Ethiopian Food - How to Make Dirkosh Be Kuwnta - የድርቆሽ በቋንጣ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
    Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
    / @ethiopianfood
    ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Комментарии • 70

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 3 года назад +2

    ማማዬ ስወድሽ ❤️😘🌹 እኮ የኔ አንደኛ ባለሙያ ነሽ እኮ እጅሽ ይባረክ እኔ ልክ እንዳንቺ አድርጌ ስሰራ ነው ምግቡም እሚጣፍጠኝ ኑሪልኝ እማ

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 4 года назад +7

    በጣም ቆንጆ ነዉ እማይዬ እጆት ይባረክ😍

  • @መክሊት21
    @መክሊት21 4 года назад +7

    ሀገራችንን እግዚአብሔር ይታደግ ከባድ ነው ኢትዮጵያዬ እየከበደ ነው ያለው ወገኖቼ በያላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @GiovannaIamele
    @GiovannaIamele 6 дней назад

    You are the number 1 ethiopian cook and teacher ❤

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 4 года назад +5

    That looks yummy! 👍👍👍

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 года назад +4

    እንካን በስላም መጡልን እማ እስኪላገራችን በየሀይማኖታችን እንጠልይ ፍጣሪ ይታረቀን ያገራችን ስላም ይመልስልን

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 4 года назад +2

    እንኳን በደና መጡልን እጆት ብርክ ይበልልኝ

  • @hiba6396
    @hiba6396 2 года назад

    መሻአሏህ እጂሽ ይባረክ ማማየ

  • @EmuArfat
    @EmuArfat 4 года назад +1

    እረጅም እድሜ ከጤና ይስጠዎት ማም❤️

  • @አልሀምድሊላህአላኩሉሀል

    *ማማየ እጂሽ ይባረክ*
    *የውሀዳቦ አሰራር* *አሳይን*

  • @Mimimimi-tq8cz
    @Mimimimi-tq8cz 3 года назад

    ዋው እናመሠግናለን ጤና እድሜ ይስጦት

  • @hanayilma2242
    @hanayilma2242 4 года назад

    እጅዎት ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁ

  • @misraky1548
    @misraky1548 3 года назад

    Emamye, lemndnew absh yemigebaw?

  • @Addis1625
    @Addis1625 4 года назад +1

    I am the first one to eat this. Thank you mother i was hungry.

  • @rahmaadem7565
    @rahmaadem7565 3 года назад

    Mamaye how to make kuwata please can you tell me???

  • @yohannsewnetu
    @yohannsewnetu 4 года назад

    በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው

  • @ggfrdzfy3901
    @ggfrdzfy3901 4 года назад

    Masha allahi bexam gobezi nwoti wollahi allahi edima kexanagari ysetwoti yarbiii

  • @Amatallah_9
    @Amatallah_9 Год назад

    Yasgomejal betam 😍😋

  • @ደረጃቲዩብ
    @ደረጃቲዩብ 4 года назад +2

    እናመሰግናለን
    የሚሰሩትን ምግብ በመፅሃፉ ፅፈው በተመጣጣኝ ዋጋ ቢሰጡልን ጥሩ ነው
    ሟያ የሌላቸው በተለያየ ምክንያት እናት ያላሳደገው ተማሪ ሆኖ ብቻ ብዙ ነገሮች በኦንይንም መማር ለማይችሉ ይጠቅማል
    ያስፈልጋል ሁሉም ኦንላይን ተጠቃሚ አይደለም

  • @sifankoo8988
    @sifankoo8988 3 года назад

    Mom please tell me how to make kuwnta thank you

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 4 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው አናቴ ተባረኩ

  • @martinaskitchen8625
    @martinaskitchen8625 3 года назад

    ውይ ማሚዬ ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል ሳጣሺ አስቤ ነበር። እረጂም እድሜ ከ ጤና ጋር እመኝልሻለሁ ማሚዬ ❤

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 3 года назад

    Thank you የኔ ሴት ወይዘሮ

  • @ካራባልጅ
    @ካራባልጅ 3 года назад

    እማማ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @finally7664
    @finally7664 4 года назад

    Gobez Emama

  • @Mወለዬዋ
    @Mወለዬዋ 3 года назад

    አያቴን ትመሥሊኛለሽ።ደሞ ባለ ሙያ ነሽ በርች

  • @merryligaba4890
    @merryligaba4890 4 года назад

    Thank you 💖💖💖💖 mom

  • @astermeskel9577
    @astermeskel9577 3 года назад

    እማዬ ተባረኩ :: ሲያዩት ያስጎመዣል

  • @shortmovies734
    @shortmovies734 4 года назад

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ እናታችን።ፈጣሪ ጤናሽን አብዝቶ ይስጥሽ

  • @zebnadarge4531
    @zebnadarge4531 Год назад

    mamaye absu endat new yemntekemew

  • @lanat3675
    @lanat3675 3 года назад

    Can you please put English subtitles 🙏.

  • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
    @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 года назад +1

    ታኪው ማሚ ❤

  • @እሙረያን.አብረያንቲዩብ
    @እሙረያን.አብረያንቲዩብ 8 месяцев назад

    የኔጀግና. እናት

  • @nanihabesha8810
    @nanihabesha8810 4 года назад

    mamaye megebochshn yemewdew degmo ke zeye weyem kebat atabezim betam yemechgal

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 4 года назад

    Siyamr yetebareke yihun

  • @mekdes519
    @mekdes519 4 года назад

    እናቴ እጅዎ ይባረክ አመሰግናለሁ 🙏

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 4 года назад

    እማምዬ ሸ
    አብሽ አለኝ እቤት ጥሬ የተጨ እሱ ይሆናል ያመጣሁት ከአገርቤት መቶ ለመጠጣት ነበር እሱን መጠቀም እችላለሁ ???

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 4 года назад

    እማማዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ እዉነቴን ነዉ የምልሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ፈጣሪ እድሜሸን ከጥና ጋር ይሶጥሽ 💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏🙏🎁🎁🎁🎁🎁👌

  • @shortmovies734
    @shortmovies734 4 года назад

    ጥያቄ ነበረኝ በምን ላግኝዎት?

  • @FFFFf-vp8ew
    @FFFFf-vp8ew 3 года назад

    መሻአላማማዬ

  • @t2chickensfarm365
    @t2chickensfarm365 5 месяцев назад

    Tefash eko emaye

  • @hawwiibelay9811
    @hawwiibelay9811 3 года назад

    Mom long life ♥️❤️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @nanihabesha8810
    @nanihabesha8810 4 года назад

    always miss you mamaye I riley love you like my mom

  • @menberetegegn902
    @menberetegegn902 3 года назад

    የኔ እናት ባለሞያ 💋💋

  • @etagegnnecho98
    @etagegnnecho98 4 года назад

    እድሜይስጥሽ እናት አለም

  • @marthatube3018
    @marthatube3018 4 года назад +2

    ማማዬ የምግብ ዝግጅት መጽሐፍ አለሽ እንዴ? ከሌለሽ ጻፊ እሺ የኔ እናት

  • @tigu1225
    @tigu1225 2 года назад

    ማም በጠም እወደለሁ❤❤❤

  • @marthatube3018
    @marthatube3018 4 года назад

    ማማዬ 🙌🙌🙌🙌

  • @afeworkabebe8866
    @afeworkabebe8866 4 года назад +1

    Sewadsh eko mami

  • @አቤላይቱብ
    @አቤላይቱብ 3 года назад

    እዴት ናቹልኝ

  • @marthatube3018
    @marthatube3018 4 года назад

    Wow🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙌

  • @አቤላይቱብ
    @አቤላይቱብ 3 года назад

    አዲስ ነኝ ድጋፍ ፈልጋለው

  • @nanihabesha8810
    @nanihabesha8810 4 года назад +1

    😘😘😘

  • @rihananeja341
    @rihananeja341 4 года назад +2

    እንዴትኖትጠፉ

  • @እሙረያን.አብረያንቲዩብ
    @እሙረያን.አብረያንቲዩብ 8 месяцев назад

    በርቺ. እኔንምደምሪኚ

  • @jaalachuufmadaali6851
    @jaalachuufmadaali6851 4 года назад

    Wow 👍👍👍👌👌👌❤❤❤😘😘😘😘😘😘

  • @misraky1548
    @misraky1548 3 года назад +1

    ውድ የሃበሻ ምግብ ስራ አስተማሪዎች። በጣም አመሰግናለሁ ሞያ ስለምታሳዩን። እባካችሁ ልኩን ንገሩን። አንዳንዶቻችሁ አንድ ሳህን፣ አንድ ብርጭቆ፣ አንድ ማንኪይ ትላላችሁ፤ የተለያየ ሳህን፣ ብርጭቆና ማንኪያ አለ በየበቱ። እባካችሁ ሁሉም ሊያውቀው የሚችለውን የመለኪያ እቃዎች ተጠቀሙ። ለምሳሌ አንድ ካፕ፣ አንድ የሻይ ማንኪያ እያላችሁ አስተምሩን።

    • @ትግስትየምጃሯ
      @ትግስትየምጃሯ Год назад

      አች ሴት አደለሽ እዴ❓❓ እዴት ልክ ይጠፋሻል ሆይ🤔🤔🤔

  • @Alextmako
    @Alextmako 4 года назад

    ጓመጀዉ!!!

  • @ggfrdzfy3901
    @ggfrdzfy3901 4 года назад

    👍👍👍👍

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 3 года назад

    ማማዬ እያሰጓመጀሽን እኮ ነዉ

  • @mamilas7011
    @mamilas7011 3 года назад +1

    PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን።

  • @nanihabesha8810
    @nanihabesha8810 4 года назад

    👍👍🙏🙏

  • @hanang7517
    @hanang7517 4 года назад

    ማሚዬ ጠፋተዋል

  • @NanyeTube
    @NanyeTube 4 года назад

    በምትወድት ይዣቹሀለው ይሄን ይምታነቡ በሙሉ ሰብስክራይብ ሳተረጉኝ እዳታልᎉ ለናንተ የ1ሰከንድ ስራ ነው ለኔ ግን ጥቅም አለው ሞራል ይሆነኛል አበረታቱኝ እባካቹሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ
    *መልካምነት ከአዋቂነት እስር ሺ በላይ እጥፍ ነው* plss

  • @OneMediaTV
    @OneMediaTV 4 года назад

    ሰላም ለናንተ ድምፃዊት ሰላማዊት የዉሃንስ ነኝ በራሴ ቻናል መጥቻለሁ #ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም ለሌሎች እንዲደርስላቸው ሼር ያድርጉ በቅርብ ቀን በአዲስ ስራየን ብቅ እላለሁ እንደ ተለመደው ከእግዚአብሔር ጋራ የናንተን መበረታታት ጥሬ አቀርባለሁ አመሰግናለሁ

  • @playtimewithjohannamercy3989
    @playtimewithjohannamercy3989 4 года назад

    Mother sle metakafyen betam enamesegnalen ❤️ ሰላም ለእናንተ ይሁን ;ለልጆቼ የዩቲዩብ ቻናል ከፍቼያለሁ ማየት ከፈለጉ ልጆች ካሉዎት ለእነሱ መክፈት ይችላሉ::በመጪው ጊዜ ብዙ አስደሳች ነገሮችን እናመጣለን; ለአሁን በእንግሊዝኛ ነው ግን በኋላ ወደ ተለያዩ ቋንቋዎች ልንተረጉመው ነው:: የዩቲዩብ ቻናል ስም playtime with Johanna and Mercy ነው :: ከወደዱት ይመዝገቡ/ subscribe argu 😊 አዲስ ቪዲዮ ስናወርድ እንደወረድነው ያዩታል💖