በጣም ፈጣን በደቂቃ ምርጥ አቮካዶ ቶስት ጊዜ ለሌላቸዉ ሞክሩት በዉጤቱ ትደሰታላችሁ | The Best Garlic Pepper Avocado Toast Recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 июл 2021
  • የተጠቀምኩት ግብዓቶች
    2 አቮካዶ
    2 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
    ቀዩን የፈረንጅ ቃሪያ
    የወይራ ዘይት
    ቁንዶ በርበሬ
    ጨዉ
    የቶስት ዳቦ

Комментарии • 64

  • @yemiten
    @yemiten  3 года назад +8

    ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ 👋 😍
    የተጠቀምኩትን ግብዓቶች ዝርዝር በ description box ዉስጥ ያገኙታል 👍👍👍😍💯💯
    ሰብስክራይብ ፣ላይክ ፣ ኮመንት ማድረግ እንዲሁም ሼር በማድረግ ለሌሎች ማዳረስ ይበረታታል👌ላይክ 👍 ያድርጉ 😍👍ምርጥ እንጀራ አገጋገር ለማየት ሊንኩን ይጫኑት👍 ruclips.net/video/BjmW8yMNyVA/видео.html

  • @Jhunussimplelife
    @Jhunussimplelife 3 года назад +1

    Big like 7 my dear friend ❤️👌

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 года назад +1

    የሚ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እኔም ለቁርስ አቡካዶ በቶስት ዳቦ በጣም ነው የምወደው እጅሽ ይባረክ ሼር😍👌

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 3 года назад

    በጣም ጤናማ ጊዜ ቆጣቢ ቆንጆ የቁርሰ አሰር ነወ እጀሽ ይባርክ ሼር 👍👌💯😍

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 года назад

    ዋው የሚዬ በጣም እሚያምርና ጤናማ አሰራር ነው እጆችሽ ብርክ ይበሉ የኔ ውድ ሼር💯👌🥰

  • @MG-of3ef
    @MG-of3ef 3 года назад +1

    Super great recipe and amazing presentation 👍👍

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 года назад

    በጣም ያምራል የሚዬ ቀለል ያለ ፈጣን ምግብ like like

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад +1

    ዋውየሚዬ የሚያምር ቆንጆ ጤናማ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ❤️🙏🏼

  • @yebetewa-5538
    @yebetewa-5538 3 года назад

    Yemiye Wede..yezarew leyu new..so yumm.. betam kelale ena tenama .
    Thank u for sharing. ላይክ ሼር

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 3 года назад

    የሚዪ በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው እጆችሽ ይባርኩ👍👏❤️like like 👍

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 года назад

    በጣም ጤናማ የሆነ አሰራር እጅሽ ይባረክ ሼር 👌😍

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 года назад

    በጣም ቆንጆና ጤናማ ምግብ ነው። እናመሰግናለን🙏 ላይክ👍 በርቺ!🌷

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 года назад

    Looks yummy and healthy 😋 thank you for sharing my dear 😘. Like 👍 share

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад +1

    Watching yemya 👍❤️

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው የሚየ እጅሽ ይባረክ ሼር👌🥰

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад +1

    የሚዬ የእኔ ውድ ዋው በጣም ቆንጆ ለጤናም በጣም ተስማሚ የሆነ አማራጭ ስላሳየሽን እናመሰግናለን 👌👌👍ሼር❤🙏

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 года назад

    ዬሚዬ በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው እናመሰግናለን ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽❤️❤️

  • @gojofilm
    @gojofilm 3 года назад

    ሰላምየሚዬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ ጤናማ የሆነ አሰራር እጅሽ ይባረክ ሼር ላይክ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 года назад

    በጣም ምርጥ ነው👌❤👍ሼር

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 года назад

    በጣም ቀላል አሰራር ነው ያሳየሽን አመሰግናለሁ በርቺ👍👍👍🙏

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 года назад +1

    Watching yemyee 🥰

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 года назад +1

    የሚዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ሼር👍👏❤🙏👌

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 года назад

    ሙያ በሺ ነሽ እማኮ እንዴት ነዉ የሚያምር እጅግ አድናቂሽ ነኝ 😍👍👍

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የሚዬ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 года назад +1

    የሚዬ ምርጥና ጤናማ ነው እጆችሽ ይባረኩ ሼር😍👌❤️👍

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 3 года назад

    ቆንጆ ነው የሰራሽው በርቺ

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 3 года назад

    ልዩ ነው የሚዬ እጅሽ ይባረክ🙏

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 3 года назад

    So nice thank you for sharing

  • @familycookingchannel7122
    @familycookingchannel7122 3 года назад

    Looks so delicious 👍👍

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ ኤሚዬ በጣም ቆንጆ ጤነኛ ቁርስ ነው ሼር😍❤️😋👍

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው ቀላል እና ጊዜ ቆጣቢ ነው ሲጥም

  • @oneday9545
    @oneday9545 3 года назад

    Masha allab berchi ihit

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад

    የሚዬ ቆንጆ ጤናማ በጣም የምወደው የምግብ አይነት ነው በዚ መልኩ ሰርቼ እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ 🥰🥰🥰👌

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад +1

    Watching ❤️

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад

    የሚዬ የኔ ጎበዝ የዛሬ ያቡካዶ ቶስት በጣም በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን👍👍🙏🙏

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 года назад

    Watching yemiye💕

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад

    Watching 👌👌

  • @aklilumengiste9986
    @aklilumengiste9986 3 года назад

    Good job miten

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад +1

    YE-M Recipe እጅግ በጣም ቆንጆ 😋👌🏾❤️ይአቨካዶ ቶስት ሰራሽልን ብዙ ግዜ የማየው የምግብ አይነቶች ቅቤ ስጋ የተለያዩ የፍስግ ምግቦች ናቸው የጾም ምግብ የማየው በተወሰነ ስአት ነበር አሁን ግን ቪገን የሆን ሰዎች እንዳለንና አስታዋሽ ማግኘታችን በጣም ደሳለኝ ወደፊትም አንዳንዴ ሲመችሽ እንደዚሁ አስታውሽን
    I THANK YOU 🙏🏾 SO MUCH FOR SHARING AND WISH YOU A BLESSED DAY

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад +1

      አሜን !!! ሚሊዬ ሁሌም ከጎኔ በመሆን ሁሌም ስለምታበረታችኝ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍😍😍ሰለወደድሽዉ አመሰግናለሁ እሺ የተለያየ ይዤ እመጣለሁ እሰራለሁ 👌 ላንችም መልካም ቀን ይሁንልሽ 😍😍😍

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 года назад

    Watching 👀

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 Год назад

    ዋው❤❤❤

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад

    watching

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 года назад +1

    የሚዬ በጣም ቆንጆ ነው ወድጄዋለሁ እስክሞክረው ቸኩያለሁ እጅሽ ይባረክ👍👍🥰ሼር

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад +1

      አሜን !!! በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍😍😍ሞክሪዉ ፍርዬዬ የኔ ዉድ ትወጅዋለሽ 👌

  • @betelehemworku6732
    @betelehemworku6732 3 года назад

    🥰 berchi

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ የሚዬ 👍

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      ሐኒዬዬ !!! በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍😍😍

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 3 года назад

    Watching

  • @donaldtrumpasmr5540
    @donaldtrumpasmr5540 3 года назад

    Like 😊👍👍👍

  • @MedinaOMER-u3o
    @MedinaOMER-u3o 28 дней назад

    አዎ ልክ ነሽ እሸ

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 года назад

    የሚዬ😍😍

  • @user-xn3mn9yl1g
    @user-xn3mn9yl1g 3 года назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️👍

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад

    🥰👀

  • @najat4665
    @najat4665 3 года назад

    ሰላም እህቴ

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 года назад

    በጣም ጎበዝ ቤተሠቦቼና አዲሰ ነኝ አበረታቱኝ ተዛምጃለሁ እንዛመድ ❤❤❤💖💖💖💖💖❣️💞❣️❣️

  • @user-kw1rd3yw8s
    @user-kw1rd3yw8s 3 года назад +1

    ንጥረ ነገሮችን ስላብራሩልን እናመሰግናለን

    • @user-kw1rd3yw8s
      @user-kw1rd3yw8s 3 года назад

      ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን

    • @user-kw1rd3yw8s
      @user-kw1rd3yw8s 3 года назад

      آمين

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      @@user-kw1rd3yw8s አሜን !!! በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍😍😍

  • @user-tt9vh5ho9n
    @user-tt9vh5ho9n 3 года назад

    ዴምሩኝዉዶች በርችአድሰሰነኝሁቢ

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 года назад +1

    Watching ❤️

  • @betelehemworku6732
    @betelehemworku6732 3 года назад

    🥰 berchi