ለምሳ 20 በጎችን የሚያቀርበው ታዋቂው ሰንዓ አረቢክ ሬስቶራንት በአዲስ አበባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 705

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 4 года назад +154

    የመኒ ማለት አንበሶች ናቸው የማይሰሩት ነገር የለም በዛ ላይ ስራ አይንቁም በጣም ቅኖች ናቸው ባሉበት ሁሉ ለየመኒዎች ሰላምና ጤናን ይስጣቸው

    • @Ahmed-211
      @Ahmed-211 4 года назад +3

      ትክክል ብለሻል

    • @mohamedshagarai1370
      @mohamedshagarai1370 4 года назад

      Well said

    • @chicofresh4396
      @chicofresh4396 4 года назад +1

      ኣረብ ይውጡ ከሃገራችን። ኣፍሪቃ ለኣፍሪቃውያን ብቻ።

    • @phun4379
      @phun4379 4 года назад +10

      @@chicofresh4396
      እነሱ 300,000 አበሻ ይውጣልን ሳይሉ?
      ለዛውም በጦርነት እየታመሱ ተው

    • @munthakedra2927
      @munthakedra2927 4 года назад

      @@chicofresh4396 አጂብ ነው

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 3 года назад +12

    ወይ ታሪክ የኛ ሰዎች የመን እየገቡ ያልቃሉ ጀግኖች ሰርተው በኛ ሐገር ይለወጣሉ!

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 4 года назад +47

    በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድማችን ገና ትልቅ ደርጃ እንደምትደርስ ባለ ሙሉ ተስፍ ነኝ ጎበዝ ጠንካራ ነህ በርታ

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 года назад +10

    He is a hard working man I want to try Yemen 🇾🇪 food when I get back to Ethiopia 🇪🇹.good job 👏🏽👏🏽👏🏽he make so many verity food .

  • @umunuhኡሙኑህ
    @umunuhኡሙኑህ 4 года назад +4

    ሙሐመድ ምርጥ የዋህ ሰው አብሬው ስርቻለሁኝ

  • @zeynebaali8292
    @zeynebaali8292 4 года назад +3

    It will be my number one choice, when I arrive in Ethiopia. Mash-Allah May Allah bless your business.

  • @ednasamuel9312
    @ednasamuel9312 4 года назад +33

    እንደየመኒ መልካም አረብ የለም
    Wow እኔ የመን 10 አመት ኖሪያለሁኝ መልካምነታቸው ሁሌ ይገርመኛል ሀብታሙ ባለስልጣኑ በወታደር ታጅቦ ተራ cafe ገብቶ ይጠጣል መልካሞች❤

    • @samritube9007
      @samritube9007 4 года назад

      ከዳሀ ጋ ዝቅ ብለው በልተው እር ስንቱ የትም አለም ቢዞር እደ የመኒ ደግ የለም

    • @ednasamuel9312
      @ednasamuel9312 4 года назад

      @@samritube9007 Ewniet niew❤

    • @oumzki736
      @oumzki736 4 года назад

      በጣም ደግ ልብ ነው ያላቸው

    • @ednasamuel9312
      @ednasamuel9312 4 года назад

      @@oumzki736 በጣም

  • @efremfitaw7655
    @efremfitaw7655 4 года назад +12

    I love Yemen ,best restaurant I will come and eat !

  • @ali3439
    @ali3439 4 года назад +29

    اثيوبيا واليمن قلب واحد من قديم الزمان ❤️ اثيوبيا اجمل بلد وشعبها طيب تحياتي من اليمن للشعب الاثيوبي والمغتربين اليمنين المكافحين وين ما راحو 🌹🌹🌹

    • @albilal8030
      @albilal8030 4 года назад +1

      يسلمو الارض اليمن الشعب طيب ومحترم. ان شاء الله ربنا يدوام علينا محبه 🇪🇹🇪🇹🇾🇪🇾🇪

    • @جميالحبشي
      @جميالحبشي 4 года назад

      نعم والله

    • @جميالحبشي
      @جميالحبشي 4 года назад

      طيبون اهل اليمن

  • @t2y3g2gtttq5
    @t2y3g2gtttq5 4 года назад +85

    አቦ የወንድ ጀግና እንዲህ ጠንካራ ወንድ በጣም ነው ደስ የሚለኝ

    • @chicofresh4396
      @chicofresh4396 4 года назад +1

      ኣረብ ይውጡ ከሃገራችን። ኣፍሪቃ ለኣፍሪቃውያን ብቻ።

    • @ajl2232
      @ajl2232 4 года назад

      @@chicofresh4396 yes!

    • @eduhaile5853
      @eduhaile5853 4 года назад

      @@sikosilo2644
      😄😄😄😄😄😄

    • @sikosilo2644
      @sikosilo2644 4 года назад

      @@eduhaile5853 እንድት ማረ

    • @aaswrajah323
      @aaswrajah323 4 года назад

      @@chicofresh4396 አ ችምቀኛ። ምቀኝነት። ጡሩ አደለም። እሳት ነዉ።

  • @samritube9007
    @samritube9007 4 года назад +10

    የመንየ ስላምሽን አምላክ ይመልስው

  • @Rafagsadik
    @Rafagsadik 4 года назад +23

    እግዚያብሔር ኣምላክ እቺን ምድር ኑሩባት ብሎ ብሔርን ፣ ዘርን፣ ሓይማኖትን ሳይለይ ነው የሰጠን። ቅድስቲቷ ምድር ኢትዮጵያም የተባረኩና እንግዳን ተቀባይ ሕዝቦች ስላሏት፣ የመን ወንድሞቻችንን ተቀብላ እንዲያድጉ እንዲበለጽጉና ሰላምም ኣግኝተው፣ ተጋብተው ተዋልደው እንዲኖሩ ማየታችን ደስ ይላል።

    • @abdurehimgumataw6455
      @abdurehimgumataw6455 4 года назад

      አንተ ቁርበት በየትኛው በኩል ነው ኢትዬጲያ ቅዱስ የሆነችው ?

    • @Rafagsadik
      @Rafagsadik 4 года назад

      @@abdurehimgumataw6455 በሰይጣን አምልኮ. የተላበሱ የአረብ ቑራጮችና የባንዳው ሕውሐት አሽከሮች የኦነግ ሽኔ ነብስ ገዳይ ቅጥረኞች የባእድ አምልኮ የዱያብሎስ እንዳንተ አይነቱ ቡችሎች አይገባቸውም ።

    • @abdurehimgumataw6455
      @abdurehimgumataw6455 4 года назад

      @@Rafagsadik አንት ማሀይም የጠየኩህን ብቻ መልስ ፣ በየትኛው ሂሳብ ነው ኢትዬጲያ ቅዱስ ሀገር የሆነችው ? አረቦች ፣ የሰይጣን ቁራጭ ፣ ምናምን ላልከው አንተ እንኳን እየኖርክባት ነው ጭራቅ !

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 4 года назад +14

    ማሻአላህ በጣም ጎበዝነው ኢትዮጵያ ሁሉንትቀበላለች አገሬ ሰላምሽ ይብዛ

    • @goldentubetube6756
      @goldentubetube6756 3 года назад

      ሰውናቸው እኮ መቀበልም ግዴታችን ነው

  • @aaaabbbb1078
    @aaaabbbb1078 4 года назад +24

    በምድር ላይ የመኖችና ንግድ አብረው የተፈጠሩ ነው የሚመስለው።
    በጣም ጠንካራና የስራ ሰዋች ናቸው።

  • @amanuelhabtai6037
    @amanuelhabtai6037 4 года назад +2

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
    Yelefa yagejal berta ayzoh
    And all the best
    You are very amazing person

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 4 года назад +3

    Its look like Delicious woooo👍👍👍👍🏆 good job

  • @eriboy2421
    @eriboy2421 4 года назад +6

    Great job I'm hungry 🤤

  • @etcetera3282
    @etcetera3282 4 года назад +6

    That will be the first place I will be going when I land in Ethiopoa for the first time. The chef is amazing. Thank you for the information.

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 4 года назад +43

    ጠያቂዋ በጣም ተቅለብለብሽ እርጋ በይ ግራ አጋባሽው እኮ

  • @elhammohammed8132
    @elhammohammed8132 3 года назад +1

    ماشاء الله تبارك الله الله يحفظك اخي

  • @hawahawa3240
    @hawahawa3240 4 года назад +49

    ማሻአሏህ ጅግና ነህ አባቴ እጅህ አይቆርጥመው
    ጋዜጠኛዋ ረጋበይ ምነው ተቅለበለብሽ ደሞ ስሙን ሳጠይቂ ከየትመታህ ጉድድድ

  • @mohammedyonus798
    @mohammedyonus798 4 года назад +7

    Hiiii I am Eritrean. I loved Yemenian. Because I know In my country. Eritrean and Northern Ethiopian they are originated from Yemeni am so proud. I am pure Habesha. Long live Yemen.

    • @keren7
      @keren7 4 года назад

      No..they originated from us..

    • @mohammedyonus798
      @mohammedyonus798 4 года назад

      Stop talking shut your big mouth.

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 4 года назад +2

    Shukran for the chefs you are very professional next my trip to Ethiopia that is my favorite place tanks for you good work

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 4 года назад +1

    እጅህ ይባረክ አቦ ጎበዝ ነህ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 года назад +2

    ሰንዓ ሆቴል በጣም እምወደው ሬስቶራንት ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ምግባቸው ያሚ 👌👌👌👌

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ማሻአላህ የመኒዎች በሞያ በስራ አይታሙም አቦ አላህ ሃገራቹን ሰላም ያድርግላችሁ ጀግና ወንድ እወዳለሁ አላህ ይጨምርልህ

  • @azebmokonnen9702
    @azebmokonnen9702 4 года назад +4

    How nice, may God Bless Yemen and its people. Peace be upon you YEMEN!!

  • @Hopedespitethepain
    @Hopedespitethepain 4 года назад +2

    ما شاء الله تبارك الله أكلكم مشهي بالتوفيق يا بن بلدي تحيه من امريكا ممكن تكتبوا العنوان بالعربي 🙋‍♀️👍👍

  • @ፋፊየመርሳዋ-ጘ3ቐ
    @ፋፊየመርሳዋ-ጘ3ቐ 4 года назад

    ማሻ አላህ የተባረከ ይሁንላችሁ አላህ ይጨምርልህ ለብዙ ሰወችም ስራ ፈጥረሀል

  • @abduselamseid723
    @abduselamseid723 4 года назад +3

    ____የመኒዎች እኮ በጣም ሲበዛ ባለሙያ ናቸው በተለይ የሩዝ አሰራር ሙያቸው ጣት ያስቆረጥማል👍👍👍👌👌👌

  • @samuelt5334
    @samuelt5334 4 года назад +3

    Every food he has shown looks Amazing.

  • @Ephrem58
    @Ephrem58 4 года назад +5

    I can't wait to try this restaurant when I get home 🏡😋.

  • @samritube9007
    @samritube9007 4 года назад +2

    ስነአ ሀቢብቲ ክፉሽን አልስማ የመን ፈጣሪ ስላምሺን ይመልስልን

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 4 года назад +6

    We wish peace for yemeni volk. One of the beautiful Arabic nation.

  • @anutube1560
    @anutube1560 4 года назад +2

    ما شاء الله تبارك الرحمن

  • @menelikanteneh6637
    @menelikanteneh6637 4 года назад +2

    Looks so yummy 😋😋 what a great guy and great job👏👏 አቅራቢያችንም ተመችቶኛል በግሌ አንዳንድ እህቶች ግን ትችታቹህ የቅናት መሰለባቹህ ይህን የመሰለ ፕሮግራም ይዛ መታ ወረዳችሁባት አይገልፀውም ምድረ ምቀኛ ሁላ😃

  • @حسينحبش-ص9ط
    @حسينحبش-ص9ط 4 года назад +1

    ወዶቹጀግና

  • @yohannesgebre-sellassie5557
    @yohannesgebre-sellassie5557 4 года назад +14

    It's OK, she just misunderstood him because of his pronunciation.
    This reminds me of my Sana'a, Yemen memory. May the Almighty God restore PEACE in 🇾🇪 beloved Yemen.

  • @SameraOt
    @SameraOt Месяц назад

    እባካችሁቢዝነሱሰለምፈልገውየሰውየውቁጥርስጡኝ❤❤

  • @t2y3g2gtttq5
    @t2y3g2gtttq5 4 года назад +11

    ወይ አገራችን እንዲህም አለ ለካ በጣም ደስ ይላል

    • @metageswagaaelew1534
      @metageswagaaelew1534 3 года назад

      አይገርምም እኔ ድፍን ዶሮ ያለ አልመሰለኝም ነበር በጣም ደስ ይላል

  • @amrnas5318
    @amrnas5318 4 года назад

    በርታ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ምቺ እዳይመታህ አተ ሥኖር ነው ሁሉም የሚሣካው እራሥህን ጠብቅ በተረፈ በጣም ነው የማደቅህ

  • @tingrettilaye1168
    @tingrettilaye1168 4 года назад +2

    በጣም በጣም ጥሩ ነው በርቱበት. መልካም ሰራ::!!!(*!*)

  • @imransherif555
    @imransherif555 4 года назад +1

    Mashaa Allah, a marvelous touch of cultural experience and a mouth watering meals , presenting such a variant meals of different countries does bring about an understanding and sound perceptional thinking of the cultural orientations. keep up the good work.

  • @GiasBd-oz4yh
    @GiasBd-oz4yh 4 года назад +2

    ዋዎ ደስ ይላል በተለይ የሀረብ ሀገር ስጋ ሳይሆን እትዮጵያ ውስጥ ዋዎ

  • @ቦሩሜዳይቱብ
    @ቦሩሜዳይቱብ 4 года назад +1

    መሻአላህ መሻአላህ በጣም ጎበዚ

  • @mohammedalfadel3179
    @mohammedalfadel3179 4 года назад +7

    አሰላም አሌኩም አቡ የመን እንኳን ወደ ሀበሻ ምድር በሰላም መጣችሁ እናት ኢትዮጲያ ለሠራባት እጥፉን የምትሠጥ ምርጥ ሀገር ስለጠን አላህን እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን።

  • @saeedjama284
    @saeedjama284 3 года назад

    Mashaallah keep working hard.

  • @umunuhኡሙኑህ
    @umunuhኡሙኑህ 4 года назад +1

    ሙሐመድ ምርጥ ሰው ነው ሸፉ አብሬው ሰርቻለሁኝ

  • @ashiqtyemen3392
    @ashiqtyemen3392 3 года назад

    የመኒዎች ግሩም የዋህ ሰውን የሚወዱ ናቸው በተለይ
    ለኢትዮጵያና ህዝቦቻ በጣም ልዩ ክብር ነው የሚሰጡት

  • @ኒቆዲሞስበርናባስ
    @ኒቆዲሞስበርናባስ 4 года назад +181

    ቅመሙ78 አይነት ሳይሆን ያለው ሰባት፣ ስምንት አይነት ነው ያለው።አይ ጋዜጠኛ¿¿¿¿¿¿ ¿¿¿¿ ?????????????

  • @melsatube6360
    @melsatube6360 4 года назад +5

    የአረብ ምግብ እዲህ ሥታዩት ያምራል ግን ተበልቶ በጣም ሠውነትን በሺታ ነው ሚያመጣ ሺሮየ ያኑረልኝ

  • @wubalemhabtemariyam9961
    @wubalemhabtemariyam9961 4 года назад +2

    ማሻአላህ አና ኢሺቲ ቢንተል ሣህን ሰነአ ትዝ አለኝ ሆብዝ ተኑር

  • @abdolah6556
    @abdolah6556 4 года назад +94

    በደንብ ስሚዉ 7 እና 8 አይነት ነዉ ያለዉ ከልብሽ ስሚዉ ክሽን ስትገቢ ደሞ ፀጉርሽ ላይ የሆነ ነገር ማድረግ አለብሽ ሆሆሆ የሀበሻ ፀጉር ስራ አይፈታም 🙈🙈🙈

    • @daruselamteshome3019
      @daruselamteshome3019 4 года назад +1

      Hahahaha are besak

    • @sikosilo2644
      @sikosilo2644 4 года назад +1

      ክክክክክ

    • @sonofthenile6223
      @sonofthenile6223 4 года назад +4

      እሷ ደሞ 78 ትላለች ምን አስቸኮላት ሲቀጥል ፀጉሯ አልተሸፈነችም

    • @abdolah6556
      @abdolah6556 4 года назад +3

      @@sonofthenile6223 ለመብላት ቸኩላ ነዉኮ አንዳንድ ጋዜጠኛ ዝምብለዉ ናቸዉ

    • @Ahmed-211
      @Ahmed-211 4 года назад +3

      @@abdolah6556 ኧረ ትባላ ርቧታል ቀኑን ሙሉ ስትሮጥ 🙏😂

  • @أميرةالحبالعلوي
    @أميرةالحبالعلوي 4 года назад

    ይህንን ሚዲያ እጂግ እናምሰግናለን
    ምግባቸዉ በጣም ጣፋጪ😋😋 ነዉ
    ቀምሸዋለዉ ዳግመኛ። እመለሳለዉ አገር ስገባ ።
    ስልካቸዉን ስለፈጠንሽ የመጨርሻዉን አልሰማዉም።

  • @quruxoday533
    @quruxoday533 3 года назад

    Beautiful yummy love it from London

  • @alisho1
    @alisho1 3 года назад

    ወይይይኔኔኔኔ ምነው ጋዜጠኛዋ ላይ ወረዳችሁ! እሷ ናት ይህን ምርጥ ምግብ ያሳየችን thanks for the effort وشكراً للمعلم تسلم يديك

  • @hayate6142
    @hayate6142 4 года назад +1

    Wow nice ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @dontjudgeme7968
    @dontjudgeme7968 4 года назад

    ማሻአላህ ጎበዝ ሼፍ ነው
    ሰንኣ አሪፍ ሬስቶራንት ነው .የመኖች አላህ አገራችሁን ሰላም ያርግላችሁ
    ኢትዩጽያ ከእናንተ እጣ ፍንታ አላህ ይጠብቃት አሚን

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 4 года назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
    ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርልህ አባቴ
    እኛ አገራቹ ደብር ለማቋረጥስንመጣእኳንተገርፈነ ታገለን ተሰቃይነን። አይ አገሬ ሠላምሽ ይብዛልኝ ደግ ህዝብ ንን

  • @hawatulu5480
    @hawatulu5480 4 года назад +1

    Haaza rajal koyis😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 4 года назад +1

    Thank you

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 4 года назад

    ስንዓ አሉ ከሚባሉ ሀገራችን ውስጥ አዲስ አበባ ሽገር ውስጥ ከሙስሊም ምግብ ቤቶች እጅግምርጥ ከሚባለው አንዱ ነው ፍሬንዶቹ በብዛት የሚሄዱበት ስለ ሆነም እኔም አውቀዋለሁ ምርጥ ምግብ ቤት ነው ስለ ምርጥ ፕሮግራሙ ምስጋና ❤️👍🏽

  • @عبدالرحمانحبش
    @عبدالرحمانحبش 3 года назад

    ዋዉ የምርታማቼኝ የሞኖች ምርጥ ሰዉ ናቻዉ

  • @seadifafitube5586
    @seadifafitube5586 3 года назад

    መሸአላህ በርታልን

  • @dex._bibbbaby3865
    @dex._bibbbaby3865 4 года назад

    Mashallah 👌👍👍

  • @mariyambekele9600
    @mariyambekele9600 4 года назад +6

    ደስ ይላል ዎጋው እዴት ነው በርቱ አሪፍ ነው

    • @madinaalali584
      @madinaalali584 4 года назад

      👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @lidacall5379
    @lidacall5379 3 года назад

    ጋዜጠኛዋ የምግቡ ሽታ ነው ያቅለበለበሽ ጀማሪ ነሽ መሰለኝ

  • @ideaahmad5949
    @ideaahmad5949 3 года назад +3

    እንደ የመን ህዝብ ደግ ህዝብ የለም አላህ አገራቸውም አገራችንም ሰላም ያድርግልን ።🇪🇹❤️ 🇾🇪 تحياتي علا شعب يمني

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary3536 3 года назад

    Masha Allah enkuwan le huleteja agerachew temelesachew yemeny kheyr kulu maa

  • @maxamedxasan7484
    @maxamedxasan7484 4 года назад +1

    Mansha allah
    Alle ha u barakeeyo hargaysa ka daawanayaa

  • @yezn4604
    @yezn4604 3 года назад

    አሰይ ጀግና ነው ሙያ ያለዉ ሰዉ ኮርቷ ነው የሚኖረው

  • @ለይላወሎየዋ-ጐ6ቀ
    @ለይላወሎየዋ-ጐ6ቀ 4 года назад +39

    እች ሙያቢስ ጋዜጠኛዋ 78 አይነት ቅመም አላለችም 🙉🙉🙉🙉🙉🙉
    ወደው አይስቁ አለ ያገሬ ሰው 😂😂😂😂😂
    እኔም ለመዳም የለየልኝ ሸፍ ነኝ 💪💪💪💪
    ሰላምና እድገት ለሐገራችን ኢትዮ 🇪🇹💔

  • @ebromamee3912
    @ebromamee3912 4 года назад +1

    የመኔ በምግብ አደኛ ነው።

  • @hagosgabriel3962
    @hagosgabriel3962 4 года назад

    I am just on my way, I love it

  • @slmena9603
    @slmena9603 4 года назад +1

    ጎበዞች በርቱ አማርኛም ጨርሳል ሁለተኛ ሀገርህ ሳይሆን አደኛ አገርህ ነው ኢትዮጰያ ይመችህ።

  • @faidaibrahim2745
    @faidaibrahim2745 4 года назад

    Masha Allah I love Yemen’s Food 😋

  • @gmussie2152
    @gmussie2152 4 года назад +4

    his Amharic is impressive

  • @burhan3303
    @burhan3303 3 года назад

    Aree seken bey betam tadekmiyaleshe

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 4 года назад +2

    Wow beautiful 😍

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 4 года назад +1

    አዋ በጠም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምለክ አገራችን ሰለም ያድርግልን እስቲ የት አካባቢ ነው ቦታውን ነገሩን

  • @ኒቆዲሞስበርናባስ
    @ኒቆዲሞስበርናባስ 4 года назад +55

    ማስክ አይደረግም ?????????????እናንተ ካላደረጋችሁ ሌላውን እንዴት ታስተምራላችሁ

    • @hanlove412
      @hanlove412 4 года назад

      እረ ለሌላው ነው እንዴ የሚኖረት መኖር የፈለገ ያርግ ያልፈለገ አያርግ ልጅ አይደለም በታዋቂ ሰው የምንመራው

    • @efremfitaw7655
      @efremfitaw7655 4 года назад

      Konjo migib neaw, I love Yemen !!!

  • @የስሚር
    @የስሚር 4 года назад +1

    ኢንሻአላህ አገራችንን ስላም ያርገው በቅርቡ ከባለቤቴ ጋር አገር ስንገባ እጋብዘዋለው

  • @addisababa4835
    @addisababa4835 4 года назад +1

    ጎበዝ ነሽ መጨርሻ ሳትበየ ብትሄጂ ያናድድ ሆዴን ያመኝ ነበር

  • @RajRaj-yv2fp
    @RajRaj-yv2fp 4 года назад

    Wawww gobez egna bezer behaymanot sinfaji enesu yegnanu zega agibto yihew beselamu yirorali ahunm selamun yabzalih fetar gobez shef anbesa👏👏👏

  • @habteshifa8196
    @habteshifa8196 4 года назад +7

    ጥረትሽን በጣም ነው የማደንቀው ደስ የሚል ስራ ነው ግን ካሜራ ማኑ በጣም ነው የሚያበሳጨው ቀረፃዎቹ በተለይ ቀረብ ነድርጎ ሲቀርፅ ብለር/ብዥ ያለ ነው ቢስተካከል በተረፈ ተመችቶኛል

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ2122

    ዋው ብያለው ሃገሬ ስገባ መጥቼ አየዋለው

  • @temretemre6741
    @temretemre6741 4 года назад +2

    ማሺአላህተባረክ ረህማን

  • @anassajilasajilaanas5728
    @anassajilasajilaanas5728 4 года назад

    Mashallah

  • @عبدالكريمالمجاهد-ي1ط

    woooooo yemne and Ethiopia

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 4 года назад +6

    ማሻአላህ ሀገራቺን ልሀብታም ጥሩምግብ አል

  • @שרהקסה-ד7ב
    @שרהקסה-ד7ב 4 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @ahmedsaeed9170
    @ahmedsaeed9170 3 года назад

    Enamesegenalen egna yemeniwochen yadenekachehu hulu😍

  • @ZurihsZrega
    @ZurihsZrega 4 года назад

    ሀቢቢቲ እርጋ ብለሽ ብጠይቂው ጥሩ ነው ምስኪን

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 4 года назад

    አይ ጠያቂዋ በደንብ ትሬንግ ያስፈልግሻል መሲን ባየሁበት ደግሞ እንደዚህ አይነት ሳይ ይገርማል እሱኮ ሁለተኛቋቋው ነው እረጋ ብለሽ ለመጠየቅና ለመስማት ከዚያ explan ለማብራራት ሞክሪ ሸፉ ግን በጣም ጎበዝ ነው እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን

  • @tagelnegash2231
    @tagelnegash2231 4 года назад +3

    በጣም ደስ ይላል የሚታፍጥ ምግብ ይመስላል የት አካባቢ ነው የሚገኙት

  • @emouomer2251
    @emouomer2251 4 года назад +1

    فديت لاهل الكرم وطيبه

  • @eskinderteshome9681
    @eskinderteshome9681 4 года назад

    I will try the food next year

  • @snzro484
    @snzro484 3 года назад

    Adrasha Adrasha ynegerelen

  • @alizuamr6683
    @alizuamr6683 4 года назад

    ምሻአላህ ጎበዝ የኔምእህት እድህ እሚረዳትቢኖር በጣምጎበዝነበረች አንድበሬ ለብቻዋ ያለማሽን

  • @MoMo-fh2pj
    @MoMo-fh2pj 4 года назад

    ዋውውውው