Yasin Nuru Abubeker Ahmed Bedru Hussien

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 361

  • @tube-yk8cd
    @tube-yk8cd 5 лет назад +40

    ኡስታዝ አብሽር ማቼም ቢሆን እውነት ትለማልማለች እንጂ አትባጠስም

  • @ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ
    @ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ 5 лет назад +17

    የኢሥላም ጀግና ነህ አቦ ረጅም እድሜ ይሥጥህ ሀቅ ሀቅ ነዉ። ሁላቺንንም ቀናዉን መንገድ ይምራን ያረብ

  • @TewhideFirst
    @TewhideFirst  7 лет назад +56

    በድምፅ ዳውንሎድ ለማድረግ የሚከተለውን የቴሌግራም ቻናል ክሊክ ያድርጉ
    t.me/SadatKemalAbuMeryem
    ወይንም የሚከተለውን የጎግል ድራይቭ አድራሻ ክሊክ ያድርጉ
    goo.gl/Qp51PG

    • @mmh6504
      @mmh6504 7 лет назад

      Sadat Kemal

    • @Mohamad-tm5cz
      @Mohamad-tm5cz 7 лет назад +1

      Sadat Kemal እስታዜ እዳተአይነቱን ያብዛልን ያርብ አላህ ይጠብቅህ

    • @تاعاىااغع
      @تاعاىااغع 7 лет назад +2

      Sadat Kemal አላህ ይጠብቅህ ያረቢ ሁሉንም አላህ በሀቅ ላይ ያፀናን በሀቅም 1 ያድርገን

    • @አላህወኪል-ፐ9ዀ
      @አላህወኪል-ፐ9ዀ 7 лет назад

      አሠላሙአለይኩም አላህሁላችንንምቀጥተኛዉንመንገድይምራን

    • @አላህወኪል-ፐ9ዀ
      @አላህወኪል-ፐ9ዀ 7 лет назад +2

      እነሡኑሠብሥበህ በፊታቸዉ አናግራቸዉ ምን ያረግልሀል ሶሻልሚዲያለይ መልቀቁ አንተ እዉነት ለአላህ ብለህ የምሠራ ከሆንህ ሠዉአይጎዳም አላህእንጅ

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    *ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም ጀዛከአላ ኸይር ኡስታዜ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ*

  • @afome762
    @afome762 5 лет назад +3

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አደዚሁ አዳለህ በሀቅ ላይ አደፀናህ አላህ ያቆይህ እኔ ወላሂ አንዳንተ አይነት ጀግና ሰው ለዲኑ የሚቆጭ አላየሁም አላህ የዲን ጀግኖችን ያብዛልን
    እነሱንም ብዙ ቀን አድንቂቸው ነበር ግን ዲናቸውን ካላስከበሩ ምንም አይጠቅሙኝም
    አላህ ከብክለት ነፃ ያውጣቸው ወደ አቂዳቸው አላህ ያስመልክታቸው

  • @بنتمحمد-ق8ز
    @بنتمحمد-ق8ز 4 года назад +2

    ጀዛክሏሁ ኸይራን አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አሏህ በጀነተል ፍርደወስ ይበሽራህ ያረብ በሀቅ ላይ ያፅናን ያረብ

  • @Fetiohayru
    @Fetiohayru 3 года назад

    ኢናሊላህወኢነኢላሂ ራጁኡን አረ ምን አይነት ጉድ ነው የሚሰማው በጣም ያስከፋል፤ ያሳዝናል።ያ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ይስጥህ። አላህ ሀቅህን ያውጣልህ።

  • @ጀወይሪያነኝሀላሌንናፋቂኩ

    ሀቢቢቢድምፅህምድነዉ ተክዟል አብሽር ጀግናየ አላህ ይጠብቅህ አብሽር እነዚህ ደንባራወች አይዞህ ጀግናየኑሩልንለኛብቻ😢😢😢😢

    • @hawitube2412
      @hawitube2412 4 года назад

      ሀቢቢአይባልም አረአችተይ

  • @fateibrahim9011
    @fateibrahim9011 3 года назад +2

    ሹክረን ሣዳት ይመችህ

  • @እሙረያንቢንትበድር
    @እሙረያንቢንትበድር 4 года назад +2

    አላህ ይርዳህ ጥበቃው አይለይህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ወንድም ሳዳት እነሱ ተዋቸው አንተ ሀቅላይነህ ቀጥልበት በርታ አይዜህ አብሽር ሀቅንየያዘ አላህ ይረዳዋል አላህ ይርዳህ

  • @tube-yk8cd
    @tube-yk8cd 5 лет назад +3

    ኡስታዝ ሳዳት ሃቅን ተነጋሪ ልሽርካኞች አዳነቅፊ አለህ ካማጥፎ ሴረና ተንኮል ይጣብህ የረብ ባታውሂድህም ያጠንክርህ እኛም ባምንሳማው ተጠቃሚ የድርጋን የራብ ዋላሂ አስላቃስካኝ አለህ አሁንም ይጣብህ እእእእ

  • @rarath2033
    @rarath2033 4 года назад +2

    ኡሥታዝሳዳትከማል
    ትምርትህማሻአላህይመሥጣልአላህይጠብቅህ
    እናምኡሥታዞቻችንአረበክፉአታሴቸዉየአይናኖቻችንፐሌንየምንወዳቸውናቸዉበካልተገናኝታችሁብትወዬዩይመረጣል
    በሚዳሥማቸውንአታሳቸውአላህይጠብቃችሁ

  • @sofiyakedir509
    @sofiyakedir509 7 лет назад +5

    ጀዛክ ከአላህ ኸይር አላህ ሁላችንንም በትክክለኛ መንገድ ይምራን ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ሰላምክን የብዛልን አላህ ይጠብህ

  • @مريممريم-ض6م5ه
    @مريممريم-ض6م5ه 4 года назад

    አላህ ይጠብቅህ አቦ ያርብ ወላሂ ለሱና ኡሥታዞቻችን እደት እደምሳሳላቸው አብሺረ ኡስታዙና አላህ እርጂም እድሜ ከጤና ጋረ ይስጥህ زادك الله عيلمن

  • @ኩንፈየኩን-አ8ሠ
    @ኩንፈየኩን-አ8ሠ 4 года назад +1

    ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝችንጀዛክአላህኸይር

  • @user-fb1tu8eh9b
    @user-fb1tu8eh9b 4 года назад

    ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛክ አላህ ኸይር ውዱ ኡስታዛችን
    መሻአላህ መሻአላህ
    አላህ ይጠብቅህ አብሺር አላህ ካንተ ጋር ነው

  • @zd-tube5378
    @zd-tube5378 4 года назад +3

    አብሺር ዉሥታዚ አድቀን ሃቅታሸንፋልይ አስመሳይ አገቱንይደፋል ኢሻአላህ ☝☝

  • @fsy1999
    @fsy1999 5 лет назад +2

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ
    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @ሀዋቢንትጀማል
    @ሀዋቢንትጀማል 5 лет назад +3

    አሏህ ይጠብቅህ ውዱ የሱና ዳኢ አቡ መሬም ሀፊዘሁሏህ አላህ ይምራቸው እነሱንም

  • @Ibnuafdel
    @Ibnuafdel 3 года назад +1

    Subhanallah

  • @እሙረሂማ-ጸ5ጨ
    @እሙረሂማ-ጸ5ጨ 4 года назад +1

    አላህ ከዉነተኞች ነዉ አብሺር አላህ ይጠብቅሀል ከሠዉ ምንም አትጠብቅ

  • @እስላምነወሂወቴ
    @እስላምነወሂወቴ 3 года назад

    አሰላም አለይኩም ወስታዜ አላህ የሚወደዉ ሀቅንአጂ ወሸትን አደለም አላህ እዉነትን እምንከተል ያሪገን አኔ መችም ውስታዝ ሳዳት እተሪኔት መከታተል ተጀመሪኩ ጀምሬ የተደጋፊነኝ አሁንም ተምሬ ለማስተማሪ ምኞቴነዉ ኢሻአላህ

  • @ቅድሚያለተውሂድለሱና

    jezakuAllah hayr Allah yixbqh ustaz Abshr Allah yigzah idat yalutn Allah ybzaln yarb

  • @አትንካዉኒቃቤንየድንተማሪ

    ኡስታዝየ አብሽሩ እንዳትፈራ ሀቀኛዉ የኔ ጀግና

  • @rahmatube6134
    @rahmatube6134 6 лет назад +4

    ጀዛኩሙላህ ኸይረን ጀዛእ ውስታዙና አብሽርርርር። አሏህ ከሀቀኞች ጋር ነው እኮ። ተዋችው። አንተ ብቻ አቋምህን ላይ ጠንክርልን። አላህ። በእዝነቱ። ነው። አንተን የላከልን።በእዝነቱ ነው ያንተን አይነቶችን ያብዛልን። አሚን

  • @saqe5664
    @saqe5664 5 лет назад +7

    ኮሜቶች ግን አዳምጡ ገና ሰው ወደድን ብለን ሰው አንዘልፍ ሀቅ ኧድ ነው ሁለት ሀቅ የለም

  • @hayatendetis4738
    @hayatendetis4738 3 года назад

    ህይር ጀዛህን አላህ ዘንድ አግኝው ኢሻአላህ ወንድሜ ጅግና ነህ አላህ ይጨምርልህ

  • @ያረብ-ፀ7ኈ
    @ያረብ-ፀ7ኈ 3 года назад +1

    አሏህ ይጠብቅህ ኡሥታዝ

  • @bfhjjdjf9848
    @bfhjjdjf9848 4 года назад

    ኡስታዝ ጀዛከላ ከይርን አላህ ይጠብቅህ እኛንም በቀጠተኛው መንግድ ይምራን ያረብብብብ

  • @AbdurahmanAli-hs6es
    @AbdurahmanAli-hs6es 3 месяца назад

    ሱብሃነሏህ አሏሁልሙስተአን

  • @hajaraidiris3160
    @hajaraidiris3160 5 лет назад +5

    ውስታዝ አላህ ይጠብቅህ ትግልህንም አላህ ይውደድህ አሚንንንንን አተ ለኦማው ነው

  • @امتوأم-ي1ص
    @امتوأم-ي1ص 6 лет назад +2

    አላህ ይጠብቅህ አተ ያላህ ባሪያ አላህ መሰሎችህን ያርብ ያብዛልን ኡስታዜ

  • @امابراهيم-ش8ن
    @امابراهيم-ش8ن 5 лет назад +2

    ኡስታዝ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ

  • @rahmachanie68
    @rahmachanie68 2 года назад

    Aselemaleykum worahmetlahi woberekatu ostaz alah yichemreleh

  • @ቅድሚያለተውሂድተውሂድየተ

    አላህ ይጨምርልህ የኛ ጀግና ኡስታዝ

  • @aassaass8911
    @aassaass8911 3 года назад

    ወላዊ እነሱን ነበር እምከተለው አላህ ጀዛክን ይክፈልህ እህህህህ በጣም ከባዲነው

  • @TtTt-iw4tt
    @TtTt-iw4tt 3 года назад +1

    አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ከነቤተሠቦችህ

  • @ኡምኢልሀምፀርኢኽወንስደታ

    የአለህ አለህ ይጠብቅህ አቡ መሪያም
    ሁሌም ሀቅን ከመናጋ ሃላ እንደትቃር

  • @husinafim3100
    @husinafim3100 4 года назад

    ኡስታዜ ሁሌም ኑርልኝ መሰሎችህ ይብዙ ልን

  • @zamzamali5191
    @zamzamali5191 5 лет назад

    ye habesha jegina allah yitebeqih yeni wendem allah meselochihn yabezlen

  • @sitinasirag6245
    @sitinasirag6245 6 лет назад +7

    እኔስየምለውአላህሰላሙንያውርድላችሁ

  • @aymana1552
    @aymana1552 4 года назад +2

    جزاك الله خيرا جزء استاذ سبحان الله لله يهدهم جميع ن

  • @1122-w1r
    @1122-w1r 5 лет назад +5

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @leylafekede6194
    @leylafekede6194 6 лет назад +11

    አላህ ይጠብቅህ ሳዳት ከማል

  • @aaaaaaaaa9423
    @aaaaaaaaa9423 4 года назад

    Walekum selam warahimatulah waberakatuhu ustaze jezakumulakhayir
    Aallah yitabikelen yarabbii💐💐🌷🌻🌸🌸

  • @meki4109
    @meki4109 4 года назад +1

    በርታ የኛ ጀግና ሀቅ ምንቅዜም ሀቅ ነው አብሽር ወንድሜዋየ

  • @tube-yk8cd
    @tube-yk8cd 5 лет назад +1

    ምነላባት እኮ የውሻት ማደንዛዥ ታሳቷቻውም ሊሆን ይችላል ሱብሃነለህ አለህ ባሃቅ ላይ የፅነን የረብ አብሽር ውዱ ኡስታዝ

  • @سبحانالله-ح8ه8ز
    @سبحانالله-ح8ه8ز 3 года назад

    ኡዝታዝ ጀዛከላ ኸይር አላህይጠብቅህ

  • @abes2593
    @abes2593 3 года назад

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @Hነኝየሳዳትተማሪ
    @Hነኝየሳዳትተማሪ 2 года назад

    አላህ ይውደድህ ያረብ🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @Abcd-fd5co
    @Abcd-fd5co 4 года назад +1

    እድሜህ እረዝም ይበል ለአላህ ብየ እወድህ አለሁ

  • @ጀወይሪያነኝሀላሌንናፋቂኩ

    ስወድህ በምክኒያትጂ ስለወደድኩህብቻአይደለም አንተንየሚያስወድደን በድንህላይ ያለህ አመለካከትነዉ እኔ አቡበክርንና ያሲንን ከአባቴበላይእስኪመስልድረስ እወዳቸዉነበር ባለፈዉአቡበክርን መንሀጅህምድነዉብየ እድሁም ካሚልሸምሱበተናገረዉና ስለሱፍይ እና ስለ መዉሊድ ጠየኩት በመጀመሪያመንሀጅህምድነዉነበርያልኩትወላሂ በርጋቴ ቀስብየ ነበርየጠየኩት
    ግን የአቡኬ መልስ ጃሂልኮ ዳፋርነዉ
    ጃሂል ደፋርያደርጋልብሎመለሰልኝ እኔየጠየኩት ምንምአላቅምካንተመማርአለብኝብየእራሴንደንቆሮአድርጌ ዝቅብየነበርየጠየኩትየሱመልስግንይሄነዉ ግንአለቀስኩ ምክኒያቱምያዋቂአላዋቂሲሆን

  • @noratube9792
    @noratube9792 4 года назад

    ጀዛከላህኸይርየተውሂድጀግናአላህይጠብቅህኡስታዝ

  • @tube-ex9ei
    @tube-ex9ei 4 года назад

    ጀዛክ አላህከይር የተውሂድ ጀግና ኡዝታሥ ሣዳትከማል

  • @j2perimj213
    @j2perimj213 3 года назад

    جزاك الله خير ماشاءا اللله

  • @emufewuzanbiziniallah5514
    @emufewuzanbiziniallah5514 4 года назад +2

    ወላሒ ኧረ ኡሥታዝ ሣዳት አይዋሽም

  • @sufieenana5094
    @sufieenana5094 5 лет назад +2

    አላህ ሙሀባ ይስጠን ቀጥተኛውን መገድ ይምራን።

  • @hayutube102
    @hayutube102 4 года назад

    ጀዛአኩሙላሁ ኸይረን ኡስታዝ

  • @fadilabntranatoalisilamide8434
    @fadilabntranatoalisilamide8434 5 лет назад

    Abishiri Usitazi Machemi Allha ka haqagnochi garinw

  • @بنتمحمد-ق8ز
    @بنتمحمد-ق8ز 4 года назад

    አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አሏህ ያህፍዝክ

  • @AddSf-h2l
    @AddSf-h2l Месяц назад

    አቡመሬም አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @hadijasewalh8789
    @hadijasewalh8789 4 года назад +2

    አብሽር ኡስታዛችን የተቀበለ ይቀበል ያልተቀበለ የራሱ ጉዳይ ሀቅ ነው የተናገረው እረ አዳምጡ በጭፍን አትከተሉ

  • @bushiratube1773
    @bushiratube1773 4 года назад

    አላህ ይጠብቅህ አላህ በሃቅላይም ያፅናህኡስታዜ

  • @basimajumaa7277
    @basimajumaa7277 5 лет назад +3

    ምርጥ ሰው ናህ አለህ ይጣብቅህ

  • @aaasa9803
    @aaasa9803 4 года назад +1

    አላህ ያጠክርህ አቦ መሬም

  • @azizaabdu3001
    @azizaabdu3001 5 лет назад

    Mashallah gobznhe Allah yechmrlhe tewhedn almnagr reason yechal beshta nw

  • @lalaasad4435
    @lalaasad4435 6 лет назад +3

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሳዳት

  • @aleykayarasulwedagesaw7829
    @aleykayarasulwedagesaw7829 5 лет назад +3

    ኡስተዝ ሁሌም የሰዉን አይብ አትከተተል ይልቁን ዱዓ አርግ እንጂ ይህን በዉስጥ ቢተወሩ ደስ ይለል አለህ በዉቀትለይ እዉቀት ይጨምርልክ እንዲ አትሁን ቡዙ ሰዉ ይተዘበሀል

  • @feyisalabubekar8113
    @feyisalabubekar8113 3 года назад

    ALLAH! Ganteal man!

  • @خديجةشيفه
    @خديجةشيفه 6 лет назад

    aselam aleykum werahmetulahi weberekatu ustaz ebakachihu be mehakelachihu yalebachihun chiger begara honachihu bemedemamet fetute;le egna atenegerun egna yemiyasedeseten feqerachihuna selam mehonachihun new "ekele endih ale eyetebabalachihu leyunet atasayun newurachihun adebabay eyawetachihu kemetaweru begelawi honachihu temamaru ebakachihun allahen enefera eshi be mehakelachihu leyunet eyefeterachihu enedet Ande enehun لا هول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم Allah be mehakelachihu feqeren yasegebalachihu

  • @ሞሚያረህማንባሪያYouTube

    ዋአሊኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ

  • @youttube9439
    @youttube9439 3 года назад

    Allah

  • @mobileshop5517
    @mobileshop5517 3 года назад

    እውነት አስተማሪ አላህ ያቆይህእድሜህ ያርዝምልን

  • @mohmmedmadena7543
    @mohmmedmadena7543 5 лет назад +4

    ውድሞቺህንአትማበአካልመገናኘትትቺላላቺሁይስውስጋአትብላ

  • @makiyamahimudjamaaqlfddf6138
    @makiyamahimudjamaaqlfddf6138 4 года назад

    Mashallah mashallah tabarakalah

  • @lubabamohmmed9849
    @lubabamohmmed9849 5 лет назад +2

    ሡብሀን አላህ ሙሥሊሞች ወንድም አማቾች ነን

  • @1122-w1r
    @1122-w1r 5 лет назад +1

    ኡስታዝ ጀዛከላህ ህይር

  • @ZahraAl-j1r
    @ZahraAl-j1r 5 месяцев назад

    አሚን ያረብ ሀቁን ግልፅ አርገዉ

  • @watijeen5185
    @watijeen5185 6 лет назад +4

    sadat جزاك لله حير

  • @shemseyashemseya4059
    @shemseyashemseya4059 5 лет назад +1

    በርታ ሣዳት ከማል ጀዛከላ ኸይር

  • @ሀላሌንናፍቂ
    @ሀላሌንናፍቂ 3 года назад

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @فوزيهأحمد-ت7ظ
    @فوزيهأحمد-ت7ظ 4 года назад +1

    አላህ ያስታርቃችሁ ያረቢ በተውሂድ ያገናኛችሁ ያረቢ

  • @ያረብንያረብን
    @ያረብንያረብን 7 лет назад +13

    አላህ ያሰትርቃችው

  • @موضيالمري-ض5ط
    @موضيالمري-ض5ط 6 лет назад +5

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @cjds5862
    @cjds5862 7 лет назад +2

    ሰቡሃን አሏህ አለህ ኢውነቲን የሰዉቀን

  • @bintseid6668
    @bintseid6668 3 года назад

    ጀዛከሏ

  • @kነኝኡኽትመሀመድ
    @kነኝኡኽትመሀመድ 4 года назад +1

    ምን እደምል አላዉቅም
    ያአላህ ነስርህን

  • @fozigetchi6289
    @fozigetchi6289 6 лет назад +15

    ጠይብ አንተ እነሱን ማግኘት እንደ ምትችል እየነገርከን ነው ለምን ባካል አግኝትህ አትመካከሩም

    • @hajaraidiris3160
      @hajaraidiris3160 5 лет назад

      እየተለማመጠው እንዳይመስልሽ እሺ

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад +1

      ብሏቸው ብሏቸው ትቷቸው ነው እሽ

    • @a.bintbaba
      @a.bintbaba 4 года назад +1

      @@hajaraidiris3160 ያአላህአሁንሰማሁትቢቆይምግንተናደድኩ 😭😭😭ዋ ኢስላማ ያአላህታድያባደባባይምንይሉታልዝምብሎማለፍአለዚያባካልመነጋገርአይሻልም
      ያአላህያአላህያአላህእኔሥምንልሁንይህንየሙሥሊምመከፋፈልላለመስማት😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @kነኝኡኽትመሀመድ
      @kነኝኡኽትመሀመድ 4 года назад

      @@a.bintbaba እህቴ እንደኔ አሞሻል ምናል ቢወያዩ ተሰብስበው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @a.bintbaba
      @a.bintbaba 4 года назад

      @@kነኝኡኽትመሀመድ ወላሂስሰማውአለቀስኩ ለምንወላተጀሰሱ ብሎናልአላህሱበሀኑወተአላጭራሽባደባባይ

  • @ياربساعدني-ه3ش
    @ياربساعدني-ه3ش 6 лет назад +5

    ታዳ ካገኝሀቸዉ
    እሚደያ ላይ ምን አሰወራ
    እዛዉ አጨረሰም

    • @hadijasewalh8789
      @hadijasewalh8789 4 года назад

      አላነገርካቸውም እያላችሁ ስለሆነ መናገሩን ሊያሳያችሁ ነው

  • @llll823
    @llll823 5 лет назад +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዜ

  • @imannaser7225
    @imannaser7225 6 лет назад

    Erbakachuhe lallah belachuhe andlay sfu tebablachuhe and hunu bemhalchuhe nfas atgbu

  • @telephone800
    @telephone800 6 лет назад

    Allah yetabekeh wedu ustaz allah ande yederegachew

  • @ዜድየወለየዋያረብመጨረሻየ

    አላህ ይጠብቅሁ ኡሥታዝ

  • @susususu6507
    @susususu6507 5 лет назад +1

    ينا ججنا ابشير الله بتبكي

  • @خديجهادريس-و2ث
    @خديجهادريس-و2ث 3 года назад

    አላህይጠብቅህ በሀቅምላይ ያፅናንያረብ

  • @shikkarishambu5197
    @shikkarishambu5197 4 года назад

    ኡስተዘችን አለህ ይጠብቅህ

  • @hayatsaide3641
    @hayatsaide3641 4 года назад

    Mashallh nice talk!

  • @ጀወይሪያነኝሀላሌንናፋቂኩ

    አላህ የቅርቢቱንም ህይወትየዘላለሙንምህይወት አላህምችትያርግህ ያሀቢቢቢ

  • @zakialalanda7256
    @zakialalanda7256 2 года назад

    ሡበሀነ አለህ

  • @ሙስልምነኝየተከበረዉሙስል

    የአላህ ባሮች አላህን ፍሩ እስልምናን ማስተማር ትተን እር በርሳችን እንባላለን ያዎይለና በጣም ያስፈራል ስለራሰችን ትተን መባለት ሙስልም ችግሩን ዱኣ ያደረጋል አላሀዬ ትክከለኛ መንገድ ምራኝ አኡዙ ብላህይ ምነሸይጧኒረጂም አላህ ለሁላችን ህዳያ ይስጠን ምድነዉ የምያጣላቹ ነጠር ኡነት ለእስልምነዉ የምትጣሉት እኔ በጣም እፈራለዉ ሙስልም ለሙስልም እንዴት ይባላል

    • @ሪሃናሪሃና
      @ሪሃናሪሃና 5 лет назад

      ያለፍ ነገረ አሁን ለምንብታነሳለህ ኡስታዜ አረ አላህን ፍራ እባክህ ግን ለምድነው ያአላህ አሁን ሰላም እየወረዴነው እባክህ አላህ ሰላም ያውረድልን አውፍ ተባባሉ ሁሉ ዬአደምልጅ ወንድምአማቼችናቸው እባካችሁ ተው ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ አይይይይይይይይይይይ