ቁ.2ለለማጅ ሞይታይ (MAUY THAI) KICK BOXING

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 47

  • @dinardoworldwide
    @dinardoworldwide 4 года назад +1

    Great

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @birukbekele6737
    @birukbekele6737 4 года назад +1

    ኤላ አንደኛ ነህ ወዳጄ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ሳሉት ማስተር

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ብሩክዬ የምወድህ ወንድሜ የመኪናዬ ዶክተር አመሰግናለሁ ሳሊዮት 🙏😂

  • @toybtube1232
    @toybtube1232 4 года назад +1

    በጣም ሀሪፍ ነው ክበድ አርገው ትንሽ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አሺ ወዳጄ ከበድ ቀለል እያረኩ ስለምሰራ ነው እንደየ አቅማቸው ሁሉንም ካከበድኩት ለማጆች ይጎዳሉ ለዛ ነው ስለ አስተያየቱ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @የሰውተስፋውሰውነው
    @የሰውተስፋውሰውነው 4 года назад +1

    አባቴ በርታ የኔ መልካም ሰው ነህ የጡት የሰራህልን ጠለውጥ እያየሁ ነው

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ዋው ጎበዝ የኔ እህት በርችልኝ ሙሉዬ ይሄ ነው የኔ ትልቁ ትርፌ 🙏🙏🙏

  • @bezinayoutubechannelbybeza2591
    @bezinayoutubechannelbybeza2591 4 года назад +1

    Thank you for sharing your talents!

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      Thanks a lot my dear ...🙏🙏🙏

  • @fahizafahiza1741
    @fahizafahiza1741 4 года назад +1

    ይገባሀል በጣም እናመሰግናለን

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      አመሰግናለሁ ፈይዛ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @fanay310
    @fanay310 4 года назад

    Thanks so much 👍👍👍💪💪💪

  • @belenlove552
    @belenlove552 4 года назад +1

    Welcome bro

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      Thanks Belenya my sister 🙏🙏🙏

  • @galeelabirku718
    @galeelabirku718 4 года назад +1

    I am grateful to know u

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      me too Galeelaya my dear sister 🙏🙏🙏

  • @ስላምናሄኖክ
    @ስላምናሄኖክ 4 года назад

    በጣም ውጤት ያገኝሁበት ያንተን እፐርት ማርያምን

    • @ስላምናሄኖክ
      @ስላምናሄኖክ 4 года назад

      @Zebeba Sefa ምንም ሳላቆም በ15ቀን ማርያምን እኔ እሱን ለመደገፍ አይደለም ለመቀነሥ ያልበላሁት ያልጠጣሁት ነገር የለኝም ግን እሥፐርት ከጅመርን ማቃም የለብንም ሆዳችን አካባቢ ምልክት እሥከምናይድርሥ አለማቆም ሎሚ አፕል ቤኒገር አልቀሩኝም ግን ምንም ወፍ የለኝም ጅምሪውከዝያ ውጤቱ እጅሺ ላይ ነው እህቴ

    • @ስላምናሄኖክ
      @ስላምናሄኖክ 4 года назад

      @Zebeba Sefa የማይጠፍ ነገር የለም እህቴ በዛላይ ሥደት ከሆሺ ዘይት ያለው ነገር መቀነሥ አለብሺ ብሬን የጨርሥኩት በሎሚና አፐል ቤኒገር የፉርማሲ መድሀኒት ነው ግን እድሜ ለሚሥተር ኤልያሥ እሱን እየተከተልኩኝ ከ70ኪሎ አሁን 53 ነኝ ማርያምን እሥፕርት የሚያሥተምር እሱብቻነው በይቱብ ሳይሆን ግን መሮጥንማ እኔም እሮጣለሁ የሱ ግን በሥነሥርገት ነው የምቀንሺበትን ቦታ የሚያሥተምርው እናለዛነው የቀነሥኩት ሁልግዜ ሲገባ አያመልጠኝም እኔም እስራለሁ ጥዋትቢያንሥ1ተኩል ድርሥ እና እህቴ ጠንክርሺ ሥሪ መዳኒቱ እሥፑርት ብቻ ነው

    • @ስላምናሄኖክ
      @ስላምናሄኖክ 4 года назад

      @Zebeba Sefa አይዞሺ እህቴ ትቀንሳለሺ

  • @seenatube9038
    @seenatube9038 4 года назад +1

    Thanks

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      Thank a lot too my dear sister 🙏🙏🙏

  • @rebkayosef155
    @rebkayosef155 4 года назад

    ግን በጣም እናመስግናልን

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @afiyaabdu3559
    @afiyaabdu3559 4 года назад +1

    En zare gen new yayauwk bareta

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      እሺ ወዳጄ ከልብ አመሰግናለሁ በርችልኝ አብረን እንሰራለን አሁን 🙏🙏🙏

  • @ማኑኄሞዓ
    @ማኑኄሞዓ 4 года назад +1

    Sele diet astemeren

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      እሺ አስተምራለሁ የተለቀቁ ቨዲዬዎችም አሉ ወደ ኋላ ሄደሽ እያቸው ።ሳይንሳዎ ትንታኔ የሚለውን 🙏🙏🙏

  • @somyeaanu5398
    @somyeaanu5398 4 года назад

    በጣሚጡእሪያዳ

    • @somyeaanu5398
      @somyeaanu5398 4 года назад +1

      ዪቂታ፡ተሳሰቲኩመጀመሪያጡፊ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @እህተገብረኤል-ረ3ረ
    @እህተገብረኤል-ረ3ረ 4 года назад +1

    ግን እግርን እንደዚህ በረጅሙ መክፈት ለሴት ልጅ ችግር አይፈጥርም? ሆይ በክብር ያስቀመጥኩትን ድንግሌን እንዳያባርረው

    • @birukbekele6737
      @birukbekele6737 4 года назад

      በማስቲሽ በደንብ አጣብቂውና ስሪ ምንም አይሆንም አይዞሽ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      😂😂😂😂😂😂ሳቄን መቆጣጠር አልቻልኩም መልሱን በውስጥ መስመር 😂😂😂

    • @እህተገብረኤል-ረ3ረ
      @እህተገብረኤል-ረ3ረ 4 года назад

      @@birukbekele6737 እሽ የኔ መካሪ አጣቢቂውም ቢሆን እሰራዋለሁ እንጅ ስፓርቱ እማ አይቀርብኝም

    • @birukbekele6737
      @birukbekele6737 4 года назад

      @@እህተገብረኤል-ረ3ረ ካልሆነ ደሞ በአደራ ላስቀምጥልሽ ጓደኛዬ በፈለግሽው ሰአት እሰጥሻለው ዋስትና ከፈለግሽ ኤላ አለ አታስቢ

  • @ethiopiaethiopia6643
    @ethiopiaethiopia6643 4 года назад

    እናመሰግናለን ለምታቀርብልን ነገር እኔ ዳሌየ ቀነሰ4 ወር ወድህ ግን ምን እንደሆኩ አላቅም ኮፊ እጠቀማለሁ እሱ እንደሆን ብየ ፈራሁ ምን ልጠቀም

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      ሃይ እህቴ አልገባኝም ጥያቄሽ ለመውጥሽ ደስ ብሎኛል እስኪ ከደገና ንገሪኝ ወድህ ምን ?

    • @ethiopiaethiopia6643
      @ethiopiaethiopia6643 4 года назад

      @@elagym5723
      እሺ እኔ ዳሌየ ቀነሰብኝ መቀመጫየ እስፓርቱ ነው ወይስ ሻይ እና ቡና ያከሳል እንደ ነው ጥያቄየ
      በጣም ነው የቀነሰብኝ ሰውነቴ ጥብቅ ብሎል ግን

  • @lijtomi7611
    @lijtomi7611 4 года назад

    #ለጀማሪ #ዩቱበሮች #የምስራች #ኑ ወደኛ ቻናል ቻናላችሁን #በነፃ #ፕሮሞት #እናተግላቹሀለን ኑ #እኛውለኛው እንጠቃቀ.

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      which is good ሰብስክራብ አርጌሀለሁ በጣም አዝናኝ ቻናል ነው በርታ ወንድሜ 🙏

  • @FasilTeklehaymanot
    @FasilTeklehaymanot 6 месяцев назад +1

    እረ ለወገብ

    • @elagym5723
      @elagym5723  6 месяцев назад

      @@FasilTeklehaymanot ወደ ኋላ ሄደሽ አላየሽውም ማለት ነው በጣም ተቃሚና ብዙ ሰዎች ከከባድ የወገብ ህመሞች የተፈወሱበት የፊዲዬ አይነት ነው ወደ ኋላ ሄደሽ በአርክ በአርስታቸውም ፈልገሽ ተከታትለሽ ከሰራሽው በጣም ጥሩ ውጤጥ ታገኝበታለሽ ።🙏🙏🙏🙏

  • @rebkayosef155
    @rebkayosef155 4 года назад +2

    ለቧርጭ የሁናል

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      ለቦርጭ የተሰራ ቨዲዬ አለልሽ ወደ ኋላ ሄደሽ እህቴ 🙏🙏🙏

    • @rebkayosef155
      @rebkayosef155 4 года назад

      እኔ ችግር ከቧርጭ እልቅ ከጡቴ በታች ያልው ነገር ያስጠልኛል ማርያምን ከሱ ቀጥሎ ቧርጭ ደሞ አለኝ አሁን ሲጨቅኝ ማሽኑን ገዛውት ያንትን ቪዲዮ ካይው በዋላ እስርብታልው