Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወንድማችን ኑርልን የማሥተማር ጥበቡን አብዝቶ ይግለጥልህ
Thanks
Bro እባክህን ስልጠና ልጀምር ነበር ከአውቶ ኤሌክትሪክና ከሜካኒክስ የቱ ነው ዘመኑን የሚመጥነው ሀሳብ እርዳኝ ?
በአውቶ ኤሌክትሪክ ብትጀምር ጥሩ ነው። Basic Automotive መማርክ ስለማይቀር አብረክ ትወስዳለክ። ካሪኩለም እንደተቀየረ ሰምተናል ምናልባት አሁን ላይ ያሉ ሲስተሞችን diagnosis ልትሰለጥን ትችላለክ ብለን እናስባለን። ዋናው የአንተ interest ነው ጊዜ ሰጠክ በሁለቱም ብቁህ መሆን ትችላለክ። መልካም የትምህርት ጊዜ።
ጥሩ ትምህርት ነው 👏
ስለምትከታተሉንና ሁሌም ስለምትደግፉን እጅግ በጣም አር ገን እናመሰግናለን ።