እውነትኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ንው::

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 91

  • @HannaZeEthiopia
    @HannaZeEthiopia  4 месяца назад +14

    ስለ ቦታ የበለጠ መረጃ ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ
    አጼዋሻ ኪዳነምሕረት
    +251 98 398 3519

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 4 месяца назад +1

      የኔ መልካም በቅርቡ እግዚአብሒር ፈቅዶ ሀገር ሥገባ እንደማገኝሺ ተሥፈ አለኝ

  • @hareghaile1889
    @hareghaile1889 4 месяца назад +2

    የኔ እህት እረጀም እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 4 месяца назад +7

    ሀንዬ 🤔ሀገሬ በስመአብ በጣም ጎበዝ ነሽ በጦርነት መሀል አልፈሽ ❤️❤️❤️❤️❤️እኛ የምንላት አጼ ዋሻ ማርያም ነው ሀንዬ በዛ በኩል በጣም ብዙ የቆዩ ደብሮች አሉ ከሱ ፊት ለፊት ወደ ጸሐይ መጥለቂያ ጉዳነ ማርያም የምትባል ቤተክርስትያን አለች መጀመሪያ እዳአፈሬ ነበር ግን ግራኝ አህመድ ሊያጠፋ ሲመጣ ክንፍ ያለው ጉንዳን አምጥታ አባራው ጉንዳነ ማርያም ተባለች አባቴ በተደጋጋሚ ሱባኤ የሚገባባት ናት በዛው ትንሽ ተጉዘን በ ኢትዮጵያ የመጀመሪያው ጵራቅሊጦስ ታቦት ያለበት ደብር አለ አቡነ ጼዋጽድቅ ክርስትና የተነሱባት አሰድ ማርያም አለች ቁራ አሳሪ ማርያም እረ በጣም ብዙ አለ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @esubalewalemayehu
    @esubalewalemayehu 4 месяца назад +14

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ አንችስ የአለም ከንቱነት ገብቶሽ እግዚአብሔርን ፍለጋወጥተሻል እንደቁራ ብስባሽ ለምናሳድደው ወዬልን

  • @DeguAlemayehu
    @DeguAlemayehu 8 дней назад

    እህታችን በፀሎት አስቢን እግዚአብሔር ፍፃሜሽን በቤቱ ያድርግልሽ!!!!

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 4 месяца назад +7

    እመብርሃን ለደጇ ታብቃን በረከትሽ ይድረሰን በእውነት ደስ ይላል

    • @jerusalemtesfaya8088
      @jerusalemtesfaya8088 4 месяца назад

      You are so lucky. You made the right decision. Please pray for me. I have lived in the UK. I have the most stressful life.

  • @netsiabate3479
    @netsiabate3479 4 месяца назад +2

    አጼ ዋሻ ኪዳነምህረት ድጋሚ ለደጅሽ አብቂኝ ሁሌም ውል ውል ይለኛል ደጅሽ ❤❤❤

  • @አባጊወርጊስዘጋስጫአባቴ
    @አባጊወርጊስዘጋስጫአባቴ 4 месяца назад +2

    እውነት ነው እኅትዬ እውነተኛው ሰላም ያለው ከቤቱ ነው እመቤቴ ለደጇ ታብቃን እኳን ሰላም መጣሽልን እኅታችን❤❤❤😢

  • @Abrahamberhe-2016EOTC
    @Abrahamberhe-2016EOTC 4 месяца назад +4

    በጣም የተባረከ ኣጀማመር ነው ኣይዞሽ እግዚአብሔር ያግዝሽ የኔ እህት

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc 4 месяца назад

    እኛንም ለደጃ ታብቃን ኪዳነ ምህረት እናቴ

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 4 месяца назад +4

    አሜን እህታችን እኛንም ለደጇ ታብቃን

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 4 месяца назад +3

    ውይይይይ መታደል! ለዛ ነው እህታችን ...ይሁን በቃ! እግዚአብሔር እኛንም ያስበን አሜን!

  • @MsaayeMehamed
    @MsaayeMehamed 4 месяца назад

    እህቴ ሃኒየ እግዛብሔር አምላክ አብዝቶ ያጠንክርሽ በጣም እምወድሽ በጣም እማከብርሽ እህትሽ ነኝ በአእውነት እመቤቴ ወላድት አምላክ አትለይሽ የቅዱሳኑ ተራዳኝነት አይለይሽ የመላእክቱ ጥበቃ አይለይሽ ፍፃሜሽን እንደአሳምርልሽ እምኝልሻለሁ ሁላችንም እሱ በቤቱ ያፅናን ቸርነቱ ብዙ ነውና ተመስገን

  • @bayushmarw
    @bayushmarw 4 месяца назад +1

    በጣም ነው ደስ የሚለው ቦታው በረከታቹህ ይደርብን አንች እድለኛ ነሽ እህቴ እግዚአብሔር መርጦሻል

  • @hiwotandarge5649
    @hiwotandarge5649 4 месяца назад

    በርች እግዚአብሔር ከመንገድ አይለይለይሽ
    የህተማርያም ተፅኖ ያለብሽ ይመስለኝ ነበር አሁን ደሞ እንደተላቀቅሽ ተሠማኝ መጨረሻሽን ያሣምርልሽ

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 4 месяца назад +1

    ሀኒ እንኳን ደህና መጣሽ እናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት ለደጅሽ አብቂን🙏

  • @KumeeQtr
    @KumeeQtr 4 месяца назад

    Ameen Ameen Ameen ❤❤

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 4 месяца назад +3

    በረከት ይደርብን❤❤❤❤❤❤

  • @eyoblemma9599
    @eyoblemma9599 4 месяца назад +2

    ቃለሕይወት ያሰማሽ

  • @abelsilas6474
    @abelsilas6474 4 месяца назад +1

    መድሃኒአለም ጥበቃውን ያብዛልን

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e Месяц назад

    በቤቱ ያፀናሽ

  • @mulushi9642
    @mulushi9642 4 месяца назад +1

    በረከትሽ ይድረሰኝ እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 4 месяца назад

    🙏❤🙏❤🙏
    ክብርና ምስጋና ሰማይና ምድርን ለዘረጋ ለአብርሀሙ ሥላሴ ይሁን🙏የቦታው ያባቶች ያንቺም በረከት ይደርብን🙏ቦታው የት እንደሚገኝ ግን አልገለፅልሽንም። የምታውቁ ፃፋልኝ እባካቹ🙏

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 4 месяца назад +2

    አሜን ሀኒ

  • @tzkerniyegziyo
    @tzkerniyegziyo 4 месяца назад +1

    አሜን

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 4 месяца назад

    ሀኒዬ ታድለሽ 🥰🥰🥰 እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ😍🤲ለደጇ ታብቃን

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 4 месяца назад

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ በረከት ያብቃን

  • @zenamichael479
    @zenamichael479 4 месяца назад

    በርችይ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @EusbAyal
    @EusbAyal 4 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ መጨርሻሽን ያሳምርልሽ

  • @stc6291
    @stc6291 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገንበረከትሽ ይደረሰንመጨረሻሽንያሳምርልሽመታደልነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ❤

  • @brown-ge4hl
    @brown-ge4hl 4 месяца назад

    Madx smith and bitanya መከተ በፀሎት አስቢን

  • @FitusmeMikel-oh2sw
    @FitusmeMikel-oh2sw 4 месяца назад +2

    AmenAmenAmem🙏

  • @melatyohanes1637
    @melatyohanes1637 4 месяца назад

    Amen amen amen

  • @tig2119
    @tig2119 4 месяца назад

    🙏💒❤❤❤❤

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 4 месяца назад

    የኔ ውድ እህት እንኳን በደህና መጣሽ ❤❤❤

  • @alazaryonas2049
    @alazaryonas2049 4 месяца назад

    Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏

  • @mengistabebaw311
    @mengistabebaw311 4 месяца назад

    ተባረኪ።

  • @DeguAlemayehu
    @DeguAlemayehu 4 месяца назад

    እህታችን በርችልን ግን በሰላም ነው እህታችን ጠፋሸብን እህታችን በሰላም ነው???

  • @ArbaMinchbeauty
    @ArbaMinchbeauty 4 месяца назад

    hulun yetadelsh egiziabher yabertash ehtachin betam yaskenal

  • @MeserwtChafa
    @MeserwtChafa 4 месяца назад

    Bereche❤❤❤

  • @tigistasres5496
    @tigistasres5496 4 месяца назад

    U are lucky please pray for me and my family

  • @eyrusaassefa4746
    @eyrusaassefa4746 4 месяца назад

    I love ur videos

  • @ሸዊትዘ-ክርስቶስ
    @ሸዊትዘ-ክርስቶስ 4 месяца назад

    እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን ❤❤

  • @banamet5409
    @banamet5409 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jerusalemtesfaya8088
    @jerusalemtesfaya8088 4 месяца назад +1

    Yes you are right. The true piece and happiness only fine it in the God houe. You can not get it elsewhere.

  • @etaethiomedia9627
    @etaethiomedia9627 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 4 месяца назад

    እኔ ሀኔ አይቸ ሄጀ ነበረ ኢትዮጵያ ተመልሸ ነዉ የመጣሁት ፈ ጠንካራ ነሽ በአለሁበት እርሱ እንዳስብ አስቤኝ ሀኔየ ሰዉ አለሙ ቤገዛ ምን ይጠቅመዋል የምትይዉ ጥቅስና ሄወትሽ ይማርከኛል

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ou 4 месяца назад

    ሀኑ እማይዬ በረከትሽ ይደርብኝ በውነቱ እንካን ደና መጣሽልን አትቆይ

  • @seyoum917
    @seyoum917 4 месяца назад +1

    እንኳን ሰላም ሆነሽ ስትጠፊ አስበን ነበር።
    ልዑል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
    የእመቤታችን ቅድስት ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን መላእክት ተራዳኢነት የቅዱሳን አባቶቻችን ጸሎት እና በረከት ካንቺ ጋር ይሁን።
    የት ነው ቦታው ?

  • @be5820
    @be5820 4 месяца назад

    Eganim ledejua tabkan ❤❤❤

  • @eskahunaschalew1309
    @eskahunaschalew1309 4 месяца назад

    ጠፍተሽ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ

  • @CheerfulHighway-er2wj
    @CheerfulHighway-er2wj 4 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @brown-ge4hl
    @brown-ge4hl 4 месяца назад

    እወድሻለሁ መልካሟ እናቴ

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ

    በጣም ታምሚለሁ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ😢

  • @TgNegash-cy5tz
    @TgNegash-cy5tz 3 месяца назад

    እህቴ እኔ በግምት ሳይሆን ቦታዉ ላይ ብዙ ግዜ የቆየሁና በጣም ብዙ ነገር የተደረገልኝ ነኝ ገንዘብ ያነሰበት ምክንያት ምንድነዉ ብለሽ ጠይቀሻል እናቴ ገንዘብ ሞልቷታል አታስቢ ያጣንዉ የጣንዉ ግንዛቤ ነዉ ፡ታሪኳ በዚህ ሁኔታ አይገለፅም የኪዳኗ ለሁሉም ጊዜ አለዉ እህታለም፡

  • @etaethiomedia9627
    @etaethiomedia9627 4 месяца назад

    ታድለሽ❤

  • @kokobeworku
    @kokobeworku 4 месяца назад

    Haniye we need wedding vlog pls

  • @tsioneneyea1396
    @tsioneneyea1396 4 месяца назад

    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻💒💒💒

  • @natnaeltesfaye6579
    @natnaeltesfaye6579 4 месяца назад

    Ehetachen betam des yelal masgobegntesh des bemil huneta be gedamu sem yetemesertew maheberen metesh endetegobegniw gabezeneshal

  • @Mjdxhcnccjdkdjjkkoxja
    @Mjdxhcnccjdkdjjkkoxja 4 месяца назад +2

    ሀናዬ ስለ ሜክኣፕ ኣሰራር ኣመራረት ምናምን የሠራሹ ቪድዮ ነበረ በተለይ ስለ ሊፒስቲክ ቪድዮው ኣጣሁት ወይ ኮሜንት ምታነቡ ወይ ራስሽ ሊንክ እስኪ ኣስቀምጡልኝ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 4 месяца назад

      ትክክል እኔ እፈልጋለሁ ነበር

  • @mulugetaadamu3494
    @mulugetaadamu3494 4 месяца назад

    adrasha yet new

    • @HannaZeEthiopia
      @HannaZeEthiopia  4 месяца назад +1

      በዚህ ስልክ ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ
      አጼዋሻ ኪዳነምሕረት
      +251 98 398 3519

  • @FirewTekola
    @FirewTekola 4 месяца назад

    የት ነዉ ሀገሩ በጣም ደስ ይላል

    • @EdelawitEsrael
      @EdelawitEsrael 4 месяца назад

      ከፃርቃኔ አልፎ ሰላ ድንጋይ ጋር መጠየቅ ነው እነሱ ያሳያሉ ባጃጅ ስለሚገባ አይከብድም አፄ ዋሻ ኪዳነ ምሕረት /ግምጃ ማስጫ ኪዳነ ምሕረት

    • @brown-ge4hl
      @brown-ge4hl 4 месяца назад

      ኢትዮጵያ

  • @ABIRHAMGIRMAY
    @ABIRHAMGIRMAY 4 месяца назад

    አሜን ቃለሂዎትን ያሰማልን። የት አካባቢ ነው የምትገኘው ቦታዋ ኒገሩኝ እስቲ?

    • @HannaZeEthiopia
      @HannaZeEthiopia  4 месяца назад +1

      በዚህ ስልክ ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ
      አጼዋሻ ኪዳነምሕረት
      +251 98 398 3519

  • @TurufatOppo-xh6zh
    @TurufatOppo-xh6zh 4 месяца назад

    የትነው የኔማር ሀኒቾ

  • @ብሥራት
    @ብሥራት 4 месяца назад

    እንዳንቺ የተመረጠ ማን አለ እኅቴ❤እድለኛ ነሽ እኔ አለሁ እንጂ በአለም ሀሳብ የባከንኩት በጸሎትሽ በሄድሽበት ገዳም ሁሉ አሥራተ ድንግል እያልሽ አስቢኝ እህቴ

    • @makihabeshawi630
      @makihabeshawi630 4 месяца назад

      enem bealem hasab dekmeyalew dinkil sile nefsachin sile zelalemawi hiwotachin endnasib tirdan Amen

  • @alemwoldemichael8057
    @alemwoldemichael8057 4 месяца назад

    በሰላም ነው የጠፋሽው ?

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 месяца назад

    ሀንቾዬ ጠፍሽ

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 4 месяца назад

    ምነው ጠፋሽ ሀንዬ...???

  • @ዘሪሁንባየይመር
    @ዘሪሁንባየይመር 4 месяца назад

    በመጀሪያ ላመሰግንሽ እፈልጋለሑ ፡ ብዙ ያልተነገረ ታምር አላት ፡ እኔ ለፀበል ለ1ወር ብየ ሒጀ 3አመት ተቀምጫለሑ ፡ ብዙዋጋ ከፍለን በታለ ነገር ግን የተሰራው ቪድወ ፡ ታራኳን የቆራረጠ እንጅ ያሟላ አይደለም ፡ አሑንም ማስተካከያ ይደረግበት ፡ ሲጀመር ፡ ፀበልተኛ እስከምሽቱ 2ስአት ሲፈጋ የነበረው ፡ ያገሬው ሰው፡ ካባ ሰራተኛ ወጣቶቹ ፡በጐ አድራጊወቹ ፡ ለምን ተረሱ ፡ በአንድ ግለሰብ ብቻ እንደተሰራ ተደርጐ ለምን ተዘገበ ፡ በተለይ ፀበልተኛ 14ሜትር ጥልቀት አውደምህረት የሰራው ላቡን እያጠፈጠፈ እየወደቀ እየተነሳ እየቆሰለ እየደማ እየራበው አንጀቱን ቆልፎ የሰራው ፀበልተኛ ፡ ፡ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት ያላካተተ ቀረፃ ፡ ህገወጥ እንጅ ህጋዊ አይደለም ፡

    • @HannaZeEthiopia
      @HannaZeEthiopia  4 месяца назад

      እግዚአብሔር ይመስገን፣ እውነት ነው ብዙ ያልተነገረ ነገር አለ ስለ ገዳሙ ፣ ቪዲዮ ሙሉ ለሙሉ የገዳሙ ታሪክ የሚዘግብ አይደለም። በጎ ላደረጉት እግዚአብሔር ይክፈላቸው። እኔ በነበረኝ አጭር ጊዜ ያየሁትንና የሰማሁትን ነው ያቀረብኩት። ያ ማለት ሁሉንም ነገር አሳወቂያለሁ ማለት አይደለም። ከቻላችሁ የገዳሙን ሙሉ ታሪክ ስሩና አሳዮን። እኔም ባውቀው ድስ ይለኛል። ሰላም ቆዮ።

    • @ዘሪሁንባየይመር
      @ዘሪሁንባየይመር 4 месяца назад

      @@HannaZeEthiopia ትክክል ነሽ ሀኒ አች ምንም አላጠፋሽም ስራሽን ነው የሰራሽው ፡ ችግሩ ያለው ከበስተጀርባነው ፡ ይስተካከላል ችግር የለውም

  • @Ethiomekdi
    @Ethiomekdi 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ

    ❤❤❤❤❤❤