ብዙ አፍቃሪዎች የነበሩት ጨካኙ አሜሪካዊ ነፍሰ ገዳይ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • በዚህ ቪድዮ በርካታዎችን የተስተካከለ ቁመናዉንና መልኩን ተጠቅሞ በማጥመድ ይገድል ስለነበረ አንድ ጨካኝ አሜሪካዊ ታሪክ አቅርበንላችኋል። ይህ ታሪክ በጣም አስገራሚ የሚያደርገዉ በፍፁም ሊገመት የማይችል አጨራረስ ያለዉ መሆኑ ነዉ።ዉድ ተመልካቸቾቻችን እናንተም የታሪኩን የማይገመት አጨራረስ እንድትከታተሉ እንጋብዛችኋለን።

Комментарии • 11

  • @lomi-Q9rv
    @lomi-Q9rv 8 месяцев назад +8

    የኔዉድእዴት ነሺ😘😘😘😘😘😘😘🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እደሁሌዉ ምርጥ,አቀራረብ ከወንጀሉ በላይ የወንጀለኛዎቹ አሥተዳደግ,ምንያህል ለአሁን,ማንነታቸዉ አሥተዋፆ እዳለሁ ሁሌም,እድረዳአርገሺኛል

    • @YewenjelMahder
      @YewenjelMahder  8 месяцев назад +1

      ስለተረዳሽው 🙏🙏🙏

  • @Nusreya-j2g
    @Nusreya-j2g 4 месяца назад

    Ene batam wenjel tarik ena film batam
    ewadalae enamasagenalen 🙏🙏

  • @ferahiwotferahiwotkebo
    @ferahiwotferahiwotkebo 8 месяцев назад +1

    Yena wede berchi betam gobez neshi mirt akerareb new

  • @SentayehuMelisse
    @SentayehuMelisse 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdulkerimnure922
    @abdulkerimnure922 8 месяцев назад +1

    ስራሽ ላይ በርቺ ግን ሁሌም የወንጀል ታሪክ መዘገብ ምን ያስተመራል

  • @wasaneywasaney
    @wasaneywasaney 8 месяцев назад +1

    6

  • @FloraSamsonSintayehu
    @FloraSamsonSintayehu 7 месяцев назад

    ምናልባት ፍቅረኛው ስለተለየችው በሷ ንዴት ተነሳስቶ እንዳይሆን

  • @tsega4
    @tsega4 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤