Ethiopia | ስለ አርበኛው የኢትዮጵያ ጳጳስ ስለነበሩት አቡነ ሚካኤል ክፍል 1 Abune Michael

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2018
  • ክፍል 2 • Ethiopia | ስለ አርበኛው የኢ...
    Ethiopia | ስለ አርበኛው የኢትዮጵያ ጳጳስ ስለነበሩት አቡነ ሚካኤል ክፍል 1 Abune Michael
    Subscribe for more videos

Комментарии • 17

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 3 года назад

    ውድ አባታችን እረዴወ ይደርብን አሜን አሜን አሜን።።

  • @aysha9629
    @aysha9629 6 лет назад +3

    ዶሮ ጊዜ እግዚአብሔር የሚፈሮ አባቶች ነበሮን እምዬ የኢትዮጵያ ጌታ አለ አዞሺ

  • @lijyaredkeshashe3450
    @lijyaredkeshashe3450 6 лет назад

    Bereketachew yedereben!!!! Egziabher Ethiopian yebarekelen!!!

  • @gedion2526
    @gedion2526 5 лет назад +3

    የዛሬዎቹ፡ከዚህ፡ሊማሩ፡ይገባል።

  • @habenomgebru6905
    @habenomgebru6905 6 лет назад +1

    የአቡነ ሚካኤል ጳጳስ ዘእዜቭን ኢትዮጵያን ጳጳስ ከመሆናቸውም ያለፉና የቨለጡንም ብፅእነታቸውም እና ሃርበኛነታቸውንም በይበልጥ ያጠናቀቁና ያስመሰከሩና ብፁዕ ጳጳስ ኣባታችን ከመሆናቸውም በኣሻገርም ጠላታችን ጣልያን የብፅዑን ኣባታችን ኣቡነ ሚካኤልን ስጋቸው ገደለ እንጂ
    ሂወታቸው ግን ከገነት ዓርጋለች::
    ስለዚ ሞቱ ለማለት ኣይቻልም::
    ምክንያቱም ይህን ኣባት በነበሩበት ዘመን ለሚዎድዋት ውዲት ኢትዮጵያ ኣገራቸው ነጻነት እና ለቅድስት ክርስትና ሃይማኖታቸው ኣሳልፈው ከመስጠት የራሳቸውም ክብርት ሂወታቸውም ኣሳልፈው ለመስጠት የመረጡበት ዋናው ምስጢር ብፀእ ስለነበሩ ነው::
    በርግጥ ገራዜኑ ፋሽሽት ጣልያን በስጋቸው ነው የገደላቸው እንጂ በመንፈሳቸውም አልሞትም::
    ምክንያቱም ብፅአነ ብፀአን ናቸው ነብሳችውም ነብያትና ከሰማእታት ጋር ከገነት ውስጥ ትኖራለች:: ጅግንነታዊ ስብእናቸው እና ኣባታዊ ፍቅራቸውም ግን ለአእላፈ አዕላፋት ዓመታት ከትውልደ ወደ ተከታይም ትውልድ እየተላለፈውም ከኢትዬጵያ ህዝብ ጋር እስከ ለዘለዓለም በብፁእነት ተቀምጣ ታሪክ ሂወታቸው ትኖራለች::
    እነዚህም የመሳሰሉት የሃይማኖትና አገር ወዳጆችንና ጅግኖች የሆኑ አባቶቻችንም ላፈራችን ኢትዮጵያ አገራችን ክብረ ለዓላዊነታ እና ነፅጻነቶዎንም ሳታስነካች ትኖራለች::
    እንዲሁም በኣንድ ኣንድ ግለሰቮችንም ሆነ በድርጅቶችንም መስርቶውም በሃገር ውስጥና ከአገር ውጭ ሆነው
    ኢትዮጵያን አገራችን ለመበታተንና ከተሳካላቸውም ከነ'ጭራሹም እናት ኢትዮጵያን ኣገራችን ለመጥፋት የምትሞኩርትንም ግለሰቦችንና ወይም አሁጉሮችንም ዎይላችሁም ??!!
    ኢትዮጵያ እጆዎን ወደ እግዚአብሔር
    ትዘረጋለች የሚለውም መፅሐፍ ቅዱስ
    አስቀድማችሁን ብታነቡትም በኡነት ይሻላቸዋል የሚል እምነት አለኝ::
    አለበለዚያም ለምትለፍበትም ዋና ሰይጣናዊ ዕላማችሁን በከንቱ ኣልቫ መሆኑ በዓለማችን ከመመኮራችሁን በፊትም እንድታውቁት በትሕትና ልእማጸናችሁ እወዳለሁ?
    ለኢትዮጵያን አገራችን ከፊተኛ በደል ለማድረስ የመኮርቱን ጠላቶቻችን ሁሉም ያሰቭበትንም ሰይጣናዊ የሆነ አላማቸውን ሳይሳካላቸው የቀሩትን ስንት የውጭና የኣገር ስጥን ጠላትና ስንት መናፍቃንና ኣክራሬዎችንም
    ሁሉንም ቀስ በቀስ በገዛ ራሳቸውም በራሳቸውም ይጠፋሉ እንደ ቀጠልም ይረግፋሉንም ይቨርሳሉንም ? !!!!!!
    የኢትዮጵያ አንድነት (፩ነት) የሚፃረሩን
    ሁሉም መናፍቃን እና አክራሪዎችም በእግዚኣብሔር ሃይል ይወድማሉ::
    ኢትዮጵያና የኢትዮጵያን ህዝብም ለዘለዓለም በ፩ ነትና በህቭረት በሰላም እንደሚኖሩም እርግጠኛ ነኝ::!!!!
    እስመ አልቮ ነገር ዘይሰኣኖ ለልዑል እግዚኣብሔር እስመ ለዓለም ምህረቱ::
    ኢትዮጵያን ዘሃገረ ብፁኣንና ዘሃገረ ጅግኖችን ኣቨቮንም አድርገህንም የፈጠርካትን እግዚአብሔርንም ለዘለዓለሙ ዓለምን እናመሰግናሃለን ኢትዮጵያ ኣገራችን ዘ፩ ማህደረ መለኮት እና የናፅነት አርማችን ኣድርገሀንም እንደፈጠርካት እናመሰግናሃለን::
    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር:: ሰላምና
    ኣንድነታዊ ፍቅርና ዕድገት ለህዝብ ኢትዮጵያውያን ይሁን ኣሜን::

  • @merhawigb6947
    @merhawigb6947 6 лет назад +2

    Brkto yederben Aba abun

  • @user-cl1jw1ql4h
    @user-cl1jw1ql4h 6 лет назад

    ✍️👏👏

  • @fanonews-247
    @fanonews-247 6 лет назад

    selam le ethiopia

  • @gena15
    @gena15 5 лет назад

    እንዲህ ነው አባት ሀገርን እና ሀይማኖትን አሳልፎ ለግል ጥቅም መሸጥ ሳይሆን ራስን አሳልፎ መስጠት ነው እነሱ ይለፉ እንጂ ታሪክ አይረሳቸውም በረከታቸው ይደርብን!

  • @user-vw3ef2ft9d
    @user-vw3ef2ft9d 5 лет назад

    ክብር ለኦሮዶክስ ክብር ለፄዎቻችን በነሱ ደም ነው ኢትዮጵያ የተገነባቸው ምደረ መጤ ሙስሊሞች እና ጴንጤዎች ደሞ አባቶቻችንን ይጠላሉ ምድረ ሀዛብ እና መናፍቅ ሁላ

  • @meharibelew429
    @meharibelew429 5 лет назад

    Compare not and then how our fathers.

  • @davidhailu8987
    @davidhailu8987 Год назад

    Wey echim tekenabat abune petrose oromo sleahonu neaw 😆🤣🤣kinaw wedat wedat naw yehaninim yakomachehutko enanet nachu ere gud naw endeza kehone lakin endale yemotutin kesochi sem terua

  • @50me16
    @50me16 6 лет назад

    ሙሲሊምን የጨፈጨፈ ሰዉን መሆንነም እንጎን ተገደሉ የእጃቸዉን ነዉ የአገኘዉ

    • @eskinderteshome7080
      @eskinderteshome7080 5 лет назад +2

      Don't spread fake news it won't benefit you where did you get your fake story

    • @alemaraya9428
      @alemaraya9428 5 лет назад +1

      ሎቱ ስብአት እግዚአብሄር ይገስጻችሁ ሀሰተኞች

    • @user-vw3ef2ft9d
      @user-vw3ef2ft9d 5 лет назад +1

      ምድረ መጤ 615 ስደተኛ በነዚህ አባቶች ነው ኢትዮጵያ ነፃነት ያገኘችው ምድረ መጤ ሁላ

    • @rasethiopia5461
      @rasethiopia5461 5 лет назад +1

      Italy was killing Muslim ,Christian and any Ethiopian that wasn’t accepting to be their slaves so think before u speak or write please. May God rest this blessed father and all the other pure free and hero Ethiopian warriors souls in Heaven. Amen