 5 часов назад

      No,,,,,, that's not true

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 6 часов назад +3

    ሻቢያን ማስወገድ ካልተቻለ ለአገራችን ካንሰር ነው።

    • @Mesirat
      @Mesirat 5 часов назад

      😂😂እናተ ገደኞች ናቹ

    • @joshuanate1741
      @joshuanate1741 3 часа назад

      ትክክል

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 4 часа назад

    የአክሡም ሙስሊም ተማሪዎች እኔ እንጃ እስካአሁን እንዴት ይማሩ ነበር???በስተጀርባ ማን አለ???

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 5 часов назад +3

    ጌታቸው እረዳ ወስላታ የሆነ ሆዳም ነው።

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 5 часов назад

      ጮማ ራስ😮 ዞርበል ክዚህ

    • @አማንኤቢ
      @አማንኤቢ 4 часа назад

      ከደብረፂሆን በላይ ባንዳ መሀይም የለም

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 5 часов назад

    አቤ👍🏼ኢትዬፎረማችን
    ኑሩልን🙏

  • @Alphacentric1
    @Alphacentric1 4 часа назад

    በኣለም ላይ ባስፈለገ ጊዜ ዝናብን ማዝነብ የሚችሉት መሪ የኢትዮጱያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኣቢይ ኣህመድ ስለሆኑ የ ኣሜሪካ መሪዎች ዝናብ እንዲያዘንቡላቸው ቢለምኑኣቸው መልካም ነው።

  • @masdamtmas6688
    @masdamtmas6688 5 часов назад

    አይ ግፍ እነዝህ ሴት ተማርዮች አብሮአችሁክፉ ደጉን ረሀብ ጭቆናውን እኩል ከናንተ ጋር ተቀብለው ዋጋ ከፍለው ዛረ ለናንተ ለክርስቲያኖች ሰላም ሆኖ መልሳችሁ ጨቋኝ ሆናችሁ እህትህ ላይ ጨከንክ ከትምህርት ማአድ አባረርካት ነገ ወገኗን እዳትረዳ እጅህን ቆረጥክ አላህ መጨረሻውን ያማረ አርገው

  • @tsegaytesfay-q1lab12
    @tsegaytesfay-q1lab12 5 часов назад

    In the Arab world women's are struggling to remove the hijab ( hair & face covering ) , but women's in Ethiopia are in favor of hijab ! What is their trend indicating???....

  • @Gebrewmichael
    @Gebrewmichael 6 часов назад +6

    ኩሉኹም ተጋሩ ኣብ ይኣክል ሰልፊ ክትሳተፉ ንጥይቕ

    • @Barnos235
      @Barnos235 6 часов назад

      አይደለም ሰልፍ ሰይፍ ብታነሱ ምንም አታመጡም ትጠፋላችሁ።

    • @Gebrewmichael
      @Gebrewmichael 6 часов назад

      @Barnos235 ብንሰለፍ ምን ኣገባህ አንተ

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 6 часов назад

      ​@Barnos235Jula and Adanch are singing in Gonder and Gojam, you are worried about Western Tigray.😃😃😃

    • @smd7650
      @smd7650 Час назад

      ​@Barnos235ቲሽ ሽንታም

  • @DAWITFREZGHI-d8c
    @DAWITFREZGHI-d8c 5 часов назад +1

    ከ ኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጀርባ ያለው ልጅ ኣማን ኣብደልዋስዕ ነው የሚባለው በግብጽ የኤርትራ ኤምባሲ ዲፕሎማት ነው! ኢሳያስ ግን ይህን ያህል ነው የሚያስቀዝናቹ! እኛ ኤርትራውያን በ ፕረሲደንታችን እንኮራለን! የፕረሲደንቱ ልጅ ቢሆንም ዲፕሎማሲያዊ ብቃት ካለው እንደምንም ዜጋ ዲፕሎማት የመሆን መፕቱ የተጠበቀ ነው!

    • @Deganet
      @Deganet 5 часов назад

      Masakezana kkkkkkk eritrea asakezano salasedadachu newu

    • @joshuanate1741
      @joshuanate1741 2 часа назад

      ኢሳያስን ሸሽተህ እንደ ግመል በምድር እንደ አሳ በባህር ተጉዘህ, ሊቢያ ተሰደህ ወገብህን በባርነት ቂጥህን በቁ* ተሰብረህ አውሮፓ ገብተህ ትለፈልፍለህ
      ሽንታም ሻቢያ

    • @smd7650
      @smd7650 Час назад

      ባርያ😄

  • @atakltilegese5523
    @atakltilegese5523 3 часа назад

    በምስሉ የምታዩት የኢሳያስ ልጅ አይደለም ።

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 3 часа назад

    ዮኒፎርም ካላቸው ልክ እንደ አዲስ አበባ ለምን አይለብሱም ፀጉራቸውን ቢሸፍኑ ችግር የለውም። ካለበለዝያ ሀላፊው ተይዞ መጠየቅ አለበት ።እስከዛሬ ያልተነሳ ጉዳይ አሁን ለምን ።ሀላፊው እራሱ ከአዲስ አበባው የፖለቲካ ጋር ሆንተብሎ የተሰጠው አጀንዳ እንዳይሆን ቶሎ መፍትሄ ሊሰጣቸው ይገባል።

  • @GB-ly7rt2
    @GB-ly7rt2 6 часов назад

    "መነጋገሪያ ሆነዋል" የምትዋን ሃረግ is so overused 😅

  • @ukogirja336
    @ukogirja336 6 часов назад +1

    Somalia plays a game deception 😅

  • @tsehayberhe1063
    @tsehayberhe1063 4 часа назад

    Lawzi Getachew wore tiray.

  • @genetbrhane7433
    @genetbrhane7433 6 часов назад +1

    Getachew tultula e/her yidfah ante kehadi

  • @mebratbeyene2650
    @mebratbeyene2650 4 часа назад

    The person or institution responsible in aksum. Has to go to court.

  • @hageretigray-m5c
    @hageretigray-m5c 6 часов назад +2

    ኢትዮጵያ ከ1 ሚልዮን በላይ የትግራይ
    ህዝብ ጨፈጨፈች የትግራይ መሬት
    ወራ ለአማራ አስረከበች የተፈናቀለ የትግራይ ህዝብ በርሃብ እያለቀ ነው

    • @SamuelAlesew
      @SamuelAlesew 5 часов назад

      ክክክ እናንተ ቅዱስ ሌላው እርኩስ ለመሆኑ ለዚህ እልቂት መነሻው የእናንተ እብሪት አይደለምን?የቻይና ባዲሪ ውሻ ና ፈረስ እየቀባችው የመሳሪያ ትሪት እያሳያችው እምበር ተጋዳላይ ስትሉ የነበራችው እናንተ አይደላችውምን? ለምን እራሳችውንስ አትወቅሱም?

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 4 часа назад

    ሀሰን ተሸክሞ በሬ ከአራጁ ይውላል።ግን ብልጥ ነው።ጨቅላዎችን እያጃጃለ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nebiuaregay62
    @nebiuaregay62 47 минут назад

    Ethio forum

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare 5 часов назад

    በሕዝብና በአገር መቀለዱ መቼ ይሆን ማብቂያው?ኢትዮጵያ እንደ አሁን ቀልማዳ መሪ ተብየ ገጥሟተት አያውቅም ፣

  • @toyotaw2500
    @toyotaw2500 2 часа назад

    የ president ኢሳያስ ልጅ አይደለም ሌላ ነው እርግጥ ይመሳሰላሉ የሚተካው ለ ኢሳያስ ሚታወቅ የለም የትኛው ልጅ ልጆቹ 20 ይሆናሉ.

  • @Welkayitey
    @Welkayitey 5 часов назад +1

    ምዕራብ ትግራይ በሰላም ኣይመለሰም ። ብቅልፅማችን እንጂ።ቀጥቅጠን እናወጣቸዋለን ተስፋፊዎችን።

  • @LetayWkidan-c7c
    @LetayWkidan-c7c 4 часа назад

    አኪሉ

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 4 часа назад

    ሁለቱም እደጋለሞታ ሲጣሉም ሲተቃ ቀፋም ልክ ያልተጣሉ ይመስላሉ
    በተለይ እንደ አማራ ባንዳ ጀኔራሎች ሲከፋ በር ወደ ኤርትራ ሁለቱም እሳቸውን የማችሊ መሪ እደንዴት ህዘብ እደሚመራ ኮርስ ይገባቸወል

  • @AHMEDOROMO-xj7iq
    @AHMEDOROMO-xj7iq 6 часов назад

    Abbichu 😍🎉

  • @ccasiisismaciil8406
    @ccasiisismaciil8406 5 часов назад

    ኢትዮፎሮም
    ቤተሰቦች አንድ ሚሊዮን ሁሌት ሺ ብቻ ስለ ቀራ
    ዛሬዉን እንዝጋ

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 4 часа назад

    The children of Western Tigray do not have anything to eat, but the children of Axum are worried what to wear to school. What a travisity.