Ye Sewu Ena Ye Jinn Sheytuanoch video

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 ноя 2024

Комментарии •

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 4 года назад +2

    አላህ.ይጨምርልክ.ኡስታዝ.የማይጠገብ.ትምህርት.ነው

  • @TewhideFirst
    @TewhideFirst  7 лет назад +55

    በድምፅ ዳውንሎድ ለማድረግ የሚከተለውን የቴሌግራም ቻናል ክሊክ ያድርጉ
    t.me/SadatKemalAbuMeryem
    ወይንም የሚከተለውን የጎግል ድራይቭ አድራሻ ክሊክ ያድርጉ
    goo.gl/Qp51PG

  • @sofiya4360
    @sofiya4360 5 лет назад +23

    ይገርማል ሀሜተኛ ነው ሲሉ ነበር የምሰማው አሁን ግን እውነታውን አውኩ እንደሱ የተውሂድ ጀግና አላገኘሁም አላህ ይጠብቅ ኡስታዜ

    • @ወድሜለኔልዩነው
      @ወድሜለኔልዩነው 4 года назад +5

      አወ ወላሂ በጣም ሡብሀን አላህ አሥመሳይና ውሸታሞች ናቸው የሚጠሉት የማይጠገብ አደበት ያለው የተውሂድ አርበኛ ነው

    • @kamkamela1770
      @kamkamela1770 4 года назад +3

      ሀቅንስለሚናገርነውሀሜተኛያሉት አላህሂዳይድጣቸውእና

    • @kamkamela1770
      @kamkamela1770 4 года назад

      @@ወድሜለኔልዩነው አዎንወላሂአላህይጠብቀውያርብ

    • @mekiyabintbaba8631
      @mekiyabintbaba8631 3 года назад

      Enem yhnini Nawu yemlewu

  • @umumeriyem
    @umumeriyem Год назад

    ከስድስት አመት በኃላ ድጋሚ አዳመጥኩት በዩትዩብ ስፈልገው ነበረ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አቡ መሪየም

  • @noorwagan2687
    @noorwagan2687 4 года назад +2

    አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ኡሥታዙና እንዳንተ አይነቶችን የተውሂድ ጀግኖችን ያብዛልን በዚሁ ያፅናቹ

  • @رنيم-ر4ن2م
    @رنيم-ر4ن2م Месяц назад +1

    አላህይጠብቀን🎉🎉🎉🎉🎉ከሽርክ

  • @hushhush6284
    @hushhush6284 4 года назад +2

    አንተ ጀግና አላህ ይክፈክህ ብውጀነት ያበሽርህ መሰሎችህን አንተንም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @sofiya4360
    @sofiya4360 5 лет назад +2

    ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ ሺ አመት ኑርልን ያርብ አላህ ይጠብቅህ

  • @አትንካዉኒቃቤንየድንተማሪ

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ዉስጤ ኡስታዝየ አላህ ይጠብቅህ ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ አላህ ይጠብቅህ አላህ ከሰይጣኖች ይጠብቀን ያረብ አደራወን በዘመናቺን ስንት የሰዉ ሰይጣኖች አሉ እኔስ ጨጓራየ ተላጠ በሰዉ ሰይጣን

  • @hayutube102
    @hayutube102 4 года назад +2

    ኡስታዝ እዳተ እና እዳተ ሚያስተምሩትን ያብዛል ከአስመሳዮችም ይጠብቀን

  • @ቢንትኸይረዲንየአላህባሪያ

    ጀዛክአላህ ኸይረን ጀዛ ኡስታዝ እኛም በሰማነው ምንጠቀም ሰው አላህ ያድርገን ያረብ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ጘ5ጨ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ጘ5ጨ 4 года назад

    ጅዛክላህ ኽይር ኡስታዝ አላህ በትክለኛው መንገድ ላይ ያፅነንንንን ስምተው ክሚተገብሩት ያድርገን ኢስላም ተግባርም ይፍልጋል እነ

    • @hggaggdahal6194
      @hggaggdahal6194 4 года назад

      አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ይጨምርልህ

  • @toibamohammed3007
    @toibamohammed3007 4 года назад

    ኡስተዜ አለህ ይጠበቀህ ጀገናየ

  • @አሊሙሄ
    @አሊሙሄ 2 года назад

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @ttfg1703
    @ttfg1703 3 года назад +1

    እስከመጨረሻ ያፅናችሁ

  • @ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ
    @ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ 5 лет назад +10

    አላህ እኔንም ቤተሠቦቼንም ቀጥተኛዉን መንገድ እንዲመራን የሠራነዉንም ወንጀል እንዲምረን በዱአቺሁ አትርሡኝ ዉድ ሙሥሊም እህት ወንድሞቼ

    • @اللهكريم-ي2ض
      @اللهكريم-ي2ض 5 лет назад +1

      ማር አብሽሪ በለሊቱ ክፍል ተነስተሽ ሰግደሽ ንገሪው ማር አመላለስሽም ቶበተን ነሱሀ ቶብተሽ ወደ አላህ ከተመለሽ ይምርሻል ባይምረን እማ ማረን በሉኝ አይልም ነበር

    • @ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ
      @ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ 5 лет назад

      ትክክል ነሽ እህቴ በዱአ አትርሺኝ❤

  • @faizabentiusmani1814
    @faizabentiusmani1814 Год назад

    አለህ ሁለችንም ቃጥታኛውን ማንጋድ ይምራን

  • @alomalom8806
    @alomalom8806 5 лет назад +4

    ጀዛካላህ ኸይር.ኡስታዝ እህቶች እያወረዳችሁ እሊሞሪላይ ጫኑትቤተሰብንም ለማስተማር ያግዛችሃል ማሻአላህነው ትምህርቱ ሀቂቃ

  • @rodiahmuhammad4958
    @rodiahmuhammad4958 4 года назад

    እኔ አንቴን የምናጋርበት. አደበት ዬለኝም አለሀ በዬሄድከበት ይከተልህ ጄዘሀን ጄናት ማኖረሀን ምቶት ቀብርህን ኑር. የተውሂድ ጀግና

  • @FatimaFatima-su7nx
    @FatimaFatima-su7nx 3 года назад

    الله یحفذه علله طولعمرك

  • @ኢማንቲዩብ-ጨ2ዐ
    @ኢማንቲዩብ-ጨ2ዐ 4 года назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ኡስታዝ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እህትና ወድሞች በዶኣችሁ አስቡኝ አላህ ቅዱስ ቁረአንን።እዲያገራልኝ

  • @ttww9470
    @ttww9470 2 года назад

    ውዱ ጀዛከላሁ ህይረን የተውሂድ ትረጉሙን በአንተ ሰበብ ነው ያወኩት አልሀምዱልላ እረቢና አለሚን

  • @አላህክሪም-ዐ2ኈ
    @አላህክሪም-ዐ2ኈ 4 года назад

    አላህ ይጠብቀን ጀዛ ኩም አላህ ኸይር ኡሥታዝ ሳዳት አላህ ጤናና አፊይ ስጣቸው አልሀምዱሊላህ አላህ ኢስላም ስላደረገኝ ሰላም ለሁላችንም 🤲 ወፍቀን

  • @amazing8987
    @amazing8987 4 года назад

    My hero how powerful and amazing dawa

  • @sahimaahim4725
    @sahimaahim4725 6 лет назад +2

    Masha Allah jezakellah keyr
    Yallah ostazochachenen awadelen befiqer bmewaded bduneya qetetegnawn menged asizehen bjenet firdews Allah ysebseben ya Allah ya Allah yarebbbbbbb

  • @fatimamohammed467
    @fatimamohammed467 2 года назад

    ሳዳት የተውህዱጀግናአላህይጠብቅህ

  • @khalidethopia7476
    @khalidethopia7476 7 лет назад +5

    allah yechmerelehe........haqen beme nager ke ethopia ustazoch...tewdadare yeleheme

  • @jsjsbsns2717
    @jsjsbsns2717 5 лет назад +1

    jezak Allah keyer abu meryem mnale hulum dae endante tewhiden biyasetemru

  • @rihanayassin1229
    @rihanayassin1229 3 года назад

    ጀዛ ከአላህ ከይር

  • @zahra-vq9xu
    @zahra-vq9xu 5 лет назад +1

    ጀዛክ አላህ ኸይረን አምሳያወችህን አላህ ያብዛልን ኡዝታዝ አይዞህ

  • @ahmed-kk6is
    @ahmed-kk6is 4 года назад

    ጀዛ አላሁ ኽይርን የሺርክ ጥላት አላህ ይውደዲህ ያርቢ በድንህ ላይ ያጥነህ ያርብብ የተዋሂድ ጀግነ

  • @saedasaeda7043
    @saedasaeda7043 5 лет назад +1

    አለህ ይሀፍዝክ ጀዛካላህ ኸይር አለህ ከጥማት ይጣብቀን

  • @ኡሙአብዱራህማን
    @ኡሙአብዱራህማን 5 лет назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @mrvip4740
    @mrvip4740 3 года назад +1

    ✅✅✅✅🌹🌹

  • @saqe5664
    @saqe5664 5 лет назад +1

    ጀዛካላህ ኡስታዝ

  • @hasnaadm7461
    @hasnaadm7461 6 лет назад +2

    ማሻ.አላህ.ጀዛከላህ.ከይር.ኡስታዝ..

  • @rosamohamed9902
    @rosamohamed9902 5 лет назад +1

    Jazakallahu kyren ustaz

  • @አሊሙሄ
    @አሊሙሄ 2 года назад

    አላህ ይጠብቅህ

  • @abuahlam2287
    @abuahlam2287 5 лет назад +2

    ጀዛከሏሁ ኸይረን አቡ መሬም

    • @rtvgg146
      @rtvgg146 5 лет назад

      አቡመሬም

  • @ቅድሚያለተወሂድ-አ2ጀ
    @ቅድሚያለተወሂድ-አ2ጀ 5 лет назад +6

    በርታልን ውንድሜ ሳአዳት ከ ኢክዋን ጩፉን በአንተ ሰበበ አላህ አሰዋቶኛል

    • @sherifali4297
      @sherifali4297 5 лет назад

      sada h le dinui tekorikuwari bihoni lemini tadiya yaniye be woyane gize ahibashi meta sibali ousitazochui sitaserui sigerefui lemini alitegerefemi?! yihe shinitami kizenami yaniye enatui hodi neberi yetedebekewui! new weyunisi yihini ewuketi yagesewui dr aby kemera behuwala new?! eneziya ousitazichi tigilachewui afirito ye ahikeli suna woli jema ani menigedi yeyazutini ke habesha oulemochi gari mejikisi layi 1440 ameti yehonewuni akidachewuni siyasedikui 27 ameti yemolawuni mejilisi layi yekeberuiti yihi ye wuhabiya akida " allahi sw! ke arishi belayi new! yemilewuni ahikeli suna woli jema a wochi/ ye habesha oulemochi yakefirali new yaluti ye 1440 ameti yemolawui tikikilesawui akida " allahi sw! arishini tekotatere new! enatu yihini kizenami teketileshi yemiyakefiri akida kemitiketeyi ousitazochishi ye yazutini ye habesha oulemochi akida yasi! ashafereyi kalishi teketeyiwui akidani kalawokushi ke oukemochi belayi neyi yemili shehi yelewumi shehui sheyituwani new!

    • @ዘይነብቢንትያሲን
      @ዘይነብቢንትያሲን 5 лет назад

      Sada Hبنت امن እኔምልሽ

  • @meryamabebe2358
    @meryamabebe2358 5 лет назад +1

    Jzkl keriih

  • @alimaseid7207
    @alimaseid7207 5 лет назад +1

    Allah ytbukh

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 4 года назад +1

    ጀዛአክ አላህ ክይረን

  • @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ

    ውዱ ኡስታዜ

  • @sherifali4297
    @sherifali4297 5 лет назад +1

    ye sewui sheyituwani maleti ye ahileli sunani woli jemani menigedi leko 27 ameti yemokawuni yemiyakefirini akida yeyaze new!! mikiniyatumi shehi yelelewui shehui sheyituwani new! lezihimi new ke oulemochi belayi neyi bilo ye sheyituwani menigedi teketilo yemayawukitini yemiyakefirewui! " allahi sw! ke arishi belayi new yale yikefirali!! ahileli suna wolijema a wochi! " allahi sw! arishini tekotatere new yemibalewui" ahileli suna woli jema a wochi! yihi new 1440 ameti yemokawui tikikilesa akida! yihini be miyakefiri 27 ameti yemokawui ye wuhabiyani akida teketilachihui lemitigorifui rasachihuni ke kifireti ke jehanemi adinui ye ahileli suna woli jemani menigedi yeyazutini ye habesha oulemochi akidani yazui! eneziya yemitakebiruwachewui ousitazochimi yihini be mejilisi asidikewui ye wuhabiyani kebirewali!!

    • @pure_heart7175
      @pure_heart7175 5 лет назад

      Sileminidinew Imitaweraw Ina Allah yet Nw ????

  • @ሰሚያ
    @ሰሚያ 3 года назад

    መሸ አለህ ✅✅✅

  • @hushhush6284
    @hushhush6284 4 года назад

    እንደው ለአላህ ብላችሁ ይህንን አውደው አውርዳችሁ ላኩልኝ ቤተሰቦቸን ባለቤቴን ላድንበት ሀገር ልገባ ነው አስማቸዋለሁ የዚህን ጀግና ትምርት

    • @hushhush6284
      @hushhush6284 4 года назад +1

      ቁጥሬ 0562336698
      ነው ላኩልኝ ቴሌግራም ብገባማም ይህን አላገኝሁም

    • @ልማርለድኔH
      @ልማርለድኔH 3 года назад

      የት ሀገር ነሽ

  • @kamkamela1770
    @kamkamela1770 4 года назад

    አጂብአተውስታዝምንእደምልህአላቅምአላህይጠብቅህ

  • @Khan-mc8up
    @Khan-mc8up 5 лет назад +2

    ማሻአላህ ሳዳትከማል አላህይጠብቅህ

  • @بنتسعيد-ص7ز
    @بنتسعيد-ص7ز 2 года назад

    ማሻአላህየኛጀግና

  • @zeybahassen4135
    @zeybahassen4135 4 года назад

    ሠለሏህ አለይሂ ወሠለም

  • @Hነኝየሳዳትተማሪ
    @Hነኝየሳዳትተማሪ 2 года назад

    ✅✅✅

  • @karihmaademcustomer7532
    @karihmaademcustomer7532 4 года назад

    👍🌹🌺⚘🌹🥺🥺🥺😭😭😭😭😭

  • @abdllahahmed3312
    @abdllahahmed3312 6 лет назад +5

    ጀዛ ከሏህ ሀይር ወንድማችን ሳዳት በተውሂድ ያለህ አቌም ከምንም በላይ ሳለደንቅህ አላልፍም ጀዛህን አሏህ ይከፈልህ ግን አንድ አስተያየት አለኝ ሰውችን ስህተት ስታይባቸው ከስህተታቸው እንዲመለሱ ጥሩ ስነምግባር በተሞላበት መንገድ ማስረጃን ከነምንጩ ቁጭ ማድርግ ብቻ ነው ተውሂድን ለማንገስ እጅግ በጣም ጥበብ በተሞላበት መንገድ ሐቅን ለሰወች ማድርስ ነው።
    ሂደያ ባአሏህ እጅ ነው ለዛ እኔ አምላካችሁ ነኝ ላለው ፊራኡን እንኳን አሏህ ሙሳን አለሂ ሰላም እና ወንድሙን ሀሮን አለሂ ሰላምን ሲልክበት ጥበብ በተሞላበት መንገድ እንዲያናግሩት ነው ያዘዛቸው ይህን ያልኩበት ምክንያት ብዙጊዜ የምትለቃቸው ነገሮች የሰዎችን ስህተት ትኩረት ያረጉ ናቸው እናም አግባብ ያላቸው ቃላቶችን በትተጠቀም እውቀትህ ሰዎችን ይጠቅማል።
    አላማችን ሐቅን ለሰው ማድረስ ከሆነ ከሰወች የሚቀራርበንን ስነምግባር ይዘን ቀርበን ማስተማር ካልተቻለ ውጤት ማግኘት አይቻለም።

    • @iloveyoufather7956
      @iloveyoufather7956 5 лет назад

      ትክክል

    • @pure_heart7175
      @pure_heart7175 5 лет назад

      Reilly!!!!

    • @محمدمحمد-ه9ج7ت
      @محمدمحمد-ه9ج7ت 2 года назад

      ምን አጠፋ ምንም ነገር አይናገርም በማስረጃ እጂ እሡን ለመቃወም ማስረጀ ስታጡ ደሟ በዚህ መጣችሁ ሀቅ ሁሌም የበላይ ናት ሳዳት የኛ ጀግና በርታልን ሠው ብታዝለው እግሬ ተጠለጠለ ነው የሚለው

    • @r6168
      @r6168 2 года назад

      ሳዳትኮ ሰወችን አተሳዴበም ወዴአላሕ ተመለሱ ከምትፀፀቱ ነው ምክሩ እጂ ሌላ አዴለም ስለኛ አታሳ ነውዴ የምትሉት ሽርክ ቢዲአ ሲበዛኮ አሊሞች ዝም ሲሉ ጃሒል ሱናን ያጠፋል

  • @marwamohammad5892
    @marwamohammad5892 5 лет назад +1

    ወአለኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትህ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዛችን ወላሂ ሳዳምጠዉ እቅጭላቴ ቤተሠቦቸ አስታወስኩ ግን አላህ ህድያዉን ይስጣቸዉ ያረብ ብንነግራቸዉም ደሞ ያች አዋቂ ይሉናል ቸገረን ያረብ አላህ ልብ ይስጣቸዉ

  • @hayuhussen8679
    @hayuhussen8679 5 лет назад +1

    ያረብ አተው ጠብቀን

  • @ኡሙሱመያነኝቢኢዝኔላህ

    👍👍👍

  • @zemzembintislam7944
    @zemzembintislam7944 5 лет назад +1

    ማሻአላህ ሀሜተኛ ሲሉት እሰማሉሁ ግን እዳተያለ አላህ ያብዛልን ውይት ላይ ነው ያማው አላህ ልብይስጠን

    • @اللهكريم-ي2ض
      @اللهكريم-ي2ض 5 лет назад

      ሀቅ ስለሚናገር ነው የማይወዲት

    • @r6168
      @r6168 2 года назад

      ሀሜተኛ የሚሉትኮ ሽርካቸውን ስለተናገርባቸው ነው

  • @neimaibrahim2431
    @neimaibrahim2431 5 лет назад

    الله يحفظك ويرعاك ياصاحب الحق

  • @r6168
    @r6168 2 года назад

    አላሕዬአፊክ

  • @hajaraidiris3160
    @hajaraidiris3160 5 лет назад +1

    አለይክ ሰላት ወሰላም

  • @ሻሚላየስልጤዋነኝ
    @ሻሚላየስልጤዋነኝ 3 года назад

    ዋሌኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @semiraaa3304
    @semiraaa3304 3 года назад

    ውስታዝ፡በአላህ፡ስልቁጥርህ፡ላክልይ፡ቡዙ፡ጥያቅአለኝ

  • @ያአላህመጨረሻዬንአሳ-ቨ7መ

    ጄዛካላህኽይር

  • @lubabayemer1734
    @lubabayemer1734 6 лет назад

    Meshalah jezahn alah heyir bedunyam beaekerm

    • @sihamyessuf7894
      @sihamyessuf7894 5 лет назад

      አላህ ከክፉነገር ይጠብቅህ ወድም ሳዳት ከማል

  • @halemaa2374
    @halemaa2374 4 года назад

    ማሻአላህ እዳተአይነቱን ያብዛልን አላህ

  • @kedijajemal3216
    @kedijajemal3216 4 года назад

    Suhbanallah

  • @samiramohammad9605
    @samiramohammad9605 6 лет назад +2

    ጀዝካአላህ

  • @selma4676
    @selma4676 5 лет назад +3

    የጥሬ ጓዳቸው አደረጓቸው የተውሂድ ዘበኛ ኡስታዛችንን !? ምድረ ቅራቅንቦ ቱ አሌሁም

  • @FhhrTyt
    @FhhrTyt 4 месяца назад

    አላህ ያቆይህ

  • @neimaibrahim2431
    @neimaibrahim2431 5 лет назад

    سمعنا واطعنا

  • @sherifali4297
    @sherifali4297 5 лет назад +1

    s a w!!......

  • @ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ

    ያአላህህህህህ እረ እሔን ጉድ እኔም ቤተሠቦቼን እንጠቀምበት ነበረ ሸህዬዉ ሞተዉ ሀታ ለቤተሠቦቻቸዉ እናገለግል ነበረ""" እረ ለአላህ ብላቺሁ በዱአ አትርሡኝ እኔ አሚን ልበል😭😭😭😭😭😭😭 ኢናሊላሒ ወኢነኢለይሂራጂኡን

    • @اللهكريم-ي2ض
      @اللهكريم-ي2ض 5 лет назад +2

      አብሽሪ ቶብች ተፀፀች ይምርሻል አላህ በተሰቦችሽንም ሂድያ ይስጥልሽ ሀያቲ

    • @ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ
      @ኢኩዬነኝሀላሌንናፋቂ 5 лет назад

      አሚን ያረብ ሀያቲ❤

    • @tube-oh3qf
      @tube-oh3qf 5 лет назад

      አብሺሪ ከለሰ ከሰመሺበት ጀሚረሸ ተወበት አደረገሸ ዎደ አለህ ዙሪሪ ሀታ ቤ/ሰቦችሽም

  • @hajaraidiris3160
    @hajaraidiris3160 5 лет назад +1

    አሰላሙ አለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @hasinetabdullah2337
    @hasinetabdullah2337 6 лет назад +1

    ማሻ አላህ

  • @tube-oh3qf
    @tube-oh3qf 5 лет назад

    ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱሁ

  • @ሰኒያሙህዲንሰኒያሙህዲን

    Eshi inshallah. Telegram. Sawerd .linkun echanalehu indatatefut

  • @iloveyoufather7956
    @iloveyoufather7956 5 лет назад +1

    ጀዛኩም ኸይረን ኡሰታዝ ዛሬ እኔ የሰው ሰይጣን አጋጥሞኝ
    ወላሂ ጨጓረየን ላጠኝ
    ሰይጣን እንኮን አኡዙቢላሂ ብለን እናባርዋለን የሰውን ሰይጣን ምን የደርጋል

  • @susu4392
    @susu4392 7 лет назад +2

    Alhmdela.derski.atcwenber.westze

  • @ኡሚተዩብአልሀምዱሊላህ

    ማሻአላህ

  • @mekuyenura9100
    @mekuyenura9100 6 лет назад +2

    کٌلُبه

  • @bismilahddd1491
    @bismilahddd1491 5 лет назад +1

    አሁንስ የሰውሸይጧን ነውያቀተኝ ጅኖቹ ብዙም አይመጡብኝም ጅን አኡዙቢሌሂ ስትለው ይሄዳል ሰውደሞ ይብስበታል

  • @halemamohamed8850
    @halemamohamed8850 5 лет назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @tube-oh3qf
    @tube-oh3qf 5 лет назад

    ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱሁ