ቀላል አቮካዶ ጥብስ | How to make a scrambled avocado
HTML-код
- Опубликовано: 28 янв 2021
- Thank you! for watching! 🙏🏿💙💯
የዚህ ቻናል ዋነኛ አላማው ማንኛውም ሰው በቀላሉ ጤነኛና ተመጣጣኝ,..
በዋጋቸውም ኢኮኖሚ የማይጎዱ የኑሮ ስልቶችን በሰፊው በየትኛውም አለም ላሉ ኢትዮጵያውያን በ አማርኛ እያዘጋጀን በሳምንት አንድ ቪድዮ እንማራለን
አመሰግናለሁ
ስላያቹልኝ 🙏🏾
My name is ROBEL ZERU and am passionate Afro Italian chef
I hope you enjoyed the recipe , and if you like this video consider subscribing to don’t miss other interesting videos like this
Stay Up to date
Please Don't forget to subscribe for more videos
like ME on FB / chef-rob-1764789600443369
FALLOW Me on IG CHEF ROBEL
TWEET HERE / chefrobel
#migib #chefrobel #ethiopiancooking #amhariccooking #amharicnewvideo #ethiopiancookingtutorial
#ምግብ #የምግብአሰራር #የምግብአዘገጃጀት #chefrobel #ethiopiancooking #amhariccooking #ethioeritrea
#eritreancooking Хобби
ሮቤል በጣም ቆንጆ አርገህ ነው የሰራሀው ከሀገር ቤት ነው የምሰራው ሼር አርግልኝ ስራዬ ከተመቸህ አመሰግናለሁ 🙏
እናመሰግናለን ሮቢ 🙏🏻🙏🏻
Bravissimo robi ottimo 👌
Bravo 👏👍👍👍
ዋው እጂህ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰
ቁርስ ለባለቤቴ ምን ልስራላት እያልኩ ነበር ይህ ምርጥና ፈጣን ስለሆነ ምራቄን እየዋጥኩ ነው ያየሁት፡ ተነስቼ ልስራላት። አመሰግናለሁ
ጎበዝ በርታ 👍👍👍👍👍👍👍
Thank you brother 🙏🏾😍👏
Yetefa sewu enkuwan metah
በሪታ
ጎበዝ
Nice
Konjo new bartaa
Respect you thanks🥰
በጣም የምወደው ምግብ
እሮቢታ ባለሙያ በርታ
አምበሳው ሮቢ በጣም ጥሩ ቀጥለው ወንድሜ.
Credit for mom bro👍🏿
የኔ ልዮ አመቤቴ ትጠብቅህ
እንኩዋን በስላም መታክ
Thanks for sharing. Chef. I'm going to try today
Hope you enjoy
👍👍👍👍👍👍👍
እንኳን በሰላም ተመለስክ ጠፍተህ ነበር
Enamesgnaln
ይህንን የመሰለ ሙያህን ይዘህ የት ከረምክ ? በመመለስህ ደስ ብሎኛል ቀጥል !!!!
ወንድሜ አቡካዶ እሳት ሲነካዉ የመምረር ባህሪ የለዉም?????? ገጥሞኝ ስለሚያዉቅ ነዉ
Robel tyaka nbrag endat lagegeh
IG chef_robel
@@Robel.Destiny3:02 3:02
can i add egg?
Yess if you want, to be honest a bit heavy , next time am going to make with egg in oven 🙏🏽
@@Robel.Destiny Thanks. bro
Yes will be great I had it before
እናመግናለን ኮመንተሮች ጎራበሉና የኔንም ምግብ ተመልከቱልኝruclips.net/video/GZVQcUfBM2Y/видео.html
ወዶች ወደሙያ በገቡበት ዘመን ሴቶች በቆላቸዉ ይገርማል ወቸጉድ
ክክክክክ