የፍቅር ምርጫዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 523

  • @JaJani19
    @JaJani19 9 месяцев назад +389

    እረ ዪቺ ልጅ ካቅሜ በላይ ሆናለች የምሬን ብዙ ነገር እየተማርኩባት ነው እደኔ የሆናቹ እስቲ በላይክ አሳዩኝ😊❤

    • @selam801
      @selam801 9 месяцев назад +2

      even me❤😊

    • @worldpeace6405
      @worldpeace6405 9 месяцев назад +3

      እኔ በፍቅሯ እየተሰቃየሁኝ ነው 😢

    • @user-mi9dg1uz9g
      @user-mi9dg1uz9g 9 месяцев назад +5

      አረ እኔራሱ ወድጃት ልሞት ነዉ

    • @JamilaJamila-bn7iv
      @JamilaJamila-bn7iv 9 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤

    • @user-ol6cj2xl3u
      @user-ol6cj2xl3u 9 месяцев назад +1

      እኔም ስወዳት❤

  • @seada.tube.
    @seada.tube. 9 месяцев назад +126

    ያረቢ ያከሪም ሀብቱንም ፍቅሩንም የተሞላበትን ትዳር ይወፍቀን ያረብ አሚን በሉ ዱአ አይናቅም 🥪🥤 እየበላችሁ እየጠጣችሁ

    • @HumaidAlsuwaidi-hk6ee
      @HumaidAlsuwaidi-hk6ee 9 месяцев назад +4

      እሽ ማሬ አሜን እረ የረፍት እጀራ ናፍቆኛል😢😢

    • @user-hm2cl2xz1f
      @user-hm2cl2xz1f 9 месяцев назад +1

      አሜነ❤

    • @user-qk8rs5fd7p
      @user-qk8rs5fd7p 9 месяцев назад

      አሚንንንንንንንንንንንንን❤❤

    • @habibanuru9068
      @habibanuru9068 9 месяцев назад +1

      አሚን እናቴ😊😊😊

    • @rahimaahmed6700
      @rahimaahmed6700 9 месяцев назад

      ❤አሚን እህቴ

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 9 месяцев назад +42

    ሁሌም ልመናየ እንደ እናት አባቴ አይነት ትዳር እንዲሰጠኝ ነው 🙏 ❤

  • @Hayile2
    @Hayile2 9 месяцев назад +18

    አላማ የሌለው ሰው የሱን ህይወት ብቻ ሳይሆን የሰውም ህይወት ነው ገደል ሚከተው😢😢 ግን ህይወት ይቀጥላል 🥰

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 9 месяцев назад +25

    እደኔ ኢቺን ልጅ የሚወዳት🙋👍👍

  • @muluworkketeme1358
    @muluworkketeme1358 9 месяцев назад +20

    እኔ የምለው ሁለታችሁም የሚገርም አመለካከት የሚገርም ስብዕና አላችሁ ፈጣሪ እውቀታችሁን ያብዛልን😍

  • @berihuteklu8356
    @berihuteklu8356 9 месяцев назад +18

    የሷ እንዳለ ሆኖ የሳሚ ጥልቅ የፍቅር ትንተና ይገርመኛል👍

  • @Kidist19
    @Kidist19 9 месяцев назад +39

    በእውነት ሁለታችሁም እስማሪቶች ናችሁ እግዚአብሔር ፍፃሜአችሁ ያሳምረው እናመሰግናለን ❤️🙏

  • @user-nd3de5hs6i
    @user-nd3de5hs6i 9 месяцев назад +19

    እኔ ከእድሜየም ከስደትም በዙሪያዬ ካሉ ሰዎች ህይወት አስተምራኛለች ግን አሁንም ከዚች ልጅ የቀረኝን የጎደለኝን እያየሁ እየተማርሁ ነው❤

  • @fgty4821
    @fgty4821 9 месяцев назад +55

    ሴት ልጅ ትመራ ካልን መምራት የሚችል ሰዉ መሆን አለበት 🌹የአላህ መልክተኛ እንዲህ ብለዋል እናተ ወጣቶች ሆይ ከ ከናንተ ዉስጥ የትዳርን ጣጣ መሸከም የቻለ ያግባ ካልቻለ ይፁም🌹

    • @rahimaahmed6700
      @rahimaahmed6700 9 месяцев назад +1

      ❤selelahu alayhi weselam

    • @Abeesum
      @Abeesum 9 месяцев назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @danitofa9462
      @danitofa9462 9 месяцев назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @alpz0alzkw707
      @alpz0alzkw707 9 месяцев назад

      s a w

    • @user-yv9dl2vz6b
      @user-yv9dl2vz6b 9 месяцев назад

      ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤

  • @medanitelove9880
    @medanitelove9880 9 месяцев назад +11

    ❤እጀራ እጀራ የሚል ትምህርታችሁ እየናፈቀኝ ነው በተደጋጋሚ በማዳመጥ እማይሰለች ኤልዳዬ ፈጣሪ ይባርክሽ ካቺ ትምህርት እማትማር ሴት ካለች እራሳን አቶደውም ማለት ነው ❤

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw 9 месяцев назад +67

    የዚች ልጅ ምክር ❤❤በፍቅር የታመሙትን ያክማል ❤❤❤

    • @user-mr7xy8kc8h
      @user-mr7xy8kc8h 9 месяцев назад +1

      😢😢አወ ታክመናል

    • @user-vt1uo9lw2e
      @user-vt1uo9lw2e 8 месяцев назад

      አዉ።ታክምናል።እያገገምነዉ😅😅😅😅

  • @user-fc5nf5bc7h
    @user-fc5nf5bc7h 9 месяцев назад +14

    የእውነት ተመስጨ እኮነው የምሰማችሁ ሰላማቸችሁ ይብዛ❤❤❤❤

  • @user-rb6oq2qc4c
    @user-rb6oq2qc4c 9 месяцев назад +54

    እንኳን ደህና መጣቹ ምርጦች❤❤❤❤ የሴት ጀግና ብዬሻለዉ ህወት ይቀጥላል

    • @mareammohammed1875
      @mareammohammed1875 9 месяцев назад

      እንዴዚችአይነት ሴት እኮ በወሬ እጅ እሚያወሩትን በተግባር አያረጉትም

    • @user-rb6oq2qc4c
      @user-rb6oq2qc4c 9 месяцев назад +2

      እሱን የምየዉቀዉ አንድ አላህ ነው

  • @madesign21
    @madesign21 9 месяцев назад +20

    ማውራት እና መኖር ይለያል ወገን ትዳር ፍቅር የሚኖሩትእንጂ የሚያወሩት ብቻ አይደለም :: እስኪ አግቡና አሳዩን😅 !
    ይመቻችሁ !

    • @MeskeremMeta-oq2if
      @MeskeremMeta-oq2if 9 месяцев назад +1

      በነፃ እንዲ አይነት እውቀት በማግኘትሽ አመስግኚ ሳይኖሩት በምን ጥበብ አወቁት ያስብላል ተጠቀቀሚበት ትዳር ያለን ለእውነተኛ ምክራቸው ማረጋገጫ ነን ሁሌ ተቃራኒ መሆን

    • @bituu126
      @bituu126 9 месяцев назад

      እኮ የሁላችንም እንኑሮዋ

  • @ymenash
    @ymenash 9 месяцев назад +4

    ዶሮዬንም ልቤንም ትኩረት አድርጌ የምሰማው ነበር ብቻ ለእናንተ ቃል የለም ብዙ ነገር እየተማር ነው ጠንክሩልን ደጋሜ ደግሞ ትቅረብልን የምትሉ እስኪ 🥰

  • @user-wv5mx7wy1s
    @user-wv5mx7wy1s 9 месяцев назад +5

    TWO BEST❤❤
    ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ ፈሪሃ እግዚአብሔር የተሞላበት ትዳር ይስጠን አሜን 🙏❤❤❤

  • @user-gk9dp4jt5w
    @user-gk9dp4jt5w 9 месяцев назад +14

    የዝች ልጅ ምክር በፍቅር የታመሙትን ያክማል ተባረኪ ❤❤❤

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 9 месяцев назад +2

    ከዉጫዊ ዉበት ጨምሮ የዉ የዉስጣዊ ዉበትሽ በጣም ቆንጆና አዋቂ ነሽ እናመሰግናለህ❤❤❤🎉🎉

  • @KetemaDereje-ix3ku
    @KetemaDereje-ix3ku 9 месяцев назад +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ ከምላችሁ በላይ ሀሳባችሁ ድንቅ ነው ግን በጣም ይቅርታ አንቺ እንደምትያት አይነት ሴት ነሽ አንተስ አንተ እንደምትለው አይነት ወንድ ነህ ጥያቄ ነው ከይቅርታ ጋር በተረፋ በጣም ጎበዝ በርቱልኝ ❤❤

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k 9 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር መጻፍ ቅዱስ ላይ ያለቹን ለባለ ሚስት ያርገኝ የሁሉ ቃነ ጻሎተ ነው ተባረኩልኝ 😍😍😍😍😍😍ሳሚ &አልዳ ❤❤❤❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 8 месяцев назад +1

    ኤልዳናና ሳሚ ትለያላችሁ❤❤❤እናንተ ለወጣቱ ትልቅ ትምህርት እየሰጣችው ያላችሁ ጀግናዎች ናችሁ!!!ጥሩ ቤተሠብ ካለ ጥሩ ሀገርም ይኖረናል❤❤❤ቀጥሉበት በረቱ

  • @haymi16h
    @haymi16h 8 месяцев назад +2

    ማነው ይችን ልጁ የሚወዳት የሚያደንቃት❤

  • @user-my6pb4ud8x
    @user-my6pb4ud8x 9 месяцев назад +4

    ኢልዱዬን ሁሌም አቅርብልን እራሱ ፍቅር ናትካ

  • @Elhame5544
    @Elhame5544 9 месяцев назад +1

    በጣም ጎበዝልጅነች ብዙትምርት ወስደናል እናመሰግናልን ሁሌም አቅርብልን❤

  • @muluhailu9810
    @muluhailu9810 5 месяцев назад +1

    ጥንካሬ ሰተሽኛል እህቴ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @user-zo6bi8zn6j
    @user-zo6bi8zn6j 9 месяцев назад +1

    እውነት ነው ፈጣሪውን የማይፈራ ወንድ ባል አይሆንም ሁኖም አይቸዋለሁ ለፈጣሪው ያልታመነ ለሴት አይታመንም😢😢😢😢ሀቅ ነው።

  • @Sh-kc8jy
    @Sh-kc8jy 9 месяцев назад +2

    በጣም አስተማሪና አነቃቂ ነገር ነው የምትናገሪው

  • @EeEe-sl9ey
    @EeEe-sl9ey 9 месяцев назад +10

    ወላሂ የምፈልገውን አሳብ ነው የተናገራችሁት ኑሩልኝ😢😢😢

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 6 месяцев назад

    ኤልዳዩ ሰወድሸ የኔ ደርባባ ለሁላችም መልካም ሰው ታማኝ እምነት ያለው አዳማችንን ያድለን አሜን🙏🙏🙏

  • @Grumetube-bh6jx
    @Grumetube-bh6jx 9 месяцев назад +1

    Ewinet lemanager ehe be bizu sewochi hiwot yemitayi nager new Ena bizuhochim kezi mikir wosido hiwotun endemiastekakil alitaraterim
    Tebareku wodachualew

  • @shudiabayo502
    @shudiabayo502 5 месяцев назад

    Both of you are incredible, what a maturity level your got? May God give you more wisdom!

  • @tigderbe4990
    @tigderbe4990 26 дней назад

    ትዳርንም ሆነ የፍቅር አጋርን እግአአብሄር መርጦ ይስጥ ለተቀባዮም የሚቀበልን ልቦናን ጥበብን ይስጠን🙏💕

  • @mulymuly7220
    @mulymuly7220 9 месяцев назад +1

    በጣም በጣም ምርጥ የሆነ ነገር ተምሬበታለው የምትገርም ልጅ ነች ሳሚዬ ሁለታችሁም የዛሬው ደሞ የምር ለፍቅረኛዬ ባልሆነ ነገር ስለተለየችኝ እየጠበኳትም ስለሆነ ተስፋ ስላልቆረጥኩ አሪፍ ትምህርት ይሆናታል

  • @eyu1221
    @eyu1221 9 месяцев назад +2

    ኤልዳዬ ሳሚዬ እወዳቸዋለሁ የኔ ሥማርቶች❤😢

  • @jemo5716
    @jemo5716 8 месяцев назад

    YES እውነት ነዉ በመጀመሪያ እግዚአብሔርን በመጀመሪያ ያከበረ አዎ 100% ልክ ነሕ ሠዉ ለእግዚአብሔር የማይመራ ወንድ ላልከዉ በጣም 100%ልክ ነሕ ሠዉ እግዚአብሔርን ሢያሥቀድም ነገሮች ቢበላሹም አለ እግዚአብሔር ።።ይች ልጅ ግን በዉሥጧ ያለዉ ብዙ ዝርግፍ አልማዝ እንቁ አለ ከዉሥጧ ገና የሚወጣ። ለተገፉ ፈራጅ እግዚአብሔር ቢፈርድም ግን እግዚአብሔር በአንቺ ሊሠራዉ ያለ ነገር አለ።ልጀ እንኳን ተገፋሽ እግዚአብሔር በሕይወትሽ አላማ ሥላለዉ ነዉ ።ዮሤፍን በወንድሞቹ መገፋቱ የግብፅ ጠቅላይ ሚኒሰትርነት በዉሥጡ ሥለነበረ ነዉ በርቺ እግዚአብሔር በዘመንሽ እሡ ይቅደም።።።ሑላችሑም 🙏🙏🙏

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 5 месяцев назад

    ዋው እደት እደወዴድኩልሺ አገላለፅሺን ዋው በርችልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alexbanjaw4946
    @alexbanjaw4946 9 месяцев назад +1

    ምርጥ ተንታይ ነች ልባም በራሱ የምትተመን አንደበተ እርቱይ ልጅ ነች በርቺ እህታችን

  • @ኤድን
    @ኤድን 9 месяцев назад +1

    ዋው በጣም ነዉ የምዉዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @piadam2720
    @piadam2720 4 месяца назад

    ስማችን እንደ ባህሪያችን, ባህሪያች እንደ መልካችን የተለያየ ነው። የሰው ልጅ መለኪያው ውበቱ አይደለም። መዝሙረኛው ዳዊት በቃሉ ሲናገር ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሪያለሁ ይላል። ስለዚህ በውበቱ ማንም ሰው አይመካ። አፈር ለሚበላው ገላ? ባንኩራራ ደስ ይላል።

  • @RuhamaA-cg5rh
    @RuhamaA-cg5rh 9 месяцев назад +6

    በጉጉት ስጠብቃቺሁ ❤❤ በእውነት የምታነሡት ሀሳብና የምትሠጡአቼው መልሶች 👌👌👌👌👌 ኤልዱየ የኔ አስተዋይ ❤ ሳምየ 😊 ሁሌም ቅረቡልን

  • @gdvs9532
    @gdvs9532 9 месяцев назад

    በምክረችሁ መስርት በመርጣ ላይነኝ አላህምረጡን ለአላህ ታማኙት 5ወቅት ሶላቶቹን የሚስግድ የረሱል ሱለላሂ አለሂ ወስላምን ፍለግ የሚከተለውን ምረጦን ጀግና ወንድ ይስጣችሁ እህቶችየ በዱአ ብርቱ

  • @abiavi43
    @abiavi43 8 месяцев назад

    ቆንጆ ሀሳብ ነው ቆንጆ ነው ቆንጆ ናት ሳይሆን ያስተዳድራል

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 9 месяцев назад +4

    ጎበዝ ሳምዬ በርታ🙏🙏🙏🙏ኤልድዬ ምርጥ ልጅ አገላለፀሸ👍👍👍👍

  • @user-fk5pk9rg9c
    @user-fk5pk9rg9c 9 месяцев назад

    በጣም ነው ደሰየሚ ለዉ መልካም ሴት ለመሆን እንሞክር ሴት ልጅ መጥፎ ወይም መልካም መሆን ትችላለች መልካም ልብ ይሰጠን❤❤❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 9 месяцев назад +4

    ወይኔ በእመቤቴ ኤልዱዬ እንዴት እንደምወድሸ የኔ ንግሰት😊ሳሚዬ የምር ተናፍቃቹ ነበር❤

  • @AbarahamKinfe
    @AbarahamKinfe 9 месяцев назад +1

    ሳሚ ግን የማስረዳት አቅምህ ሳላድንቅ ኣላልፍም በጣም ጎበዝ ነህ🥰🥰🥰🙏

  • @user-zt3op6lj2c
    @user-zt3op6lj2c 9 месяцев назад +1

    እደዉ የኔ ቆጆ ገና ሳታወሪ ጣፍጪ ነሺኮ መገን ያችስ❤

  • @gjvv664
    @gjvv664 9 месяцев назад +1

    በጣምነው የምወዳችሁ ኢልዱየ የኔ ፋፋጭ እውቀቱን ይጨምርላችሁ የኔ መልካሙች ወላ ስወዳችሁ❤❤❤

  • @-againyoutube5771
    @-againyoutube5771 9 месяцев назад +18

    በህወታችሁ እድመጣ የምጠብቁ ነገር ሁሉ የሠውልጅ በሙሉ ሳይውል ሳያድ መምጣት ይሁንላችሁ እወዳችሆለሁ ❤❤❤

  • @Tabor810
    @Tabor810 9 месяцев назад +5

    Hi all! Thank you for sharing this information about choosing the right partner.
    I am too scared of marriage based on my family situation.
    My childhood prayer is not to have the same marriage with that of my parents, violent, toxic, no love, no peace. We grew up scared, unstable, unsecured because of that. I have tried to flee our home so many times even suicide. I recently found out why they never got along with each mother. They did not really know they’re not best match.
    Make sure you choose the right partner.

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 9 месяцев назад +1

    ቅመም የሆሽ ነሽእኮ😅😅❤❤❤አ

  • @Okynic27
    @Okynic27 8 месяцев назад +1

    ማውራትና መሆን ይለያያል ባትበጠረቂ ጥሩ ነው

  • @Sabli-vp8rz
    @Sabli-vp8rz 9 месяцев назад +1

    እድሜ እና ጤና ይሰጣቹ አሰተማሪ ምክራቹን በጉጉት የሚጠብቅ ነው

  • @selam801
    @selam801 9 месяцев назад +7

    ማነው እንደኔ የኤልዱ ምክር በልቡ ደሰ እያለው እምሰማው❤

  • @user-to8kd3bb9o
    @user-to8kd3bb9o 9 месяцев назад

    እዉነት ወንድንም ሴትንም ወክላችሁ የምትናገሩት ነገር በጣም አስተማሪ ነዉ ለናንተ ቀላል ሊሆን ይችላል ለኛ ግን ትልቅ ዋጋ አለዉ ብዙ እናተርፍበታልን ሳሚዬ እናመሰግናለን በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DegelaErmako-uz8pj
    @DegelaErmako-uz8pj 8 месяцев назад

    ጥሩ፡ትምህራት፡ነዉ

  • @wogenegetachew
    @wogenegetachew 9 месяцев назад +1

    ወይኔ ስወዳት ከልብ የሴት ጀግና የኔዉድ ካንቺ ብዙነገር እየተማርኩነዉ ❤❤❤ ፈጣሪ ከክፍነገር ይጠብቅሽ

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 9 месяцев назад

    ማሻአላህ‼️ አላህ እውቀታችሁን ይጨምርላችሁ❤ የወጣት ቅመሞች‼️አንድላይ ተጣምራችሁ ባያችሁ ደስ ይለኛል‼️ተጋብታችሁ ያሳየኝ❤። አንዳንቹ ላንዳችሁ የማታንሱ የምትመጣጠኑ ቆንጅዬዎች ናችሁ‼️
    ይሄ እውቀት የሚመነጨው አንባቢ ከሆነ ሰው ነው‼️ ሰዎች ዬ አናብብ ማንበብ እይታን ይቀይራል❤

  • @user-lc1zq6zi2p
    @user-lc1zq6zi2p 9 месяцев назад +1

    በ ገታ ሲም ታባርኩ❤

  • @adisaabusemaw6338
    @adisaabusemaw6338 9 месяцев назад

    አደራ ክላክሡን እዳቀይሩብኝ ዋው ነው። ሢሠሥጥ

  • @mareammohammed1875
    @mareammohammed1875 9 месяцев назад +2

    ምነው አፍቅሬ የተከዳሁት እኔብቻ ነኝ አለች

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን በርቱ ትልቅትምርት ነው ብዙያልነቃ አለ❤❤❤❤

  • @misganabekele-bt9gv
    @misganabekele-bt9gv 9 месяцев назад +1

    በእሳት ውስጥ ተፈትኖ ያለፈ ወርቅ ውበቱ ከመጀመሪያው ይልቅ ጎልቶ እንደሚወጣ እንደዛ ነሽ "ኤልዳና" እንኳንም የእሳቱ ወላፈን አገኘሽ የምር .......ውበትሽን ,ንግግርሽን ,ሁለመናሽን ቀምሞሻል አንቺ እድለኛ ነሽ.....የፈተና አይነቱ ይቀያየራል እንጂ ፈተና በየትኛውም ሁኔታ ይኖራል አንቺ ደግሞ ትንሿን ፈተና አልፈሽው ወደ ትልቁ ፈተና እየተዘጋጀሽ እንደሆነ ነው የሚሰማኝ በርቺ እህቴ❤❤❤❤🥰🥰 ያማረ የሰመረ,የምትደሰችበትን
    ትዳር አግዚአብሔር ይስጥሽ🙏🙏🙏

  • @hassenbahru7645
    @hassenbahru7645 9 месяцев назад

    በትክክል

  • @yonasdawit8382
    @yonasdawit8382 9 месяцев назад

    Betam gobez nachew beteley ljtwa egzisbhier selam yalew tdar ystachu.

  • @gjvv664
    @gjvv664 9 месяцев назад

    እርጋታሺ ብቻ ገዳይነው ሁቢየ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ ሳሚየ የኔመልካሙች❤❤❤❤❤❤

  • @haytmohmmed9519
    @haytmohmmed9519 9 месяцев назад

    እኳን ደህና መጣችሁ የምረ እናተን ስሰማ ውስጤ ሰላም ይሰማኛል እኔ ለባሌ ሁሌም ተገዢ ነኝ ግን ይህ ተግባሬ ያኮራው ይሆን ብየ እጨነቃለሁ እስኬ ለባሎች ትንሺ ምክረ ስጡልን ስወዳችሁ😢😢❤

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 4 месяца назад

    መልኳም ቆጂየ ንግግሯም ጎንጂየ ደስ ስትል🌹

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 9 месяцев назад

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር መርጦ ጥሩ ትዳር ይስጠን ፓስተር ቸሬ ልባም ሴት ሲናገር እራሴ ጠየኩ እሱአን ሴት ለመሆን ትዳር ቀለል አደርገው ነበር አሁን ከባድ እደሆነ አወኩ እኔ ለፈጣሪ ተውኩት በትክክለኛ ሰአት ይሆናል እስከዛ እራሳችን ላይ መስራት ያቺን ልባሙአን ሴት ለመሆን ኤልዱ በጣም አድናቂሽ ነኝ ሁለታችውንም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hiwottsagaye2869
    @hiwottsagaye2869 Месяц назад

    Jagena nachuu egezabeher eweqate yabezalachuu

  • @messykebede3733
    @messykebede3733 9 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ ትምርት ኑው ዩምትሰጡት ❤

  • @user-jc9cx1zu7i
    @user-jc9cx1zu7i 9 месяцев назад +1

    የሚገርም ትምህርት አግኝቸበታለሁ በተለይ በዚህ ስአት ይህ ምክር አስፈላጊ ነዉ ብዙ ሰዉ ተጋቡ ተፋቱ መባል በዝቶል😢

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 9 месяцев назад +1

    እውነት እንኳን ልታገባው ጓደኛክም ሆኖ ልደገፍበት እችላለው ወይ ብለህ ማሰብ አለብን እሱ ብቻ ሳይሆን እኔ እሆናለው ወይ ማለት አለብን ካልሆነ ወይም ካልሆንኩ የምን የሰው ግዜ መብላት ነው!!

  • @user-rq2fx3wn6d
    @user-rq2fx3wn6d 9 месяцев назад

    ዋው ደሰ እሚል ነገር ሁሌም ምታቀርቡት እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @fikrteyayeh7730
    @fikrteyayeh7730 8 месяцев назад

    ጨርሼ የምሰማው ቪዲዮ❤❤❤

  • @user-zf3vq9gz6y
    @user-zf3vq9gz6y 5 месяцев назад

    Woww betam dess yamil temart nw❤❤❤❤

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg 9 месяцев назад

    በጣም እሚገርም ትምህርት ነዉ

  • @Tzetatzeta
    @Tzetatzeta 9 месяцев назад

    እረ ምናባቴ ላረግሽ ኤልዳናዬ ዋው ምናይነት አስተማሪ የሆነ ምክር አለሽ እናቴን 100%👌

  • @dawit3020
    @dawit3020 9 месяцев назад +1

    ድሮ ግን ይሄ ሁላ ነገር አሞልተው ነበር የሚጋቡት አባቶቻችን ሚገርም ነው ፍቅር ብቻ ካለ ለኔ በቂ ነው

  • @user-xi7vt5lp3p
    @user-xi7vt5lp3p 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ብርቱ😊

  • @fisseha-fish2020YouTube
    @fisseha-fish2020YouTube 8 месяцев назад

    ትክክል ነው ስትናገር። ነገር ግን ወደ ተግባር ስትመጣ ዜሮ እና ባዶ neshi። ሁል ጊዜ ስግብግብነት ፣ ከአንዱ ወደ ሌላው ወንዶች መዝለል ፣ የተሳሳተ ጨዋታ መጫወት እና ሁል ጊዜ ሁሉንም ወንዶች መምረጥ እና መምረጥ። ግንኙነት የለም እና ከአንድ ሰው ጋር ይቆዩ. የተበላሸ ትውልድ በተለይም ሴቶች ።

  • @IbrahHuss-xv1nf
    @IbrahHuss-xv1nf 9 месяцев назад

    Bcha mrt mkr neber bayalk arif nebr thank you so much🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @astertassew6581
    @astertassew6581 9 месяцев назад +1

    ፍቅር እንደሚወራው ቢሆን ጥሩ ነበር ምክራችሁ እጅግ መልካም ነው ግን እኔ መልካም ሳስብ ለመጠከር ሲሞክር እሱ ተኝቷል ላጠናክረውም ጀመርኩ ወፍ የለም እስኪ እግዚአብሔር ያውቃል

  • @user-mr7xy8kc8h
    @user-mr7xy8kc8h 9 месяцев назад +1

    ጣፍጭ የሆነች ልጂ ኤልዳናችን 😢😢

  • @edlawithailu802
    @edlawithailu802 8 месяцев назад

    ኤልዱዬ የእውነት ሴት ነሽ እኮ

  • @user-tb4zy3dd3w
    @user-tb4zy3dd3w 9 месяцев назад

    Amesgnalew telk temert satesesetu hule selametagarun tebareku❤

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን ።

  • @Robeldesalgn2773
    @Robeldesalgn2773 9 месяцев назад

    Betam new yemewedachue huletachunem

  • @netsanetgirma1037
    @netsanetgirma1037 9 месяцев назад

    ዋውውውውውው ሳሚሾዬ እና ኤልድሾዬ ብርክክክክ በሉሉሉ ብዙ ነገር ቀርቶልኛል ከዚህ ውስጥ እየወቅኩ ዝም ብዬ አምኜ የተጎደሁት ነገር አለ ሰውን አልሰማ ብዬ ይሁን ብቻ ለትምህርት ነው አሁን ደግሞ እንዴት መቀጠል እንደለብኝ ተምሬሃለሁ ብዙ ነገር በያጊዜው እያገኛሁ ነው እኔ ብቻ አይደለሁም ሁላችንም ማለት ነው ቃል የለኝም በጣም ቆንጆ ትምህርት እና ምክር ነው ኡፍፍፍፍፍ ስወዳችሁ ስና ስርዓታችሁ አለበባሰችሁ አነገጋረችሁ ብቻ ሁሉ ነገረችሁ ደስ ይለል በርቱ ፀጋ ይብዛላችሁ ክበሩልኝ ደግሞ አትቆዩ ቶሎ ቶሎ ብቅ በሉ ንፍቅ ነው ሚትሉኝ ኑሩልኝ❤❤❤❤
    የሚትወዱሃቸው እና ቶሎ ቶሎ ብቅ በሉ የሚትሉት በላይክ አሰዩኝ

  • @greenvilleentertainment8869
    @greenvilleentertainment8869 9 месяцев назад +1

    what a wonderful lady , God fearing woman. Do anybody know if she is single?

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 8 месяцев назад

    በጣም አሪፍ ነዉ በርቱ👌👌👌

  • @user-hs7cp8rd2x
    @user-hs7cp8rd2x 8 месяцев назад

    የሚገርመው አብዛኛ አሰተሳሰባችን ይመሳሰላል 🥰 ችግሩ ደግሞ እነዚህ ወንዶች ከየት እናምጣቸው 🙄

  • @alemtadesse578
    @alemtadesse578 9 месяцев назад

    Classic music batergbet tru new

  • @user-if4se1bh9d
    @user-if4se1bh9d 9 месяцев назад +2

    ልቤን ስብርብር ድክም ብሎኝ ነበር💔💔💔ግን የዚችን ልጂ ንግግር ሳይ ጠንካራ ለመሆን እምክራለሁ ሁለት ምርጦች❤❤

  • @user-kr4rk7gc2t
    @user-kr4rk7gc2t 8 месяцев назад

    የኔ ጀግና ብየሻለው የኔ ውድ❤❤❤❤❤

  • @user-el8xk4nt5v
    @user-el8xk4nt5v 8 месяцев назад

    ይችልጂ የሰውን ህይወት አባቢ ሁና ቀረች❤

  • @monbd1019
    @monbd1019 9 месяцев назад

    Wow mikire beluo zemi

  • @habibanuru9068
    @habibanuru9068 9 месяцев назад

    ቃል ዬለኝም ምን ብዬ ልኮምት ብቻ በቂ ነው ንግግሮቹሁ❤❤❤❤❤❤

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 9 месяцев назад

    አስተማሪ ነበር አመሠግናለሁ❤