የተጣሰው የአዲስ አበባው ስምምነት፤ ''እባቡን የመያዝ ኦፕሬሽን''|ETHIO FORUM

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 275

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 14 дней назад +82

    አየይ አለመታደል ይህች ትልቅ ሀገር ትንሽ ህጻን እንዲመራት ጨቅላ እንዲጫወትባት ፈጣሪ እኛን ለመቅጣት ያሰበበት መንገድ ነው

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp 14 дней назад +17

      ፈጣሪ ምን ያድርግ መንጋውን አሰልፎ በሜንጫ የሰው ልጅን እየቀሉ ፋብሪካ እያቃጠሉ እየዘረፉ እንደመጡ በተግባር እያያችሁ አብያችን ነብያችን ሺ አመት ንገስ ሙሴ አሻጋሪያችን እየተባለ ካነገሱ በኃላ በፈጣሪ መላከክ ተገቢ አይደለም

    • @Mili-x9w
      @Mili-x9w 13 дней назад +3

      ​@@Tesfaye-vx5zpበትክክል ጭፍን ጥላቻ እንጂ አላማ ስላልነበራቸው ጠላቴ ይሙት እንጂ እኔ እራሴን ገድላለሁ ብለው የመጡ አስቀያሚ ዘረኞች መጨረሻቸው ይኸው የጥላቻ ጥግ አየነው። አሁንም አላማ የላቸዉም በስሜትና በዘረኝነት አገር ለመምራት ነው የሚቃወሙት ይሄ ደግሞ ይሄን ሰውየ ለበለጠ ጥፋት እድል ይሰጠዋል ።

    • @TheEthiolion
      @TheEthiolion 13 дней назад

      @@Tesfaye-vx5zp Hulachenem enna melaw yeAlem Hibreteseb newe yihe Diablos yeshewedew.

    • @Michaelzeaman
      @Michaelzeaman 13 дней назад +3

      ይህች ትልቅ ሀገር ጨቅላ ላይ እንድትወድቅ ያደረጋት ማን ነው? በጭፍን ጥላቻ ሲያጨበጭብ በሚሰራው ወንጀል ሁሉ ሲደግፈው የነበረው አሁን የሚያለቅሰው ህዝቡ አደለም እንዴ? ተጠያቂነቱ ከህዝቡ እና ከትውልዱ ይጀምራል

    • @Mili-x9w
      @Mili-x9w 13 дней назад +1

      @@Michaelzeaman በትክክል ዋጋ እየከፈሉ ነው ህዝቡም ወዶ የሰቀለው ነው ይሸከሙት ህመሙ በራሳቸው እስካልደረሰ አይማሩም ።

  • @HopeHaven-i5g
    @HopeHaven-i5g 14 дней назад +72

    ቁጥር ኣንድ የብሔራዊ ደህንነት ኣደጋ ኣብዪ ነው ። ልደቱ ኣያሌው!!

  • @Riverspet
    @Riverspet 14 дней назад +55

    ይህ የድምፀ መረዋው ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ድምፅ ነው❤❤❤❤

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 13 дней назад +8

    ያዬ የእኔ ጀግና ይህን እያንቀላፋ የተኛን ህዝብ እንዲህ ሳትታክት ሀገራችን በምንዓይነት መጥፎ አቅመቢስ መሪ ተብዬ ተመሪዎችን ልፍስፍስነትና ሴራቸውን ለሀገር ክብር ያላቸውን ንቀትና እራስወዳድነታቸውን የሀገር መሪሳይሆኑ ለህዝብም ለሀገርም መሰሪ መሆናቸውን ቁልጭ አድርገህ በማስረጃና በመረጃ አስደግፈህ ስለምታቀርብልን ትንታኔህ በጅጉ እናመሰግናለን።ክበርልን❤❤❤

  • @danielmohamed6562
    @danielmohamed6562 14 дней назад +26

    አንተ ጅግና ተንታኝ እውነት ነዉ ያልከው ሁሉ በርታ

  • @danieln9263
    @danieln9263 11 дней назад +1

    Congratulations!, Ethio Forum for securing 1m subscribers. You deserve it! You are the vice of the voiceless.

  • @SamuelAbebe-r8r
    @SamuelAbebe-r8r 11 дней назад +1

    የምርጦች ምርጥ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tersitbogale4134
    @tersitbogale4134 13 дней назад +1

    እውነት እንደአናንተ ያለ ለሞያው ታማኝ ሰው አንድ10 ቢኖራት ጥሩ ነበር በርቱ ❤❤❤

  • @kalayuhaileselassie6477
    @kalayuhaileselassie6477 12 дней назад +1

    1M subscribers🎉 Bravo Ethio Forum GGEF🎉

  • @hadisNeguse
    @hadisNeguse 14 дней назад +7

    yayesew You are really politician God bless you

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 14 дней назад +8

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤

  • @RuachGatluak-u1i
    @RuachGatluak-u1i 13 дней назад +2

    Thank you Ethio forum you are my voice

  • @bayehiwot
    @bayehiwot 10 дней назад

    Iam so happy to 1M subscribers congratulations EF

  • @novelethio9891
    @novelethio9891 14 дней назад +12

    እግዝኦ እንጅ ! ምን እንላለን !!!

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 14 дней назад +6

    እንኳን በደህና መጡ ወደ ሀገረ ኢትዮጵያ ጀግና መሪ ኖት 🎉❤

    • @Tekulaw
      @Tekulaw 14 дней назад +1

      😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @BelayeBelahwe-wf6bb
    @BelayeBelahwe-wf6bb 14 дней назад +8

    ❤ድል ለፋኖ❤ያየሰዉ በርታ❤

  • @kadirsamod1665
    @kadirsamod1665 13 дней назад +1

    I Like Ethio Forum Media ❤❤

  • @RuachGatluak-u1i
    @RuachGatluak-u1i 13 дней назад +2

    Thank you Ethio forum

  • @henokgelan8091
    @henokgelan8091 14 дней назад +5

    Exactly nice analyses thank you bro ❤

  • @RedietAbate-of9fo
    @RedietAbate-of9fo 14 дней назад +16

    እግዚአብሔር ለኢትዮጵያኖች የሚጠቅመንን መሪ ይስጠን 😢😢😢

    • @AgegnehushAddisu-vw6ss
      @AgegnehushAddisu-vw6ss 14 дней назад +2

      አሜን(፫)

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 13 дней назад

      The Ethiopians you mean the ortho Amhara Neftenas , aren’t they the ones who were saying Abiy Nabiy our Mosses? God almighty in his wisdom gave them what the Amhara asked of him , so he gave them Abiy after so many dark years. Welcome Amhara enjoy the light years May Abiy rule for thousands of years .

  • @anrgemulu
    @anrgemulu 14 дней назад +19

    ገዳሙ ገዳሙ ማሪያምን እቺን እደምትላት አየጠበኩህ ነበር ወይ ያየሰው የልብ አዋቂ ብየሃለሁ ወድሜ😂😂😂❤❤

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw 13 дней назад +3

    እኛም ነቅተናል ጉድጓድ ምሰናል ድል ለአማራ ህዝብ እና ለአማራ ፍኖ 💪💪ከግብፅ ይልቅ የኦሮሞ ብልፅግና ያስፈራኛል ።

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 13 дней назад

      በመፍራት ብቻ የሚፈታ ችግር ስለሌለ፣ ህዝብን እየጨፈጨፈ፣ ሃብቱን እየዘረፈ፣ ከዕውቀት ማነስና ስግብግብነት የተነሳ ሃገራችን ብዙ ጠላቶች እንዲኖሯት እያደረገ፣ በአንድ ጎጥ (በኦሮሞ) ሥም ተደራጅቶ አብይ አመድ በተባለ ቅዠታምና እብድ የሚመራውን የኦነግ ኦሮሙማ ሃገር አፍራሽ ቡድን በምትችለው መንገድና አቅም በመታገል እራስንም፣ ዜጎችንም ወደ ነፃነት፣ እኩልነትና ሠላም የሚያደርስ መንግሥትን መመስረት እንደሚቻል መቀበል የተሻለ ውጤት ያስገኛል። ለዚህም ፋኖን በገንዘብ፣ በሃሳብ ማጠናከርና ወደ ትግሉም መቀላቀል ወሳኝ ሚና ይኖረዋል።

    • @melesyemane5294
      @melesyemane5294 9 дней назад

      Yalneka hzib binor yamara hzib new

  • @BenjaOg-gg8ub
    @BenjaOg-gg8ub 14 дней назад +3

    ❤❤🎉🎉🎉አንተጀግና ሰዉ ሁሌም ለእነትናለፍትህ የቆምክ ነህ ቀጥልበት ቤተሰብ ሚሌን እናስገባዉ እንጂ ይኼን ጀግና

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 13 дней назад

      ለእነ እንትና ።ስትል ለነማን ነው ነጥሎ ፍትህ የጠየቀው? ውስጠ ወይራ።

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 14 дней назад +2

    Welcome welcome welcome ethio forum my family beneè venue'e ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdurezakAwel-h5r
    @AbdurezakAwel-h5r 13 дней назад +1

    Respect Yayesew shimelis 🙏

  • @HamidJemal-z2k
    @HamidJemal-z2k 13 дней назад +1

    Hassan Sheik..a man of victory ,appreciate....

  • @WazMan2024
    @WazMan2024 11 дней назад

    Congratulations on 1m Subscribers!! Ethio Forum, we still need to make 2, 5, 10M Subscribers.

  • @cheeseburgersquadrobolx9668
    @cheeseburgersquadrobolx9668 13 дней назад

    Your information is very detail. You have made an interesting or great analyzation point ...Keep it up!

  • @ashenafime
    @ashenafime 14 дней назад +17

    ይሄ መንግሰት በዲፕሎማሲ መወደቁን የምናየው ለትንሿ ሱማሊያ ትልቅ አቀባበል ሲያደረግ ‼️😡

  • @kadirsamod1665
    @kadirsamod1665 13 дней назад

    Welcome Egypt 🇪🇬 To Somalia 🇸🇴 All Somali Nation Needs You ❤❤

  • @Welkayitey
    @Welkayitey 14 дней назад +24

    ትግራይ ትስዕር።

    • @taborhenok401
      @taborhenok401 14 дней назад +3

      ፋኖ ትስዕር!

    • @Suray27
      @Suray27 13 дней назад +1

      @@taborhenok401
      very funny. Fano speaking Tigrinya

    • @taborhenok401
      @taborhenok401 13 дней назад

      @ ብጣዕሚ ይገብር

  • @DeerMoose
    @DeerMoose 9 дней назад

    ጀግናው ያየሰው ሽመልስ❤❤❤!!!!!

  • @EndaleTessema-h8x
    @EndaleTessema-h8x 13 дней назад

    አንድም ቀን ስለ ፋኖ ጀግንነት ስታወራ አልሠማሁም በሚያምረው ድምጽህ ስራልን

    • @fikrujember9744
      @fikrujember9744 13 дней назад

      ሲያምርህ ይቀራል ። የወያኔ ተላላኪ የአማራ ጠላት ነውኮ

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 13 дней назад

      አታቀውም ማለት ነው ?

    • @melesyemane5294
      @melesyemane5294 9 дней назад

      Fano jegna new ende

  • @lewoyehutizazu-gh5ig
    @lewoyehutizazu-gh5ig 13 дней назад +1

    I lovd ethio forum

  • @DestaGeberzher
    @DestaGeberzher 13 дней назад +4

    እኔ ብቻ ነው የናንተ ዜና ስሰማ ደስ የሚለኝ❤

    • @zamrizamri5921
      @zamrizamri5921 9 дней назад

      Are alen symeleten enkuan menenaded😊😊

  • @LovelyMonarchButterfly-yh3pq
    @LovelyMonarchButterfly-yh3pq 14 дней назад +7

    የመረጃ ንጉስ!

  • @asmlshtigraygabre6611
    @asmlshtigraygabre6611 13 дней назад

    You are right 100%

  • @danihoek7341
    @danihoek7341 14 дней назад +1

    welcome ❤ Etho Form ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @SEIDTUbe-t8k
    @SEIDTUbe-t8k 14 дней назад +14

    አንደኛነኝ ድል ለአማራ🎉🎉🎉💪💪💪

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 13 дней назад

    ሀሰን ሸክ መሀመድ ጀግና ነህ!

  • @Aklilu-l7r
    @Aklilu-l7r 13 дней назад +5

    አብይን በፈጣሪ እገዛ ኢትዮጵያውያኖች ተሰባስበው ካላስወገዱት እያፈናቀለ እየገደለ ካገር እያስወጣ ገና አሸባሪ ደግሶ ይቀበልብንና ያስጨርሰናል😢😢

  • @kirubela-2896
    @kirubela-2896 14 дней назад +14

    አገራችን በቱርክና በአረብ እምሬት በሞግዚት የምትገዛ ሆነች ምስጋና በውሾችና በፉሽቶች በምርኮኞች ሆነው አራት ኪሎ ሆነው ለሚመሯት ይሁን ። ግን እስከመቼ ??

    • @dk2403
      @dk2403 13 дней назад

      Tigray with unity of the rest of Ethiopia placed Ethiopia as a center of attention for the last 27 “dark” years. Now the “light “ came to the truth Ethiopia is shining and the people and darkening day by day and killing each other. Diplomacy is at the bottom of Red Sea.

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 13 дней назад +1

    የፋሽሽት አብይ አህመድ ታላቅ ስህተት ሃገሪትዋን መቀመቅ ውስጥ እየከተታት ይገኛል::

  • @TigaryLove
    @TigaryLove 14 дней назад +12

    ጉዞ ወደ 1. M ኢትዮ ፎሮም❤❤

  • @YaredAli-p6t
    @YaredAli-p6t 14 дней назад +16

    አይ አብይ አህመድ ተዋርዶ አዋረደን😂

  • @እ-Ss
    @እ-Ss 14 дней назад +10

    ይሄን የተዋረደ መንግስት እግዚአብሄር ያንሳልን🙏

    • @dk2403
      @dk2403 13 дней назад

      He is not Your “Musse “?

  • @H2o-581
    @H2o-581 13 дней назад

    I was expecting this deep analysis about this event

  • @FirduHailesilassie
    @FirduHailesilassie 14 дней назад +1

    Ethiofourm 💪💪💪💪 let's go 1million subscriber

  • @negussietewoldemedhin3708
    @negussietewoldemedhin3708 14 дней назад

    Interesting political analysis!

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 13 дней назад

    Our voice ❤❤❤

  • @Mili-te2eq
    @Mili-te2eq 14 дней назад +5

    እናት አባታቸውን አክስት አጎታቸውን ወንድም እህታቸውን አያት ዘመድ አዝማዳቸውን እና ዘር ማንዘራቸውን ሠራዊት አራዊት አዝምቶ እጨፈጨፈና እየበላ እዚህ ልጆቻቸውን ኧረ ገዳሙ እያስጨፈረ በአማራም ሆነ በኢትዮጵያ ሕዝብ እያላገጠ ይህ ቅጥረኛ ጂል ከማንነቱ ያፈነገጠ የባዕዳን ተላላኪ ባንዳ በሀገራችን ኢትዮጵያ እና ሕዝቧ እየተጨማለቀ መኖሩ የሀገሬን ሕዝብ ምንነካ ው ያስብላል።

  • @johnnyhussenyoussof3361
    @johnnyhussenyoussof3361 14 дней назад +1

    Welcome ❤❤❤❤

  • @ketemawdemeke90
    @ketemawdemeke90 14 дней назад +1

    አንተ ይችን አገር እንድትመራት አመኝልሀለሁ best of all

    • @Tekulaw
      @Tekulaw 14 дней назад +1

      😃😃😃😃😃😃

    • @zekitadesse
      @zekitadesse 14 дней назад

      MEN BEWETAWE

  • @MilkiasYohannes-n4z
    @MilkiasYohannes-n4z 13 дней назад

    ጀግናው ጠንከር በል

  • @adugnaabebe7306
    @adugnaabebe7306 13 дней назад +1

    ምንም ማድረግ አይቻልም ሱማሊያ ማድነቅ አለብን

  • @Mulugata-y6g
    @Mulugata-y6g 13 дней назад

    ያየሰው፡ኢትዮጲያዊያን፡ብዙ፡እንድንነቃ፡ያረከን፡ድንቅ፡ሂሊና፡ያደለህ፡ለቆምክበት፡ሞያና፡ሃቅ፡ያደለህ፡ውድ፡የኢትዮጲያ፡ልጅ፡፡

  • @hwhshhsgwhwhhhs6756
    @hwhshhsgwhwhhhs6756 14 дней назад +2

    አገሪትዋት አፈራርሶ ጨረሳት እህ😢😢😢

  • @Love_and_Peace101
    @Love_and_Peace101 13 дней назад

    ያለዘመኑ የተፈጠረ ድንቅ ጋዜጠኛ ያየሰው መልስ ❤

  • @Boranborana9196
    @Boranborana9196 14 дней назад +2

    እራሳችን ባመጣነው መረን የለሽ ዲፕሎማሲ ለትውልድ የሚተርፍ ሀገርን ሠላም የሚነሳ አደጋ አስቀምጠናል።

  • @Rubiaseid12
    @Rubiaseid12 14 дней назад +1

    ተተነተነ🌹🌹🌹

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 13 дней назад

    Yes we inhale The bitter solid words we did bad mistake on our mother natural country mass

  • @muluhagos7192
    @muluhagos7192 13 дней назад

    ❤❤❤❤ethio Forum

  • @hananega5227
    @hananega5227 13 дней назад

    Splendid!

  • @endis7420
    @endis7420 13 дней назад

    እናንተ የቱ ነዉ የሚመቻቹህ ሁሌም መተቸት ብቻ
    ሚዲያ እንደሚዲያ ፍትህዊ ቢሆን ደስ ይላል የናንተ ግን ሁሌም ተቃራኒ እና ትችት ይህ ደሞ ጥላቻና ምቀኚነት ነዉ

  • @ወሎገራገሩ
    @ወሎገራገሩ 13 дней назад

    ኪኪኪኪኪኪ አልሀምዱሊሏህ አላ ኒእመተል ኢስላም

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 14 дней назад +2

    Denkorowuna wushetamu Abiy Ahmed

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf 14 дней назад +1

    Welcome

  • @hagos5543
    @hagos5543 13 дней назад

    እነ ጆሃር ግብፅን ጨርሰው ጅጅጋ ኢትየ‍ኦጵያ ውስጥ ያስገቧታል

  • @Yonas-s5k
    @Yonas-s5k 14 дней назад +2

    ሶማሊያ 10 - 0 ኢትዮጵያ 😂😂😂

  • @TsigeredaSimegn
    @TsigeredaSimegn 13 дней назад

    አሰተማሪ ያያያ man

  • @azmeramidaia4345
    @azmeramidaia4345 14 дней назад +1

    አቦ ትችላላክ እስኪ አዲሡ የምስራቅ አፍሪካ አሰላለፍ ኣየት አርገው

  • @tezamezinagna6875
    @tezamezinagna6875 13 дней назад

    2k 1million subsrb congra

  • @gideyhailu9330
    @gideyhailu9330 14 дней назад +1

    ጦርነት በባህሪው የማጀምረው እንጂ የሚጨረሰው ኣካልም ሆነ ግዜ አይታወቅም ውጤቱም በተመሳሳይ።

  • @hordofaagussa9416
    @hordofaagussa9416 13 дней назад +1

    Yeroo mara hameenya Abiyoot malee waan gaarii inni je'uuf dalagu takkaa dubbatanii in beeyttan.

  • @solomonhaile4502
    @solomonhaile4502 13 дней назад

    በጎንደርኛ ነው የተቀበለው እያልከን ነው የአህመድ አሊ ልጅ ምነው ዝንየ ላይ ሙድ ያዝክ 😀

  • @zenuaklilu869
    @zenuaklilu869 14 дней назад

    Welcome!

  • @BermieAb
    @BermieAb 13 дней назад

    Ethioforum ❤❤🎉🎉

  • @askalekassye9307
    @askalekassye9307 13 дней назад

    እረ ገዳሙ በሚለው ዘፈን ተቀብለውታል😂😂😂

  • @SaidHussen-ct4sy
    @SaidHussen-ct4sy 14 дней назад

    ይገርማል

  • @cheeseburgersquadrobolx9668
    @cheeseburgersquadrobolx9668 13 дней назад

    Ethiopia is suffering in natural disaster and political instability. I hope this chaos will be solved and the people will live in peace and prosperity with god help. Peace to the world!

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 13 дней назад +1

    የሱማሌውን ፕሬዝዳንት ሳናደንቅ ማለፍ አይቻልም የበሻሻውን እበት ትፋቱን አስላሰው

  • @ZelalemTefera-b1p
    @ZelalemTefera-b1p 14 дней назад

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ

  • @alexSanchez-x7s
    @alexSanchez-x7s 13 дней назад

    እስኪ እስከ መቅኒው አስገባለት የኔ አንጀት አርስ

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 14 дней назад

    ኢትዮጵያም የዛን አካሄድ ነው የምትሄደው በተለይ አማራው አብዋራ ነው የሚሆነው በሞትና ድህነት😢

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf 14 дней назад +4

    "አብይን ያመነ ውሃ የዘገነ " የሚለውን በሶማሊኛ የሚተረጉምልኝ ማነው?

  • @Medakahsay41-q6v
    @Medakahsay41-q6v 14 дней назад

    We are waiting 1 million on Tuesday

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 14 дней назад

    Selhm. Nesbe. Tigray. ☝️🙏💊✔️

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 14 дней назад

    አብይ ሀገር አፍራሽ ነዉ ኢትዮ ፎረም በርቱ

  • @moknahom
    @moknahom 13 дней назад

    የትራፊክ ቅጣቱን እንዴት አያቹት

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm 14 дней назад +6

    ፍኖ አራት ኪሎ ሲገባ ይህ ሙዚቃ እንደምንጨፍርበት አውቆታል

  • @israeltilahun4931
    @israeltilahun4931 13 дней назад

    Let celebrate 1M Ethio forum subscribers

  • @teferi___12
    @teferi___12 14 дней назад

    የኢትዮጵያ የወደፊት እጣ ፋንታ በጣም አሳሰበኝ😢

  • @SolomonAlemu-fi4uv
    @SolomonAlemu-fi4uv 14 дней назад +7

    ድልለጅግናውአማራፋኖ ሞትለበሻሻው ፋራ መሐይም አብይተብየው

  • @ictinamharic1976
    @ictinamharic1976 13 дней назад

    Let’s push to 1M subscribers ❤❤❤

  • @nasirabdu482
    @nasirabdu482 13 дней назад

    እንኳን ግብፅ አሜሪካንም ወጣች ጃል ምነው ?

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 14 дней назад

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤ ጨቅላዎቹን እያጃጃለ ነው ።ሶማሊያውያን ጀግና አንበረከካቸው።

  • @TsegeyeAsefe
    @TsegeyeAsefe 14 дней назад

    😂😂King abiye ❤❤❤

  • @ayatcinema
    @ayatcinema 13 дней назад +1

    ይህ የድምፀ መረዋው ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ድምፅ ነው❤❤❤❤

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 14 дней назад +1

    መፋቀር።መጣላት ።መታረቅ። አሻሽቶ ለመታረቅ መሞከር። ካባ እያለበሱ ጋሻና ጦር አስይዘው ለማማለል መጣር ። እየሳቁ ፎቶ በመነሳት ወዳጅ ለመምሰል

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 13 дней назад

    አይ ሀገሬ በነ አቶ መለስ ዜናዊ አገዛዝ በአፍሪካ አይደለም በዓለም ደረጃ ታዋቂ ሆና በሁሉም ዲፕሎማሲ ተለምና ተመራጭ ሀገር የሠላም አባሳደር እንዳልሆነች ዛሬ በእንጭጭ የማፍያ ቡድን ስብስብ እጅ ወድቃ የተናቀችና ያሽቆለቆለች በሁሉም ዘርፍ የወደቀችና የተጠላች ሀገር በመሆኗ በጅጉ ያሳዝናል ያማልም።አይ ሀገሬ😭