ከቶንዴ የማይጠበቅ ጥፋት አጥፍቶ ተጣላን | በቤታችን ከባድ ፀብ ተፈጠረ | ትዳራችን አደጋ ላይ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 515

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily  5 месяцев назад +75

    ማማዬ ከት/ቤት በማዕረግ ተሸለመች | አኮራችን | ባልጠበቀችው መንገድ ሰርፕራይዝ አደረግናት
    ruclips.net/video/c3BWGmXKuEk/видео.html

    • @KsaKsa-m3l
      @KsaKsa-m3l 5 месяцев назад

      @@FrieDagiFamily ማሚቶ የፍሬና የሸፍ ቶዴ ወርቅ አዳዲ ኮመት አይቸ ነበር እዩን እዮን አላችሁ ምናምን የሚል እና የተደረገዉ ሁሉ ለማማ ቢያስ እጂ አይበዛባትም ከዛም በላይ ይገባታል አዲጋ አሞ አገሯን እነዚህ ወርቅ የሆኑ እናትና አባቷን የምታኮራ ያርጋት እወዲሻለሁ ማሚቶዬ💋🌹🌹🌹💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @hayaomar8089
      @hayaomar8089 5 месяцев назад

      ወይይየእናእናትእእ

    • @YasminYodet-uj4jx
      @YasminYodet-uj4jx 5 месяцев назад

      ፕራንኩ አስተማሪ ቢሆንም ግን አይን ጨፍን አይባልም ፀበል ነው ሚረጨው ወይም ፀሎት ቦታ ነው የሚወሰደው

    • @yeneMB
      @yeneMB 5 месяцев назад

      Esti Friye Yetigwstn siliki I want to order drikosh

    • @Bzu632
      @Bzu632 5 месяцев назад

      😮😮🎉🎉🎉​@@hayaomar8089

  • @TensaDesta
    @TensaDesta 5 месяцев назад +89

    ❤"ልባም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት ፍርዬ የእግዚአብሔር በረከት ናት ሁላችንም ከሷ ብዙ ልንማር ይገባል ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ"❤

  • @jerusalemtessema
    @jerusalemtessema 5 месяцев назад +102

    በጣም የሚገርመኝ ነገር እንዴት ይመጣላታል ደራሲ ቢሆን አሪፍ ነው😂😂😂😂😂

  • @GedionPlays
    @GedionPlays 5 месяцев назад +29

    አንቺ በጣም የምትገርሚ ሴት ነሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አንቺን የወለደች እናት የተባረከች ነች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 5 месяцев назад +22

    የሰው ልጅ አይደለም የመኖር ጊዜ የሚያሳጥር ሱስ ቀርቶ የቡና ሱስ እንኳን አይኑረው, እግዚአብሔር ለሁሉም ከሱስ የመጠቃት ህመም ይማረን ❤

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 5 месяцев назад +9

    እንደ ሱስ የሚደብረኝ ነገር የለም አላህ ይጠብቀን ምርጥ ሚስት አለችህ ማሻአላህ❤

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b 5 месяцев назад +16

    ታድለሀል ይችን የመሰለች እናት የሆነች ሚስት አለችህ ❤❤

  • @milenaashifaa5268
    @milenaashifaa5268 5 месяцев назад +10

    ፕራንክ እናንተ ብቻ ስሩት 👏👏👏God bless you guys ❤

  • @פטפט-ט4ש
    @פטפט-ט4ש 5 месяцев назад +68

    .ፕራንክ እናተ ብቻ ስሩ በጣም ነው ሚያጓጓው በተለይ ቶንዴ ትችላለህ ፍርየን አታስለቅስብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluabate4574
    @muluabate4574 5 месяцев назад +3

    ምን ሁሉን የታደለች ሴት ናት ጎበዝ እሱም የታደለ ነው እንደዚች አይነት ሚስት ስለሰጠህ እግዚአብሔርን አመስግን ❤❤❤❤❤

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 5 месяцев назад +78

    ያንተ ተንኮል ማለቂያ የለውም😢😢

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 5 месяцев назад +16

    ባለሱቁን አንዋርን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ቅርብ ስለሆናችሁ አልሽጥልህም አለውኮ ማጨስ የለም ጎበዝ ነው ፕራንክ ነው ሲለው ነው የሰጠው አንዳ ዶች ለገዘብቻ ሸጠው ዞር ማለት ነው የሚፋልጉት በብዙ ነገር ሰዋች እደዚቢጠባበቁ ጥሩ ነው❤

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 5 месяцев назад +21

    በስመአብ !!! ቶንዴ ቆይተህ ቆይተህ ፐራንክ የምታደርገው ነገር ገራሚ ነው ። ፍረዬ አንቺ እኮ ሚስት ብቻ አይደለሽም ከናትም በላይ እናት ነሽ ታድለሽ ። ቶንዴ ሁልግዜ ኩራ ። ሰላማችሁ ይብዛልኝ የኔ ውዶች ። ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 5 месяцев назад +6

    ጥሩ ትምርት ነው እድሜ ልካቸው ያፀሱ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 5 месяцев назад +39

    እውይ የፍርዬ ጭንቀት የኔናት ስታዛዝን አቤት ቶንዴ እንዴት መጣልህ ትወና ዋው 👏👏

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ 5 месяцев назад +3

    ተወልድን በምትሰሩት ነገር የምታሰተምሩት እነተ ነችሁ ተባረኩ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 5 месяцев назад +2

    እውነት ፍሪታ ሳላደንቅ አላልፍም የኔ ቆንጆ መልካም ሚስት ነሽ ተባረኪ ቶንዴ መልካም ባል ነክ❤❤❤❤ፍሪታ❤❤❤

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube 5 месяцев назад +25

    ምንም እኮ አትነቃም አይፍርዬ ወይኔ ለልጅሽ ያለሽ ነገር ይገርመኛል ሁሉም ልጁን ይወዳል ያችይ ይለያል እግዚአብሔር ብዙልጅ ይስጣችሁ አለቀሰች እኮ

  • @wawawawaye8667
    @wawawawaye8667 5 месяцев назад +24

    የኔ መልካም ሴት ወላሂ ፍርዬ አስለቀሽኝ ቶንዴ እናት የሆነች ሚስት ናት ያለችህ

  • @mulukenbayisa7229
    @mulukenbayisa7229 5 месяцев назад +5

    ውይ ፍርዬ የኔ እመቤት እኔ ልርበት በትልሽ !!! በጣም ነውኮ የምታሳዝኝኝ በቃ ፕራንክ እናንተ ስሩ በጣም አስተማሪ የሆ ቶንዴ አንደኛ ነህ ለፕራንክ ጎዞች ስወዳቹ !!!

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 5 месяцев назад +16

    ቶንዴ ይመችህ ግን ፍሬ በጣም ታሳዝነኛለች ግን ፕራንክ ስለሆነ ምንም ማረግ አይቻልም ባለፈው በሚያሳክከው ነገር በጣም አሳዝነህኝ ነበር ብድርህን መልስ ይመችህ ፍሬ ከትልቅ ይቅርታ ጋር በጣም ነው የሚወዳችሁ❤🙏

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 5 месяцев назад +2

    ይመችህ ሸፉ አተኮ ተኮል አታስብ ግን ባልና ሚስት ካዲ ወዝ ይቀዳል ሚባለዉ በናተ አየሁ ሁለታችሁም የተረጋጋችሁ ደግነታችሁ አዛኝነታችሁ ትግስታችሁ ደግሞ ጥግ ዲረስ ተባርኩልን❤❤❤❤❤❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 5 месяцев назад +16

    ተወዴ ተንኮልህ ተነሳብህ ምስኪን ፍርዬ ቻይው እንግዲህ 😂😂😂😂

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 5 месяцев назад +3

    አተ ምን ጉድ ነህ ሳምት ሙሉ ሲላትኮ ማልቀሷን አባሰባት የኔናት ፍርዪ የዋ እኮናት ምንም አታቅም እማምዪ ስታሳዝኚ አይዞሽ እህታችን ❤እኛን ፈታ ለማረግ ፍርዪን አታስከፋብን! እናመሰግናለን 🙏እንወዳቸዋለን

  • @MayeIove
    @MayeIove 5 месяцев назад +8

    የእኔ እህት ምናለ ሴቶች ሁሉ እንዳች ብን ሆን የእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @gulehworkwoldegebrieel4841
    @gulehworkwoldegebrieel4841 5 месяцев назад +2

    በጣም ፍቅር የሆነች ሚስት አለችህ❤ በጣም ነው ያሳዘነችኝ❤ እኔንም አስለቀስሽኝ❤ እመብርሃን አትለያችሁ❤

  • @nouraviri4903
    @nouraviri4903 5 месяцев назад +7

    የኔ እናት በጣም ያሳዘነች💝💝💝

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 5 месяцев назад

    መደሀንያለም እድሜ ጤና አድሏችው ፍቅራቹን ከዝህ በላይ ያብዛላችው ፍሬ ከዝህ በላይ ትህትና ያብዛልሽ ተባረኩ እውነተኛ ባአትዳሮች ከአይን ያውጣችው

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 5 месяцев назад

    ወይኔ ቶዴ ምንይሻልሀል በሳቅ ገደልኸኝ❤❤❤❤❤ፍርዬ የኔየዋኸ❤❤❤❤❤ይጫወትብሻል አደል መሥኪነ

  • @SosenaTekele
    @SosenaTekele 5 месяцев назад +2

    የኔማር፡ፍርዬ፡እንዳቺ፡መልካም፡መሆን፡መታደል፡ነው፡ቶንዴ፡ምርጥ፡ተዋነይ❤❤❤❤❤❤

  • @Tsehay27Tube
    @Tsehay27Tube 5 месяцев назад +1

    የቶንደ ፕራንክ ሁል ጊዜ ፍሬን አስለቅሶ ነው የሚያልቀው እደት እንደሚመጣልህ እኮ የኔ ሙሉ ሴት ፍርየ ፅናቱን ይስጥሽ 😅❤❤❤

  • @yabugebra6004
    @yabugebra6004 5 месяцев назад +3

    በጣም የምትገርሚ ሴት ነሽ ኡፍፍ ታድለሽ❤

  • @ZedideMekuria
    @ZedideMekuria 5 месяцев назад +5

    ቶንዴ በጣም አበዛኀው ይቺ መልካም ሴት በድንጋጤ አንድ ነገር እንዳትሆንብህ

  • @senaitezegeye
    @senaitezegeye 5 месяцев назад

    ሁሌም እናንተን ሳይ የኛንም ፍቅር እግዚአብሼር አምላክ እንዲባርክልን ጸሎቴ ነው ፍርይዬ ያንቺን አይነት ሚስት ያድርገኝ በጣም ትለያለሽ

  • @tgwendie2036
    @tgwendie2036 5 месяцев назад

    በጣም እምትደቂ ሴት ታድለሽ ፈጣሬ በጣም ይወድሻል ድንግል ማርያም እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ልጃቹህንም ያሳድግላቹ በጣም ነው የወደድኩሽ የኔ ንግስት

  • @HiwiTube-ug5wl
    @HiwiTube-ug5wl 5 месяцев назад +17

    መታደል እኮ ነው እንደዚች አይነት ሚስት ማግኛት

  • @hayatahmed1267
    @hayatahmed1267 5 месяцев назад +1

    ፍርዬ የኔ የዋህ አንጀቴን በላሽው ካንቺ ብዙነገር ተምሬያለሁ ፍቅራቹን ያብዛው❤❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 5 месяцев назад

    የኔ መልካም ሴት ማርያምን ፍርዬ አሰለቀሸኝ ቶንዴ በጣም እናት የሆነች ሚሰት ናት ያለችህ🙏❤❤❤
    የቶንዴ ፕራክ ዋው 👌

  • @hani6647
    @hani6647 5 месяцев назад +5

    ኧረ ሼፍ አልተቻልክም ተንኮል ተንኮሉ ከየት ነው የሚመጣልህ ፍርዬ ግን አታሳዝንህም ነው ፍርዬ የኔ ውድ ጥሩ የመልስ ምት እንጠብቃለን ለሐሳቡ ከጎንሽ ነን👍👍

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 5 месяцев назад +1

    ማርያምን ፍርዬ የኔ ቢጣ አልቃሻ ነሽ እየሳኩ እያለቀስኩ ነው ያየሁት የፍቅር ተምሳሌት ናቹ ፍሬ ካንቺ ብዙ እየተማርኩ ነው ❤❤❤

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 5 месяцев назад +2

    የእኔ እናት ምርጥ እኮ ነች ፍርዬ❤❤❤

  • @አለምየኔ
    @አለምየኔ 5 месяцев назад +8

    ባለ ሱቁን አንዋር ሲጋራ መሸጥ ሀራም ነው ብለህ ንገርልኝ ቶንዴ የሰው ልጆችን የሚጎዳ የትኛውንም ምርት መነገድ ወይም የገቢ ምን ማድረግ ክልክል ነው በሙስሊም እምነት አንድ አማኝ ደሞ የተከለከለን መከልከል አለበት ቶዴ አድርስልኝ ለአንዋር መልእክቴን

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo 5 месяцев назад +3

    ወይ ፍርዬ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤ ምላሽ እንጠብቃለን ፍርዬ

  • @mimishuabate8113
    @mimishuabate8113 5 месяцев назад +2

    ፍርዬ የኔ ቆንጆ ድንጋጤሽ ሳላስበው እንባዬን አስመጣሽብኝ ምርጥ ሚስት

  • @fetleworkfetene8636
    @fetleworkfetene8636 5 месяцев назад

    ፍርዬ የኔ ምስኪን ስወድሽ እኮ መልካም ሚስት

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 5 месяцев назад +2

    ወላሂ ምርጥ ሚስት ፍሬዬ 🥰🥰❤️❤️👌🙏

  • @merymeEndrise
    @merymeEndrise 5 месяцев назад +3

    ምርጥ ሴት የምር ❤ትግስትሽ

  • @abdrzakdino4131
    @abdrzakdino4131 5 месяцев назад

    የኔ ዉድ ለልጅሽ ያለሽ ፍቅር በጣም ሚያስቀና ነዉ አላህ ይጠብቅልሽ

  • @Somer7719
    @Somer7719 5 месяцев назад +3

    Beautiful couple MashaAllah! May Allah protect you all🙏 long life together ❤️

  • @BehailuHailemariam-t8z
    @BehailuHailemariam-t8z 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂 ወይ ሼፉ ፍሬ ግን ጨዋ ትሪት አደራረግሽ የሚገርም ነው እግዚአብሔር አምላክ ከሱሰኝነት ይጠብቀን።

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 5 месяцев назад

    የሱቁን ልጂ አደንቃለሁ በእውነት 💚💛❤️🙏

  • @Fanos-ev5pj
    @Fanos-ev5pj 5 месяцев назад

    ወይ ሼፍ ቶዴ ነብስህ አይማርም ፍርዬ የኔ እናት አይዞሸ ምላሽ እንጠብቃለን

  • @mysemelove4721
    @mysemelove4721 5 месяцев назад +6

    ከቃል በላይ 100% ትምርት አለዉ ወላሂ

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 5 месяцев назад

    ሼፍቶዴ ግን ሣቅኸ እዴት አይመጣብኸም ፍቅር የሆናቹ ሠዎች❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰😘😘

  • @gebrezewde
    @gebrezewde 5 месяцев назад +2

    ሚስት ባይኖረኝ ታስቀናኝ ነበር በእውነት
    ልዩ ነሽ ክብሪልኝ እንደሱ ተኮል ውይ

  • @MnCv-r7n
    @MnCv-r7n 5 месяцев назад +1

    ወይ ሽፍ ቶንዴ ጠብቅ ምላሹን ግን ፍሬየ አድነቂሽ ነኝ ስታርጋጌ መሻላህ አላህ ይጨምራችሁ ፍቅራችሁን

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 5 месяцев назад +2

    እንዴት አይነት የዋህ ሴት ነሽ በዛሬ ግዜ የለለ ሴት ቶንዴ እድለኛ ነህ።

  • @zainaberta
    @zainaberta 5 месяцев назад

    ሚስኪን ፍርቲ አሳዘሽኝ ብድርሽን መልሺ ምርጥ ሚሲትነሽ ❤ አይቶዴ የዉጪ ሲጋር ነው😂😂😂

  • @Hasbunallha
    @Hasbunallha 5 месяцев назад

    You have amazing personality

  • @SabaDesta-ed3dn
    @SabaDesta-ed3dn 5 месяцев назад +2

    ፍሪየ የተባረከች ሴት ነች❤❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 5 месяцев назад

    ፍርዬ የኔ ውድ ሙሉ ሴት😢😢😢😢
    ፐ ለኛ ብዙ ትምርት እያስተማርሽ ነው😢❤❤❤

  • @almtsahayalmts8890
    @almtsahayalmts8890 5 месяцев назад

    Ena gene betame nawe yemwedahew Ethiopia segiba bagiyhwe dase yelayale mareyamen 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AmenHanok
    @AmenHanok 5 месяцев назад +3

    Ayyyyyy Frie Setasazege Yanchen Degmo Mlese Entbkalennn😂😂😂

  • @BiruktyWondnu
    @BiruktyWondnu 5 месяцев назад +1

    በጣም ጎበዝ ነው ፍርዬ ከልቧ ሚስት ነች

  • @ymbetelegie
    @ymbetelegie 5 месяцев назад

    ውይ ፍርዩ የኔ ማር እኔ እውነት መስሎኝ ካች ጋር አልቅሽ ልሞት የኔ ውዶ ች ድላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ማሮች

  • @almazail140
    @almazail140 5 месяцев назад +2

    ፍሬዩ የኔቆንጆ ካንች ብዙ ተምሬአለሁ አመስግን አለሁ

  • @adeyabebe6677
    @adeyabebe6677 5 месяцев назад +1

    ፍርዬ የኔናት ስታሳዝንኚ እንቺ የምታረጊውን በተስፋ እጠብቃለው ስሜቴ ተደበላለቀ እስቃለው ያንቺ ነገር ደም ያሳዝነኛል😊

  • @shamsmingestu9948
    @shamsmingestu9948 5 месяцев назад +1

    አሣዘነችኝ ፍርዬ አይዞሽ ምስኪን ማርያምን

  • @RoRoRahl
    @RoRoRahl 5 месяцев назад

    Anich betam yemetgermi set nesh
    Sewdesh eko fetari tedarachu yebarkew ❤❤❤❤

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 5 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ሸፉ ፍሬ የኔ አልቃሻ አይዞሺ ቻይዉ እደኔ አልቃሻ

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂እረ ግፍህ ፍሬዬ ምላሽሽን እጠብቃለን

  • @Reem_Tube
    @Reem_Tube 5 месяцев назад +8

    የቶንዴ ፕራንክ 👌

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 5 месяцев назад

    ወይ ጉድ እንዴት መጣልህ ሲጋራ መጥፎ ነገር ነው

  • @AmelewerkHailegebriel
    @AmelewerkHailegebriel 5 месяцев назад

    እሥከመጨረሻዉ የማየዉ የናተን ብቻነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 5 месяцев назад

    ውይይ እህት አለሜ እኔ ልጨነቅልሽ የኔ ልዩ ኧረ ተው የማሚቶ አባት ቶዲ ምርጥ ሰው😂😂😂

  • @brkhtinaadkeme6043
    @brkhtinaadkeme6043 5 месяцев назад

    Betam enamesegnanen yene fiqr mulu 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷we love you Weizero Roma ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 5 месяцев назад

    ወይኔ ተንኮልህ በፍጣሪ ፍሬ ትግሰትሺ የኔናት

  • @Kal-eleora025
    @Kal-eleora025 5 месяцев назад

    Yihe beteseb film yijemr. Tonde gin wiye nefsh aymarem. Frye blessed❤❤❤

  • @selamwitolivia7752
    @selamwitolivia7752 5 месяцев назад

    Wayn abershi alkesku😢😢 yetbarkachw❤

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 5 месяцев назад +23

    ቶዴኮ ፕራንክ ያድርግ ናፍቆኝ ነበር ፕራንክ በጣም ነው የሚመቸኝ 😅😅😅😅😅😅

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 5 месяцев назад

    ፈሪዬ እኮ አልቃሻናት የኔ ቆንጆ ሀገሬ ልጅ እወድሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotdemissie681
    @hiwotdemissie681 5 месяцев назад

    ሀይ ቶንዴ ሀሳቦችህ ሁሉ ደስ ይላል ።ፍሬን ፕራንክ ስታረጋት አቤት ደስ ሲለኝ እርብትብት የምትልልህን ሳይ ያስቀኛል።

  • @መስከረምነኝባለማህተቧ
    @መስከረምነኝባለማህተቧ 5 месяцев назад

    እግዚአብሄርን ትመቸኛላችሁ ውዶቸ የማርያም ፍሬ ዳግማዊ ፍሚሊወች እወዳችሇለሁ

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 5 месяцев назад +3

    እዚ ቤት ያለው ፍቅር እዴት ደስ እደሚል ፍቅራቹን ያብዛላቹ እዴት እደመመጣለት 😂😂😂😂

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube 5 месяцев назад +1

    የኔናት ስታሳዝን ፍርዬ የሴት ጨዋ❤

  • @azebnegahailu8661
    @azebnegahailu8661 5 месяцев назад

    i really appreciate her she is so sweet

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 5 месяцев назад

    ተንዴ እድለኛ ነህ ፍሬን የመሰለች ሚስት ስላለህ❤❤❤❤❤❤

  • @markantube312
    @markantube312 5 месяцев назад +3

    ቱ ቶንዴ ጠብቅ እጥፍ አርገን ባንመልስ ደንግጣ ከLive ገልብጣን የመጣቹዉ

  • @eliashailemichael4814
    @eliashailemichael4814 5 месяцев назад

    TONDE, YOU ARE BEST ACTOR. I EXPECT YOU WILL PLAY ACTING IN NATIONAL THEATER.

  • @Elsabet-pi5zl
    @Elsabet-pi5zl 5 месяцев назад +2

    እኔ ግን ምን ሆኜ ነው ፕራንክ እንደሆነ እየወኩኝ የማለቅሰው😢😢😢

  • @Burte-o7n
    @Burte-o7n Месяц назад

    Ante Dr abiy gara zimdina alek dimishachu yimasasalal

  • @sarahsarahaa
    @sarahsarahaa 5 месяцев назад

    😅የመላጣ ሰወች ተንኮል ግን 🙆‍♀️🤣የተመታሀ 😂 ፍርየ የኔ ሴት 💓

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 5 месяцев назад

    ፍርየ የኔው አቃጠለሽ አይደል ፣ቶንደ ጠብቅ ተራህን

  • @semirahassenhassen8543
    @semirahassenhassen8543 5 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤feriy yen konjo🎉🎉🎉❤❤

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 5 месяцев назад

    Lovely family ❤❤❤❤

  • @aster-jl3qx
    @aster-jl3qx 5 месяцев назад +11

    ደም ግፊት አንደይዛት አንቺ ግን ተጠንቀቂ ለወጀፊት

  • @maseratdima1956
    @maseratdima1956 5 месяцев назад

    Egziaber kazi ye tabiki tondiyee ante melkam sawu neki❤❤❤

  • @hananyesuf4365
    @hananyesuf4365 5 месяцев назад +1

    Woyiiiiii yene konjo frie❤❤❤❤

  • @selamawitkassa934
    @selamawitkassa934 5 месяцев назад +1

    የክረምት ትምሀርት ለማን? ለማሚቶ? እሷ መስከረም ላይ refresh አድርጋ ነዉ መሄድ ያለባት የክረምት ትሙህር ት ለሚያስፈልጋቸው ነዉ የተዘጋጀው; ከእናንተ ባላዉቅም እባካችሁ አስቁሟት እንቅልፏንም ትጥገብ , ስዕል ትሳል, የተረት መፅሐፍት ታንብብ ትጫወት ትዝናና.....

    • @mamaethiopia8588
      @mamaethiopia8588 5 месяцев назад

      Lejochun marefiya asatuachew yekeremet temhert eyalu betam eko new miyasaznew ❤

  • @TsehayGetenet
    @TsehayGetenet 5 месяцев назад +2

    እረ ቶዴ በናትህ ተዉ ተዉ አሳዘነችኝ ዉይ ፍርዬ የኔዉድ አሰተዋይሴት ።