መሬት መንቀጥቀጥ ....በኢትዮጵያ ከ6 ጊዜ በላይ ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ ያውቃል..አሰላሳዩ ምሁር ዶ/ር መሰለ ሀይሌ Seifushow
HTML-код
- Опубликовано: 25 янв 2025
- በኢትዮጵያ ከ6 ጊዜ በላይ ከባድ የተባለ (6.8 ሬክተር ስኬል) የመሬት መቀንቀጥ ተከስቶ ያውቃል ... ዶ/ር መሰለ| Seifu on EBS
ድንቅ ተፈጥሮ እና ድንቅ ችሎታ ካልዎት Africa Book of Records 0911 55 67 20 /0968 70 26 92 በዚህ ስልክ በመደወል ማግኘት ይችላሉ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
ድንቅ መምህር! እውቀት ምንያደርጋል ገንዘብ ነው እንጂ ለምትሉ ይህ ሰው የእውቀትንየበላይነት ማሳያ ነው! ሰይፉ እናመሰግናለን። ዶ/ር እድሜ ይስጥልኝ!❤
My Boss, Dr. Engineer Mesele Haile (MD of MH Engineering consulting engineers & architects PLC) You are one of the brilliant scientists that Ethiopia has produced, and you are a great scholar. It's great analysis & explanation. Thank you for sharing your knowledge. እናመሰኛለን ሰይፍሻ፡፡ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ፡፡
Scientist ? Not really …great engineering firm
ሰይፍሻ ወቅቱን ለጠበቀ መረጃው አንተንም
ዶ/ርንም እናመሰግናለን።
Seyfu is the most important media person in Ethiopia 🇪🇹. He is the first even more than the government media outlet who bring to the public the country's cream mind intellectuals .
*ወደ እግዚአብሔር እንመለስ አበቃ ያኔ ሁሉም ነገር ሰላም ይሆናል*
This is natural don't try.connecred with religion
ተፈጠሮ የማን ፍጠረት ነው አንዴ?
This is the type of highly educated people that need to be in public offices rather than political figures who are party affiliated, inexperienced individuals. That is what we witness happening in Ethiopia.
ፈጣሪ በዚህ ምሽት ያላሰብነውን ደስታ ይሰጠን
ሀይ ሰይፉ እንደምን አለህ እንደዚህ የተማረ እውቀት ያለው ሰው ስታቀርብ ጥሩ ነው የፈጠራ ሰዎችንም ብታቀርብ ጥሩ ለህብረተሰቡ እውቀት የሚያገኝበትና የሚሸምትበት ቢሆን ጥሩ ነው ዝም ብለህ አዝማሪ አትሰብስብ
አዝማሪነትም እንደማንኛውም ሞያ እውቀት የሚጠይቅና ጠቃሚ መልእክቶች የሚተላለፍበት የተከበረ ሞያ ነው።
በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው ጥሩ ውይይ ት ነው።
I LIKE THIS TYPE OF DOCTOR HE IS INTELECTUAL I PROUD
God bless Mom Ethiopia❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አየህ ይሄ quality interview ነው:: Thank you all.
Great analysis from doctor & nice questions from Seifu ....well done seifu on EBS
10q ሰይፉ ይህንን የመሰለ ፕሮግራም ስላቀረብክልን 😊😊😊
አብረን Q
ሡብሀነላህ×33
ወልሀምዱሊላህ×33
ወላኢለ ሀይለላህ×33
አላህ ወክበር×34
I was writing a note while watching this interview. Thank you so much Dr. Engineer Mesele, and thank you , Seyfu for inviting and interviewing such an incredible scientist 👍👍👍👍👍👍👍
በጣም ጠቃሚ አስተማሪ ኘሮግራም ነው። ግን አጉል ቀልድ ባትጨምር ጥሩ ነው።
Ethiopian need more intellectual people ❤
Big respect Dr!
Thank you so much Dr Mesele for information
It is very important messages
You're great Dr. Messele Haile, thank you for your nice explanation.you are the top educated person. Thank you Seifu for having such top guests
Wow d/r mesele 35:07 35:09 I'm so proud of you thank you so much
Very interesting interview. Very smart man whose explanations are very interesting. Thank you Dr and thank you Seifesha.
Dr God bless you እግዚአብሔር ምን ያህል ታለቅ ፈጣሪ እንደሆነ ያየሁበት ውይይት ነው ትህትናህ በራሱ ገራሚ ነው❤
ሰይፉ በህወትህ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ገና ታላቅ ዝግጅት አቀረብክ እናመሰግናለን❤
Emergency routes are crucial for ensuring quick access during critical situations. Parking on these roads should be strictly prohibited under all circumstances to maintain their functionality. I hope Ethiopia considers implementing such measures to enhance safety and emergency response.
Thank you, Dr. Mesele for your educational and scientific explanation.
He was my best Teacher at AAiT
Thanks dr. Engineer. You are simply great
It's a good professional spiritual explanation. It help a lot. Thank you Doctor and Seifu for this interview. God bless Ethiopia and the world we live in ❤❤
ፍትህ ስናጏድል ፈጣሪ ቁጣውን እንድንማርበት ያሳየናል ሆኖም ግን ስዎች ምክንያቶች በመደርደር ፍትህን ማጨናገፍና አንዳችን በሌላ ፍጡር ላይ ሃይማኖታዊም ይሁን ሌላ ምክንያቶች በምጠቀም መጎዳዳት እስከቀጠልን ድረስ ይሄ ቀጣይ ነው::
ደስ የሜል ትንተና ነው
Very good analysis
Nice explanation
Please invite Professor Asrat Worku for more
እርሱ አበረታቱኝ እህቶቼ ወንድሞቼ😢😢
Good idea
እውቀት እንደ ንብረት ማውረስ ቢቻል😮
እንደ አጠቃላይ የተገነዘብሁት
ዕውቀት ሲጀመር ምንጩ አንድ ነው
ፈጣሪ!
ዐዋቂ ምንላቸው ሰዎች :-
የተለያየ …………
ቢያንስ ሁለትና ሦስት ጎራ ሚኖራቸው፤
1 ) የምናብ አለያም ጎዶሎውን ምንሞላበት መደምደሚያው ላይ፣
2) ዕውነት የሆነውን ምንሰማባትና ምናይበት ሲልም ልክነቱን እንድንንፈትሽበት የናሙና ምርጫ ምናደርገው ፤
አለፍም ሲል ለመስተማር ምንቀርብበት ሥፍራ ምርጫ ሁናቴ ላይ ይመስላል።
ስንፍና እና አለመትጋትም ሌላው የጥሩ ተማሪነትን ዕድል ሚያሳጣንም እንደሆነ አይካድም።
ፈጣሪ ጥሩ ተማሪዎች እንድንሆን እንጂ ጭፍን ተከታዮቹ እንድንሆን አድርጎም አልሠራም፤ አይፈልግብንምም።
የነፃነት አምላክነቱ መታያ ነው ብዬ ምጠቅሰው አንዱ፦
ሁሉን ቻይነቱ፣
ደሞም ጠቢብነቱ
በሁለት መንገድ ሚሠራ መሆኑ…
ጠባቂ guardian(1)
በልካችንና syllabus በሆነ አካሄድ ኢያደገ የሚሄድ methodologyን በውስጣችን አስቀምጦ ሲያበቃ ነገር ግን ነጻ ማድረጉ(2)
ነጻ ምርጫው ያለበት ሥፍራ hyperfine እንዲሆን አድርጎ ሲያበቃ በዚያ ልክ ደግሞ ወጥቶ እና ወርዶ ለማያየው ደግሞ ግልፅ እና ጉልህ የሆነውን እርሱነቱን ለማየት በማያስቸግር አኳኋን ያስቀመጠና በውስጣችን የሰወረው ግን ስንፈቅድ ምንወድቅበት ማረፊያ trust አለ እላለሁ።
በርታ እስኪ እነዚህን አዋቂዎች አንዳንድ ቀን እንኳን አምጣልን። በአርቲስት ብቻ አለቅን እኮ፤ ኢትዮጵያ አርቲስት ብቻ ነው እንዴ ያላት?
You are RIGHT
Wonderful 👍👍👍
Thanks, real Dr.
❤ደጋግ ኢትዮጲያውያን ልብ ያላቹ ❤ሰው ሰርቶ እንዲቀየር የምትሹ አላቹና ታዋቂ አይደለክም በሚል በቅጥር የተነፈጉትን ስራ በራሴ ሰርቼ ቤተሰቤን ላግዝ ስራዬን በማየት ከጎንክ ነን በሉኝ ❤ፈጣሪ የልባቾሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ደግ ደጉን የምናይበት የምንሰማበት ዘመንን ያምጣልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
Great man..
ሠይፉ፦ በደንብ የተሠሩ የጭቃ ቤቶች ከሸክላና ከብሎኬት ቤቶች የበለጠ ርዕደ መሬትን የመቋቋም አቅም ያላቸው ይመስለኛል። የአ.አ. አስተዳደር ደግሞ ለጭቃ ቤቶች ግንባታ ፈቃድ የሚሰጥ አይመስለኝም። የመሬት መንቀጥቀጥን የሚቋቋመውን የቤት አይነት ለእንግዳህ ብትጠይቅ መልካም ነበር። 🤔
The human time and God’s time are different . God’s timing is eternal Alpha and Omega. Man’s timing is limited Psalms 90: 2 -4. The last part “ A thousand years in your sight are like a day that has gone by …
It means 1 day for God is 365x1000= 365,000 days for men. My little knowledge of science and my minute knowledge of God are at peace. If I have any transgressions I am already forgiven. Messele
Please seifu can you invite ትንቢተ from idol show 4th winner 🏅
Amazon ምሁር ሳይንስን ከፍጥረት ጋር ትክክለኛ አገለለፅ❤
የአላህ አደራህን😢😢
ሰላም
ሰይፍ እንዴቴ ናቹ
እኔ ልትረዳልኝ ፈልገው ልጅ ነበረኝ
እና እንዴት ማስተዋወቅ እንዳለብኝ አቃተኝ
ልጁ በፎቶ ወይም በቪዶ መላክ እችላለሁ በአካል ማየት ለሚፈልግም ክፍት ነኝ
❤❤❤
Yaa allha ante xebeqen illahii
ያዝልኝ
ከመሬት መንቀጥቀጥ ሊደርስ የሚችልን አደጋ ለመቀነስ በ1977 እና 1983 የተዘጋጀ ኮዱ አለ እሱን ተከትሎ ተግባራዊ ማድረጋችን አጠያያቂ ነው
ኮንደሚንየም ለምን በጣም አስጠሊታ እንድሆነ አሁን አወኩ። thank you seifu
ከህንፃዉ አኗኗሩ!አምላኬን ሁሌ ደስታዬንም መከራዬንም ኮንዶሚኒየም አታርግብኝ እለዋለሁ::አምላኬ አደራህን::
@ ትክክል ብለሻል።
እና መጨረሻው ምንድነው አለ ያሰጋል ወይስ አያሰጋም አአ
ያዝልኝ
ከመሬት መንቀጥቀጥ ሊደርስ የሚችልን አደጋ ለመቀነስ በ1977 እና 1983 የተዘጋጀ ኮዱ አለ እሱን ተከትሎ ተግባራዊ ማድረጋችን አጠያያቂ ነው
So.......
ሰይፉ ጠይቅ ከዛ ብዙ ስማ! አታቋርጥ::
dr. engineer silayehot des bilognale ijege asetewaye ena tihut hager wedade sew ..... nekemte stadium bnetsa design adirgew gebem asebasebew asertaewal bsemachewem godana teseyemawal .....silesetun maberareya enamesegenalen ...rijem idme ketena ga yesetelen Dr
ዶ/ር ኢንጅነር ስላየዎት ደስ ብሎኛል፡፡ እጅግ አስተዋይ እና ትሁት ሀገር ወዳድ ሰዉ…. ነቀምቴ ስታድየም በነፃ ዲዛይን አድርገዉገቢም አሰባስበዉ አሰርቷል፡፡በስማቸዉም ጎዳና ተሰይሟል፡፡ስለሰጡን ማብራሪያ እናመሰግናለን፣ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋርይስጥልን ዶ/ር፡፡
የኛ ሀገር ሰው ግን ድንቅ ይለኛል፣ አሁን ሰለ መሬት መንቀጥቀጥ ነው ወይስ ስለ ናፍቆት ነው አሳሳቢው ጉዳይ? ዬሄን የመሠለ ወቅቱን የጠበቀ ትንታኔ እና ጥንቃቄ መስማት ትቶ የማይረባውን ዝባዝንኬ ያያል፣ እውነት ነው የእኛ IQ ከ ዜሮ በታች ነው የሚባለው፣ ሚጠቅመንን ማናቅ፣ የላሸቅን ትውልድ
ሰይፉ አስኪ ቤቴን ሰርትው አንዲሰጡኝ ለምንልኝ። በ ሁለት ኣመት እንሰጣለን ብለው በሙሉ ከፍዬ ስምንተኝ ኣመቱ ገባ፥፥ ቢሮዋቸው ብመላለስ ተራራ መግፋት ሆነብኝ፥፥ ቤቱ ከጥቅም ውጪ እየሆነ ነው፥፥ ስለ እውነት የቆመ ሃይማኖት ያለው ይዳኘኝ፥ቤቴ ያለው ሲሲዲ ነው፥
ስለ መሬት መንቀጥቀጥ የሀይማኖት አባቶችን ብትጋብዝ ጥሩ ነበር ምክንያቱም ይሄ የአላህ ቁጣ እንጅ የትምህርት ጉዳይ አይደለም ?
YEMERAT MEQETQET GUDAY KEWEDIW MEFTA YEMISTEBET MENGED KALTEKEFETE WEDEFIT KEBAD ADEGA YEMIFETERBET GIZA YEMIMETA YMESLEGNAL!!!!!
ምድር ከተፈጠረች 8ሺ ዓመት አልሞላም። (በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ ካለበት እስከ ጌታችን ክርስቶስ እስከተወለደበት 5500ዓመታት ሲሆን፣ ከክርስቶስ እስከኛ ደሞ 2017ዓመታት ነው። ስንደምረው 7717ዓመታት ይመጣል)። እርስዎ ግን ፕሌቶች/the so called tectonic plates ከተፈጠሩ ከሚሊየን ዓመታት በፊት ነው ብለው ሲያበቁ ኃይማኖቴና ሳይንሱ “አይጋጭብኝም” ሲሉ እንደው ገረመኝ። መጥተው እውቀትዎን ስላካፈሉን ግን እግዚአብሔር ይስጥልን።
ያነቡት የሆን የህን መልእክት?
በእኛና በፈጣሪ የጊዜ አለካክ ይለኛል ነው ያሉት
Mezemur( Psalms ) 90 2-4
ዶክተሩ በዚህ ሞልፋጣ ፕሮግራም ላይ መቅረብ አልነበረበትም። ወደፊት ባለሙያቱ የኤክስፐርት አናላይሲስ ማቅረብ አለበት የ ሁሉ ቲቪ ጣቢያዎች ምን እንደሚሰሩ አልገባኝም ።
What can be said simply is that the expert was playing with a grade 2 student
አደኛ ነኝ ዛሬ ተሳክቶልኝ
❤❤❤
ደምሩኝ ውዶችየ አግዝኝ❤❤❤
What can be said simply is that the expert was playing with a grade 2 student, seyiu
ድል ለጭቁኑ አማራ ህዝብ🇨🇬🕌⛪
ድል ለአማራ ፋኖ🇨🇬💝🦁
እናሸንፋለን።
ባዶ ጭንቅላት ቆሻሻ ዘራብስ 😡😡😡😡😡😡😏🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤔🤔Men Gud nachu Enaten ke Ethiopia meder yatfachu Enate eyalachu maret adelem Semaym yenketeketal Kentuwech ye hager shekm😡😡😡🤔🤔🤔🤔🤔🤔
ጅል 😡😏
ቆሻሻ 🤔
መጀመሪያምላስህንአፆዳፖለቲካ🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
Hidina tewaga ezimintareg metah
አይ ሰይፍሻ......😂❗️
ከተማረ ሰው ጋ ........
ሴፍ ግን ቀልድ ታበዛለህ
He should be ashamed of the condominiums' designs. They are unlivable. The living room in the 3 bedroom unit looks a corridor than a living space. It's all doors. The difference is visible when compared with the first 2 or 3 sites managed by GTZ.
@MesseleHaile
1 hour ago
Dear lady I developed the concept of the condominiums for which the management was done by GTZ. We designed, supervised the first projects, prepared a manual gave training and left 15 years ago. What is done later is the responsibility of who designed them. However condominiums gave solution to chronic housing problem and created a lot of jobs. I am very pleased to have contributed to the effort
@MesseleHaile
The living room is not enough for a regular size couch. In one occasion, I counted 5 doors attached to a very small living room.The bedrooms can not accommodate 1.50m beds. It's total waste. It's a little better than living on a street. Of course, the government cared only about numbers. If the country gets better in the future, condominiums are the first in the line to be demolished.
My responsibility is about the designs done by MH developed as standard. This start with Bole Gerji, then Balderas, Gotera Jamo etc. 31 projects. There is none what you said. That you have to ask the particular designer. I developed concept and designed the 1st 31 projects. But I am generally pro poor these condominiums provided house for more than 400000 families who could not have built a house. I do not believe that people who own them have the same unreasonable hatred for these houses. Design mistakes cloud occurs in any building to single out Condos and condemn is a little strange for me. From all the projects I designed, I am very proud and happy about condos. I have involved in high luxury projects designs for those who can afford but my professional satisfaction is not 5 % of that of the condos. Let us rest this case you can have what ever opinion, but try to like or hate some thing with reason. If you see a problem on one or some condos do not generalize. Third before you even knew in which designs I was involved do not be in haste to paste shameful on a person. Such things are helpful in rational thinking
No ye allha quxa new yede allha enemeles
ሴፉ አትሳቅ ትልቅ ትንተና ነው ዩስያን ቦልት እዚ ምን አመጣው
ሰይፉ "ስለ መሬት መንቀጥቀጥ ምን አነሳሳህ ?" ማለትህ ስላላወቅህ ነው? ሰውየው ሲቭል ኢንጂነር ከሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ኢንጂኔሪንግም አንዱ ክፍል ነው:: የመሬት መንቀጥቀጥ የሲቭል ኢንጂኔሪንግ ነው:: ዶክተሩ ማስረዳት ነበረበት አንተ ስለማታውቅ::
ኧረ ወንድም egoኸን ያዝልን
ከዚህ በኋላ የእርሶን ብንሰማ ይሻላል ከፈጣሪ በታች መንግስት ከመስማት የእርሶ ተሻለ
Betekeristian aferese ;))) yezger juta newu yemitilut ahun mintilut ? Its just nature
@@enmonaenmona9743 😏😡
ይህን ኢንተርቪው በሰይፉ ሾው በ ኢቢኤስ መተላለፍ ከመጀመሩ 10 ደቂቃ ቀደም ብሎ 10፥50 ፒ.ኤም. የመሬት መንቀጥቀጥ ተሰምተዋል
የሰማ ካለ .....
ሰምቻለሁ
እትፈላሰፉ ንሰሀ ግቡ ነጭ የፃፈውን አንብበን አዋቂ እንሁን እግዚአብሔርን እመኑ በሳይንስ የመነጠቁት እሜርካውያን እንኳን እሳ ማጥፋጥ አልቻሉም
ጋይስ ደምሮኝ የምደምረው
ደምራሃለው ደምረኝ
ኧረ ሰይፉ እስቲ አንድ ቀን አርቲስት ዮሴፍ ገብሬ( ጆሲ ኢን ዘ ሀውስን) አቅርብልን!!!!!
ይህንን የመሰለ ትልቅ ሰው ጋብዞ ሰይፉ አሁንም ይጃጃል። ሰውዬው ለማውራት የፈለገውን ሳያስወራው ፕሮግራሙ ያለቀው
ሰውየው ሳይንስ አልገባውም ቢገባው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አሩን ያራበት ነበር
Ante gebtohal?
First 😮
ካሊፎርንያ ሉሳን ጀለስ ላይ ፈጣኑ ነፋስ በዝማሬ ሰደድ እሳት የሆነው ይህ የኣላፋት ዝማሬ ነው የኔ ግምት ነው ምን ትላላችሁ ?
ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 1k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
ruclips.net/video/zwDtn8tvoqo/видео.htmlsi=PgU2fsZ0c5xnmF0n
ruclips.net/video/OeNzDsPxmBY/видео.htmlsi=ZbNcm5DYNNiorPVO
❤❤❤❤❤