በቀጣይ የሚፈርሱ ሰፈሮች ታወቁ ! በአዲስ አበባ የምግብ ቤቶች አዲስ ህግ ወጣ - ህዳር 20/2017 | business news | dollar exchange

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2024

Комментарии • 26

  • @alemneshtemesgentemesgen8576
    @alemneshtemesgentemesgen8576 21 час назад +4

    በትክክል በተለይ በጣም አካልን የሚያጋልጥ ወንዶችንም ላላስፈላጋጊ ስሜት ስለሚቀሰቅስ እባካችሁ። በመጠን ኑሩ። ረጋ ረጋ ረጋ። እንበል።

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda9464 День назад +6

    ዋው ወሳኝ ደንብ አሁን ወጣ መልካም ዜና ። እህቶቻችን እንኳን ደስ አላችሁ

  • @AbrhamAfework
    @AbrhamAfework 20 часов назад +2

    በጣም ጥሩ ነው ሕጉ ወረቀት ላይ ብቻ እንዳይቀር እፈራለሁ በተግባር መገለጽ አለበት

  • @alemneshtemesgentemesgen8576
    @alemneshtemesgentemesgen8576 21 час назад +2

    ዶ፡ር እባክሽ ጎብዥ። በትክክል።

  • @AzebMamo-m8v
    @AzebMamo-m8v 6 часов назад

    በጣም ጥሩ ይህ ያስመሰግናል

  • @meserettekie1421
    @meserettekie1421 День назад +6

    በጣም ጥሩ ህግ የሴት ልጆቻችንን አህቶቻችንን ክብር የሚቀንስ ኣለባበስ ይቅር።

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 17 часов назад

      😂😂እንዴት ተቀለደ ባካቹሁ እነሱ አይደሉ እንዴ ዋንኞቹ መበለቃቀጡንና መከፋፈቱን የሚፈልጉት ወንዱ ቁጥራቸውን ሆን ብሎ እንዲጠይቃቸው በዛ ላይ ዋናው ቢዝነሣቸው ሽርሙጥናው አይደለ እንዴ ወይስ የአበሻን ሴት ታሪክ አናቀውም ? እስቲ እሄ አለባበሣቸው ይቀየርና ስራውን ሲሰሩት ታዩታላቹሁ 😏

  • @abrhamSila
    @abrhamSila День назад +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 21 час назад +3

    ጥሩ ህግ ነው በየመንገዱ ታይት እና አጭር ቀሚስ ለሚለብሱትም ህግ ቢወጣ ጥሩ ነው ሙስሊም ሴቶችን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 День назад +3

    አብዛኛዎቹ የፕቴስታንት አማኞኝ ሴቶች ለአምልኮ የሚለብሱት ትክክል አይመስለኝም። የሚመለከተው ያስብበት።

  • @ዋሰ
    @ዋሰ 9 часов назад

    የደቡብ አፍሪቃኖች ምንም አላዝንላቸዉም አርፈዉ ሸርተዉ እንደመኖር ጥለዉ የሄዱትን ሐገር ፖለቲካ ያማሰላሉ። ሀገራቸዉን ከድተዋል ምንም ርህራሄ ማረግ የለብንም

  • @gidayfantaye7803
    @gidayfantaye7803 18 часов назад

    በርቱ፣ ❤❤❤

  • @yordi4366
    @yordi4366 Час назад

    ሱቅ ስንት ነው

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 21 час назад +2

    የአለባበሱ.. ጉዳ ይ.. ሌላም.. ክልሎች.. ይስፋፋ

  • @helentadesse5825
    @helentadesse5825 21 час назад

    በዛውም የምግብ ፀደት ብደንብ ተኩረት ቢደረግ ጥሩ ነው ዋጋው የምግብ ፀደት

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 17 часов назад

    አለባበሱን እኮ ሴቶቹ በጣም ይፈልጉታል ለሽርሙጥና ስራቸው ስለሚረዳቸው ዋናው ገቢያቸው እኮ ደንበኛ ሲመጣ ተቆልተው መንቀርቀር ብለው ገላቸውን አሣይተው ስልክ ቁጥራቸውን ማቀበል ነው ስለዚህ አሁን እሄን መልበስ አትችሉም ከተባሉ ስራውም ሊደብራቸው ይችላል እነሱ የሚወዱት መንበላጠጡንና መበላቀጡን ነው ሽርሙጥናውን ነው ዋና ስራ ብለው የያዙት

  • @MohammedS-z5i
    @MohammedS-z5i 21 час назад

    በሆቴል ካዳሚዎች አለባበስ ዙሪያ የወጣው ደንብ ይበል የሚያሰኝ ነው። ፀጉራቸውንም ቢሸፍኑ ለነሱም ውበት ነው።

  • @EyayuWedeneh
    @EyayuWedeneh 5 часов назад

    Surprise mehone aye geba I’m be ethiopia wrest yenberue yemeniwouch yedersebachew new zare ziro Ethiopia lay be South Africa yehone what goes around comes around new megerem yelgerem yelbenim yeseranewen sira new yederesen yawem yemenewouch fekade awtetew neber hegawi honew yeserue yenberew bay gize mestewate new

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 17 часов назад

    Weyeni 😭😭😭😭😭😭😭

  • @galmakuriha409
    @galmakuriha409 17 часов назад

    Enna BTM BTM yalagew ager ly makabe mtle wrong Ethiopia wuste baa labu menrw sw 1gna baa tsehaye,baa zenab motenale gn 1 ba bt wuste norw egna family bz minstadarenw lj ylw mabiti ye sw lj yekebre Ethiopia wuste daha endt norw mlt yemeselale first ye sw bt mafersw shame nw lmn afer ena mert (Earth)wusedu yaa egzr mert ly enedaln

  • @onelove6356
    @onelove6356 Час назад

    አብይ አህመድ
    1ኛ አዲስ አበቤን በኮሪደር ስም እየበተነ እና እያጎረ ወደፊት የተደራጀ አዲስ አበቤ እንዳይኖርና ወደፊት አዲስ አበባ ውስጥ የከተማ ውጊያን በመፍራት በኮሪደር ስም፣ምሽግ እንጅ ኮሪደር አብይ አህመድ እየሰራ አይደለም።
    2ኛ አብይ ወደፊት ኤርትራውያን አአ ከቆዮ ሊተባበሩብኝ ይችላሉ በማለት አዋክቦ ወደ አፋር ዘወር የማድረግ ስራ እየሰራ ነው ያለው።
    3ኛ በውትድርና ስም ተተኝ የአማራ ወጣትን እያፈሰ በጅምላ የመጨፍጨፍ ስራ ነው የጀመረው።
    ይህ ሁሉ ግን አያድነውም አማራ የሆንክ ቀሪው ተረኛ ህዝብ ለዚ ዘንዶ መንግስት ጊዜ መስጠት አያስፈልግም።

  • @saraadene6920
    @saraadene6920 22 часа назад

    Don't be foolish. We will not invest in a single building while gencider Abiy in Addis Ababa.