የወይዘሮ አዜብ ሥጋት እና የተቀበረው ኦዲት | Semhal Meles | Azeb Mesfin | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • የወይዘሮ አዜብ ሥጋት እና የተቀበረው ኦዲት

Комментарии • 38

  • @mahmoudshemethioschools9915
    @mahmoudshemethioschools9915 2 года назад

    አድናቂህ ነኝ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 3 года назад +6

    እኔን የሚገርመኝ አዜብ የኢትዮጵያን ሃብት ከዘረፉት እንዷ አይደለችም ወይ ሌላ ብዙ ብዙ በህግ የምትጠየቅበት ጉዳይ እያለ አለመታስሯ ይገርመኛል መታስርና በህግ መጠየቅ ይገባታል

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 3 года назад +2

    How do you know about her feelings about the operation on TPLF???

  • @warsamejamal9828
    @warsamejamal9828 3 года назад

    She's so smart woman in the world even males sanawi he is her hostage believe guys

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 3 года назад +1

    ወ/ሮ አዜብ በማን አለብኘነት የኢ/ያን ሃብትና ማዕድን ለሌላው አገር በማሸሸ ለመበልፀግ ያደረግሸው የዘለዓለማዊነትሸን የህይወት ኑሮ በእግዜር ሃይል እንድታጪ አድርጎሻልና አሁን አፍሸን ዝጊ ። የኢ/ያን ህዝብ ሰታጓጥጪ ና እንጀፈለግሸው ሰታዢው የነበረውን አሁን ተራውን በአንቺ ላይ ያሳያል እንድታሰታውሺው አፀያፊ ሰራሸንና የድርጊት ፍፃሜሸን።

  • @tigstefiusem2735
    @tigstefiusem2735 3 года назад +1

    Our prime minister abiy Ahmed we ethiopans love you we are blessed

  • @abebeamha9519
    @abebeamha9519 3 года назад +7

    እናቷ ተራ ሌባ ሙሰኛ ነች እሷም ዘብጥያ መውረድ አለባት ከወያኔ ጋር ተናበው በአዲስ አባባ ክንፍ ተወካይ ናቸው ስለዚህ መጠየቅ አለባት

  • @adissababa8528
    @adissababa8528 3 года назад +1

    አዜብ ,, አዜብ ,,,አዜብ ,,, አብዲ ኢሌ ,,እየጠበቀሽ ነው ,,, ስመሐልን ይዘሽልኝ ነይ ,, ናፍቃቹህኛል ,,, ቶሎ ,, ኑልኝ ,, ቦታ አዘጋጅቼ እየጠበኳቹህ ነው ,,, እያለ በጉጉት አየጠበቃቹህ ነው ,,, ጉልት ሽንኩት መሸጥ አያዋጣሽም ,,,, ተይውና , ነይ ,, እየለሽ ,,ነው,,,,,,

  • @sealeo2024
    @sealeo2024 3 года назад +6

    ተራ ሌባ ነች፣ ምን አዜብ አዜብ ትሏታላችሁ። ዱሪዬ አይደለችም እንዴ፣ ለዚህች ክብር ዜና መስራት ለዚህ ሜዲያ ውርደት ነው

  • @serawitbekele2413
    @serawitbekele2413 3 года назад +2

    አዜብ በዘረፈችው ገንዘብ መጠየቅ አለባት።

  • @merkebgaulertra966
    @merkebgaulertra966 3 года назад +1

    Yeja Ye Eritryawyan habt new

  • @samiradaoudshifa5692
    @samiradaoudshifa5692 3 года назад +1

    ዶክተር አብይ የሚሻጉል ችግር እባክን ድካምህን አሰብ የአማራን ህዝብ እና የኢትዮጵያ ክብር በግብፅ ኢትዮጵያን ሲበጠብጡ በገዛ አገርህ በገዛ አዲስ አበባህ ሲዶልት ህዝብህን ሲያሳርድ የፈለገውን ሲያሴር አብረህ ህዝብህን ድረስለት
    በመግስቱ ሀይለማርያም የመተማን ህዝብ ጨፍጪፈዋል

  • @estifhabeshawi1745
    @estifhabeshawi1745 3 года назад +4

    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የምትሉ
    ሰብስክራይብ አድርጉኝ 🙏🙏🙏 ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን♥♥♥♥♥♥♥💚💛💞

    • @samuelshimelis1098
      @samuelshimelis1098 3 года назад

      1

    • @ethiopiaconcernme4658
      @ethiopiaconcernme4658 3 года назад

      ማይካድራ፣ ምዕራብ ወለጋ፣ ቤንሻንጉል ክፉ/ሴጣናዊ ድርግት ተፈፅመዋል በተከበረው የሰው ልጅ ላይ! ይህ ፍፁም መወገዝ አለበት! አንድ ጥያቄ ለአማራዎቹ፡ ለሰው ልጅ ክብር ተቆርቁራችሁ ነው ወይስ በአማራ ላይ ስለደረሰ ነው! እኔ መቶ በመቶ እርግጠኛ ነኝ ዘረኞች ስለሆናችሁ በአማራው ላይ ስለደረሰ ነው ወይም የአማራው ፖለትከኞች ትርፍ ልያስገኝላቸው ይችላል የምትሉት ነው፤ የጨለንቆን፣ የአኖሌን ወዘተ ጭፍጨፋ ‹‹ትሪክት ነው›› አላችሁ! መከረኛውን 27ዓመታት ታሪክ ነው አላችሁ! ቦታውን ሄዳችሁ ሳትመለከቱ! ክብር ለሰው ልጅ ከሆነ ውሻው የሰውን ልጅ ስጋ የበላውን ንጉሳችሁን ምንሊክን የማውገዝ ወኔ ከሌላችሁ በምን ስሌት ነው ‹‹ለሰው ልጅ ክብር እየተቆረቆራችሁ ነው›› ልትባሉ የምትችሉት!!! ባይዘዌ ከ5 ዓመታት በኋላ የማይካድራውን ‹‹ትሪክት ነው›› ላለመባሉ ምን ዋስትና አላችሁ ምክንያቱም ‹በሰፈራችሁት ቁና ይሰፈርላችዋል› ስለምል ቅዱስ መፅሃፉ!!!

  • @michelnegash628
    @michelnegash628 3 года назад +1

    Mdere zenjero fet hula sew seltan laye sweta ewket kumna mlke tmreto mhon albet mdere mscheg hula kurenchetoch

    • @asterabrahan422
      @asterabrahan422 3 года назад

      የሱን ሩብ ጭንቅላት ያለዉፐመሪ ባገኘህ መልኩን አሳምሮ ፋሽሽት ከሚሆን እርኩስ

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 3 года назад

    ምን ለአገር ና ለህዝብ ምን ጥሩ የሰራው ነገር ኖሮ መቀሌ ሰለአባቷ መግባት ትርፍራፊ ለመልቀም ግቢ ተብላ እንጂ ሌላ ምንም ለመፈለግ የገባችው ነገር የለም ሰለዚህ አሳፋሪና ባለጌ ነች እንኳንሰ እሰር ሞት ይገባታል

  • @louismoges1013
    @louismoges1013 3 года назад +11

    አዜብ የዘረፈችውን የአገራችንን አንጡራ ሀብት መንግስት አስመልሶ ለድሃው ህዝብ ኑሮ ለማሻሻል መዋል አለበት።ሌባ ካልታሰረ ወይም ካልተቀጣ ተከታይ ያፈራል።

  • @napi224
    @napi224 3 года назад

    ሊባ የዘረፈችውን ከሊባ ባልው ጋር መመለስ አለባት

  • @pinashalom9644
    @pinashalom9644 3 года назад +1

    Ye erkus lig erkus

  • @ethiopiaconcernme4658
    @ethiopiaconcernme4658 3 года назад

    ማይካድራ፣ ምዕራብ ወለጋ፣ ቤንሻንጉል ክፉ/ሴጣናዊ ድርግት ተፈፅመዋል በተከበረው የሰው ልጅ ላይ! ይህ ፍፁም መወገዝ አለበት! አንድ ጥያቄ ለአማራዎቹ፡ ለሰው ልጅ ክብር ተቆርቁራችሁ ነው ወይስ በአማራ ላይ ስለደረሰ ነው! እኔ መቶ በመቶ እርግጠኛ ነኝ ዘረኞች ስለሆናችሁ በአማራው ላይ ስለደረሰ ነው ወይም የአማራው ፖለትከኞች ትርፍ ልያስገኝላቸው ይችላል የምትሉት ነው፤ የጨለንቆን፣ የአኖሌን ወዘተ ጭፍጨፋ ‹‹ትሪክት ነው›› አላችሁ! መከረኛውን 27ዓመታት ታሪክ ነው አላችሁ! ቦታውን ሄዳችሁ ሳትመለከቱ! ክብር ለሰው ልጅ ከሆነ ውሻው የሰውን ልጅ ስጋ የበላውን ንጉሳችሁን ምንሊክን የማውገዝ ወኔ ከሌላችሁ በምን ስሌት ነው ‹‹ለሰው ልጅ ክብር እየተቆረቆራችሁ ነው›› ልትባሉ የምትችሉት!!! ባይዘዌ ከ5 ዓመታት በኋላ የማይካድራውን ‹‹ትሪክት ነው›› ላለመባሉ ምን ዋስትና አላችሁ ምክንያቱም ‹በሰፈራችሁት ቁና ይሰፈርላችዋል› ስለምል ቅዱስ መፅሃፉ!!!

  • @michelnegash628
    @michelnegash628 3 года назад +1

    Esum mfetat albet yhayelom lije

  • @tibebudingamo9949
    @tibebudingamo9949 3 года назад

    ba malse sime zrflch ethiopia .atwoklme ba ethiopia kldlch ba hge tetyklch

  • @michelnegash628
    @michelnegash628 3 года назад +2

    Kkkkkk

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 года назад

    መቼም ትሂድ ይህን ልቅና ክፍት አፍዋን ና ስድ አደግነትዋን ታላቆመች ነገም ትያዛለች ይች አሳዳጊ ይበደላት ግልገል ጁንታ በቆሸሸ አፍዋ ክቡር ጠቅላይ ሚንሥታርችንን ይቺ ሞልፋጣ ውሻ ምንም አባትዋ የሃገራችንን ጠቅላይ ሚንስትራችንን ታንሳና እንተያያለን ይቺ የብዙ ነገሮች ሴሰኛ በተዘረፈ ይህዝብ ሃብት የተጨማለቀች እርኩስ ውሻ አደብ ታልገዛች ህዝብ አደብ ያስገዛታል ይች ንፍጣም ታሁን በሁላ ትወራጭና እንተያያለን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!እናትየዋም አደብ ግዥ!!!!!!ስለናንተ ምንምመስማት ስለማንፈልግ የዘረፋችሁትን የህዝብ አንጡራ ሃብትም ወደዳችሁ ጠላችሁም ከነ ቅጥ ያጣው ቤታችሁ ጀምሮ ይወረሳል
    ወድ ህዝብ ንብረትነቱ ይመለሳል ለ27 ዓመታት ስቃይ ግርፍያ ግድያ ለፈጸማችሁት ሁልሺም ከተጠያቂነት አታመልጡም እኩይ ንገሩኝ ባዮች !!!!!!!!!!!!

  • @yonasdemissie8842
    @yonasdemissie8842 3 года назад

    Stopped

  • @pinashalom9644
    @pinashalom9644 3 года назад

    Betemngstu ke rehabtegnaw agamee yeweresechiw mesiluat newa aliwetam yalechiw😂

  • @sebleterefe6388
    @sebleterefe6388 3 года назад

    ወይዘሮ አዜብ ምነው መርዝ እንዳበላ ውሻ ትቅነዘነሻለሽ እረ እባክሽ እንችም ልጅሽ እደብ ብትገዙ የኤትዬጵያ ህዝብ ደግ ስው ነው በይቅርታ አለፍችሁ እናተ ግን የብዙ ስው ደም በቤተስብ እጅ ስላለ እርፍችሁ መቀመጥ አቃታችሁ ምንትፈለጉ ይሁን እግዚአብሔር ይቅርታ ቤደርግላችሁ አላመስገናችሁትም ስለዜ የባስ ሌያመጣባችሁ ይመስለኛል አለርፍ ያላችሁት መካሬ የሌለው ንጉስ ያለአንድ እመት አይነግስ የሜለው የድሮ እባቱቻቾን እነጋገር እናተላይ ሌስራ ነው : እባካችሁ አደብ ግዙ የዘረፍችሁ ይበቃል እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ::

  • @yosephmahteme5139
    @yosephmahteme5139 3 года назад

    100 haylemariam techsfeleqo 1 jewar

  • @nonsonoio4953
    @nonsonoio4953 3 года назад

    ወይ ጉድ አህዮች ሲናገሩ