ተፈጥሮ ውስጥ መልስ አለ፣ ነገር ግን አንመለከት! ሐመረ ሙሉጌታ @DawitDreams

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • Dive into the remarkable stories of the inspiring and empowering women on our latest podcast episode!
    Join us as we shine a spotlight on an extraordinary individual, Hamere Mulugeta, founder and owner of NU CHIKA ENABUKA, who has not only excelled in her field but has also dedicated herself to educating and uplifting others. Hamere shares her journey, challenge, and the impactful lessons she has learned along the way. Tune in for insightful conversations that celebrate resilience, wisdom, and the pursuit of knowledge.
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/amazingvi...
    TikTok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook ;- www.facebook.c...
    #ethiopian #dawitdreams #abrshdreams #perception #restaurant #entreprenuer #ethiopiamotivation #family #food #change #success #podcast #new #manifesting #business

Комментарии • 37

  • @firaolsiyum1250
    @firaolsiyum1250 10 месяцев назад +6

    ሐመረ ባንቺ ህልም ብዙዎች መንገዳቸውን ካገኙ ሰዎች አንዱ ነኝ ፍራኦል ፈረስ እና ግመል አስጋላቢ አብሬሽ ስለሰራው ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @danbisrat22
    @danbisrat22 10 месяцев назад +7

    ኢንተርቪውን ስጀምረው እንደማልጨርሰው አስቤ ነበር ሆኖም የድምፅሽ ቅላፄ ነገሮችን የምታይበት መንገድ እጅግ አስተማሪ ሆኖ እግኝቼዋለሁ::ተባረኪ

  • @yohannesGebre-rk9wl
    @yohannesGebre-rk9wl 10 месяцев назад +4

    ሀመርቲ ከተፈጥሮ ጋር ያለሽ ግንኙነት ያስገርመኛል የውነት ድንቅ ሰው ነሽ!

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ 10 месяцев назад +5

    ቢያንስ 75 % የአንች አይነት አስተሳሰብ አለኝ ስኬታማ ምሆን ይመስለኛል ❤

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 10 месяцев назад +4

    በስመአብ እቺልጅ የኔን የዉስጤን ነዉ ይዛ የምትናገርልኝ የሰዉ ልጅ አስተሳሰቡ እንዲ ይገናኛል ገርሞኛል። እኔ በዉጪ ነዉ የምኖረዉ በጣም ብዙነገር እያየዉ የማስተዉላቸዉና አገሬ ስገባ ይሄን አደርጋለዉ እያልኩ በጭንቅላቴ የምይዛቸዉ ብዙነገሮች አሉ....ስለ እቤት አሰራራቸዉ ያወራሽዉ ልክነሽ እኔም በእኔ አእምሮ ሁልጊዜ የሚመላለስ ነበር ኢትዮጵያ ፎቅ በፎቅ አዲስ አበባላይ እየሰሩ ህዝብ ደሞ ከየክፍለሀገሩ እየመጣ አዲስ አበባ ከአቅሟ በላይ ህዝብ ይዛ መሬት ላይ ህዝቡና መኪናዉ በዝቶ ህዝብ እየተገፋፋ ነዉ የሚኖረዉ ፎቅ አንድ ከተማ ላይ እየሰሩ ስለሚያበዙ ህዝብ ተሰበጣጥሮ እንዴት በየክፍለሀገሩ ይኑር? አዲስ አበባ ያለዉን ነገር ሌሎች ክፍለአገር ላይ እንዲኖርና ህዝብ በቀላሉ እየተገለገለ በየክፍለሀገሩ ተሰበጣጥሮ እንዲኖር በጣም በትኩረት የሚሰራ ስራ የለም ቢኖርም ገና ነዉ በደንብ አልተሰራም። አሜሪካን ብዙ ፎቅ የማታዪዉ ሀምሳ እስቴት አላቸዉ ሀምሳዉም እስቴት ላይ ህዝብ በትክክል ተሰበጣጥሮ ይኖራል መሠረታዊ ነገሮች ስላላቸዉ እቤቶች እየሰሩ ብቻ ህዝብ እየገባ ይኖራል ዋና ከተማ ላይ ብቻ(DC) ላይ ብቻ አይኖሩም ፎቆችን ስለማይገነቡ። አዲስ አበባን ካየሽ ግን ፎቆች ብቻ ወደላይ ስለሚሰሩ ህዝቡ ከክፍለሀገር ብዙነገር ሲጎለዉ አዲስ አበባ ሰማይ ጠቀስ ፎቅ ላይ እየኖረ ሰርቶ መኖርን ይፈልጋል ይሄ መስተካከል አለበት። አዲስ አበባ ከአቅሟ በላይ ነዉ ሰዉ የያዘችዉ ይሀ በምን ያስታዉቃል መንገድ ላይ የሚታየዉ ህዝብ የሚገፋፋዉ ህዝብና መኪናዎች የስራ ሰአትን ይገላሉ። እንደገና ሰማይ ጠቀስ ፎቅ ለስራ እንጂ ለመኖሪያ እየተሰራ ምን ኑሮ ነዉ ይሄ ከኔቸር እርቆ መኖርና በስተእርጅና ወቅት ደሞ አንድ ሰዉ ፎቅላይ ሊኖር ይቸግረዋል ታማሚም ካለ እንደዛ፣እሳት አደጋ ቢፈጠርም ችግር ነዉ

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 10 месяцев назад

    ሐመር ሳላደንቅሽ አላልፍም አዋቂ ሴት ነሽ ። እንዳንቺ አይነት በሳል ኢትዮጵያዊ ያብዛልን

  • @BetiAbebe-t8l
    @BetiAbebe-t8l 10 месяцев назад +1

    😄የእውነትሽን ነው እኮ ሀመረ እኔ የዴቭ ድሪምስ 27 ባች ተማሪ ነበርኩ አሁን ጀርመን ነው የምኖረው እና አስተምረሽኛል እግዚያብሄር ያበርታሽ ዴቭ ልዬ አስተማሪዬ ነክ tnx so much🙏😘

  • @firaolsiyum1250
    @firaolsiyum1250 10 месяцев назад +2

    ተባረኪ

  • @aynalemgetie6233
    @aynalemgetie6233 10 месяцев назад +2

    ሀመረቲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ አቦ፤ ጥበብሽን ስላካፈልሽን thank you. Abrish thank you for hosting.

  • @elze4965
    @elze4965 10 месяцев назад

    Hamere I admired your talent please show us your events . Thank you ❤

  • @rozamesfen290
    @rozamesfen290 10 месяцев назад +2

    I love Hamere’s energy I want that energy ❤️

  • @TekleGiorgis-n3u
    @TekleGiorgis-n3u 8 месяцев назад

    Amazing podcast but for the audio quality that happens at times! የድምጹ ጥራት አልፎ አልፎ ልክ አይደለም!!

  • @Mimilove929
    @Mimilove929 10 месяцев назад +1

    Thank you 🙏🏾 ❤

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 10 месяцев назад +1

    teru temart agenchebetlh ehtachin egzbiher yesateln bewnt
    Ethiopia 🇪🇹lazelalama tenuralan 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @xereyakobgedlu8073
    @xereyakobgedlu8073 10 месяцев назад +1

    She is right!!

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 10 месяцев назад +1

    You inspire me alot ❤ thank you for sharing my queen ሐመረ

  • @fresamuel5812
    @fresamuel5812 10 месяцев назад +1

    Hamere you are a Lioness

  • @danyhopehub
    @danyhopehub 10 месяцев назад +1

    አመረ በጣም ጥሩ አድርገሽ ገልፀሽዋል እዚ የነበረውን ቆይታ 👏

  • @danielshewarega4733
    @danielshewarega4733 10 месяцев назад +1

    wow በዚህ ሁሉ ፕሮሰስ ውስጥ ማቹር አድርገሻል የመጡብሽን ነገርች እንደ አዳንቴጅ ተጠቅመሽ እንደ መሰላል ተጠቅመሽ አምልጨሻል አሜዚግ

  • @fkrfisha7990
    @fkrfisha7990 10 месяцев назад +1

    ሃመረየ ስወድሽ አሁንም በርቺልን❤❤❤

  • @yipmabaruya1148
    @yipmabaruya1148 10 месяцев назад +2

    Good night from PAPUA NEW GUINEA.

  • @FilmonBokretsion-k8m
    @FilmonBokretsion-k8m 10 месяцев назад +1

    Thanks hamer &abi❤❤

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 10 месяцев назад +1

    I learned a lot of concepts like being a good watcher of nature as bird watcher. Innovation and crearivity flows like a river in you.

  • @kaffedofaaka6525
    @kaffedofaaka6525 10 месяцев назад +4

    እስቲ እንደ እኔ podcastቸውን የሚጠብቅ እጁን ያንሳ

    • @kaffedofaaka6525
      @kaffedofaaka6525 10 месяцев назад

      @user-nq5ne9ik2d yihe yemishet channel newu, tigezhalesh...woym migeza sewu tagegnalesh

  • @bineymgeresu7888
    @bineymgeresu7888 10 месяцев назад +1

    Woww...👍👌🙏❤

  • @አንድኢትዮጵያ-አ2ኸ
    @አንድኢትዮጵያ-አ2ኸ 10 месяцев назад +1

    ይች ሰው የአብይ አህመድ እህት ነች እንዴ? ምን አይነት ህልም ነው ጎበዝ😊?

  • @HaniTad28
    @HaniTad28 10 месяцев назад +1

    Wow👏👏 👏

  • @natimub6879
    @natimub6879 10 месяцев назад +1

    I love you Samr
    U show us my live just we work for Survival not what we love and to work
    In here USA

  • @hpphhpph
    @hpphhpph 9 месяцев назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 10 месяцев назад +1

    ❤❤

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 10 месяцев назад +1

    አሜሪካን ህንፃ የሚሰራዉ መሀል ከተማላይ የተወሰነ ነዉ የሚሰራዉ። እቤት ሲሰሩ ደሞ በረንዳ በጣዉላ ነዉ የሚሰራዉ ሲሚንቶ ድንጋይ የሚባል ነገር የለም። እቤት በቀላሉ ነዉ የሚሰሩት ልክ የካርቶን ቤት እንደሚሰራዉ እነሱ በጣዉላ ነዉ ቤት የሚሰሩት በድንጋይ እቤት አይሰራም ለማሳመሪያ ካላስቀመጡ በቀር

  • @yohannesshewangzaw1274
    @yohannesshewangzaw1274 10 месяцев назад +1

    Katlobet😊😊😊😊😊😊

  • @daisieslifestyle
    @daisieslifestyle 10 месяцев назад

    🎉

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 10 месяцев назад +1

    ለምን ቀንጨብ አድርጋቹ አታሳዩንም ታዲያ ኔቸር ያላቹትን