Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የጫጩት መስፈልፈያ || ኢንኩቤተር ዋጋ እና አድራሻ በኢትዮጵያ || inkubetor price in Ethiopia ruclips.net/video/HELTjBBf_bM/видео.html
እናመሰግናለን ወንድማችን
Yeta safre Nawe mashed ycacute
ጥሩ ነው ግን ቢያንስ የፀጉር ቤቷ የራሳችን ብትሆን አዋጭ ይሆናል ለፀጉር ቤት የምትሆን ክላስ ስንት ትገኛለች
በርቱ ጥሩ ትምህርትነው በተለይለኛ ለሥደተኞች ከማይረባ የተጨማለቀ ዜና እናፓለቲካ ከማዳመጥ ትምህርት ማዳመት ጥሩነው በተለይ ለቢዝነሥ ለመሥራት ትምህርት መማርጥሩነውበርቱ
እኔ ኢትዮ እንደነበርኩኝ 11እና12 እየተማርኩኝ ልብስስፌት እሰራ ነበረ አሁንም ሀገሬ ስገባ እጀምራለሁ 17ቀን ቀረኝ ሀገሬ ልገባ ውድ እህቶቼ ከስደት በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
Be selam le hagersh yabkash
Amen mar
anchim basalam gibi
ጎበዝ ሲንጀር ይዘሽ ግቢ
Amen
እናመሰግናለን ወንድም እኔማ እንደናንተ ቅን ሰወችን እየተከተልኩ ብዙ እውቀት አካብቻለሁ ኢንሻ አላህ ሀገሬ ገብቸ ዶሮ እና ልብስ ስፌት ለመስራት ወስኛለሁ ለብዙ ጊዜ ብር እያለኝ እውቀት አጥቸ እሄው እስካሁን በሰው ሀገር ነኝ አሁን ግን ምንም አያስጨንቀኝ ብቻ ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን ኮሮናንም አላህ ያንሳልን
ገበዝ ወንድማችን በርቱልኝ የቅዱሳን አምላክ ይባርካችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ መልካም ነኝ ከስደት
በጣም አረፈ ነዉ የምታቀረቡት ብረቱ ወዲማቸን ጫላ መፀናናትን ኸመኘአለሁ
እዉነት ነዉ እናመሠግናለን
እግዚአብሄር ይስጥልን በእውነት ለሰው አሳቢ ናችሁበጣም ጥሩ ምክር ነው
መረጃህ በጣም አሪፉነው ስልጠናው ትምሕርት ይጠይቃል በተለይ 👗 ስፌትእኔ በጣም የምፈልገው የስራ አይነት ቢኖረኝ የምመኘው ነዉ ግን10ኛክፍል ይጠይቃል አሉ
እኔ ሙሉ የፀጉርቤት እቃ አለኝ።ትምህርቱንም ተምሬ ጨርሼ ነው የተሰደድኩት ስመለስ እከፍተዋለሁ ።እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ።እናመሠግናለን ወንድም🙏🙏ችግሩ ፀጉርቤቱ ሲከፈት ቤትኪራዩ መብራቱ የንግድ ፈቃድ ጥየቃቸው በጣም አስጠልቶኝ ነው አሽጌው የኮበለልኩት
እናመሰግናለን ወንድማችን እኔ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ፀጉር ቤት ነው የምሰራው የሱ ፈቃድ ይሁን
Wow Selamik yibiza Konijo የእናቴ የእትዮጵያ ልጂ በርታ በልልኝ በጣም ደስስ ይላል
Chalaa thanks alot
እናመሰግናለን በርቱ
እናመሠግናለን ጫላአን ኮሜቶች ሠላም ብለዉሀል በልልን
ስልጠና የሚሰጥ ድርጅት ካለ አስተዋውቀን ።ቀጥልበት
ጥሩ ሀሳብ ነው ያቀረባችሁልን እናመሰግናለን ከዚህ በፊትም ጠይቄም ተጠይቃችሁም ነበር የጧፍ አሰራርና የማሽኑን ዋጋ ብትነግሩን በሻማው ማሽንስ መስራት ከቻልን እንዴት? እና ቤተክርስቲያን አካባቢ ያሉ ሰዎችን ብትጠይቁልን ፍቃደኛ ሰው ካገኛችሁ
እኔም ምኞቴ ነው የልብስ ስፌት እናመሰግናለንለቀጣይ የልብስ ስፌት መኪናውን ዋጋ ብታቀርብልን ደስ ይለናል አይነቱንና ጥራቱን
በርታ ቀጥልበት
እናመሰግናለን ወድማችን
የቻናሉ ስያሜ ጥሩ ነ እናተም በርቱልን ክፉን ነገር ያርቅላችሁ እንወዳችሃለን
በጣም አሪፍ ንው በርቱ ወንድሞቻችን ጫላ ምንው ጠፍ
እናመሠግናለን በርታ
ደስ ትላለህ ትምህርቱም አሪፍ ነው በርቱ
እናመስግናልን ወንድማችን ብርቱ
እናመሰግናለን
ትክክል በሪታ
እናመሠግናለን
ሰላም ሰላም እናመሰግናለን ጥሩ ማበረታቻ ነው ገበያ ጥሩና ተገቢውን ስም ነው
እኔ ግን የጫላ ነገር ምንም አላማረኝም ግን ምን ሁኖነው እውነቱን እፈልጋለን
የጠረጠረ ተመነጠረ ይባል የለ እኔም ጠርጥሬያለሁ
@@ወሎወሎየ ምን ጠረጠርሽ ንገሪኝ እኔም ልጠርጥር
@@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል ጥርጣሬ ምን አያስብልም ዝም ብለሽ ጠርጥሪ
Enem yasasibegnal mekariyachi tesifa secachin new kifu ayinikabin
Tnx bro bertalin tebark
በርታ ወንድማችን በተለይ ለኛ ለስደተኞች ምን እንስራ እያልን እየተጨነቅን ባለንበት ሳአት በጣም ተስፉ ይሰጠናል እናመሰግናለን
ቦታ ኖሮኝ ወፍጮ ለመትከል ስንት ይፈጃል አሁን ያለውን መረጃና ገበያ ብትለቁልን።የወፍጮ ቤት እቃ ከነኤሌክትሪክ እቃና ገመዱ ምን ያክል ይሆናል ዋጋው።
አይረባምእህቴ
@@የወሎልጇይ ለምን አይረባም እህት??ተክለሽ አይተሽዋል ወጪና ገቢውን እስኪ ከቻልሽ መልሽልኝ ውዴ መረጃ እየሰበሰብኩ ነበር እንደምንም ሁለት ወፍጮ ለመትከል
አይረባም አትበይ ካወቅሽበት በጣም ያዋጣል እኛ አካባቢ ብዙ ሰዉ ተለዉጦበታል።
ጎበዝ ቀጥልበት
በርቱልኝ ወንድሜ 👍💕💕
Eniamesegenaline bro berita
ስለ ትሸርት ህትመቶች ማወቅ ስለምፈልግ ማሰልጠኛ አለው ካለ ንገረኝ
እሺ
በርታ
በእዚህ አገር ዋጋውን ሳይ 4ሺ 7ሺ ነበር ማለትም በኢትዮጵያ ሲመነዘር እስከ 70ሺ ግን ማንተ መረጃ እስከ 18ሺ መሆኑን ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ
ተባረኩ፣ኢትዮጵያዊ፣ማለት፣እንደዚህ፣ሰውን፣መርዳት፣ነው
Berta
እኔ ጥልፍና ዲዛይ ማውጣት እችላለሁ በልምድ ሥሠራ ነው ያደኩት ፀጉር ሥራ ደሞ ባልከው ዋጋ አይገኝም የዛሬ 10አመት በወር 300 መቶ ከማቴሪያል ወጪ ሌላ ለ1አመት የተማርኩት ለግማሽ ቀን ወጪውማ ከበድ ይላል
ይህ ያህል ልምዱ ካለሽ ኮንታክት አድርጊኝ እኔም አብረው መስራት የምፈልገው ስው እፈልጋለሁ
ጡሩ ትምህርቲ ነው አመስግናለዉ ወንድሜ ። ግን ጫሌ የት ሄደ ብስላም ነው የጠፋ ??
አመሠግናለሑ!ወድሜ!!በአሑን'ሠአት'የእጀራ'ማከፋፈል'ሥራ'አዋጭነቱ'እዴት'ነው?
ኡፍፍፍ ሀገር ለመግባት ልቤ ፈረ
አሜን ሌአቴም ሴላም ይዉን
እኔም መሥፋት እችላለሁ ግን ጥልፍ አልችልም በጣም ነዉ መሥራትእምፈልገዉ
ወንድማችን እኔ ዳቦ ቤት መሰራት እፍልጋለሁ ሰንት ይፍጃል ካቻልክ ንገርኝ ከይቅርታ ጋ
Betam enammesgenalen Sami ene yemmefalegew Sera neber ehe yelebes dezayen
gobez berta
በርቱልን ግንአድራሻችዉ የት ነዉ እኔ እንደእግዚአብሔር ፊቃድ አገሬ ስመለስ የሴት የዉበት ሳሎን ብከፈ ደስይለኛል ግንየቤት ኬራይ ያሳስበኛል
እናመሰግናለን ስለሻማ ስራ እባክህ ማለት እምርተን የት እንደምንሸጥ
ትህትናህ ደስ ይላል
Enmaseginalen
በርቱልን ለእኛ ጥሩ ጥንካሬ እንዲኖረን ስለምታረጉን ከልብ እናመሰግናለን
Enamesegenalen wanedemachen batame tabareke
በጠም ነዉ ምነመሰግነዉ በርቱልን
በጣም የምፈልገው ነበር
ትክክለኛ ስምነዉ በርቱ
👍
ህልሜ ነው ስላበረታታችሁኝ አመሰግናለሁ💖
እስኪ የወንዶችን ጠጉር ቤት ምን ያክል እንደሚፈጅ እና ምን ምን እንደሚያስፈልግ ስንት እንደሚጨርስ ብትነግረን
እስኪ ቶቶሎ ልሽፈዉ ምናልባት በርራዉ እዉነተ ከሆነ ሀገሬ ገቢ ነኝ
የልብስ ስልጠነ የምሰጥ ቦታ ጦቅሙልን
ዬትት አድስ አበበ ከሆና አጠነ ታራ
ትክክለኛስምነዉያወጣችሁለት
ጫላን የት አርጋችሁት ነው ኣኣኣኣ ጠርጥር አዳሜ
gobez
እና ጫላ ለምን ብቅ አይልም
Calla macee yimelsalii?
እኔ አብሻ ቀሚስ መስራት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ያሳካልሽ በሉኝ
እረ ጫላን አቅርብልን 😥😥😥😥
ዋዉድስይላልለገጠርይሁናል እኒብዙምአልተማርኩም እና አሁንስደትነኝ ያለሁት ቢትተከራይተህ እቃዉ ገዝተህማለትሁሉንማማላት አለብን ግደታ መማርአለብኝ ማለትነዉሙያዉን ምንትለኛለህ ወድም አገሪ ወደደብርብርሀን በኩልነኝ ሰሚንሸዋ ጁሩ ነኝ ወድሚ ንገርኝ
አህለንንን
አናመሰገናልን
ስልካህንአስቀምጥልንወድም
Era mamushiya chala gen salme nwe?? Bareta antame teru astaway nak bazhu katel eshii.
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እረ ጫላ የት ሄዶ ነው 🙄🙄🙄
Tsedale የድንግል ማርያም ልጅ Hazen layinew
@@midhosmarttamsgen5716 እሺ ውዴ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱ ይስጠው ለሞቱትንም ነብሳቸውን ባአፀደ ገነት ያኑርልን
Enkan Be Selam Metaah Wendm.
ልብስ ዲዛይን ለመሆን ወደቻናሌ ይምጡ
Sle wefcho bet teklsla gebi ena waga teklal akrblin amsgnalew
ሰላም ወንድም ጫላየ ጠፋ በሰላም ነዉ
ጨላ ግን ምን ሆኖ ነው ?
ድሬደዋ ምን መስራት ይቻላል እስቲ ጠይቅልን እኔ የድሬ ልጅ ነኝ
ለጊዜው ውጪ ነኝና
Ere...Gen.Chala.😩😩😩
ልብሥ የሚያሠለጥኑ ካሉ ንገሩኝ
አዳምጪው በደንብ ምን እንዳለ እናሰለጥናለን አለ እኮ የሚፈልግን
ጎበዝ በርታልን እናመሰግናለን የተዋህዶ ልጆች ቅን የሆኛቹህ ሰብስክራይብ አርጉኝ በየቁኑ የሚለቀቁትን ወንጌል አነባለዉ እና መፈሳዊ ግጥም ስነ- ጹህፍ ካነበበኩት እደነዚህ ያሉ አቀርባለዉ
Yet.newu.seltena.metsetut????????
የዩቱቡ በለቤት ጫላ የት ሄዶ ነው ?አካውንቱን ዘረፋችሁት ነው ?
በርታ ሁላችሁም ሰብ አርጉት
ጫላ ጫላ ጫላ
Amwsginali iski silkik ke techale
እኔ በውስጥ መሥመር ካላችሁ እፈልጋለሁ
ማለት
@@genitube1438 ቁጥር ካላችሁ በዋሳቡ ማውራት እፈልጋለሁ ያለውን ነገር ሀሳብም አለኝ
በጣም አራፈ ነው
ስምንት ለምን ቀየራችሁት
አረ ለኔ ሥራ ፈልግልኝ ልብሥ ሥፌት እችላለሁ
contact me
እደት ነው የማገኝሽ ዩቱብ የለሽም
ቻናልህያንተነው
Caala gin men hono new be egzibher tefa eko demestun aseman
ገቢያ ቻናል አሪፍ ከስራችሁ ጋር የሚሄድ ስም ነው።ይህ ቻናል ከተመስረተ ጀምሮ የሚያቀርባቸውን የስራ አቅጣጫ ምልከታወቹን እና መረጃ አሰጣጡን ተከታትያለሁ እየተከታተልሁም ነው!ስለዚህ ከCHG TUBE ገበያ ቻናል ተብሎ መሰየሙ ለእኔ በግሌ ቻናሉ ካስተላለፋቸው እና ከሚያስተላፋቸው መረጃወች እና ትምህርቶች ጋር የሚሄድ ስም ሆኖ አጊቸዋለሁ። በተረፈ ህክምና ጸሎት ጸበል ድዋ በማይፈውሰው በዘር በሽታ ተለክፈው ከሚያባሉን ሚዲያወች የናተ ቻናል ለኑሩአችን የተሻለ መረጃ ስለሚሰጠን ለህልውናችን መልካም ነውና በርቱልን?በስተመጨረሻም ፈጣሪ እንደ እናተ አይነት መልካም መረጃ አቀባይ ቻናሎችን እና ሚዲያወችን ያብዛልን አሜን
Wede Ethiopia noche nu betasab ene houne be tammagenet RUclips mesefartochen be mamalat
የጫጩት መስፈልፈያ || ኢንኩቤተር ዋጋ እና አድራሻ በኢትዮጵያ || inkubetor price in Ethiopia ruclips.net/video/HELTjBBf_bM/видео.html
እናመሰግናለን ወንድማችን
Yeta safre Nawe mashed ycacute
ጥሩ ነው ግን ቢያንስ የፀጉር ቤቷ የራሳችን ብትሆን አዋጭ ይሆናል ለፀጉር ቤት የምትሆን ክላስ ስንት ትገኛለች
በርቱ ጥሩ ትምህርትነው በተለይለኛ ለሥደተኞች ከማይረባ የተጨማለቀ ዜና እናፓለቲካ ከማዳመጥ ትምህርት ማዳመት ጥሩነው በተለይ ለቢዝነሥ ለመሥራት ትምህርት መማርጥሩነውበርቱ
እኔ ኢትዮ እንደነበርኩኝ 11እና12 እየተማርኩኝ ልብስስፌት እሰራ ነበረ አሁንም ሀገሬ ስገባ እጀምራለሁ 17ቀን ቀረኝ ሀገሬ ልገባ ውድ እህቶቼ ከስደት በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
Be selam le hagersh yabkash
Amen mar
anchim basalam gibi
ጎበዝ ሲንጀር ይዘሽ ግቢ
Amen
እናመሰግናለን ወንድም እኔማ እንደናንተ ቅን ሰወችን እየተከተልኩ ብዙ እውቀት አካብቻለሁ ኢንሻ አላህ ሀገሬ ገብቸ ዶሮ እና ልብስ ስፌት ለመስራት ወስኛለሁ ለብዙ ጊዜ ብር እያለኝ እውቀት አጥቸ እሄው እስካሁን በሰው ሀገር ነኝ አሁን ግን ምንም አያስጨንቀኝ ብቻ ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን ኮሮናንም አላህ ያንሳልን
ገበዝ ወንድማችን በርቱልኝ የቅዱሳን አምላክ ይባርካችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ መልካም ነኝ ከስደት
በጣም አረፈ ነዉ የምታቀረቡት ብረቱ ወዲማቸን ጫላ መፀናናትን ኸመኘአለሁ
እዉነት ነዉ እናመሠግናለን
እግዚአብሄር ይስጥልን በእውነት ለሰው አሳቢ ናችሁ
በጣም ጥሩ ምክር ነው
መረጃህ በጣም አሪፉነው ስልጠናው ትምሕርት ይጠይቃል በተለይ 👗 ስፌትእኔ በጣም የምፈልገው የስራ አይነት ቢኖረኝ የምመኘው ነዉ ግን10ኛክፍል ይጠይቃል አሉ
እኔ ሙሉ የፀጉርቤት እቃ አለኝ።ትምህርቱንም ተምሬ ጨርሼ ነው የተሰደድኩት ስመለስ እከፍተዋለሁ ።እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ።እናመሠግናለን ወንድም🙏🙏ችግሩ ፀጉርቤቱ ሲከፈት ቤትኪራዩ መብራቱ የንግድ ፈቃድ ጥየቃቸው በጣም አስጠልቶኝ ነው አሽጌው የኮበለልኩት
እናመሰግናለን ወንድማችን እኔ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ፀጉር ቤት ነው የምሰራው የሱ ፈቃድ ይሁን
Wow Selamik yibiza Konijo የእናቴ የእትዮጵያ ልጂ በርታ በልልኝ
በጣም ደስስ ይላል
Chalaa thanks alot
እናመሰግናለን በርቱ
እናመሠግናለን ጫላአን ኮሜቶች ሠላም ብለዉሀል በልልን
ስልጠና የሚሰጥ ድርጅት ካለ አስተዋውቀን ።ቀጥልበት
ጥሩ ሀሳብ ነው ያቀረባችሁልን እናመሰግናለን ከዚህ በፊትም ጠይቄም ተጠይቃችሁም ነበር የጧፍ አሰራርና የማሽኑን ዋጋ ብትነግሩን በሻማው ማሽንስ መስራት ከቻልን እንዴት? እና ቤተክርስቲያን አካባቢ ያሉ ሰዎችን ብትጠይቁልን ፍቃደኛ ሰው ካገኛችሁ
እኔም ምኞቴ ነው የልብስ ስፌት እናመሰግናለን
ለቀጣይ የልብስ ስፌት መኪናውን ዋጋ ብታቀርብልን ደስ ይለናል አይነቱንና ጥራቱን
በርታ ቀጥልበት
እናመሰግናለን ወድማችን
የቻናሉ ስያሜ ጥሩ ነ እናተም በርቱልን ክፉን ነገር ያርቅላችሁ እንወዳችሃለን
በጣም አሪፍ ንው በርቱ ወንድሞቻችን ጫላ ምንው ጠፍ
እናመሠግናለን በርታ
ደስ ትላለህ ትምህርቱም አሪፍ ነው በርቱ
እናመስግናልን ወንድማችን ብርቱ
እናመሰግናለን
ትክክል በሪታ
እናመሠግናለን
ሰላም ሰላም እናመሰግናለን ጥሩ ማበረታቻ ነው ገበያ ጥሩና ተገቢውን ስም ነው
እኔ ግን የጫላ ነገር ምንም አላማረኝም ግን ምን ሁኖነው እውነቱን እፈልጋለን
የጠረጠረ ተመነጠረ ይባል የለ እኔም ጠርጥሬያለሁ
@@ወሎወሎየ ምን ጠረጠርሽ ንገሪኝ እኔም ልጠርጥር
@@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል ጥርጣሬ ምን አያስብልም ዝም ብለሽ ጠርጥሪ
Enem yasasibegnal mekariyachi tesifa secachin new kifu ayinikabin
Tnx bro bertalin tebark
በርታ ወንድማችን በተለይ ለኛ ለስደተኞች ምን እንስራ እያልን እየተጨነቅን ባለንበት ሳአት በጣም ተስፉ ይሰጠናል እናመሰግናለን
ቦታ ኖሮኝ ወፍጮ ለመትከል ስንት ይፈጃል አሁን ያለውን መረጃና ገበያ ብትለቁልን።
የወፍጮ ቤት እቃ ከነኤሌክትሪክ እቃና ገመዱ ምን ያክል ይሆናል ዋጋው።
አይረባምእህቴ
@@የወሎልጇይ
ለምን አይረባም እህት??
ተክለሽ አይተሽዋል ወጪና ገቢውን እስኪ ከቻልሽ መልሽልኝ ውዴ መረጃ እየሰበሰብኩ ነበር እንደምንም ሁለት ወፍጮ ለመትከል
አይረባም አትበይ ካወቅሽበት በጣም ያዋጣል እኛ አካባቢ ብዙ ሰዉ ተለዉጦበታል።
ጎበዝ ቀጥልበት
በርቱልኝ ወንድሜ 👍💕💕
Eniamesegenaline bro berita
ስለ ትሸርት ህትመቶች ማወቅ ስለምፈልግ ማሰልጠኛ አለው ካለ ንገረኝ
እሺ
በርታ
በእዚህ አገር ዋጋውን ሳይ 4ሺ 7ሺ ነበር ማለትም በኢትዮጵያ ሲመነዘር እስከ 70ሺ ግን ማንተ መረጃ እስከ 18ሺ መሆኑን ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ
ተባረኩ፣ኢትዮጵያዊ፣ማለት፣እንደዚህ፣ሰውን፣መርዳት፣ነው
Berta
እኔ ጥልፍና ዲዛይ ማውጣት እችላለሁ በልምድ ሥሠራ ነው ያደኩት ፀጉር ሥራ ደሞ ባልከው ዋጋ አይገኝም የዛሬ 10አመት በወር 300 መቶ ከማቴሪያል ወጪ ሌላ ለ1አመት የተማርኩት ለግማሽ ቀን ወጪውማ ከበድ ይላል
ይህ ያህል ልምዱ ካለሽ ኮንታክት አድርጊኝ እኔም አብረው መስራት የምፈልገው ስው እፈልጋለሁ
ጡሩ ትምህርቲ ነው አመስግናለዉ ወንድሜ ። ግን ጫሌ የት ሄደ ብስላም ነው የጠፋ ??
አመሠግናለሑ!ወድሜ!!በአሑን'ሠአት'የእጀራ'ማከፋፈል'ሥራ'አዋጭነቱ'እዴት'ነው?
ኡፍፍፍ ሀገር ለመግባት ልቤ ፈረ
አሜን ሌአቴም ሴላም ይዉን
እኔም መሥፋት እችላለሁ ግን ጥልፍ አልችልም በጣም ነዉ መሥራትእምፈልገዉ
ወንድማችን እኔ ዳቦ ቤት መሰራት እፍልጋለሁ ሰንት ይፍጃል ካቻልክ ንገርኝ ከይቅርታ ጋ
Betam enammesgenalen Sami ene yemmefalegew Sera neber ehe yelebes dezayen
gobez berta
በርቱልን ግንአድራሻችዉ የት ነዉ እኔ እንደእግዚአብሔር ፊቃድ አገሬ ስመለስ የሴት የዉበት ሳሎን ብከፈ ደስይለኛል ግንየቤት ኬራይ ያሳስበኛል
እናመሰግናለን ስለሻማ ስራ እባክህ ማለት እምርተን የት እንደምንሸጥ
ትህትናህ ደስ ይላል
Enmaseginalen
በርቱልን ለእኛ ጥሩ ጥንካሬ እንዲኖረን ስለምታረጉን ከልብ እናመሰግናለን
Enamesegenalen wanedemachen batame tabareke
በጠም ነዉ ምነመሰግነዉ በርቱልን
በጣም የምፈልገው ነበር
ትክክለኛ ስምነዉ በርቱ
👍
ህልሜ ነው ስላበረታታችሁኝ አመሰግናለሁ💖
እስኪ የወንዶችን ጠጉር ቤት ምን ያክል እንደሚፈጅ እና ምን ምን እንደሚያስፈልግ ስንት እንደሚጨርስ ብትነግረን
እስኪ ቶቶሎ ልሽፈዉ ምናልባት በርራዉ እዉነተ ከሆነ ሀገሬ ገቢ ነኝ
የልብስ ስልጠነ የምሰጥ ቦታ ጦቅሙልን
ዬትት አድስ አበበ ከሆና አጠነ ታራ
ትክክለኛስምነዉያወጣችሁለት
ጫላን የት አርጋችሁት ነው ኣኣኣኣ ጠርጥር አዳሜ
gobez
እና ጫላ ለምን ብቅ አይልም
Calla macee yimelsalii?
እኔ አብሻ ቀሚስ መስራት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ያሳካልሽ በሉኝ
እረ ጫላን አቅርብልን 😥😥😥😥
ዋዉድስይላልለገጠርይሁናል እኒብዙምአልተማርኩም እና አሁንስደትነኝ ያለሁት ቢትተከራይተህ እቃዉ ገዝተህማለትሁሉንማማላት አለብን ግደታ መማርአለብኝ ማለትነዉሙያዉን ምንትለኛለህ ወድም አገሪ ወደደብርብርሀን በኩልነኝ ሰሚንሸዋ ጁሩ ነኝ ወድሚ ንገርኝ
አህለንንን
አናመሰገናልን
ስልካህንአስቀምጥልንወድም
Era mamushiya chala gen salme nwe?? Bareta antame teru astaway nak bazhu katel eshii.
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እረ ጫላ የት ሄዶ ነው 🙄🙄🙄
Tsedale የድንግል ማርያም ልጅ
Hazen layinew
@@midhosmarttamsgen5716 እሺ ውዴ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱ ይስጠው ለሞቱትንም ነብሳቸውን ባአፀደ ገነት ያኑርልን
Enkan Be Selam Metaah Wendm.
ልብስ ዲዛይን ለመሆን ወደቻናሌ ይምጡ
Sle wefcho bet teklsla gebi ena waga teklal akrblin amsgnalew
ሰላም ወንድም ጫላየ ጠፋ በሰላም ነዉ
ጨላ ግን ምን ሆኖ ነው ?
ድሬደዋ ምን መስራት ይቻላል እስቲ ጠይቅልን እኔ የድሬ ልጅ ነኝ
ለጊዜው ውጪ ነኝና
Ere...Gen.Chala.😩😩😩
ልብሥ የሚያሠለጥኑ ካሉ ንገሩኝ
አዳምጪው በደንብ ምን እንዳለ እናሰለጥናለን አለ እኮ የሚፈልግን
ጎበዝ በርታልን እናመሰግናለን
የተዋህዶ ልጆች ቅን የሆኛቹህ ሰብስክራይብ አርጉኝ በየቁኑ የሚለቀቁትን ወንጌል አነባለዉ እና መፈሳዊ ግጥም ስነ- ጹህፍ ካነበበኩት እደነዚህ ያሉ አቀርባለዉ
Yet.newu.seltena.metsetut????????
የዩቱቡ በለቤት ጫላ የት ሄዶ ነው ?አካውንቱን ዘረፋችሁት ነው ?
በርታ ሁላችሁም ሰብ አርጉት
ጫላ ጫላ ጫላ
Amwsginali iski silkik ke techale
እኔ በውስጥ መሥመር ካላችሁ እፈልጋለሁ
ማለት
@@genitube1438 ቁጥር ካላችሁ በዋሳቡ ማውራት እፈልጋለሁ ያለውን ነገር ሀሳብም አለኝ
በጣም አራፈ ነው
ስምንት ለምን ቀየራችሁት
አረ ለኔ ሥራ ፈልግልኝ ልብሥ ሥፌት እችላለሁ
contact me
እደት ነው የማገኝሽ ዩቱብ የለሽም
ቻናልህያንተነው
Caala gin men hono new be egzibher tefa eko demestun aseman
ገቢያ ቻናል አሪፍ ከስራችሁ ጋር የሚሄድ ስም ነው።
ይህ ቻናል ከተመስረተ ጀምሮ የሚያቀርባቸውን የስራ አቅጣጫ ምልከታወቹን እና መረጃ አሰጣጡን ተከታትያለሁ እየተከታተልሁም ነው!
ስለዚህ ከCHG TUBE ገበያ ቻናል ተብሎ መሰየሙ ለእኔ በግሌ ቻናሉ ካስተላለፋቸው እና ከሚያስተላፋቸው መረጃወች እና ትምህርቶች ጋር የሚሄድ ስም ሆኖ አጊቸዋለሁ።
በተረፈ ህክምና ጸሎት ጸበል ድዋ በማይፈውሰው በዘር በሽታ ተለክፈው ከሚያባሉን ሚዲያወች የናተ ቻናል ለኑሩአችን የተሻለ መረጃ ስለሚሰጠን ለህልውናችን መልካም ነውና በርቱልን?
በስተመጨረሻም ፈጣሪ እንደ እናተ አይነት መልካም መረጃ አቀባይ ቻናሎችን እና ሚዲያወችን ያብዛልን
አሜን
Wede Ethiopia noche nu betasab ene houne be tammagenet RUclips mesefartochen be mamalat