I have watch interview twice in my life for the first time! Very entertaining! We Ethiopians have everything; including such sense of humour! Loved it! God bless both Zewa & Eshe
What a humor! What a funny musician! What a funny but a real story! Where have you been this whole long time keeping your stories for yourself ha,not fear!
He's soo young man wow he talk About still before 1980 E.C her life in musical instruments how he trainers how old are him? Amazing , Young baby face , smart , funny man ...etc Appericate her story.
አይ ዘውዱ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ኡፍፍፍ በጣም የተደሰትኩበት ፕሮግራም ነው በርታ እሸቱ 💝💐💝💐💝💝💐💝💐💝💐💐💝💐💝💐
እስከ ዛሬ ካቀረብካቸው ሁሉ ዜድ ይለያል ጨዋት በጣም ይችላል 👍👍👍 i never thought he could be this funny😂😂😂
ወይ ዘዉዱ በሳቅ ገደልከኝ እኔ ዘፋኝ መሆንህን እንጂ ጆከር መሆንህን አላውቅም ነበር እኔስ ምን ይሆን የተደበቀ ተሰጦዬ 😄😂👌እናመሰግናለን እሼ 🙏💚💛💓
Ere gedela new yehaye aseteyayet
ዘዉዱ እንዴት ፈታ አደረገን ሳቅ እርቆን ነበር🤣🤣🤣
በጣም
እውነት ነው ፈጣራ ሀገራችንን ሰላም አድርጋ ሳቃችንን ይመልስልን
እባየ ፈሰሰ
የአራዳ ልጅ ፈሱ ሽቶ ነው የሚባለው ለዚህ አይነቱ ነው ❤️😂
😅😅😅😅😅ወደው አይስቁ አለች አማቴ እድህ ዘና አድርጉን እስኪ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
Ameen 🙏🙏🙏
Who's here after watching this video on TikTok 😁
Me
Me
Me
Me
Me Bro 😂
በጣም ደስ የሚል ዘውድ አራዳ ይመችህ በጣም ነው ያሳቅከኝ አመሰግናለሁ እሼ
ደግነት ኮመዲ ጀግና ሁሉም ተዋጥቶልሃል በርታ እግዚሃብሔር ካንተ ጋር ይሁን አገራችን ጌታ ሰላም ያርግልን ከሰበር ዜና ሰልችቶ ነበር
ሰበር ሲባል ልቤ እየ ደነገጥኩ ምን ሆነ አገራችን እያልኩ ዘውድ ተባረክ ፈታ አረጋቹሁኝ
እያ
እሸዬ በእውነት ከልብ እናመሠግናለን
አያችሁ ከትልቅ ሠው ጋር ዋሉ ትልቅ ትሆናላችሁ የሚባለው ለዚህ ነው. የእራሳችሁንም የልጆቻችሁንም አዋውሎችሁን አሳምሩት የተ ከማን እደት !!!
እሼ ውይ በስንት ዓመቴ እንደዚህ ዓይነት ሳቅ የሳቅኩት ሆዴን አቆሰለኝ እሼ ተባረክ በዚህ ሰዓት ትንሽ ፈታ አደረግከን እናመሰግናለን። ዘውዱ በጣም ጠፍቶ ነበር
ይሄ ልጅ ይህንን እችላለሁ አለ.... እችላለሁ አለ .... ኡፍፍፍፍ በሳቅ
I have watch interview twice in my life for the first time! Very entertaining! We Ethiopians have everything; including such sense of humour! Loved it! God bless both Zewa & Eshe
He is so funny 🤣🤣🤣🤣is on time we need this moment really thanks eshi
Indeed. ❤️ from Asmara
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃👍👍👍👍👍
አሸየ ዋው ፍቅር የሆነ ሰው ያቀረብክልን ዘውዱየ የኛ ጀግና ቀሪ ዘመንክን እግዛብሔር ይባርክልህ
ትክክል ነህ የኛንማ አገራዊ ባህላዊ ሙዚቃማ አልሰራንበትም አሁንማ ሙዚቀኞችም ዘፋኞችም መላቅጡ ጠፍቶባቸዋል
ዘውዱ ብዙ ቃለመጠይቅ ሲያደርግ አይተናል እንደዚህ አይነት ታሪክ እንዳለው ግን አናውቅም ነበር በእውነት እሸቱ ትለያለህ ስራህን እግዚአብሔር ይባርክ ።
ሳቅ እንደ ሰማይ በራቀበት ወቅት በሳቅ ፍርፍር ስላደረከን እሼ ዘመንህ ሙሉ ደስተያ ሁን ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ ከእንቅስቃሴው ጀምሮ ነው የሚያስቀው ወይ ዘውዴ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ምን አለ ሚዲያዎች ሁሌ እያቀረቡት ቢያስቀን
ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ...
ፈጣሪዬ ሆይ ኢትዮጲያን አስባት ሰላሞን አሰማን በስደትም ያለነው በሰላም ላገራችን ያብቃን
አሜን አሜን አሜን ማማየ በእዉነት
ገንየ ውዴ የት ጠፍተሽ ነው አለሽ ውዴ
@@mesizerthuntube111 መሲየ የኔ ጠያቂ ዩቱቡን አስጠላኝ ለዛ ነው የጠፋሁት ደህና ነሽልኝ 💋💗
Ameeeen
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አዳድሰው ጨዋታ ከመቻላቸው የተነሳ የሚያወሩትን ነገር እኛ እየሳልን እያለምን ተመስጠን የምናዳምተው ገራማ ነው በጣም ዘና አረከን
እውነትም ጀግና ፡ዘዉዱ በጣም ገራሚ ሰው ነክ ፡ እንዴት እንዳሳቀኝ ፡አባቴ ኑርልን ፡ከታሪክህም ብዙ ተምሪያለሁ ፡ ፕሮግራሙ ባያልቅ ብዬ ተመኘሁ ፡ቀጣዩን በጉጉት ጠብቃለሁ ፡ ወንድሜ እሼ ተባረክ ፡ ያቺን ዘፈንማ አዘፍንልን ኢሉሲ ሉሲ ፡
በጣም የሚያስደስት ፕሮግራም ነው ሁለታችሁም ዜድም እሽቱም ምርጦች አስተሳሰባችሁ ኢትዮጵያን ናችሁ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ።
እኳን ደህና መጣህ ይህንን ልጅ ሁሌም አቀርብልኝ
የጋሺ ጥላሁን ምክር በጣም ደሰ ይላል ሆዴ ቆሰለ በሳቅ
What a humor!
What a funny musician!
What a funny but a real story!
Where have you been this whole long time keeping your stories for yourself ha,not fear!
በእውነት ከሙዚቃው ባሻገር የኮመዲ የራሱ ሾው ቢኖረው የሚደገፍ ነውና ዶንኪ ቲዩቭ ካነሳሳው ልንረዳው ዝግጁ ነን። ድንቅ ቃለመጠይቅ።ምስጋና ለዶንኪ ቲዩቭ።
እሼ የእውነት ነው የምልህ በጣም ብዙ ያቀረብካቸውን እንግዶች ተከታትያለሁ ካንተ ጋር አብራችሁ በጣም የሚያስቅ ግዜ ይኖራችሁዋል ብዬ ከደረጀ ጋር የሰራችሁትን ሁሉ በተለየ የጠበኩት ፕሮግራም ነበር ነገር ግን እንደዚህ ከዘውዱ በቀለ ጋር እንዳደረከው አይነት ቆይታ እስካሁን አላየሁም የእውነት ዘውዱ በጣም ነው ያዝናናኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝለታለሁ በጣም ነው ያዝናናኝ
Wow ዘዉድሻ የእዉነት Talented ሰዉ ነህ አጨበጨብኩልህ 👏👏👏
ከ ረጅም ግዜ በዋላ ባየዉም ዘውዱ ሰው ነህ ምርጥ ሰው ከ ቃላት በላይ ወድጄሀለው
This guy is brilliant. Love his self deprecating humor but he makes excellent point about the future of Ethiopian music.
አይ ዘዉዲ አንድ ላይ አ4ተኛ ክፋል ሰንማር ዴክሱን እየመታ ይረቡሸኘ ነበር አንች ቀሊሚ እኔ በትክሻየ እኖራለሁ ይለኘ ነበር እዉነትም ተሳካለህ ደሰ ይላል
I am laughing too much specially part one is so funny. OMG.
ዘውድ በጣም ምርጥ ትክክለኛ ፍላጎት ምኞትና አላማ ለማሳካት ያለፈበት 👍👍👍 ፈኒ አርጎ ነው ያጫወተን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አገራችንን ይጠብቅልን
ሞትኩኝ በሳቅ 🤣🤣🤣...... እሼ አንተም comedian ነኝ ትላለህ ካንተ የባሰውን አምጥተህ 😂😂😂😂
በስምአም በጣም ጥሩ ቆይታ ነው ያደረግነው በጣም ተዝናንተናል ስቀናል. በጣም በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ዋዉዉዉ. ወገቤን እስኪያመኝ ስቂያለሁ 👌 ቀጣዩን እንጠብቃለን እሼ
ወይ ዘውዱ ሲዘፍን እንጂ ሲቀልድ አይቼው አላውቅም ነበረ ኦኦኦ ለካንስ የተሳካለት ኪሜዲም ነው ዋውው፣ እሼ በርታ ዘና ብለናል በርቱልን
ዬህንን የመሰለ ባለ ታሪክ ሰው ሌሎች ሚዲያ ያላገኙት በላቀረቡበት ትልቅ እድለኛ ነህ ተሼ
አረበሳቅ ገደለኝ ደሞ ጨዋታ አዋቂ ነው❤❤❤
ደስ የሚል ጨዋታ ነው እሼ 👌
ዘውዱ ግን እንደዚህ ጨዋታ አዋቂ ነው የምር ደስ የሚል ዝግጅት ነው 👍🙏❤
በጣም የወደው ጀግና ለኛ ለወጣቶች ጥንካሬ ነው ያሳየን እናመሰግናለን
እረ እሼ ይሄንን አድክም ልጅ ሁሌም አቅርብልን በናትህ በጣም ነው በሳቅ የሞትኩት
Mini aynet desi yemil interview new! Tebareku
በዚ ሳቅ በጠርርብን ሳት አሪፍ ሰው አቀርብክልን እድሜአቹ ይርዘም
አቦ መጣቹ ስጠብቃቹ ነበር እስቲ ደግሞ ልሳቅ😁😁😁😁😁😁
Ydebobe tewlig unek amrig bexam bemnagerik adenkekalew❤️🙏🤗🙌
ምርጦች ይመቻቹ የምር ፈታ አረጋችሁኝ ከ ኢትዮጵያ ልጆች ጋር ጫወታ እራሱን የቻለ ስንቅ ነዉ
እንደው እሸቱየ አንደው በዚህ መሳቅ ብርቅ በሆነብን ስአት አንተ ባትኖርልን ማን ያስቀን ነበር. በጣም ደስየሚል ተጫዋች ከነ ለዛው ያለ ነው። በጣም እናመሰግናለን ። ህጻናቶችንም ጨመርመር አድርግልን አይቸ ጨርሻቸው ደጋግሜያቸው መሳቅ ስፈልግ ደግሜ አያቸዋለሁ ። ኑርልን
እሸ እግዚአብሔር ይባርክህ ደስ የሚል ሰዉ በሳቅ ገደለኝ
አርቲስት ዘውዱ ጨዋታው በጣም ደስ ይላል
እሚገርም ስው ነው እጅግ በጣም ደስ ይላል ቀላል ኣዝናናን ሆዴ ቆስሏል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እሼ ግን የምታቀርባቸው ሰዎች ገራሚ ገራሚ ናቸው! የጊዜ ጉዳይ እንጅ ሁሉንም ሰዎች ባያቸው ምንኛ ደስ ባለኝ! በጣም አስተማሪ ናቸው አቀራረቡም ጭምር ተመራጭ ነው! በርታልን እሼ!
ዘውዱ የማይጠገብ ደስ የሚል እንግዳ ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን ተሸ ዋው ጎበዝ ነህ እንግዳ አመራረጥ ገና ለትውልድ አርአያ የሚሆኑ ብዙ የትደበቁ አሉ እንድህ በባትሪ እየፈልክ አውጣልን እንማርባቸው አክባሪህም አድናቂህም ነኝ💛💚❤💛💚❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱👃👃
ይችህ ጨዋታ ወድጃታለሁ ዘውድዬ እግዜር ይስጥህ ህመመሜ ሁሉ ነው የረሳሁት በሳቅ እፍ በጌታ ። የአመቱ ምርጥ ጨዋታ ነው ይሄ
አቦ ይመችህ ዜዶ ... ነፃ ሰው... 😂😂😂😂
ዘውዱ አዝናንተኅኛል በጣም ነው የምወድህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
Thank you እሸቱ በቃለ ምልልስ እንደዚህ ስቄ አላውቅም he is so funny በርታ የአንተ አጠያየቅ ችሎታም ነው በግልጽ እንዲያወራ ያደረገው።
ሳላመሰግንህ አላልፍም ምክንያቲም በጣም ነው የሳኩት ደስ የሚል ኘሮግራም ነው
ዘውዱ በጣም ደስ የሚል ስው ነው እሼ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ነው የሳኩት😂😂😂😂😂❤❤❤
Endeat endetezenanahu kemetefo semeat newu yewetahut betam amesegenalehu eshea yesewu fkr yeseteh huleam wedefit❤️yerasehen TV show etebekalehu
ዜድዬ ምርጥ ኢትዮጲያው ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክሀሳብክን እግዚአብሄር ሀሳብክን ያሳካልክ🙏💚💛♥♥♥♥♥♥
እናመሰግናለን ዜዶ!
ድንቅ ጨዋታ አዋቂ ሰው ነህ"
ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ድንቅ ሰወች በሳቅ ነፈርኩ😂😂
እኔ በጣም ትንሽ ልጅ ሆኜ እብረት ትርኢት ላይ ሲቀርብ አስታውሳለሁ የሚገርመው ተመልሶ ልጅ ነው የሆነው እንደዚህ ፎጋሪ መሆንህን አላውቅም ነበር በጣም ነው ያሳከኝ እሼ አንተንም ሳላመሰግን አላልፍም
betam mirt new eshe thanks eski temasgen beyenen zena anbabi betakerbi
especially zena eraft ato meles.....
ወይኔ እሔን ልጅ እንዴት እንደ ወደድኩት አንፍር የሆነ ልጅ 😁😀
አህን ምርጥ ሠው እሽ ኧረበሣቅ ከሡ ወሬ የበለጠ ያተሣቅ በጣም ያሥቃል አድቀን ለሀገርሽ ያብቃሽ ላይ አሥቀሀለሁ እኔም መዳብ መን እዳለችህ ከትቪ ጋር ኮታክት አርጌ ሣይ መታ አይታህ በጣም ነው ያደነቀችህ ሠርፕራይዝ እናረግሀለን ቀኑ አይነገርህም
ኦፕ ኦፕ ኦፕ ዘውድዬ ተመቶኛል
እሺ ምርጥ ይመችህ ምርጥ ሰው
በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው በእውነት ቸሩ እግዚአብሔር ሰላም ለኢትዮጵያውያን።
😂😂😂😂😂😂😂ጌታን ገደልከኝ ዛሬ, እድሜ ቀጥል ነህ ።እሼ ባንክ ደጋግመህ ጋብዝልን አይጠገብም😂😂😂
በጣም ጎበዝ ነህ በሳቅ ገደልከች ኢሪትራዊ ነች ኣመሰግናለው
አረ ዘውዱ በሳቅ ጨረሰን ከሳቅ እርቀ ነበር የምር በጣም ዘና የሚያደርግ ሰው ነው ተወ ይመችህ
He's soo young man wow he talk About still before 1980 E.C her life in musical instruments how he trainers how old are him? Amazing , Young baby face , smart , funny man ...etc Appericate her story.
Yes 😂😂😂 he is look like baby
I feel Z same, he is young.
በጣም የሳኩበት ፕሮግራም ሆዴን አሳመመኝ አይ ዘውዱ ልጅ እያለሁ ወላይታ ሚለው ዘፈኑን በጣም ነበር ምወደው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ተጫዋች ነው👍🤣🤣🤣🤣🤣🤣
I love to see when he play bass Gitar welaita gamo essa esa esa esa he is the man
እውነት ሀገር ወዳድ ናቹ ሁለታቹም በጣም ደስስስስስስስ የሚል ግዜ ነበር
ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ..
ውይ እንዳንዴ እንደዚህ ፈታ የሚያደርጉ ነገሮች እያቀረባቹህ ዘና አድርጉን እንጅ የሀገራችን ሰላም ማጣት ሰላም ውለን እንዳናድር እያደረገን ነው እምዬ እናቴ ኢትዮጵያ ክፉ አይንካሽ ሰላምሽን ያሳጡሽ ሰላም ይጡ ያለኝ ይሄ ነው ላንች
ዘውዱ ልዮ ሰው ነው እሼ ፈጣሪ ይባርክህ ሰላቀረብከው
ሳቅ የደስታ ምንጭ ነው። ዘውድየ ተባረክ። ኣንተም ዳግማዊ ጋሸ ኣሸቱ ነህ። ፈገግ እያስደረግክ በዚህ መራራ ጦርነት በሃዘን ነዶ የጨሰውን ልቤ ላይ ውሃ ቸለስህበት ቀዝቀዝ ኣድርገኸዋልና ።በድጋሚ እግዜር ይባርክህ ።
በሰሞኑ ጦርነት ለተለበለቡ ሰራዊቶቻችን ትግራዋይን ኮንኘ ኣማራውን ለማሞካሸት ኣልፈልግም። በወንድማማች መካከል እየተደረገ ያለ እልቂት በመሆኑ ወደ እግዚኣብሄር ኣርያም ዙፋን ስር ቀርቤ
" እርቅ እንዲወርድ " ከመለመን ኣልፌ ምንም የምለው የለኝም።
ኤርትራዊ ነኝ የተስፋይቱን
ምድር ኢትዮጵያን የማያት ግን እንደ ኢየሩሳሌምና ኣገሬ ኤሬን ነው ።የጥቁር ኣፍሪቃ ጭቁን ህዝቦች እንብርት ፤ መናገሻ ኣርማ ተምሳሊት ማማ ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚኣብሄር ዘርግታ በወንድማማች መካከል የተከፈተውን ጦርነት እያየች ደም እንባ እያለቀሰች ኣሁንምእጆችዋን እንደጥንቱ ወደ እግዚኣብሄር ዘርግታለችች ። እኛም ኩነኔውንና መካሰሱን ትተን ከሷ ጋር እጆቻችንን ወደ ላይ እንዘርጋ ።
ጋሸ ኣሸቱ ትንሽ ላስቅህ። በካናዳ በእድሜ ኣንተን በእጥፍ የሚያስከነዳ ኣንድ ገመቹ የሚባል ጓደኛ ኣድናቂ ኣለህ። ባገኘኝ ቁጥር ስላንተ ኣንስቶ ሳይናገር ኣያልፍም።
" ዛሬ የጋሸ ኣሸቱን ቀልድ ተከታተልክ" ይለኛል።
" በሚገ ባንጂ ። ገመቹ ኣንተኮ ኣባቱ የምታክል ነህ ።ታዲያ ይህንን ኣንድ ፍሬ ልጅ ጋሸ ኣሸቱ ብለህ ለምን ትጠራዋለህ ኣልኩት።
" ዚም በል ባኪ ያ የሻባና የጀባ ( ሻዕቢያና ጀብሃ ) ባህሪ ኣሁንም ኣለቀቀህም፤ ለምን ቅሌተቢስና ጨልማቃ ትሆናለህ እያለ ያስቀኛል።
ገመቹ በ1985 በምስራቅ ጀርመን ለኣንድ ዓመት በኣንድ ክፍል ተምረን
ስለነበረ ያኔ ነበር የተዋወቅነው ። እንደ ዘውዱ ሁሉ ጨዋታ ኣዋቂና ገራገር ፍጡር ነው ። ከኣነጋገሩ ሁሉ ኤዝጋምፕልና ኦዶንጋሬ የሚላቸውን ቃላቶቹን ሳስታውስ በሳቅ ነው እምፍለቀለቀው።
" ሚን ቲሳቃለህ
ይለኝ ነበር።
ከ40 ዓመት በኃላ እርሱ ከኢትዮጵያ እኔም ከኤርትራ በመራራው የዘመኑ ኣስከፊ ስደት ካናዳ ኣገናኘንና የድሮውን ሳቅ፣ ደስታና ትዝታ እያስታወስን በየቀኑ እየተገናኘን ስንላቀስ እንውላለን። ጀርመን እንደገባን ኣመጋገብን በተመለከተ ኣፋችን ዘግተን ማኘክ እንዳለብን ምክር ተሰጥቶን ነበር። ገመቹ ግን በካፊቴርያው ዘወትር ኣፉን እየከፈተ ማላመጡን ቀጠለበት። የኣዳሪው ት/ቤት ነጮ ተማሪዎች ትኩር ብለው ሲመለከቱት እኔ ኣፍር ስለነበረ በቁጭት
"ገመቹ ኣፍህን ዝጋና ብላ ውሻ ኣትጥራ"
ብየው ሮጨ የወጣሁበትን ቀን ኣስታወስኩ።
ሮጦ መያዝ ሲያቅተው
" ቆይ ኣንተ ሻባ ኣገር ስንመለስ ባላሳስርህ ሞቸ ተገኝቻለሁ። " ኣለና መሮጡን ያቓርጣል። ይኸንን ማስፈራርያ መናገሩ የዶርሚታሪውን የቲቪ ኣንቴና ወደምዕራብ ጀርመን እያዞርኩ የምዕራቡን ምዲያ ስለ ሻዕቢያ እከታተል እንደነበረ ያውቅ ነበርና ነው።
ትናንትና ታዲያ
" ጋሸ ዘውዱና ጋሸ ኣሸቱ ሰኔና ሰኞ ይሆን ያገናቸው" ኣለኝ ገመቹ። ኣረ ኣንተ
" እሸቱ ነው ትክክለኛ ስሙ ስለው
" ቲዲዛ ! ታብታባ ትርጌ ያገሬን ቆንቃ ማርኛ ልታስተምረኝ ትፈልጋለህ ? ይለኛል። ኣማርኛውን ግን ከእርሱ እኔ እንደምሻል ያውቃል። እንዲያው ለጉራ መሆኑ ነው። ጋሸ ዘውዱና ጋሸ ኣሸቱ ኣስቄኣችሁ ይሆን ?
Thank you Zewidu, you are very funny, professional and unique.
Zegijetu azenagnena asetemari new,Arif new ketelebet
እይ ዘዉዱ እድሜ ይስጥህ አዝናናከኝ ሁሉንም እችላላዉ ሂድ ደብድበዉ ይልኩሀል አለ ባሻ ክክክክክክክ
He is so funny and likable 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
ሀገራችን ሠላም አሠማን አሚን በሉ
አሜን አሜን አሜን
ጀግና መፍጠር የሚለው ታይትል አልገባኝም። Donkey tube የሚለውም እንደዛው። በተረፈ የዛሬው በጣም አዝናንቶኛል። Thank you!
Jegnawn ahya lay chaniw ena jegnaw be ahya lay yihonal malet new 😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂
የምን ጊታሪስት ኮሚዲያን ብትሆን ይሻል ነበር። በጣም ያስቃል።
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም አቦ ይመችህ ፈታ አደረከን
ዋው ዜዶ ምን ያህል ጊዜ እንዳየሁ ይገርመኛል ህይወት ትምርት ነህ
ዘውድየየኔማረ እንደትአንደምወድህ የወላይታው አምባሳደር
ዘውዱ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ጨዋታክ አይጠቀብም እሼ እናመስግናለን
የእውነት በጉጉት ነበር የጠበኩት ፈታ ነው ያልኩት እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
አሹ ጠንካራና ጎበዝ ሰው ይዘህ መጣህ እናመሰግናለን
በጣም ጎበዝ እና ፈታ ያለልጂ ።
በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር🤣🤣😂 እንኳን ደህና መጣቹ
Wayine hodde 🤣🤣🤣🤣🤣🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤ yee hagare wadaj neny
የሚገርም ታሪክና የሚገርም ልጅ ነው!! thank you donkey tube
በጣም ነው ፈታ ያልነው እናመሰግናለን
Ere Egzabher Yestih Ezi Saki Yelelebet Hger Asfenedekegn🤣🤣🤣🤣😘
Just you make my day. So funny and educational
ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ..
😂😂😂😀😀😀😀😀wuyyyyy desssssssss sillllll bee mariyam❤️❤️❤️❤️❤️
ዜድዬ ሰሞኑን ካለው ጭንቀት ስላሳረፍከን እናመሰግናለን 😂😂😂😂 እኔ ሞቱኩኝ ሁፍፍፍፍፍ
Zewdu mirx comedian aydel ende, jegna new!!!😁😁😁😁😁😁😁
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም አዎ አዎ እንደዚህ አዝናናን
Mata besak uden afendetk new yasdrikig bedengax medam wed kifili mexac😂😂😂😊😊