ወቅታዊ መረጃ ጉዞ ወደ ወጊዲ ወረዳ የዛሬው ያበደ ነው ከነ ዋጋው እዳያመልጣችው😍👌👍

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 153

  • @esmaelfurniture8386
    @esmaelfurniture8386  Год назад +8

    t.me/joinchat/AAAAAEJtUwCK8hbfazVYOw 0920786516/0912080666

    • @እጅግነሸyouTube
      @እጅግነሸyouTube Год назад

      ወንድም ራያ ቆቦ ታደርስልናለህ እናሰራ?እስኪ መልስልኝ

    • @esmaelfurniture8386
      @esmaelfurniture8386  Год назад

      @@እጅግነሸyouTube Awo

    • @እጅግነሸyouTube
      @እጅግነሸyouTube Год назад

      @@esmaelfurniture8386 እሺ አመሰግናለሁ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ

    • @ሪሀናአሊ
      @ሪሀናአሊ Год назад

      ቴሌግራም ዝግ ነዉ

    • @zuzudessietube
      @zuzudessietube Год назад +1

      ለምድነው በዋትስ አፕ ሰው ሲያናግራችሁ እያያችሁ ዝም የምትሉ 🙄

  • @zuzuyetube3312
    @zuzuyetube3312 Год назад +26

    ከነዋጋዉ ትላላቹ ግን አትናገሩም ለማየት ከሆነ የትም እናየዋለን

    • @sarayedemekulije
      @sarayedemekulije Год назад +6

      አቀባጥሪ ተረጋግተሽ እይ ተረጋግተን አይተን ዋጋውንም ሰማን

    • @mesitube8396
      @mesitube8396 Год назад +3

      ተናገረችኳ

    • @zuzudessietube
      @zuzudessietube Год назад +1

      ተናገረችኮ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      ​@@sarayedemekulije አዳዱቹ።ሰያዪይኩምታሎ

    • @زينبعمر-ذ6ع
      @زينبعمر-ذ6ع Год назад +1

      ልክ ነሽ እህቴ ሁሉንም አልተናገረችም ያልጋና የዶላብ ዋጋ ብቻ ነው የተናገረች

  • @foed180
    @foed180 Год назад +3

    እስቲ መጀመሪያ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን እኔ ላሰራ ብየ ሳስብ እየሆነ ያለዉ ነገር ተስፋ ያስቆርጠኛል

  • @مريماول-س5و
    @مريماول-س5و Год назад +2

    ማሽአላህ በርቱ የኛስ መች ነው የሚያልቀው ካቢወች ይመቻቹ

  • @orentube2026
    @orentube2026 Год назад +6

    ዋጋውን ለምን በደንብ አትናገሪም የኪቺን ካቢኔቱ ስንት ነው ????

  • @hewot4076
    @hewot4076 Год назад +2

    አንድ ዶሆሮ አሂችልም ብረድስቱ ትንሽ ነው የኢትዮጵያ ዶሮሆ እኮሆ ሽንኩርት ኢበዛል ለማንኛውም እናመስግናለን

  • @እራህሜወለየዎ
    @እራህሜወለየዎ 6 месяцев назад +1

    ማሺአላተባረከላዎጋአሥቀሞጪ

  • @abdulfetaali4145
    @abdulfetaali4145 8 месяцев назад

    ያምራል ዋጋው እና እንዴት ተደራሽ ለማድረግ አሰብሽ?

  • @tube2883
    @tube2883 Год назад +5

    የኪቸኑን ዋጋ ሳነግሪን

  • @ZoomKuwait-ez8te
    @ZoomKuwait-ez8te Год назад

    ማሻአላሕበጣምያምራልአድራሻችሁንአሥቀምጡልንአፈልገለን

  • @Hawa-ey7ov
    @Hawa-ey7ov 6 месяцев назад

    ለልጆ ያሰራቻት ዳላብ ስት ናት ወላሂ በጣም አመረችኝ እኔም ለልጀ ልዘዝሽ ታደርሻለሽ ወግዱ ከተማው

  • @qemer9993
    @qemer9993 Год назад +2

    ይገርማል አንድ አመት የሚሉ ኮመንቶች አየሁ
    አሏህ የሚፈራ ሰው ጠፋ እኔ ብሆን ብላችሁ አታስቡም? በርግጠኝነት ሚድያ ላይ ከታወቃችሁ በሀላ ነው የምትቀልዱባቸው።
    አሏህን ፈርታችሁ ካልሰራችሁ ገንዘብ መሰብሰብ ብቻ አይጠቅምም።
    የሚያዙትም አሽቃባጭ ናቸው በየ ቦታው የሚሰራ እያለ አንድ ሰው ጋ መደራረብ ይወዳሉ።

  • @ZZ-th2mb
    @ZZ-th2mb Год назад

    ማሻ አላህ ያምራል በጣም

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 Год назад

    መልካም፡መረጃ፡ነው።
    አመሠግናለሁ

  • @thutyu4875
    @thutyu4875 Год назад +3

    የኪችን ዱላቦቹ ስንት ነው ዋጋቸው በአላህ

  • @zainabahmed4317
    @zainabahmed4317 Год назад

    ይመቺሺ

  • @tube7195
    @tube7195 Год назад

    በጣም ነው የምገርሙት እርግጠኛነኝ የዛሬ አመት ትዛዝ ነው ደም ግፊት ልታሲዙነው

  • @mekanurya4804
    @mekanurya4804 Год назад +2

    ማሻ አላህ ሉቤና ወይንያ የኔ ውዶች አላህ ላገራችሁ ያብቃችሁ ጎበዞች ምርጥ ምርጥ እቃ ነው ያዘዛችሁት በርቱ ውዶቸ የኑረድን እናት ጀግና እኮ ነሺ አላህ ይጨምርልሺ

    • @aleemaaleema1559
      @aleemaaleema1559 Месяц назад

      ማሸ አላህ ገባቺ አላህ የሰላም የፉቅረ ቤት ያዲረግላት ወይኗ❤❤❤

  • @anshahassen181
    @anshahassen181 Год назад

    ሙሉ የምኝታ ቤት እቃ ለማስቀጠር ስንት ነው ቀብዲ??

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    እዚህ ቤት የካቤ ልጆች አላችሁ እደ

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn Год назад

    ጀዛኪላህኸይርውደእኔምድሥትእፈልጋለሁውደ

  • @صالحرشدان-ك9ح
    @صالحرشدان-ك9ح Год назад

    ,ማሻአላህ በርቺ የችኪኑ ዋጋስትነው

  • @Aande621
    @Aande621 Год назад

    ማሻአላህ
    በረቱ
    ሁለት ሶሰት እየተሆነ ጠለባት
    አረ ወደ ወላላ እቃ ማሰራት የምፈልጉ ከእኔ ጋ በአንድ እንዘዝ

  • @lifemediatube8631
    @lifemediatube8631 Год назад

    ለመጀመሪያ ግዜ የሰራችሁት ሀልጋ ዋጋው ስንት ነው በጣም ያምራል

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ዋበረካተሁማሻአላህ ሀዊ ያምራል በረቱ

  • @salameeyesusenewsalameeyes2430

    Bota yet new ehite efaligalowu please botawun nigerign ❤❤❤❤

  • @mekdesmekdes2596
    @mekdesmekdes2596 Год назад

    ብረስቱን የት እንደሚገን እምታውቁ እባካችሁ

  • @omoyusrey
    @omoyusrey Год назад

    ዲሲጡ ሲትነዉ

  • @ብንትሁሴን
    @ብንትሁሴን Год назад +1

    እኔ ግን ጥያቄ አለኝ መልሱልኝ ማሰራት ፈልጌ ነበር ግን ፈራሁ ለምን ካላችሁኝ ኮሜት ላይ አንድ አመታችን ሁለት አመታችን ስምንት ወራችን ከጠለብን አልወጣልንም ይላሉ ይህ የሚሆንበት ምክንያት ምንድን ነው ቢያንስ አስረዱኝና ስሩልኝ ወድጀው ልሞት ነው በዛ ከተባለ በሶስት ወር መጨረስ አትችሉም ማለቴ እንደዚህ የሚቆይ ከሆነ ከባድ ነው

    • @lubsbalubaba2644
      @lubsbalubaba2644 Год назад +2

      በምትኖሪበት ሰፈር አሰሪ

    • @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
      @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ Год назад

      ሰዉ ስለሚበዛ ነዉ ደሞ ጥርት አድርጎ ሥለሆነ የሚሠራዉ ጊዜ ይወሥድበታል

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Год назад

    👍👍👍👍👍 ዋው ያምራ ከቻልሽ ሥልክሽን ላኪልኝ

  • @ተወከልትአለአላህ-ጨ4መ

    እንደው በአላህ ያዘዛችሁ ሰወች እስኪ ንገሩን በስንት ወሩ ነው እሚደርስላችሁ ይሄው ጥበቃ ላይ ነኝ እስካሁን

  • @sasulishaynegda-pu5bw
    @sasulishaynegda-pu5bw Год назад

    የኪችኑ ስንት ነው ዋጋው?

  • @ፋፊነኝየከሚሴዋ
    @ፋፊነኝየከሚሴዋ Год назад

    ማሻ አላህ

  • @abkiabki
    @abkiabki Год назад +1

    ማሻአላ ኪችን ኮብኒቷ ሰንት ናት

  • @saw430
    @saw430 Год назад

    ማሻአላህ

  • @fatmahmohammed4195
    @fatmahmohammed4195 3 месяца назад

    ቁጥራችሁን ልቀቁልን ጀዛኩሙላህ

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    የክችኑ ዋጋ ስንት ነዉ

  • @حودابنتإسلام
    @حودابنتإسلام Год назад

    ውድ ነው

  • @ዜድዩትብ
    @ዜድዩትብ Год назад

    መሻአላህ ተባረክ አላህ ያምራል

  • @taebasaed4418
    @taebasaed4418 Год назад

    በርቱ ጎበዛች ሰሞኑን ጠፍታችሑ ነበር እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @ነኝወሎየዋየመዳምአቡላስ

    ማሻአላህ ተባረከላህ ያምራል

  • @leylayimam
    @leylayimam Год назад +2

    ለቤትሸ አድሰ ነኘ ሰብሰክራይብ አርጌሻለሁ የኪችን ካቢኒዉን ዋጋ ተናገሪ

  • @ነኝየባሌአፍቃሪ
    @ነኝየባሌአፍቃሪ Год назад

    ሠላም አለይኩም እኔ እፈልጋለሁ አለማጣ ትሊካለሽ በአላህ መልሽልኝ

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE Год назад +1

    ዋጋው ከባድ ቢሆንም በጣም ነው የሚያምረው አይነ አዋጂ ነው የሆነብኘ

  • @gatalemshife4845
    @gatalemshife4845 Год назад +1

    ድሰቱሰትነዉ

  • @sofiyamohammed423
    @sofiyamohammed423 Год назад +3

    ችግርሽ ዋጋውን የሁሉንም አትናገሪም ለም የክችኑን አልተናገርሽም

  • @zhraali482
    @zhraali482 Год назад

    የት ነሽ መልሽልኝ

  • @oromosamsngsaid5899
    @oromosamsngsaid5899 Год назад

    Maalif gadii isaani hin himnee kan sireen ala gatii hin himtuu nama ilaale bitachuu barbaada yoo kan eleen kan distii kanaas nuuf himtee nutti tola isha allah anis yeroo gabaaba keessa ni bitadha jabaadhu 💪❤

  • @zainabmohahad5761
    @zainabmohahad5761 Год назад

    ዋአሊ ኩሠላም ወራህመቱሌሂወበረካቱሁ ለምንበዉሢጢ አመልሺም

  • @neima2690
    @neima2690 Год назад

    የት ሀገር ናችሁ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад

    አርፍነችው በርቱ

  • @fdddvvcf7297
    @fdddvvcf7297 Год назад

    ማሽአላህ 🥰🥰🥰

  • @ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ

    የኛስ መቸ ነው አንድ አመቱ ሀዊ

  • @mekabogalebeyene4778
    @mekabogalebeyene4778 Год назад

    መካነሰላም ታደርሻለሺደ??

  • @aziziamohamed7590
    @aziziamohamed7590 Год назад

    Era be allah gn tadalalachihu libelii wellahii yene andi ameti eka yasikotere semonuni yewatlishalii eyalachihu seniteye new yemiwashewu

  • @zainabahmed4317
    @zainabahmed4317 Год назад

    በገዘብሺ የትም ትገጂአለሺ

  • @hayathabsha1478
    @hayathabsha1478 Год назад

    ተቀሳቃሹ ኪችን ካብኔቱን ዋጋ አልነገርሽንም እህት

  • @Jamila.Muhsen
    @Jamila.Muhsen 9 месяцев назад

    ሠላም

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 Год назад

    አሰላም አላይኩም ሀውዬ ኧረ ተው ስልክ አንሱ ሲቀጥል ስታወሪ አትደጋግሚ አጠር አርገሽ ተናገሪ ሁለተኛ የምታስተካክይው የኪችን ካብኔቱን ዋጋ አልተናገርሽም የብረድስቱንም አልተናገርሽ ከነዋጋው ሳደጋግሚ ይሄ ይከን ያክል ነው ብትይና አጠር ብታረጊው እህቴ

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 Год назад +1

    አገር ሢኖር እኮ ነው

  • @kerimagashudamta1223
    @kerimagashudamta1223 Год назад

    ማሻአላህሀዊየሲያምር

  • @Sነኝየሀርቡዋ
    @Sነኝየሀርቡዋ Год назад +3

    ረ እስማኢል የኛንም እቃ አውጡልን ወላሂ አንድ አመቱ

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 Год назад

    ብረትዲስቱ ምነው ተወስደ ያኛውም ከ10ሽ አይበልጥም እንደ ሳይዙ

  • @zainabahmed4317
    @zainabahmed4317 Год назад

    ወላሂ አቺሀዉይ የሰዉቺግር የማይገባሺሰዉነሺ

  • @alemtube7007
    @alemtube7007 Год назад +2

    የኛዋ ካቢ እኔም እማዝሽን ጓደኛ መኖሩን ባውቅ

  • @احمدمحمد-ث9ر8و
    @احمدمحمد-ث9ر8و Год назад

    ኧረ ላግባቸው

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ

    ምን ዋጋለው ወደ ራያ አትልኩም ግን ከሃ/አላማጣ ርቁ ነው እንደ ከሜስየ

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 Год назад

    ዋጋውን አትናገሩም🙄ለማየትማ መዳምቤት አለን

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад

    ኢት አካባቢነሽ

  • @Jamila.Muhsen
    @Jamila.Muhsen 9 месяцев назад

    እሺወግድነኝታደርሳላችሁ

  • @Bereket-z8q
    @Bereket-z8q Год назад

    ❤❤❤

  • @Sada-bc4sq
    @Sada-bc4sq Год назад +1

    ብድስቱንዋጋዉአልነገርሽንም

  • @እሙአብዱርህን
    @እሙአብዱርህን Год назад

    ዉሏህ እኔም ፈልጉሺ ንብራ ግን አትማልሺም ብዋሥትብ

  • @heyuti
    @heyuti Год назад

    ክችኗ ስንትናት ?????????

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe Год назад +1

    ወላሂ ከዚህ በተሻለ ወግድ ይሰራሉ ብቻ ነብይ በሀገሩ አይከበርም ነውናነገሩ ትርፉ የዋጋጭማሬና ትራንስፖርት ብቻነው።

  • @ወሎየ-ረ3ኈ
    @ወሎየ-ረ3ኈ Год назад

    ቲሽ ዋጋወን መቸ ተናገርሽ ዝብለሽ አዛዛሽ

    • @FATIMA-xq2xi
      @FATIMA-xq2xi Год назад

      እሲየግርግዳጀምሰምየሚሰራሰውአገነኙኝ

  • @NewModel-s2z
    @NewModel-s2z 5 месяцев назад

    ቁጥርሺን ላክልን

  • @SofyaEndrisYimer
    @SofyaEndrisYimer 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmuAbuki123
    @EmuAbuki123 Год назад

    ኪችኑን ብትነግሪኝ

  • @Cooker2022Cooker
    @Cooker2022Cooker 7 месяцев назад

    Hi

  • @minajamalpooran72
    @minajamalpooran72 10 месяцев назад

    ብሩድስቶቹን፡እና፡ቁም፡ሳጥ፡እፈልጋለሑ

  • @hurelBoss
    @hurelBoss Год назад

    ዋዉዉዉዉ ሴነጋል 🥰🥰

  • @emanmhmed6998
    @emanmhmed6998 Год назад

    ግን የእኔ መቸነው ጉድነው ወግድ ሥትይ የእኔን ጠብቄ ነበር

  • @ሉሉ-ኰ1ጠ
    @ሉሉ-ኰ1ጠ Год назад

    የቀለሙ ስም የሚያብረቀርቀው

  • @jkdjdnndbndn928
    @jkdjdnndbndn928 Год назад +1

    ባታናግሪኝ ስብስርራይቤን ላነሳነው

    • @bahrayoutube1463
      @bahrayoutube1463 Год назад

      ክክክክክክክ

    • @FATIMA-xq2xi
      @FATIMA-xq2xi Год назад +1

      እስየግርግዳጀምሰምየሚሠራሰውአገነኙኝ

    • @zamzamadam3948
      @zamzamadam3948 Год назад

      @@FATIMA-xq2xi የት አገት

  • @tetr4232
    @tetr4232 Год назад

    ዋጋውሳ ዛሬ

  • @ademendire2080
    @ademendire2080 Год назад

    የኪችኑንዋጋ አልነገርሽንም

  • @muhamadhadia8294
    @muhamadhadia8294 Год назад

    አረ የኛንሥ እቃ ለምን ይዘሽልን አለሄድሽም ወግድ። ከአይሳ ጋ ነበረ ሥት ጊዜ አችን የሚሄድ ሰው እየጠበኩ ነው እያለቸ አቆየችን

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 Год назад

      ረኢሳ እና ሀዊ ስራቸው አብሮ አይደለም

  • @awolseid9359
    @awolseid9359 Год назад

    ብረት ድስቱ ተነባባሪ ነወይ ወፍራሙ

  • @abbaskadir1253
    @abbaskadir1253 Год назад

    Mashallhaa 🥰

  • @hayatetupe1790
    @hayatetupe1790 Год назад

    ይሄን ብረዲስት ሀዊ. ጠይቄሽ. ወላሂ. ስት ግዜው አልመለሽልኛም. እህትሽም አችም በይ በዝህይ ንገሪኛ. ትልቁን

  • @ሰአዳሙሄ
    @ሰአዳሙሄ Год назад +1

    ማሻአላህ

  • @Max-ps6qn
    @Max-ps6qn Год назад

    ❤❤❤

  • @Cooker2022Cooker
    @Cooker2022Cooker 7 месяцев назад

    Hi

  • @hawagedsaw8571
    @hawagedsaw8571 Год назад

    ማሻአላህ

  • @መድሀኒአለምአባቴ

    ❤❤❤❤❤❤

  • @saadahh5904
    @saadahh5904 5 месяцев назад

    Hi