በሞት ፍርደኞች የተቋቋመው አደገኛው ጦር Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • በሞት ፍርደኞች የተቋቋመው አደገኛው ጦር በአብዱልሰነድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ
    አዘጋጅ ሄኖክ ገለታው
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontub

Комментарии • 38

  • @getahunbeyenetulema6634
    @getahunbeyenetulema6634 Год назад +12

    አብድ ሰመድ እንደተለመደው ምርጥ ዘገባ ነው። በርታ። ያኔ በኢትዮጵያ ሬድዮ ከነበሩት ምርጥ ድምጾች ውስጥ አንድ ያንተ ነበር።

  • @Nejib518
    @Nejib518 Год назад +11

    ይገርማል የግል ወታደራዊ ተቋም ! ቆይ ግን ለራሳቸው ሀገር ደህንነትስ አያሰጋም ? እንደሀገር ወደ ሗላ ቀርተናል መሰለኝ ጎበዝ እንሩጥ በልልኝ

  • @seyfkehantube2330
    @seyfkehantube2330 Год назад +1

    አብዱሶመድ መሀመድ ድምፅህ ማሻአላህ ነዉ ።ዝምብየ በድምፅህ ስስልህ ብዙ መሳቅ የማትወድ ቆፍጠና ሲርየስ ዝምታን የምትወድ ቁምነገረኛ ማንበብ የምትወድ ብቻህን መሆን የምታዘወትር ይመስለኛል ።

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 Год назад +1

    በጣም አናመሰግናለን ጥሩ መረጃ
    ጎበዝ አቀራረብ ደሰይላል በረታ 🙏

  • @genetjemaleoumer4206
    @genetjemaleoumer4206 Год назад +1

    Selame wude ye salone you tube azegagioch ena wedu wendmachin abedu semede selamachu bezete yebelelachu ke lebe enansegnale 🤲🤲🤲🤲👋👍👍👍👍🌹🌹💐💐🌻🌺🌻🌹💐💐🌻

  • @TeddyBelete363
    @TeddyBelete363 Год назад +2

    Thanks fot sharing information ❤❤❤❤

  • @taddyBilay-dt1cs
    @taddyBilay-dt1cs Год назад

    አብዲ ሠመድ በርታ ትንተናህና ድምፅህ ያአምራል...

  • @user-ps4uw2xw2p
    @user-ps4uw2xw2p Год назад

    አላህ ይባርክህ የእነዚህን ሠይጣን ሥራ በዚህ መልኩ በማቅረብህ ደስ ብሎኛል

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 Год назад

    ራሺያዊያን እና ፑቲን ጀግና ናቸው ቢያንስ ሀገራቸውን አላስደፈሩም...!! #respect russian !

  • @solomonabay7598
    @solomonabay7598 Год назад +1

    Thank you dear brother I like it

  • @yarednesibu1638
    @yarednesibu1638 Год назад

    Abdu nice አሁን ደስ ብሎኛል ደቂቃው ከዚ አይብለጥ ከዚም ትንሽ ቀነስ ጥሩ አቀራረብ ነው thanks

  • @JerusIsrael
    @JerusIsrael Год назад +1

    እንኳን፣ደህና፣መጣችሁልን

  • @ma9546
    @ma9546 Год назад +1

    thanks for sharing

    • @SalonTube
      @SalonTube  Год назад

      My pleasure

    • @samuelteshale3962
      @samuelteshale3962 Год назад

      አሁን በጣም ጥሩ እና ትክክለኛ የአተራረክመ የአገላለፅም መንገድ ላይ አየገባችሁ ነው።
      በርቱ❤❤

  • @j.m2022
    @j.m2022 Год назад

    Good!!!

  • @abumensa
    @abumensa Год назад +1

    ሰላም ይመቻቹ

  • @kingman7945
    @kingman7945 Год назад

    shahruk sira

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @endirisabdoutube8298
    @endirisabdoutube8298 Год назад +5

    ለበዳዮች አላህ ይስራቸውን ይስጣቸው

  • @abelteame1221
    @abelteame1221 Год назад +10

    Russian 🇷🇺 ❤❤❤

  • @mikiyo9063
    @mikiyo9063 Год назад +1

    ምእራባውያን ስለ ራሺያ እውነት ይናገራሉ ተብል አይጠበቀም።

  • @mame4059
    @mame4059 Год назад

    Abdu wellcom

  • @tagelabrar3739
    @tagelabrar3739 Год назад

    አብዱልሰመድ ሙሀመድ ማሻ አላህ ድምጽህ💝 እስረኞቹ የፍትህ ሰዉ ሊሆኑ ላይሆኑም ይችላሉ😀

  • @awolkemal3911
    @awolkemal3911 Год назад

    ይገርማ

  • @semirabdujalile6217
    @semirabdujalile6217 Год назад

    ኣቡዱ ሰመድና ባለደረቦቹህ ኣድናቅያቹው ነኝ በሩቱ! ግን ኣንድ ኣንድ የምታርቅሩበት የሃገራቹው ታሪክ ኤርትራ ላይ ትንኮሳ ኣስፈላጊ ኣይመስልኝም በትርክት የሚመለስ ነገር የለም ኤርትራ ንኤትራውያ ብቻ ናት 🇪🇷

  • @user-qb6kz5xw4e
    @user-qb6kz5xw4e Год назад +2

    እኔ እራሱ የዋግነር አባል መሆን እፈልጋለሁ

  • @betesamuel6853
    @betesamuel6853 Год назад

    ዋግነር የሚባለው ቡድን ኢትዮጵያ ውስጥ ይኖር ይሆን? ከነ ጀነራል ሳህረ መኮንን እና ጀነራል አሳምነው ፅጌ ግድያ ጋር እንደንጠራጠር እያደረገ ነው ምክንያቱም የነሱ አሟሟት በምስጥርስለታፈነ ይቅርታ ዋግነር መስሎኝ ነው ደሞ ....

  • @gideontadelemekuria904
    @gideontadelemekuria904 Год назад

    ኢትዮጵያ ከአውሮፓውያን ምን አገኘች አውሮፓውያን ለዘመናት በተለይ በኢትዮጵያ ምን ሲሰሩ ነበረ ወያኔን ወደ ስልጣን ያመጡት እነማን ናቸው አሁንስ ዱቄት ሆና የቀረችውን ህይወት ዘርተውባት ለድርድር ያበቃት እነማን ናቸው? አውሮፓውያን በሊቢያ የፈፀሙትን ማን ይናገር በሶማሊያ የፈፀሙትንስ ማን ያውራላቸው ፈረንሳይ በሀይቲ የሰራችውን ተነግሮ ያልቃል ለመሆኑ።

    • @naser884
      @naser884 Год назад

      abiy chigji enman new yametawe

  • @feromsislove521
    @feromsislove521 Год назад

    🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺

  • @Hagere251
    @Hagere251 Год назад +1

    ይገርማል ዩክሬን ተነስታ ሩስያን ብታሸነፍ ተመልሳችሁ ዘለንስክን ታወድሳላችሁ ይሄ የታወቀ ነው 🤣🤣🤣🤣

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Год назад

      anmogesme enzenlene egi😂😂😂 mikinytume eci mixxya ager edti bela tlqane agerasnfce bilene

  • @ermiysshanka5753
    @ermiysshanka5753 Год назад

    U .S . A ♥ ♥ ♥

  • @tarikubelayneh1592
    @tarikubelayneh1592 Год назад +1

    ወሬ