🔴👉[ማኅበረ ቅዱሳንን እናጥፋ❗]🔴🔴👉16 ማኅበረ ቅዱሳንን የምጠላባቸው ምክኒያቶች ፋንታሁን ዋቄ ❗እኔ የብሔር ፖለቲከኛ ነኝ። እኔ የመንግሥት ባለሥልጣን ነኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 203

  • @gizetube28
    @gizetube28  2 года назад +23

    አንኳን አደረሳችሁ!

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 2 года назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @VIP-n1z
      @VIP-n1z 2 года назад +2

      እህቴ አባ ማቲያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ፓፓስ አይደሉም የምንለው በምክንያት ነው።

    • @teddyafro2409
      @teddyafro2409 2 года назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
      @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 года назад +1

      አሜን፫ እንኳንም አብሮ አደረሰን

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 2 года назад +1

      @@VIP-n1z እና የማነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ የእውነት ዚም ብላችሁ ባይሆን ሰበብ ቅዱስ አባቶች ላይ እንዴ ፈለጋችሁ የሚትናገራችሁ 😥😥😥

  • @azebabdulahi2737
    @azebabdulahi2737 2 года назад +9

    በክርስቶስ ደም የተመሰረተች ቤ/ክያን ናት ማኀበረቅዱሳንም የቤ/ክ ልጆች ናቸው መቼም አይጠፉም ሲያምርህ ይቅር መ/ር ፋንታሁን በርታልን ቅኔያዊ ውስጠ ወይራ አነጋገር ነው

  • @tiitinaayeetaawadolij9357
    @tiitinaayeetaawadolij9357 2 года назад +16

    ድንግል ሆይ ያስራት አግርሸን ኢትዮጵያ አሳሰበልን ለሊጅሽ ለቅዱስ እግዚአብሔር ለክፉ አውሮች መችም አይሳካልችሁም ምህብረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያበርታልን 💒💚💛❤

  • @askaletesema2978
    @askaletesema2978 2 года назад +7

    መምህር ፋንታ ዋቄ በትክክል ማህበሩን የሚጠሉትን ስዎችን ተግባር በፈሊጣዊ አነጋገር በፊለፊት ገልጸውታል ቤተክርስቲያንዋ በውስጥ ገብተው ቢሰገሰጉም ለምን ቤሔርተኛና ዘረኞች መናፍቃኖች ማህበረ ቅዱሳንን ለምን እንደሚጠሉአቸው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለመምህራችን!!!

  • @FekaduMelkie
    @FekaduMelkie 2 года назад +21

    እህቴ የቀረበበት መንገድ ከተጻፈበት አላማ አንጻር በሰዎች መደናገርን ይፈጥራል ስለዚህ የተለያዩ ሰዎች ስለማኅበሩ የሚሉ በማለት ቢስተካከል ጥሩ ነው።

  • @welderufaelhassene9520
    @welderufaelhassene9520 2 года назад +3

    መምህር የህይወትን ቃል ያሰማልን በአገልግሎት ያጽናልን፡፡

  • @hana-hs1fd
    @hana-hs1fd 2 года назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ
    ስአሊለነ ቅድስት ሆይ እያልን የምናሳስብሽ ማሳሰቢያ ወደ ልጅሽ አሳስቢልን ለዘላለሙ አሜን
    በስጋ የሚመካ ከእግዚአብሔር አይደለም
    ነገር ግን የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ፩ኛ ወደ ቆሮንቶስ ስዎች ምዕ ፴።

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 года назад +6

    የድንግል ልጅ አለ እግዚአብሔር አምላክ ሀገረችን ይባርክ ድንግል የአስራት ሀገርሽን ጠብቂ

  • @ኣመተፃድቃን
    @ኣመተፃድቃን 2 года назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተዋህዶን ይጠብቅልን

  • @mekutube6946
    @mekutube6946 2 года назад

    በጣም ሀሪፍ ነው ግን ብዙው ሰው ርዕሱን አይቶ መሮጥ ስለሆነ ሙሉውን ላላዳመጠ አደጋ ነው። የማኅበሩን ስራና የሚጠሉትን ሰዎች በስላቅ ነው መ/ራችን ፋንታሁን ያቀረበበት መንገድ ደስ ይላል

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 2 года назад +29

    ይገርማል እድህ ሴራቸው ስለተደረሰበት እራሱ እግዚአብሔር ይመስገን መቸም አይሳካላቸውም አፍራሾቿ ይፈርሳሉ

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 2 года назад +7

    በእውነት አባቶቻችንን የሚያሳድዱ እራሳቸው ይሳደዱ እግዚአብሔር ይፈርዳል አይዘገይም

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን

  • @kirubeltamirat198
    @kirubeltamirat198 Год назад

    ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነትና ክርስቲያናዊ ወኔን ፈጣሪ ይስጥክ

  • @bihaftaabrha1523
    @bihaftaabrha1523 2 года назад +1

    ቅዠት ነው ሃይል የእግዚኣብሔር ብቻ ነው ጌታ ሆይ ተዋህዶን ኣስባት ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ስለ ቅዱሳን መላእክት ስለ ሰማእታት ስለ ሃዋርይት ስለ ፃድቃን ብለህ ለኛ ሃጥያተኛች ልጆችህ ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭

  • @masreshabiru4995
    @masreshabiru4995 2 года назад

    መምህር እናመሰግናለን የእውነት አጥፊዎች ይጠፋሉ እኛም እንበረታለን

  • @vernavassimengn663
    @vernavassimengn663 2 года назад +2

    እውነት ብለዋል የሀይማኖታችን ዋና ጠነቅና ሀይማኖታችን እንዳሰፋና በአለም ዙርያ እንዳይሰፋ አዝም የሆነ በቁዱሳኑ ስም የምነግድ ስር ለሥር የምሰድ እሾ ሆኖብናል
    ብቻ ፈጣሪ በቃ ይበላቸው እንጅ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 года назад +8

    ማቸም ማቸም ቢሆን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አትፈርስም እሄን ዚም ብሎ ነው ቂጀት ዉስጥ ነው ያሉት እግዚአብሔር አምላክ ቤት ክርስቲያን እና አባቶቻችን እንዲዉም መላ ህዝብ ክርስቲያን ይጠብቅልን አሜን

  • @tewahdonatemnete4944
    @tewahdonatemnete4944 2 года назад +5

    አይይይይይ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው😢😢😢

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ

    ኢትዮጵያ ሆይ ተነሽ ክብርንም ልበሺ በአዲስ ምስጋና ይመላ ልብሽ የተወደደነው በእግዚአብሔር ህዝብሽ የተወደደነው በእግዚአብሔር ህዝብሽ ይልቅ በቅንነት በመልካም ለሰራ ሲሳዩ ብዙነው ክብሩም አያባራም

    • @kewakbt1
      @kewakbt1 2 года назад

      የአዛብ ብልጽግና አያስቀናኝ ፍፁም

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 года назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @emebateemebate3488
    @emebateemebate3488 2 года назад +2

    Qaliyoti yasemalleni maharichini Tawehido Nuralgi ⛪🙏💕

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    እግዚአብሔርልቦና ይስጠን

  • @yonasdawit8382
    @yonasdawit8382 Год назад

    Egziabhier ena Eritrawyan xelotachn ke wendmachachn Ethiopian fkr ena Selam sten.orthodox haimanotachn tebkln .kfu ke mesrat weim kufu ke menager adnen ,tebken .i love you our Ethiopian family.

  • @etalemahuguaguahu8462
    @etalemahuguaguahu8462 2 года назад

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 2 года назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ እንደቸርነትህ ቤተክርስቲያንን ጠብቅልን ጠላቶቿ በዝተዋል😭😭😭

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 года назад +3

    ማህበረ ቅዱሳን በርግጥ ማህበሩን የሚጠሉት ሰዎች የሚሉት እንዲህ ነው የሚሉት ግን አይሳካላቸውም

  • @ኩሎዘፈቀደገብረእግዚአብሔ

    ሰዓሊ ለነ ቅድስት 😭😭😭አንተ ድረስልን ጌታ ሆይ የዉስጥ ተኩላዎች ናቸው ቤተክርስቲያንን የሚጎዷት ለካስ 😭😭😭

  • @Zeritu-r8o
    @Zeritu-r8o 6 месяцев назад +1

    የትኛዉ ወንጌል ነዉ ማህበረ ቅዱሳንን መስርቱ የሚለዉ?? ጌታ አንድ ነዉ ፣ ሀይማኖትም አንዲት ናት፣ጥምቀት አንዲት ናት።የሀዋርያዉ የጳዉሎስ መልእክት ምዕራፍ ፬ ቁጥር ፭።

  • @kirubel1120
    @kirubel1120 2 года назад +8

    እንዲህ አይነት አቀራረብ እያመጣችሁ ሰውን አታደናብሩ አታስቱ‼ እጅግ የከፋ ኃጥያትም ነው። ሐይማኖትና ቤተክርስቲያን ጉዳይ ላይ እንዲህ አይነት መስራት እናንተኑ ይጎዳል። comment እዩ እስኪ.... ያሳዝናል። የሚያዳምጠው ሁሉ እኩል አረዳድ አተያይ አለው ብላችሁ ነው ምታስቡት⁉

    • @MrBookie725
      @MrBookie725 2 года назад +1

      እውነት ነው ግራ ያጋባል መቅረብ ያለበት ሁሉም ሰው ሊረዳው በሚችል አቀራረብ ነበር መቅረብ ያለበት ነገሩ ግራ ነው.

    • @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
      @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 2 года назад +1

      በትክክል!!! እኔስ ስለምን እንደሚያወራ እራሱ ግራ ገባኝ ዝም ማለት ይሻላል???

    • @Godoliyas-27
      @Godoliyas-27 2 года назад

      እባካችሁ ስለምታቀርቡት ነገር ተጠንቀቁ ሁሉም እኩል አረዳድ የለውም, ለማስተላለፍ የተፈለገው ግን
      የማህበሩን በጎ ነገሩን ለማበረታታት ይመስለኛል

  • @fdtgfdtg3207
    @fdtgfdtg3207 2 года назад

    መሐበረ ቅዱሳን (መልካም መሀበር) እግዚአብሔር የመሰረተዉ የተዋህዶ ኩራት የምዕመናን ህይወት እስትንፋስ ማለት ነዉ።

  • @fasilsamson2056
    @fasilsamson2056 2 года назад +1

    Arif!

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 2 года назад

    መምህራችንፈንታሁንዋቄ እግዚአብሔር አምላክ እድሜናጤና ይስጥልን በትክክልየተሰበዉንና እየሆነያለዉን ትልቅመልክትነዉ ለእኛሐይልናቀብረታት ለጥላቶቻችንልቦናይስጣቸዉ ጌታሆቤተክርስቲያንንህዝቦችን በቸረነትህከተቀደዉ ሲራስዉርልን ሀይልያንተነዉና

  • @ወለተማርያምእማተዋሕዶ

    አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @shemelistesema4388
    @shemelistesema4388 2 года назад +1

    wow !!!! wow !!!!! wow !!! no one can underestimate this !!!!!! hello pleas see this again and again it is become clear to you!!!

  • @masreshabiru4995
    @masreshabiru4995 2 года назад

    16 ቱም ሀሳቦች የብዙ ሰዎች ሀሳቦች ናቸው።የአጥማቂ ነን ባዩች የፖለቲካ ቅዥት የሚያናውዛቸው ሆዳሞች የተሀድሶ እና የጴንጤ ድቃሎች ዘረኙችና ባንዳዎች ሁሉም እዚህ ሀሳብ ውስጥ አሉ መምህር በድጋሜ እናመሠግናለን

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ንጹህ ልቦናን ይፍጠርልን ይቅር ይበለን ዘመኑ አልቆዋል እናመሰግናለን በርቱ እህታችን

  • @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
    @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 2 года назад +2

    አረ ምን ጉድ ነዉ እምታወሩት በስመ ስላሴ
    የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን ስአሊ ለነ ቅድስት

  • @mekdesdemlew4575
    @mekdesdemlew4575 2 года назад

    ሰትፅፋ በግልጥ ብትፅፋ አባባሉን የልተረዱ ብዙ አሉና የሚየወዛግብ ነገር ለመናግር ሰአቱ አይደለም ማእበረ ቅዱሳንን የመሰረተ እዚአብሄር ነውና የሲኦል ደጆች አይችላትም

  • @beletechabebe229
    @beletechabebe229 2 года назад

    ማህበረ ቅዱሳን ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ታሪክና ሥርዓት እስከ ዕለተ ምፅዓት ተጠብቀው እንዲቀጥሉ እግዚአብሔር በትክክለኛው ጊዜ ያቋቋመው ማህበር ነው፡፡ እግዚአብሔር ከማህበረቅዱሳን ጋር ከሆነ ማን ይችለዋል?

  • @kewakbt1
    @kewakbt1 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን...የሚገርም አቀራረብ ሙሉን ቪዲዎ ያላየና ያላስተዋለ ግን ምን ሊያስብ ነው?

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 года назад +3

    እኔ የገረመኝ በሙስሊሞች መጅልስ መግስትም አብሮ ተሰብስቦ ነበር መጨረሻው ግን አላማረም እሱ ነው እደውም ሙፍቴን የተከራከረው አሉ ሁሌም ስብሰባ ይገኛል የሙስሊሞች

  • @እግዚአብሔርተዋጊነውስሙም

    እግዚአብሔር ተዋጊነው ስሙም እግዚአብሔር ነው

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 года назад +4

    አረ አሑን ሥ ለምን እንደምኖርም ለምንሥ እንደአቆየኘ ግራ ገባኘ ጌታ ሖይ ጌታ ሖይ

    • @mebratl.abraha5022
      @mebratl.abraha5022 2 года назад

      እስከመጨረሻው የፀና እርሱ ይድናል ሲል አበረታቶናል ህያዉ እግዚአብሔር ። ታዲያ መጨረሻዉን ከእርሱ ሌላ ከምልክቶቹ በቀር የሚያዉቅ የለምና፣ መጽናናትና መጽናት የሚያስገኘዉን የእግዚአብሔር ወዳጅነት ሽልማት እያሰብን ተስፋ የመቁረጥ ስሜትን በቃሉ እየገሰጽን፣ የተሰጠንን አደራ እንድንወጣ ብንሆን እጅግ አትራፊ ነዉ ብየ አምናለሁ። ሁላችንም በፀሎት እንበርታ። ብቻችንንም አይደለንም። አልተዋችሁም ያለን እግዚአብሔር ህያዉ ነዉና ደስ ይበለን💚💛❤

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 Год назад

    በመጀመሪያ ቤተክርስትያንን ማክበርም ሆነ ማስከበር የኛ የአማኞቹ ግዴታ ነው ምክንያቱም የአገልግሎት ስነ ስርአት መጓደል የለበትም
    1.ቅዳሴ በድምጽ ማጉሊያ መቀደስ አለበት ምክንያቱም ምእመን ሊያስቀድስ ሲመጣ ምን እንደተባለ እንኳን ሳይሰማ ነው ወደ ቤቱ የሚሔደው ሌላው የቅዳሴ ድምጽ ሲሰማ ለነገ ማስቀደስ ሰውን ያነሳሳል።
    2.ቅዳሴ ሊገባ ሲል ቤተክርስትያ ውጭውንና ውስጡን በደንብ መታጠን አለበት በድጋሚ ቅዳሴ ላይ እግዜኦ ሲባል በድጋሚ ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት።
    3.አስራ አንድ ሰአት ለይ ቤተክርስትያን ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት ከዚያ ወንጌል ይነበባል የእለቱ ውዳሴ ማርያም ይነበባል ከዚያ ትንሽ ትምህርት ተሰጥቶ ሰውን በጊዜ ማሰናበት ይቻላል።
    እያንዳንዳችን ምእመናን ይህ እንዲተገበር ሐላፊነት አለብን ቤተክርስትያን የአገልጋዮች ብቻ አይደለችም ስለዚህ በየአጥቢያችን እንጠይቅ።
    እግዚያብሔርን ካከበርነው ያስከብረናል
    ከናቅነው ግን ከሁን የባሰ ውርደት ነው የሚገጥመን ስለዚህ ፈጣሪን በስርአትና በፍርሐት እናገልግለው።
    አሜን ወስበሐት ለእግዚአብሔር።

  • @helamom2112
    @helamom2112 2 года назад

    betam gerami melkt new❤❤❤😘😘😘😘lawekebet mahberun medegef Ethiopia madan new!!!!!!!!

  • @እግዚአብሔርተዋጊነውስሙም

    እደ ማህበር ቅዱስ ቤተክርስቲያን ቀጥ አርጎ የያዝየለም እግዚአብሔር ይጠብቀው

    • @taliileeayano2289
      @taliileeayano2289 2 года назад

      Ewunet nw eza wust bizu mihuran alu jerba atint hono betakirstanin miyagelegilut!

  • @tube-st9kh
    @tube-st9kh 2 года назад

    እኔ እንደዚህ የሚል ትምህርት ሲያስተምር አልሰማሁም አትቀላቅሉ ልቦና ይስጣችሁ

  • @eskemech462
    @eskemech462 2 года назад +2

    እህቴ ስለዚህ ነገር የተናገረበትን ቪዶ በትክክህ መረጃ አቅሪብልን እኛም እውነቱን እንወቅ

    • @mdet2995
      @mdet2995 Год назад

      እረ ወንድ ነው😂😂😂

  • @Rakb553
    @Rakb553 2 года назад

    ወይ ጉድ ድሮም በውስጥ ሆነው ያልታወቁት ናቸው ብዙ ችግር እየፈጠሩ ያሉት አይ ተኩላ ማህበረ ቅዱሳንን ማፍረስ አይቻልም ወደድክም ጠላህ አንተን ይመነጥርሐል እርሱ በእግዚአብሔር የተወደደ ነው እወቅ አንተ ተልካሻ ዘንዶ መቼም ትለፋለህ እንጂ አይሳካም እሱማ እንደምትለፋ እናውቃለን ምክንያቱም አንተ መቼም ጥሩ ሐሳብ የለህም እናም በርግጥ ስግብግቦች አሉ ላንተ የሚገዙ እናም ጠላቴ ሆይ መቼም አይሳካልህም ማህበረ ቅዱሳን ስሙ አይገባህም የቅዱሳን ማህበር መቼም አይፈርስም ምክንያቱም መሪው ባለቤቱ እግዚአብሔር ነዋ ጨርሻለሁ💒💒💒🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭

  • @hannaobesie1373
    @hannaobesie1373 2 года назад

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ በጣም እጠላሃለሁ

  • @muludemse4459
    @muludemse4459 2 года назад +5

    የድምፅ ወይም የፅሁፍ ማስረጃ አያይዘህ አቅርብ።

  • @meazamichaelkureban9586
    @meazamichaelkureban9586 2 года назад

    በስማ በለው ሳይሆን በቀጥታ እየተናገረ ለምን በቃል ብቻ አይገቡም እግዚአብሔር አምላክ ይ።ይግለፅልን

  • @aqwaqwamrecords
    @aqwaqwamrecords 2 года назад +1

    Title የምትፅፉበትን መንገድ ብትመለከቱት ጥሩ ነው።

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 4 месяца назад

    ማህበረ እርኩሳን የዋቄው ፋንታሁን የአጋንንት ማሀሰበረተኞቹ የዲያብሎስ ካምፓኒ የደብተራው ቡድን በጌታ ፊት የተጠላውን መተት አስማት በድግምት የሚጠነቁል ከሰይጣን ጋራ ቀጥተኛ ግንኙነት ያለህ አይን አውጣ ቀምነሰ ሞራል ነው ሌላውን ሰው የምትናገረው ስራህ የሰፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232 2 года назад +1

    ሞኝ ይሰማችሀል በርቱ

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 2 года назад +1

    ያሳፍራል ቤተክርስቲያን ዶግ አመድ እየሆነች ልጆችዋ እየታረዱ ማንም ለምን ብሎ ሚጠይቅበት ፍርድ በሌለበት እርስ በእርሳቸሁ ተነካን ተነኩ ተብሎ ስትውረገረጉ ይቅር ይበለን🙏

  • @werkneshnessibu5430
    @werkneshnessibu5430 2 года назад

    ይህን የሚለው እውነት መምህር ፋንታሁን ነው ወይስ ሌላውን ሰው እየጠቆመን ነው? እስቲ ግልጽ አድርጊው።

  • @The110303
    @The110303 2 года назад +5

    ምን አይነት ተራ የሆነ ወሬ ነው ከሱ ይልቅ የናንተ ጽሁፍ ያሳዝናል እርስ በእርስ የሚያናቁራችሁ ምን ተፈጠረ? ሁላችሁም ታሳዝናላችሁ

    • @መክሊት21
      @መክሊት21 2 года назад

      ምነው ይሄ ተራ ወሬ ሳይሆን ይሄን ህዝብ ይነቃልጂ

  • @monaperez6398
    @monaperez6398 2 года назад

    ሴራቸውላይ ስለተደረሰበት እግዚሀብሄር ይመስገን

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 2 года назад

    We need only the real Gospel about Jesus no organization needed they know they are against Gospel of Jesus!

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 года назад

    ሃሳቡ እርሱን ብቻ ለሚያዳምጥ ክው የሚያረግ ሲሆን ትንሽ እየሰሙት ስሔዱ ግን ግልፅ ነው

  • @ቤተዳዊትቲዩብ
    @ቤተዳዊትቲዩብ 2 года назад

    አሁን ይህንን ምን ይሉታል???ማራገባችንኮ ለእንደነዚህ አይነት ሰዎች ምቹና ታዋቅ ነዉ ምያደርጋቸዉ ለምን አንፀልይም ???ስራቸዉን እያስተዋወቅን ነዉኮ እባካችሁን

  • @fereashenafi8633
    @fereashenafi8633 2 года назад

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @ኣመተፃድቃን
    @ኣመተፃድቃን 2 года назад +2

    ወይ ጉድ ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለው በውነት ሴጣን በሰው ላይ ኣድሮ ስራውን እየሰራ ነው

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 Год назад

    እህቴ ብለህ አስተያየት የሰጠኸው ወንድሜ ብለህ አስተካክል ድምጹ የሴት የሚመስል ወንድ ነው

  • @lioulkassa4233
    @lioulkassa4233 Год назад

    በምስል ማሳየት ካልቻልሽ ለማመን ያቅተናል ።

  • @ጄኪሮቤ
    @ጄኪሮቤ Год назад +1

    እርሱና የቀረበው ጹፍ ኧረ የተራራቀ ነው

    • @mdet2995
      @mdet2995 Год назад

      እኔም አላመንኩም 🤔🤔🤔🤔

  • @dawityigebahal7886
    @dawityigebahal7886 2 года назад +3

    እርሳቸው የተናገሩትን በምስል ወይም በቪድዮ አሰሙን ያለዚያ አናምናችሁም

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 года назад +2

    መጅልስ ስብሰባ መግስት ለምን ይሰበሰባል❓

    • @ማርታ-ኸ6ደ
      @ማርታ-ኸ6ደ 2 года назад +2

      ክርስቲያን ንቃ አብይ ከነሱ ጋር ነው

    • @teddyafro2409
      @teddyafro2409 2 года назад +1

      @@ማርታ-ኸ6ደ ትክክል

  • @zawdazawda6978
    @zawdazawda6978 2 года назад

    ❤️😭😭😭😭

  • @AbrhamEnoch
    @AbrhamEnoch Год назад

    Wushetammmmmmmmm

  • @GenetZeleke-d8l
    @GenetZeleke-d8l 3 месяца назад

    ዝቀጭ ጭቃ ንግግሩን እንፈልገለን የአንቺን አይደለም

  • @wegegnawuamara
    @wegegnawuamara 2 года назад

    ምንድነው የምታወሪው ወሬሽ ሁሉ ደስአይልም።ብዙ ንግግሩን ሰምቸዋለው ከምትይው በጣም ይራራቃል ።ማስረጃ።

  • @meskeremassena6193
    @meskeremassena6193 2 года назад +1

    ስለ ሰውየው የሠማሁት እውነትም ይሁን ውሸት አንድ ነገር ግን አምናለሁ ይህች ቤተክርስቲያን ፣ ይህች ሀገር እንዲሁም ማህበሩ ተስፋው እግዚአብሔር እንደሆነ አምነው የሚንቀሳቀሱ በመሆኑ ሰዎች በክፋት በተጠነሰሰ ሴራ ሊያጠፏቸው ሲያስቡ ያጠነክሯቸል እንጂ አይቻላቸውም ምክንያቱም ትምክህታቸው እግዚአብሔር ነው፡፡

  • @kidist1705
    @kidist1705 2 года назад

    ምንም አልባኝም መጨረሻው ምንድን ነው እኔ ማን ነኝ አይነት ጨዋታ ነው ወይ ዛሬ ያቀረብከው ???????

  • @habtegebreweld1016
    @habtegebreweld1016 2 года назад +2

    ወድማችን ያለምንም ማስረጃ? እስካሁን ያስተማራቸው ትምህርቶች ወይም የተናገራቸው መልእክቶች ከተናገርከው ተቃራኒ ነው

    • @merodakemerodake1584
      @merodakemerodake1584 2 года назад

      ሀብትዬ ግን ተረድተኸዋል ፋንትሽ የጻፈበትን መንገድ ማህበሩን እኮ ሰዎች በሚጠሉበት ቦታ ከቶ እንጂ ሆኖ አይደለም

  • @ኤደንተስፋይ
    @ኤደንተስፋይ 2 года назад

    ማህበረ ቅዱሳን ከትግራይ ምድር ነቅለው እንዲወጡ ሙሉ የትግራይ ኦርቶዶክስ ምእመን የግዜ ጉዳይ እንጅ የማይቀር ነው እንደኔ እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህድአማኝ ለዚህ ደጋፊ ነው የቤተክር ጠር ናቸው

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 года назад +1

      እንደሰዉ ስህተት ይኖርባቸዉ ይሆናለሰ ነገር ግን ቤተ ክህነትም ቅዱስ ሲኖዶስም ያልሰራዉን ሥራ የሰራ ማህበረ ቅዱሳን ብቻ ነዉ ገዳማትን አብነት ትምህርት ቤትን የሚያቋቁም ብዙ የሠራ ነዉ እናንተ የትግራይ ተወላጆች የምትጠሉት ማህበረ ቅዱሳን የአማራ ስብስብ ብላችሁ ስላሰባችሁ ብቻ ነዉ እንጅ ወጣቱ በዮንቨርቲ በሃይማኖት በምግባር ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ወጣቱን የሰበሰበ ዘር ብሔር ሳይመርጥ ዓለም ዓቀፍ ነዉ

    • @ኤደንተስፋይ
      @ኤደንተስፋይ 2 года назад

      በቤተክርስቲያን ብር ኪሳቸውን ያደለቡ ማህበር ቤተክርስቲያን በነዚ የዱርዬ ስብስብ በእከክልኝ ልከክልህ የተስባስቡ ቡድንነውህዝብ ስብሳቢ አጥቶ ወደ መናፍቅ የሄደው ሃይማኖትም ዛሬ ያለችበት የደረስነው . አማራ ላልከው ዘረኛ አትሁን እኔ ዘር አልጠቀስኩም ግን ፈስ ያለበትዝላይ አይችልም ነው. የአማራና የትግራይ ህዝብ በስጋ በደም የተጋመደ የእንድ አባት እናት ልጅ ነው . የትግራይ አመራሮች እንጅ እንደ ህዝብ የትግራይ ህዝብ አማራን አልበደለም . የአማራ ህዝብ ግን አንዴ ከኦሮሞ አንዴ ከደቡብ ከአፋር ከኤርትራ እየተሻረከ የራሱን ወገን የጨፈጨፈ ነው . ይህን ፍርዱን ለእግዚአብሔር እንተወው. ማህበረ ቅርሱሳን ግን በፍፁም ትግራይ ቦታ የላቸውም ከዚህ ብሁላ ትግራይ ከኢትዮጵያ ባትለይም ሃይማኖት ትግራይ በራሱ ግእዝ ወይም ትግርኛ በራሱ ህግ ነው የሚሄደው . ትግራይ ትምህርቱም የተበረዘው መፀሀፍም ተስተካክሎ መንበረ ሰላማ ነው የሚሆነው አለቀ . የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ በትግራይ ላይ መስቀል ተሽክማ ዛሬ እያስለቀሳት ያለውን ሙሴ መሪዋን ደግፋ ጦርነት ያወጀች አክሱም ፂዮንን ያስደፈረች ህዝብ ያስጨፈጨፈች ናት . አለም በትግራይ ስቃይ ተፈትናለች መልሱን ለግዜ እና ለፈጣሪ እንተው እየተመለስም ይመስለኛል . የትግራይ ህዝብ ግፍ በየቤቱ እየገባ ነው እግዚአብሔር በምህረቱ ይቅር ይበለን እንጅ . በዘራቸው እይደለም እንዴ ዋልድባ 70 እመት የመነኑ በጎንደር ፋኖ መናንያን አብረው በፍቅር እግዚአብሔርን ሲያገለግሉ የነበሩ የትግራይ ተወላጆች የተጨፈጨፉት . ትእግስት እድርጉ እሁን ፍርድ የእግዚአብሔር እየመጣ ነው እልዘገየምም ይህ ሁሉ በራሱ ኦርቶዶክስ ምእመንነው ይሆነው

  • @afezeyaredafe634
    @afezeyaredafe634 2 года назад +5

    ከአሸናፊው እግዚአብሔር ጋር ስለሆኑ ማንም አያስቆማቸውም ።ልዩ አቀራረብ

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 года назад

    ይገርማል ምድነው🤔🤔🤔

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 2 года назад +1

    ምንም ሊገባኝ አልቻለም እኔ በበኩሌ ያቀረብከው ማን እንዳለ ለምን በግልጽ አታቀርበውም ወንድማችን?

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 2 года назад

    እኔ ምንም አልገባኝም ፋታሑን ዋቄ ነዉ እሔንን ሑሉ ያደረገዉ የሚያስረዳኝ ይኖራል

  • @yimegnushalbelay2366
    @yimegnushalbelay2366 2 года назад +1

    አይ ቀሲስ በላይ።

  • @mariaphilli2308
    @mariaphilli2308 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ምንም አይመጣም

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 4 месяца назад

    ፋንታሁን ማለት በስጋ የተገለጠ ሰይጣን ለዚህ ዓለም ክብር ጌታውን የሸጠ የዘመኑ አስቆሮቱ ይሁዳ ዲያብሎስ ነው ስራህ ይፍረስ በጌታ ቀኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

  • @abiyterefe4507
    @abiyterefe4507 2 года назад

    በመጨረሻ ግን ከተኛሁበት ስነቃ ለካ በሕልሜ ነው አላልሺም

  • @liyagessesse718
    @liyagessesse718 2 года назад

    Egziabher yimesgen balenbet sidet alem tornado mebrat atifitobinal

  • @godisgoodyesgood8031
    @godisgoodyesgood8031 Год назад

    Ware mefebrek titesh lemasrejanet ketita bitasemin minale? Yanchi hasab yihun yihe?

  • @muludemile9020
    @muludemile9020 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔

  • @yonasdawit8382
    @yonasdawit8382 Год назад

    Egziabhier orthodox tebkln hulem enakebrhalen .

  • @liyaendale7299
    @liyaendale7299 2 года назад +1

    ትክክለኛ መረጃ ቢሆን ኖሮ ለምን ከየት እንዳመጣችሁት ወይም እንደሰማችሁት አትናገሩም ነበር!! በዚህ ሰዓት የመንደር ወሬ ታወራላቹ እንዴ!! ከንቱዎች ናቹ በእውነት!!! የናንተ ውሸት ሳያንስ ደግሞ የህዝቡ አምኖ መቀበል ነው እንጂ ሚገርመው....

  • @SyAt
    @SyAt 2 года назад

    Orthodoxy and secularism
    የሚል
    RUclips channel አለው ግዜ ቲዮቦች ከምትሉት ጋር ግን ተቃርኖብኛል
    ነው ወይስ እናንተም ተጠለፋችሁ???

  • @semhalzetewahdo5617
    @semhalzetewahdo5617 2 года назад

    እኔ ምንም አልገባኝም ፍንታሆን ዋቄ ነው እንደዚህ ያለው

  • @solomonbekele9212
    @solomonbekele9212 2 года назад +1

    በእርግጠኝነት አይልም ይህ ድምፅ የማነው?

    • @ፀሐይሐበሻዊት
      @ፀሐይሐበሻዊት 2 года назад +1

      እስከመጨረሻው ያዳመክ አይመስለኝም

    • @teddyafro2409
      @teddyafro2409 2 года назад +1

      ማርያምን ግራ ገባኝኮ

    • @samrawitworkalemahu8594
      @samrawitworkalemahu8594 2 года назад +2

      ቅኔ እኮ ነው የተናገረዉ!!!
      በግልፅ ተነገረን ተነገረን አልገባ ሲለን በዚ ከገባቸዉ ብሎ ነው

    • @ፀሐይሐበሻዊት
      @ፀሐይሐበሻዊት 2 года назад +1

      @@teddyafro2409 አማርኛው ወይም ቅኔው አልገባችሁም ማለት ነው ይሄን ያለውን ሰው ስሙን እስኪጠራላችሁ ነው እንደ የምትጠብቁት

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 года назад +1

      አይሉም ይሕ በአዱ ሰው ደቤሎስ አድሮነው ያለው ነው እሕት ስታቀርቤ እርግጠኛ የሆነ ነው ቡለሽ ነው ያቀረቤሽው?????????????ለምን ይሕ ለሌለች መንገድ መክፈት ነው ምእመናኑን ግራ ማጋባት ነው

  • @asgedom4559
    @asgedom4559 2 года назад +2

    ቤተክርስቲያን በማሕበረ ቅድሳን ቅኝ ግዛት እንደተያዘች ብጹእ ወቅድስ አባታችን አቡነ ማትያስ ተናግረዋል የሚሰማቸው አጡ እንጅ
    ማሕበረ ቅድሳን ብሎ የቅድሳንን ስም የሚሰጥ እንደ ዳንኤል ክብረት አይነት እንደ መምሕር ዘሪሑን አይነት ግብራቸው ስራቸው አላማቸው የከፍ ከአንደበታቸው መርዝን የሚያዘንቡ ተሰግስገውበት ስንት ለሰው መሰናክል እየሖኑ ነው የዚሕ ሑሉ ተጠያቂ ማሕበረ ቅድሳን ናቸው።

    • @masreshabiru4995
      @masreshabiru4995 2 года назад

      አንተ አይገባህም እንዴ ምን ሰው በመድሃኔዓለም

  • @muhammad9409
    @muhammad9409 2 года назад

    Maybere kiduaan le tewahidona letewahedo tekim yekomenewu mayberachim fetari yetebkilin ayfersem gena yesefal

  • @ethiopiaabebe1725
    @ethiopiaabebe1725 2 года назад

    ማነው ሠይጣንው የለፈለፈው አልገባኝም

  • @እምነትእምነት
    @እምነትእምነት 2 года назад +1

    በማርያም እንዴት አድርጊ ዳውሎድ አድርጌ ሼር ላድርገው

  • @mezeretmezerer2268
    @mezeretmezerer2268 2 года назад

    ካልገባቹ.ጠይቁ.ጉዳዩሥታውቁትረዳላቹ

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 2 года назад

    ለነገሩ ማህበረቅዱሳን በዘመነ ወያኔ ጥሩ ነበር ሚሰሩት ሚያነቃቁት ወጣቱን ከብዙ ነገር ታድገውት ነበር ነበር
    አሁን በዚህ 4 አመታት የለም ተዳክሟዋል በአብይ የተዋጠ ይመስለኛል በስብከትም ለቤተክርስተያንም ተደራሽነቱ የለም እስኪባል ጠፍተዋል የግል አስተያዬቴ ነው የማህበሩ አባል የሆነ አንብቦ ለምን እደደከሙ ቢነግረለኝ እወዳለሁ ሌላ አጨብጫቢ መልስ ሰጭ አልፈልግም!
    ሌላው የሙሀ ኦርቶዶክስ ስብስብ ከምን ደረሰ መምህር ስለሱ አንድ ይበሉን በተረፈ የሰራ ይመሰገናል የደከመ እዲነቃቃ ይነገረዋልእደዚህ ነው ክርስትና!