Sunday Worship # Live in the Halwot Emmanuel United Church

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025
  • Live Worship _Halwot Emmanuel United Church #ልዩ የምስጋና ጊዜ
    ETHIOPIAN PROPHET'S,Meskerem Getu Official,Pastor Endale Woldegiorgis Ministries,Abenezer Legese Official,Dawit Getachew,Ethiopian protestant mezmur classical,protestant mezmur,protestant songs,protestant mezmur agegnehu yideg,protestant mezmur meskerem getu,protestant mezmur 2020,protestant mezmur efrem alemu,protestant mezmur new
    protestant mezmur mesfin gutu,protestant mezmur aster abebe,ethiopian protestant mezmur,ethiopian protestant mezmur aster abebe

Комментарии • 127

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 2 года назад +5

    This is the only pastor from the new generation pastor I respect 🙏🙏🙏

  • @fasika2225
    @fasika2225 2 года назад +1

    አሜንንንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tadelechtesfaye1383
    @tadelechtesfaye1383 3 года назад +5

    Tebarkulig ❤❤❤

  • @salamawitbaradedi319
    @salamawitbaradedi319 Год назад

    Ameeeeeeen ameeeeeeen haleluya ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen

  • @letinakeshi707
    @letinakeshi707 3 года назад +1

    Elelelelelel
    Amen amen amen
    GBU 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @konjitbelaye3150
    @konjitbelaye3150 3 года назад +3

    አሜን አሜን ከእናንተ ጋር ያቀላቀለኝ አምላክ የተመስገነ ይሁን ተባረኩ

  • @meskremkebede7267
    @meskremkebede7267 2 года назад

    እልልልልልልልልልል ተባረኩ ያባቴ ብሩካን እ/ር ከፍ ከፍ ከፍ ፍፍፍፍፍ ይበል!!አሜን

  • @FirehiwotDamsis
    @FirehiwotDamsis 9 месяцев назад

    አመን ይሁንልን ፀልዩልን

  • @hanafatuma7551
    @hanafatuma7551 3 года назад +1

    Ameeeeen Ameeeeen 🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥📖☝Ameeeeeen Ee bbifamaa ljoollee kakuu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr2089 2 года назад +1

    አሜንንንንንንን😘😘😍😘😘🙏🙏🙏

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 3 года назад +3

    ጌታ ይባርካችሁ !! ስለ እናንተ ጌታን አከብራለሁ!!

  • @ስኖርምለጌታስሞትምለጌታየ

    ተባረኩልኝ ይብዛላቹ የአባቴ ብሩክ

  • @bereketnuramo8875
    @bereketnuramo8875 2 года назад

    Yetebarekachu Nachu

  • @mamamama2489
    @mamamama2489 2 года назад

    geta hoy edil sitegnina yezih aynet betekristiyan abal adrgegn.

  • @netsahonkubeeyesus1667
    @netsahonkubeeyesus1667 3 года назад +2

    ጌታ ይባርካችሁ እርሰ በእርሳችሁ ተጠባበቁ ሰቱዋ ትንሸ ትፈጠጥኛለሸ

  • @tirsitsisay7943
    @tirsitsisay7943 3 года назад

    Leb yestachu

  • @genettekeste2587
    @genettekeste2587 3 года назад +4

    ጌታ ይባርካቹ !! በጣም ምርጥ ናቹ🙏🙏🙏

  • @getamesayyeksme9717
    @getamesayyeksme9717 3 года назад

    Des sitilu❤

  • @tizitadangaro5695
    @tizitadangaro5695 3 года назад

    Elililil Elililil kibir yihun le egziabher

  • @melatteshoma9963
    @melatteshoma9963 2 года назад

    Geta abzeto yebarkachiew

  • @hanayadete8082
    @hanayadete8082 8 месяцев назад

    Yeh church yet new asun be akal magnet yemichalew pls

  • @selamlethiopia3559
    @selamlethiopia3559 3 года назад +7

    እመብርሃን ድረሽልኝ እደሙዚቃ ከሆነ ምንም አይልም ግን ግራ የገባው ነገር ነው አልገባኝም

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 3 года назад

    አሜን

  • @lilya2237
    @lilya2237 3 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @genetkalata9710
    @genetkalata9710 3 года назад

    Amen

  • @rahelteklehaymanot8648
    @rahelteklehaymanot8648 3 года назад

    Amen hallelujah

    • @JoneJone-mg9si
      @JoneJone-mg9si 7 месяцев назад

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 3 года назад +3

    በገና ከበሮ እኮ፥ የእስራኤል (ብሉይ ኪዳን) ነው፥ ዳዊት ኣይደል አንዴ ያዜመበት?
    ፧ መፅሀፍ፥ ቅዱስን አናንብብ አስኪ
    with all due respect 🙏,

  • @mercyadane3964
    @mercyadane3964 3 года назад

    Eshi zarem yechefera teskarachhun tdelkalachu enkuwan kebero jerikan aymetnachum ke agannt esrat wutu bakachu atdkemu

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 2 года назад

    Yehe cherch yetebareke new profet Zenebe le yesus yetesete lb alew, ahun eyeterege yalew lyu teblo yekerebe gn ?? Malet ye seromony ( baol) sprit leyten kebetu bnasweta, Egzabher bemenfesu ygelegel nebr.

  • @mimiabe-y8g
    @mimiabe-y8g 3 года назад +1

    🙌🏽

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 3 года назад +11

    ጨነቃችሁ አይደል ሽብሸባ, ከበሮ,ፀናፅል መልካም ከእቃ ጀመራችሁ ነገ እናንተ ትመጣላችሁ:: እግዛአብሔር አምላክ ከድቅድቅ ጨለማው ያውጣችሁ::

  • @tseditesfaye5382
    @tseditesfaye5382 3 года назад

    Aferblu kemdr yaxfachihu

  • @wondaist
    @wondaist 3 года назад +1

    Blessed sister's and brother's God bless you but you need more exercise (vocal exercise)especially the girls.have ahabit to check your performance after service.

  • @ae7936
    @ae7936 3 года назад +2

    እናንተ ውድ ናችሁ ጌታ እየሱስ ዘመናችህን ይባርክ እወዳችሆለሁ

  • @alemkerenessa2104
    @alemkerenessa2104 3 года назад

    Orthodox yemihonuat enji ye metekorge aydelechem
    Kehadi

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN 3 года назад +1

    የተባረባቹ ወንድሞች 🙏😍🙏😍

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 3 года назад

    ደመ መጣጭ

  • @solomonb.meskel7705
    @solomonb.meskel7705 2 года назад

    ለመዝሙር ጊዜ ወስዶ የሚገባውን በቂ ጥናት አድርጎ ደምፅን ዜማን ማስተካከል በመናበብም ማረም እየተቻለ ያዓለም መጨረሻ ይመስል መዝሙርን መዝሙረ አዛጦን አድርጎ ለማቅረብ ይኽን ያህል መቸገር ግዴታችሁ የሚሆን አልመሰለኝም ቢያንስ ዝብርቅርቅ ሆኖ እየወጣ የሚረብሸውን ድምፅ አሰቀሪ እርምጃ ለመውሰድ መድረክ ላይ የተጋችሁትን ያህል ትጋት ብትተጉ ይበቃችሁ ነበር ባይ ነኝ

  • @SuperBeni7
    @SuperBeni7 3 года назад

    ሠላም ወንድሜ ኤፍራታ ስለ ጌታ ክብር አይደለም ያወራሁት፡፡ ያወራሁት ስለ ድምጽ መበላሸትና ይህንንም በማጥናት ማስተካከል እንደሚቻል ነው፡፡ ነገርን ሁሉ ከማመናፈስ ይልቅ ያለን እውነታ አይቶ እርምጃ መውሰድ አስፈላጊ ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ ለምን በደንብ አታጠኑም ፣ የድምጽ ልምምድ አታደርጉም ደግሞስ የምተዘምሩት ለማን እንደሆነ ካወቅህ ባማረ እና በተስተካከለ ድምጽ ምስጋና ቢቀርብለት ለጌታ ደስ ይለዋል እንጂ አይከፋውም አሁን በዘመራችሁትም ደስ እንደሚለው ባምንም የምታገለግሉት ጌታን እና ሰውንም ነውና ሰው ደግሞ በተለይ ለጆሮው የሚመጥንን ሙዚቃ ድምጽ መስማት ይፈልጋል፡፡
    ችግሩ ስህተትን ከማረም ይልቅ በስህተት አጥር ላይ ቆሞ ለምን ተነካሁ አይሰራም አንድ ነገር ልንገርህ እንደው ከዩቲዩብ የምታገኘው ሳንቲም ካላሳሳህ በቀር ብታነሳው አሪፍ ነው

  • @nardosmekonnen865
    @nardosmekonnen865 3 года назад

    Keberown ena shibshebaw yikrbachihu ,

  • @HiwotMegersa-j4e
    @HiwotMegersa-j4e 5 месяцев назад

    የመቼ ነው

  • @miherettsegaye1903
    @miherettsegaye1903 3 года назад

    Yekbrown kebr Atasatut

  • @mitikufanos4823
    @mitikufanos4823 3 года назад

    3

  • @gebremedhnmehari8451
    @gebremedhnmehari8451 3 года назад +1

    መድረክ ላይ ያሉ ዘማርያን ነጠላ ብያደርጉ፣ ሁሉም ደግሞ በተመስጦና ትንሽ ረጋ በማለት ቢሆን ያምራል።

    • @yeshisintyeshisint6651
      @yeshisintyeshisint6651 3 года назад

      Melkam yimeslal dagninetu Eshi abatachin tsadiku g/medihen kemidagnu biyamelku yishalal meselegni

  • @AbnetTefera-hu2ek
    @AbnetTefera-hu2ek Год назад

    Hi

  • @eyusyaseyusyas4978
    @eyusyaseyusyas4978 2 года назад

    Wwwwweww

  • @demforjesus422
    @demforjesus422 2 года назад

    ተመለሱ ንስሃ ግቡ

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 3 года назад

    Errrt kese mezmuer or zefen

  • @demforjesus422
    @demforjesus422 2 года назад

    ንስሀ ግቡ ተመለሱ

  • @akliletsigie8932
    @akliletsigie8932 3 года назад +13

    የራሳችሁን ኦርጋን ተጫወቱ የኦርቶዶክስ የሆነን ማናቸውም ነገር ስለማይመለከታችሁ ከበሮ ፅናፅል ሁሉ የኦርቶዶክስ ነው የካዳችሁትን እምነት መሳሪያ ለእናንተ አይሆንም

    • @sisicookingandmore1899
      @sisicookingandmore1899 3 года назад

      Betikekel yekesaren lekesar yegziabheren legziabher new hegu egziabher be elzabel demte ayemsegenem lebona yestachew

    • @abebahiluf6856
      @abebahiluf6856 3 года назад

      Eguzabher Lebina Yistachu

    • @abebahiluf6856
      @abebahiluf6856 3 года назад

      Keyet Amititewut Yerasachew Yitekemalu Belachu New Yikoriju Enji

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 3 года назад +6

    ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 3 года назад

    Enstrumentu enanten aywaklem erasachun hunu warada

  • @marthaabebe5174
    @marthaabebe5174 3 года назад

    Where is this church???

  • @fourtyplus705
    @fourtyplus705 3 года назад

    Kebero?????

  • @SuperBeni7
    @SuperBeni7 3 года назад +6

    This choir need intensive training. Training about music, peach, chord and like....

  • @redeatmengistu1426
    @redeatmengistu1426 3 года назад +8

    ከበሮ ባልሆነ ያየሁት .......ሀሀሀሀሀ አይ እናንተ
    ቆይ ከበሮ የራሱ የሆነ symbolism እንዳለው አታቁም......
    ከበሮው የክርስቶስ ምሳሌ ሲሆን ባንድ በኩል ሰፊ መሆኑ የመለኮትነቱ ምሳሌ ባንድ በኩል ጠባብ መሆኑ ደሞ በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ ሰው የመሆኑ ምሳሌ ነው....ስፋትና ጥበት በአንድ ከበሮ እንደተቀመጠ በአንዱ በክርስቶስ መለኮትና ሰው በተዋህዶ አንድ ሆኖአል ማለት ነው....
    በምን??? በተዋህዶ!!!!
    ከናነንተ ጋር መሰረታዊ ልዩነታችን ደሞ ይሄ አይመስላችሁም
    እንዲሁም ሰፊው የሀዲስ ኪዳን ጠባቡ የብሉይ ኪዳን ምሳሌ ነው ቤተክርስቲያኒቱ በዋናነት በሃዲስ ኪዳን ላይ እንደተመሰረተችና ብሉይ ኪዳንንም ቢሆን እንዳልጣለችና ሁለቱንም አስማምታ በተዋህዶ እንደምታምን ያሳያል....
    በምን???በተዋህዶ!!!!!
    ገመዱ ክርስቶስ በገመድ የመጎተቱ.....ከበሮው ቀይ መልበሱ ክርስቶስ የለበሰው ቀይ ግምጃ....ጥልፍልፉ የክርስቶስ ቁስል ምሳሌ ነው፡፡ ድምጽ ስላወጣ ብቻ ማንም እየተነሳ የሚቀጠቅጠው ድራም አይደለም፡፡
    አሁን የእናነንተ ከበሮ መምታት የሚያሳየው እርግጥ የሆነ ሀይማኖት እንደሌላቹ ነው፡፡ቤተክርስቲያን አሁንም የምትመታው ከሺ አመታት በፊት የምትመታውን ከበሮ ነው፡፡ ዘመኑ የጊታር ነው ብላ ጊታር አላነሳችም፡፡ ተሰርታ ያለቀች ስንዱ እመቤት ናት፡፡ እናነንተ ግን ይኧው የምታረጉት ግራ ሲገባቹ ከበሮ አነሳቹ

    • @ሮሆቦትአኪያ
      @ሮሆቦትአኪያ 3 года назад +1

      በፈጣሪ ተባረኪ የኔ አንጀት አርስ ♥

    • @jerry1956
      @jerry1956 3 года назад +1

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን።
      እግዚያብሔር ልቦናቸውን ይመልሰው።

    • @凯恒-f7i
      @凯恒-f7i 3 года назад +2

      ትክክል ብለሻል , እነዚህ ምን ያቃሉ በደመነፍስ ነው የሚጮሁት

    • @masiiyedingilmaryamlij1039
      @masiiyedingilmaryamlij1039 3 года назад

      መች ከተዋህዶ ጫንቃ ይወርዳሉ የራሳቸው ስለሌላቸው ከኛው ይወስዳሉ ለነገሩ ክርስቶስን ኬት ተማሩት⛪️⛪️⛪️ ተዋሕዶ ስንዱ እመቤት ናት እኮ🥰🥰🥰

    • @salamasefa3777
      @salamasefa3777 3 года назад

      እውነት ነው ልቦና የስጣችው

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 3 года назад +1

    እናንተ ላይ ካልዘምትም ሞተን እንገኛለን

  • @ethiopiawdituahagere501
    @ethiopiawdituahagere501 3 года назад

    Dawit eko Ortodox aydelem sigemer Egziabher simekek minsdedew Diyabilos new btchelu wede church gora belu ena ytseleylachu yhe bescheta new

  • @dimondking6327
    @dimondking6327 3 года назад

    addis abeba amanuel church le 2 tekeflo new ende? ye AAEU church abalat be mulu Halwot new yalut what happen, guys? bekininet mimelsilgn kale des yilegnal

    • @yeshisintyeshisint6651
      @yeshisintyeshisint6651 3 года назад

      Were were asham lay !!

    • @dimondking6327
      @dimondking6327 3 года назад

      @@yeshisintyeshisint6651 malet? algebagnm

    • @yeshisintyeshisint6651
      @yeshisintyeshisint6651 3 года назад

      Asham tv lay alelek. were were

    • @dimondking6327
      @dimondking6327 3 года назад

      @@yeshisintyeshisint6651 esu yikirna mels kale bitmelsulgn des yilegnal teleyaytew new huletu agelgayoch weys eshi yenesu miemenu min hono new wede halewot yetegelebetew?

  • @凯恒-f7i
    @凯恒-f7i 3 года назад +4

    its funny how you guys are started to use some of the things you used to dislike ( like kebero taenasil ), once you guys are tired you will eventually undertand and return to your mother Ethiopian orthodox tewahido church

    • @mierafalemu4638
      @mierafalemu4638 Год назад

      Still kerbero lay ere Shem new Eski tinishi edegu

  • @youtub4580
    @youtub4580 3 года назад

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ
    እባካችሁ የቤት ክርስቲያናችንን ቅዱስ እቃ ለአዳራሽ ማድመቂያ አታድርጉት እስኪ እራሳችሁን ቻሉ ውይይይይ
    እግዚአብሔር ከጭፍን አምልኮ ወደ ቀጥተኛዋ እምነት ወደ ተዋህዶ ይመልሳችሁ

  • @sergutgebru4745
    @sergutgebru4745 3 года назад +10

    እባካችሁን እናንተ ሰዎች ከበሮው ለናንተ አይደለም ከበሮው ያለቦታው ነው ያለው 🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬

    • @yabestgamerid9027
      @yabestgamerid9027 3 года назад +1

      ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞

    • @ethiopiaabyssinia1216
      @ethiopiaabyssinia1216 3 года назад +2

      ግራ የገባው ህዝብ ስለ ከበሮ ምንም እውቀት ሳይኖራችሁ እባካችሁ ምንጃርኛ አትጨፍሩበት ወደቦታው መልሱ ወይ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን በእመቤቴ የ ቅድስት ቤተክርስቲያን የሆነውን ንብረት አትንኩ እንዴ እዛው እራሳችሁን ችላችሁ ገመድ ዝላይ ስትፈልጉ ተጫወቱ ቀላል ያስነኩታል እንዴ በመድሀኒአለም በድንግል ማርያም ልጂ እባካችሁ አርፋችሁ ተቀመጡ::

    • @buze8256
      @buze8256 3 года назад

      @@ethiopiaabyssinia1216 kebero egzibeher yemesegenbetal teyakew algenbagnm kemen endetesera newe???

  • @tirhastesfabruk2751
    @tirhastesfabruk2751 3 года назад

    Simokachu bemankiya sizlachu be ejachu new. Sijemer yemanafikan bahri new Orthodox teltachu ye Orthodox nwayat lemn wededachu? Ere enante yetnbitu nasfetsemiya eyehonachu new btmelsu lerasachu yamral, mewgiyawn merget keketelachu gn lerasachu ybsbachuhal. Egziabhier wede menfesawiw terara ymelsachu!!!

  • @diboraethiopia.793
    @diboraethiopia.793 3 года назад

    ምን የሚሉት የኪነት ቡድን ነው?

  • @salamlaethiopia3407
    @salamlaethiopia3407 3 года назад +1

    Why you guys copy TAWAHEDO rules and use KABARO ,,SHEBESHABBA ,,ELLELETA,, SHAME on you🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃

  • @lilya2237
    @lilya2237 3 года назад

    መዝሙረ ዳዊት 150
    1 ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት፤ በኃይሉ ጠፈር አመስግኑት።
    2 በችሎቱ አመስግኑት፤ በታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት።
    3 በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት።
    4 በከበሮና በዘፈን አመስግኑት፤ በአውታርና በእምቢልታ አመስግኑት።
    5 ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤ እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት።
    6 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን። ሃሌ ሉያ።

  • @rahelworku730
    @rahelworku730 3 года назад +4

    ትርጉሙን እንኳን አታውቁም ,ዝም ብለህ ትደልቃለህ ,ሰው ያረገ አይቅርባችሁ,እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ይቅር ይበላችሁ

  • @SuperBeni7
    @SuperBeni7 3 года назад +1

    The song is nice but your voice is very disturbing...

  • @meronmeron6049
    @meronmeron6049 3 года назад +2

    ከበሮውን ግን ማን ፈቀደላችሁ ?

    • @SuperBeni7
      @SuperBeni7 3 года назад

      ከበሮን ለመጠቀም የማንን ፈቃድ መጠየቅ አለበት፤ ፈቃድ ያስፈልገዋል ካልሽ ደግሞ ይህች ሚጢጢዬ ጭንቅላትሽ ገና አልበሰለችም ማለት ነው እናም ከዚህ መንደር ራስሽን አግልይ

    • @efratamekonnen8491
      @efratamekonnen8491 3 года назад

      @@SuperBeni7 ye keberon trgum lemiyak kebero st le egna eko chgr yelewm gn be bzu neger tenteltlo erasen chalku malet ykebdal

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 года назад

    ከበሮው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው

  • @addisalme4150
    @addisalme4150 3 года назад

    እስኪ ኦርቶዶክስን ሳትነኩ

  • @amanuel1992
    @amanuel1992 3 года назад +1

    Aye Pente. Why don't you learn Yaredawi Zemma?

  • @kibrombirhanu7501
    @kibrombirhanu7501 3 года назад +4

    የማሲንቆ እና ዋሽንቱ አልበቃ አላቹ ከበሮውንም መጨፈሪያ አደረጋችሁት ለነገሩ ነጠላም ትወስዱ ነበር ግን ስትዘሉ ስለማይመቻቹ ነው ግን እውነት እንነጋገር ከተባለ ማሲንቆ ዋሽንት ከበሮ መጠቀም ከጀመራቹ ስንት አመት ይሆናል 2&3 አያቹ ኦርቶዶክስ የጥንትናት ስንል በምክንያት ነው ልቦና ይስጣቹ ለነገሩ መጤ እኮ ሁሉንም ነገር መነካካት ይወዳል

    • @tadelechtesfaye1383
      @tadelechtesfaye1383 3 года назад +2

      ጌታ እየሱስ ይወድሀል ሒድና ንስሃ ግባ

    • @kibrombirhanu7501
      @kibrombirhanu7501 3 года назад +1

      @@tadelechtesfaye1383 ፈጣሪ አምላክ በአምሳሉ ፈጥሮናል ማንንም አይጠላም

    • @yeshisintyeshisint6651
      @yeshisintyeshisint6651 3 года назад

      Lemin kefah ? Dess yibeleh eyesus kirestos getachin kibir wedase amleko yigebawal!! dimtsi yalew aydelem dingayochi yameseginutal Ena min yitebes setan washint minamin ufff

    • @kibrombirhanu7501
      @kibrombirhanu7501 3 года назад +3

      @@yeshisintyeshisint6651 ትክክል ነው ድንጋይም ያመሰግኑታል ግን ግን ግንንንንን ለአንቺ ወይም ላንተ ጥያቄ ልጠይቅ ለምን ከበሮውን ለምን ጴንጤ ቆስጤ የሚለው እምነታቹ ሲመጣ ከበሮውን የዛን ጊዜ አልጀመራችሁትም ግን ለመሆኑ ትርጉሙ ገብቷቹሀል በቀኝለምን ትልቅ እደሆነ በግራ ለምን ትንሽ እደሆነ ውስጡ ያለው ጠጠር..........አሁንም እደግመዋለው ኦርቶዶክስ የጥንትናት ስንል በምክንያት ነው

    • @yeshisintyeshisint6651
      @yeshisintyeshisint6651 3 года назад +1

      Be abi be weled be Menfes kidus inamnalen!! Iyesus kirestos mehonunem getam mehonun legna memotun medihanite alem mehonun medan be irsu bicha yehonelinen medan ejig bizu new misganachin kebero washint minamin atebel ayinehin wede kirestos yehonew eyesus azur Hulu yansibetal yehulu fetari ersu new !!Ena andande getan yamesegenut dingayochi endenena endante Yale sewin mebletachew aygermim

  • @mestawettadesse4941
    @mestawettadesse4941 3 года назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙊🙊🙊👎👎👎👎👎kebro

  • @ንቡረ_ዕድኤርምያስ
    @ንቡረ_ዕድኤርምያስ 3 года назад

    What a hell is going with these people?

  • @የማርያምመታሰብያ
    @የማርያምመታሰብያ 3 года назад

    ከበሮው የኦርቶዶክስ ነው አትነካኩን እናንተ ስይጣን አምላኪዎች