MK TV || ዘጋቢ ፊልም || የሰማዕተ ጽድቅ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ መንፈሳዊ ተጋድሎ የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 445

  • @yoniyoni3168
    @yoniyoni3168 Год назад +1

    ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ሰማእት በረከቶ ይደርብን

  • @Shellekomedia
    @Shellekomedia Год назад +2

    ሰማዕተ ጽድቅ ብፁዕ አባታችን አቡነ ጴጥሮስ በረከታቸውና ረድኤታቸው በአገራችንም በእኛም ላይ ይደርብን አሜን!
    "በእውነት የተጋድላቸው ዜና አንዳች ነገር ሰውነትን መላ አካልን ይቆጣጠራል" በጣም ተቆጣጠረኝ!
    በእውነት ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ይህነን ጥብአት ለእኛም ለልጆቻቸውስጠን አሜን!

  • @jdjhw9221
    @jdjhw9221 Год назад +1

    አባታችን አቡነ ብፁዕ ጴጥሮስ በረከትህ ይድረሰን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹህ👏💐💐

  • @asnifikre4050
    @asnifikre4050 Год назад +1

    ስለ አባታችን በጣም ማወቅ ፈልጊ ነበረ እግዚያብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @Rakb553
    @Rakb553 Год назад +1

    አሜን በረከታቸው ይደርብን የብፁ አባታችን አቡነ ጴጥሮስ ጀግና ሰማይት አባቴ ስለናተ ይማረን🤲🤲🤲😭😭😭😭💒💒💒

  • @marthat6031
    @marthat6031 Год назад +117

    መላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ጾም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🏽✝️💒

    • @marthabekele2138
      @marthabekele2138 Год назад

      Amen Amen Amen ⛪🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @abesalatene5859
      @abesalatene5859 Год назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 Год назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን በሰላም ያስጀመር መድሀንያለም በሰላም ያስጨርሰን 🙏🙏🙏

    • @ledakya2278
      @ledakya2278 Год назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @belay1519
      @belay1519 Год назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏 ፆሙን የሰላም ፣ የፍቅር፣ የሰላም ፆም ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏

  • @kiduslalibelaabatee
    @kiduslalibelaabatee Год назад +1

    የፃድቁ አባታችን ሠማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ በረከት ረዴዔት ይደርብን እንደ አባታችን አይነት ሀገር ወዳድነት እግዚአብሔር አምላክ ያድለን 🙏🙏🙏

  • @demissieyigezu9510
    @demissieyigezu9510 Год назад +1

    እጅግ የሚያኮሩ አርአያ የሚሆኑንን አባቶች አምላካችን በየዘመኑ ያልነሳን አምላክ ይመስገን

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 Год назад +1

    የሰማዕቱ የብፁዕ አብነ ጴጥሮስ በረከታቸው ይደርብን ሀገራችንን በጸሎቱ ይጠብቅልን ቤተክርስቲያንን ከጥፍት አምላካችን ይጠብቅልን
    እምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያዬ መጠሪያዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Год назад +1

    ተዋህዶ ለዘላዓለም ትኑር የአባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    የአባታችን በረከት እረድኤር ጸሎት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @debrituasekalemeryime9514
    @debrituasekalemeryime9514 Год назад +78

    ማህበረ ቅዱሳን ያስፋልን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ቅድስት ሐገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን3🇪🇹🌷🌷

    • @seblekassa8411
      @seblekassa8411 Год назад

      ነፍሳቸውን ይማርልን ያባታችንን የተዋህዶ ሀይማኖትን እንጠብቅ።

    • @nebiyuayalew3418
      @nebiyuayalew3418 Год назад

      ማህበሩን አግዙ ተቀላቀሉ

  • @abeltilahun8563
    @abeltilahun8563 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ የአባታችን የሰማዕቱ በረከት ይድረሰን !

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 Год назад +2

    በረከታቸው ይድረሰን ሚገርም ታሪክ ነው ሰምቼ ልጠግበው አልቻልኩም እኛ ኢትዮጵያውያን እንዲህ አይነት ታሪክ ስላለን ልንኮራ ይገባናል ታድለናል እኮ በእውነቱ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል ልክ በስንክሳር የምንሰማው ነገር እኮ ነው የተፈፃመው በተለይ የከድጃ መጠመቅ

  • @wesentariku8636
    @wesentariku8636 Год назад +2

    የሰማእታቱ ልጅ እንድሆን እድል የሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን ....ማሕበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር የበለጠ እንድትሰሩ ብርታቱን ይስጣችሁ.....ማሕበራችሁ ይስፋ....ክበሩልን...

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    ኑ የቤተክርስቲያን ልጆች ይህን ድንቅ ሰማእትነት ስሙ ታሪክንም እንወቅ።

    • @yese7783
      @yese7783 Год назад +2

      እያዳመጭኩኝነውበልቦናችንይደርን

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 Год назад +1

    ማወቅ እምፈልገው ሁሌም በጉጉት እጠብቀው ነበር የአባታችን አቡነ ጴጥሮስ ታሪክ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን እንደሳቸው ያሉ አባቶች በዚህ ዘመን ያስፈልጉናል የነዚህ ጀግና አባቶች ልጆች መሆን ምንኛ መታደል ነው

  • @dhtckktchd
    @dhtckktchd Год назад +1

    ማሕበረ ቅዱሳን እጅግ እናመሰግናለን! እባከቹህ ኢትዮጵያዉያን እሄንን መሐበር /ሌሎችንም ፤ ቤተ/ክ ያንንም እንርዳ እናግዝ።

  • @selamtube1623
    @selamtube1623 Год назад +1

    ከአባታችን ከብጹዕ ወቅዱሰ አቡነ ጴጥሮስ በረከት ያሳትፈን

  • @Efriemfe
    @Efriemfe Год назад +1

    በእውነት ይህንን ሚዲያ ለማበረታታት ሁላችንም ከጎናቸው እንሁን ይህን የመሰለ የሃገርችንና የቤተክርስቲያናችንን ታሪክ ያስጠበቁልንን ቅዱሳንን እንድናቃቸው የሚያደርጉት ተጋግሎ በጣም ግሩም ነው ብራኬዎ ይድረሰን ብፁዕ አባታችን
    እንዲሁም መምህሮቻችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠጠብቅልን በርቱልን ከዚህም በላይ እንድትሰሩ እርሱ ይርዳችሁ በእዉነት።ማህበረ ቅዱሳን በርቱን እግዚአብሄር ያበርታችሁ በእውነት።
    የቅዱሱ አባታችን የአቡነ ጴጥሮስ ረዲኤት በረከታቸው ይደርብን ሃገራችንን ይባርኩልን።

  • @ermicool7833
    @ermicool7833 Год назад +48

    ወይኔ ታሪካችንን አለማወቅ........... ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ዘላለም ኑሪልኝ.....

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ለ3ገ

    ማህበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር አምላክ ያስፋልን አሜን አሜን አሜን

  • @YETEWAHDO_LIJ21
    @YETEWAHDO_LIJ21 Год назад +39

    ምንኛ መታደል ነው የነዚህ አባቶች ልጆች መባል ታሪክን አለማወቅ ነው እንጂ የማን ልጆች እንደሆንን ጠንቅቀን ብናውቅ ምንም አያስፈራንም ነበር እናመሰግናለን ክብርን ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን ይባርኩን እድሜና ጤና ይስጥዎት ማህበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ያስፋልን❤

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 Год назад +33

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆይ ኑ ያአባ ታቺንን ሰማአትነት ስሙ 🙏🙏🙏🙏

  • @ayuwas2751
    @ayuwas2751 Год назад +12

    የተግባ አባት ፣ማህበራ ቅዱሳን እንደዚህ ያለ ዘጋቢ ፊልም እያዘጋጃችሁ ስለላቀረባችሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ ።

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 Год назад +46

    ይህን ዘጋቢ ላቀረባችሁ ሁሉ ምስጋናዬ ይደረሳችሁ ይህ ነበር ኢትዮጵያዊነት ማን ያዉቃል በእግዚአብሔር ቸርነት አሁንም ተስፋ አለን !!!

  • @ensratube
    @ensratube Год назад +40

    የአባታችን በረከት ይደርብን አሜን 😢🙏

  • @AsdAsd-xu6gy
    @AsdAsd-xu6gy Год назад +1

    ስስቴ አባቴ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ሁሌም ስለምያለቅሱ ዛሬ ስቀው ስላየዎት ደስ ብሎኛል አባቴ

  • @fairyeshetu8661
    @fairyeshetu8661 Год назад +24

    ጌታዬ ሆይ ይህን የመሰሉ አባቶችን ስለሰጠኸን እናመሰግንሃለን በረከታቸውም ትድረሰን እኛም ሃገርና ወገን ወዳጅ አርገን ከእርስ በርስ ግጭት አውጣን አሜን 🙏

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @smachew
    @smachew Год назад +23

    በጣም ግሩም ነው! በዚህ ሰዓት የሰማዕቱን ታላቅ ተጋድሎ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን!!! የአቡነ ሚካኤል ዘጎሬን የሰማዕትነት ተጋድሎም እንደምታቀርቡልን ተስፋ እናደርጋለን።

  • @አወጡደሴ
    @አወጡደሴ Год назад +22

    በረከቶት ይድረሰኝ አባታችን እውነተኛ እረኛ ብፁህ አቡነ ጴጥሮስ ሰማእተ ፅድቅ ዘኢትዬጵያ❤❤❤

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 Год назад +1

    ነብሳቸውን ከቅዱሳን ነብስ ጋር ያሳርፍልን:: ዛሪም ነገም ኢትዮጵያን እና ሀይማኞቱአን የማያስደፍር ሰው ይስጠን ፈጣሪ

  • @lamrotassefa4329
    @lamrotassefa4329 Год назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን....ማህበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ያስፋልን🥰

  • @ኑሀሚንtube
    @ኑሀሚንtube Год назад +1

    ምነኛ መታደልነው አብነ ጴጥሮስ የእርሳልብ አይነት ለኛም የኖረን ዘንድ ፊጣሪህን ተማፀንልን ያያቆብየአብራም አምላክሆይ ኢትዮጲያን ማርልን

  • @negedetobia
    @negedetobia Год назад +1

    አቡነ ቀውስጦስን እግዚአብሔር በሕይወተ ስጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏። እንዴት ደስ እንደሚሉ እኮ!!!

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ Год назад +32

    እንዃን ለአብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ጾሙ ለሀጢአት መደምሰሻ ለዲያቢሎስ ድል መንሻ የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን😍

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Год назад +6

    እንደ ብፅኦ አቡነ ጴጥሮስ ያሎትን አባቶቻችን ያብዛልን🙏🙏🙏😭😭😭🖤💔🖤
    ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን ይጠብቅልን⛪️⛪️⛪️
    ሃግራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏💚💛❤️❗️❗️❗️

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Год назад +3

    አባታችን አቡነ ቀዉስጦስ ቡራኬዎት ይድረሰን ሁላችሁንም እናመሰግናለን

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን በረከት ይደርብን አሜን እምዬ ተዋህዶ በዋጋ ነው እዚህ የደረሽልን

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብርን ይስጥልን ይብላኝ ለምን ሰማ በዘመናችን ስው መሆንን እቅቶን ተበልተን ሃገር የምናስበላ ትውልድ የምናስበላ የቅዱሳን አምላክ ቸሩ መዳኒአለም ሳይመሽብን ቀኑ ለንስሐ ሞት የግፍሃ ሰማህታት ደም ባህር ሆኖ ሳያሰጥመን የቅድስት ሊድያን ልብ የከፈተ የኝንም ልብ ከፍቶልን የምን መለስ ያርገን እናንተንም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከዐይናችሁ የወረደው እንባ እድፋችን ይጠብልን ክብርን ይስጥልን

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ

    የብፁዕነታቸው በረከት ይደርብን

  • @netsikecho2594
    @netsikecho2594 Год назад +7

    ድንቅ ነው ፡፡ ታሪካችንን አለማወቃችን አበላላን፡፡ እንደዚህ ያለ ዘጋቢ ፊልሞች ይብዙልን፡፡ለአዘጋጆች ፤ ለአቅራቢዮች ምስጋና ይገባችኋል
    የአባታችን በረከት ይደርብን ፡፡ የእሳት ልጅ አመድ ሆነን እንዳናልፍ እርዳን

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 Год назад +14

    ብዙ የተከፉለልን የአባቶቻችን ልጆች በመሆናችን ደስ ይለኛል!!!!

  • @RibekaSam
    @RibekaSam Год назад +6

    ለሀገር አንድነት ዋጋ የከፈሉ እውነተኛው ታላቁ አባታችን ብፁዕ አባታችን አቡነ ጴጥሮስ በረከታቸው ይደርብን!
    ማኅበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን!

  • @sisaybogale842
    @sisaybogale842 Год назад +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!

  • @nigusietsegaye
    @nigusietsegaye Год назад +1

    መላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ጾም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @fikirehaile2760
    @fikirehaile2760 Год назад +2

    በእውነት ድንቅ ነው በረከታቸው ይድረሰን

  • @የሽየድንግልማርያምል-ጐ3ሰ

    አሜን አሜን አሜን የአቡነ ጴጥሮስ በረከት በኛ ላይ ይደርብን🙏🙏🙏😢😢😢😢

  • @haylu8198
    @haylu8198 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ማሕበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይባርካቹሁ

  • @frahiwotkassa8196
    @frahiwotkassa8196 Год назад +1

    በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meserettilahun5446
    @meserettilahun5446 Год назад +7

    የሠማዕቱ ብፁእ አባታችን በረከታቸው ይደርብን የአገር ባለውለታ

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Год назад +19

    ኩራኬዎ ይድረሰን ብጽህ አባታችን🙏😰
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ እግዚአብሔር ያድለን አሜን፫
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር⛪❤

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Год назад +6

    እኔ ኦርቶዶክስ አይደለሁም ፕሮቴስታንት ነኝ ግን ደግሞ የሚደንቀዉን የአቡነ ጴጥሮስን ታሪክ እየተነገረን ነዉ ያደግነዉ ክብር ለሚገባዉ ክብርን እሰጣለሁ።🙏

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Год назад +5

    በእውነት የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ተመስገን ኦርቶዶክስ ያደረከኝ እግዚአብሔር ይመስገን ማህበረ ቅዱሳኖች በርቱልን ብዙ ሰለአባቶቻችን የማናውቃቸውን ታሪክ ሰላቀረባችሁልን እናመሰግናለን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    በረከታችው ይደርብን የኣባታችን ኣብነ ቅዱስ ወሰማእት

  • @yeshitedy
    @yeshitedy Год назад

    ቅድስት በረከታቸው ትደርብን!!!
    እናመሰግናለን !!! በርቱልን !!!

  • @solomonasfaw7540
    @solomonasfaw7540 Год назад +4

    እግዚአብሔር በፈተና ጊዜ ፅናቱን ይስጠን!
    የብፁዕ አባታችን የሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ በረከት ይደርብን።

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on Год назад

    በርክታቸው ይድርስን አባታችን አቦን ጰጥሮስ

  • @yimer2543
    @yimer2543 Год назад +3

    ሀገሬ ጀግና ልጆች ነበሯት። ብፁዕ አቡነ ሚካኤልም ታላቅ ገድል ፈፅመዋል

  • @ደጅጥኑሸፈራው
    @ደጅጥኑሸፈራው Год назад

    በረከታቸው ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ማሀበረ ቅዱሳንን ያሰፋልን 🤲

  • @abebechejigu4918
    @abebechejigu4918 Год назад +2

    አባታችን በረከታቸው ይድረሰን ሀገራችንን ኢትዮጵያን አሁን ካለችበት መከራና ፈተና እንድታልፈው ያሳስቡልን

  • @nebiyuayalew3418
    @nebiyuayalew3418 Год назад +3

    ብፁዕ አባታችን አቡነ ጴጥሮስ ሆይ ለሀገራችን ስላም ከእግዚአብሔር ዘንድ አሳስብልን!!

  • @እሙነኝየእናቴብቻ
    @እሙነኝየእናቴብቻ Год назад +4

    እድለኛ ነን የተዋህዶ ስለሆንን 🗣እግዚአብሔር ይመስገን🕍🙏🇪🇹❤️

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Год назад +4

    ሰማዕተ ጽድቅ ቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕተ ጽድቅ በረከታቸዉ ይደርብን💚💛❤️ አሜን አሜን አሜን 😢አባታችን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን

  • @henok7553
    @henok7553 Год назад

    በረከቶ ይደርብን አባቴ
    መስኪ ግን እጅግ አድርጎ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሌም ኑሪልን

  • @saramola8136
    @saramola8136 Год назад +4

    አባታችን በረከታቸው ይድረሰን ደማቸውን አፍስሰው አጥንታቸውን ከስክሰው ያቆዮትን አገራችን ኢትዮጵያ አሁን በዚህ አይነት ማየት እንዴት ያማል😭😭

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Год назад

    ቅዱስ አባታችን አቡነ ጴጥሮስ በረከት ይደርብን ማህበር ቅዱሳን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቃል ህይወት ያሰማልን በርቱልን ✝️

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ታሪክ እያለን እንደሌለው ሆንን

  • @ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ

    አባታችን በረከቶት ይደርብን 🙏ክብር ነፍሶትን ለስጡላት ኢትዮጵያ አገሮት ተዋህዶ እምነቶት በወበዴዎች ታጥራለች 🖤⛪️🖤⛪️🖤⛪️

  • @amytube3926
    @amytube3926 Год назад +4

    የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን

  • @matigirma324
    @matigirma324 Год назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አናመሠግናለን ሌላም ታሪኮች የማናቃቸው በዙ ስላሉ ብታወርብልን

  • @ምንጊዜምተመሥገን

    የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለዓብይ ጾም አደረሳችሁ ቃለ ሕይወት ያሠማልን ለኹላችኹም ማኅበረ ቅዱሳንንም እግዚአብሔር ያስፋልን የደጋጎቹን የጀግኖቹን የአባቶቻችንን ዘመን ያምጣልን 🕊🕯➕🌷

  • @bkagimengesha
    @bkagimengesha Год назад +14

    የሰማዕቱ አባታችን በረከቱ በሁላችን ላይ ይደርብን።

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Год назад +1

    አሁንም ብጹህ አቡነ ጴጥሮስ ያፈሯቸው በዘመናችን ብዙ አቡነ ጴጥሮሶችን አይቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tewodroslemma4307
    @tewodroslemma4307 Год назад +6

    በእውነቱ ግሩም የሆነ ዘጋቢ ፊልም አቅራቢዎቹንም ሚዲያውንም እናመሰግናለን አባቶቻችን ለሃይማኖታቸውና ለሀገራቸው የከፈሉት ዋጋ እስከምን ድረስ እንደሆነ በዚህ ዘመን ላለን ማንነታችን ለጠፋብን የሃይማኖት ፅናት የሀገር ፍቅር ለራቀን ሁሉ እጅግ ጥሩ ትምህርት ነው ::

  • @abebssisay7271
    @abebssisay7271 Год назад +18

    ምነው ለአንዴ ቀና ብለው ሀገራችንን ብታዩ አባቴ በረከቶት ይደርብን ።

  • @yenenesgwale3847
    @yenenesgwale3847 Год назад

    አምላኬ ሆይ ተመስገን
    እህቴ መስከረም እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ እመብርሃን ተጠብቅሽ የኔ ዘመን ጀግና ነሽ ለእኔ

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 Год назад

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ፈጣሪ አሁንም እረጂምእድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን አባታችን ያለናተ እኛ መኖር አንችልም

  • @tigistbekele12
    @tigistbekele12 Год назад +12

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ያቀረባችሁልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወደ ፊትም እንደነዚህአይነት ለሀይማኖትና ለሀገር ፍቅር የሚያሳድሩ ታሪኮችን እንድታቀርቡልን በትህትና እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ

  • @sebilenigatu409
    @sebilenigatu409 Год назад

    በረከታቸው ይደርብን 🙏
    በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች

  • @yetsiyonljoch7077
    @yetsiyonljoch7077 Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ በረከታቸውን ያሳድርብን። አባታችን ይፈቱኝ። እግዚአብሔር አምላክ የእናተን ልፋት ተመልክቶ ይማረን የእኛን ነገር በይቅርታው ያስበን

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 Год назад +1

    እውነት ተዋህዶን እና ኢትዮጵያን ለይቶ ማየት የሚከብደን ለዚህ ነው ኢትዮጵያ ያለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ታሪክ የላትም የአባታችን አቡነ ጴጥሮስ በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏 የአባቶቻችን አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏❤❤❤

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    የታላቁ ሰማዕት የብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በረከታቸው ይደርብን
    ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን
    አይ ታሪካችንን አለማወቃችን
    ኦርቶዶክሳውያን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Год назад +5

    በጣም የምናከብራቸው አባት በረከቶ ይደርብን እውነተኛ ጀግና አባት በጣም ኮርተናል 💕🙏💕

  • @ehteslase2421
    @ehteslase2421 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን 🤲ብጹዕ አባታችን እሽ እግዚአብሔር ይርዳን✝️

  • @dreadnoughtsoulstealer3679
    @dreadnoughtsoulstealer3679 Год назад +2

    እጅግ ድንቅ ነው በጣም ንው ያለቀስኩት! የማቃቸውን ጣሊያኖችንም እስኪይስጠላኝ ድረስ ልብንይማል

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ Год назад

      Ene yan zemen tarikachinin mesmat alfelgm neber be abatachin mkniat semahu😭

  • @meab5248
    @meab5248 Год назад

    ለዚህ ልዩ ትምህርት እናመሰግናለን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ለ3ገ

    የአባታችን በረከት ይደርብን

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Год назад +6

    ኦረተዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏💚💛❤

  • @ethortho2409
    @ethortho2409 Год назад +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
    እንዲህ አይነት ዝግጅቶች በጣም ያስፈልጉናል::
    እግዚአብሔር እንደ ሰማዕቱ ያሉ አባትችን ያድለን::

  • @meseretasefa8627
    @meseretasefa8627 Год назад +4

    ቃል ህይዎትን ያሰማልን የቅዱስ ነቻችው በረከት ይደርብኝ ይህንታሪክ ላሰማችውን ሰማያዊውን ስጦታ ይሰጥልን ።

  • @alemfiker720
    @alemfiker720 Год назад +7

    ድንቅና ግሩም ታሪክ👌ይህ ነው ኢትዮጲያዊነት🇪🇹የሰማዕቱ አባታችን አቡነ ጴጥሮስ በረከታቸው ይደርብን🙏🏽ምነው በነሱ ዘመን በተፈጠርኩኝ😢Thank you for sharing this magnificent story 🙏🏽✝️⛪️

  • @nebiyumengistu7774
    @nebiyumengistu7774 Год назад +2

    በረከታቸው ይድረሰን 🙏

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Год назад

    ብጸህ፣አባታችን ፣በረክቶዉ፣ይደርብን 🤲🤲🤲🙏🙏💒💒💒

  • @tigistgetaneh9671
    @tigistgetaneh9671 Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ማህበረቅዱሳን: አምላከ ቅዱሳን አገልግሎቱን ያስፍልን::የአባታችን ረድኤት በረከታቸው ይደርሰን:: መስክየ እህትዋ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ: የእኛ እንቁ ጋዜጠኛ ❤️

  • @የራያዋወጣት
    @የራያዋወጣት Год назад

    በጣም ደስ ይላል በረከታቾው ይደርብን😍💒

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 Год назад +2

    ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የአባታችን የብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ በረከታቸው ይደርብን እናንተን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው ተዋህዶ በሰማዕታት ደም መሰረት ላይ ጸንታ ትኖራለች አስተዋይ ልብን ያድለን

  • @adinaabebaw9066
    @adinaabebaw9066 Год назад

    ይሔንን ማህበር መድሐኒዓለም ይጠብቅልን

  • @Adwa_Africa
    @Adwa_Africa Год назад +4

    ድንቅ ፅናት ድንቅ ጀግንነት, እባክዎ አባታችን ሀገር ሻጭ ከፋፋይ የገዛ ሀገሩን የሚሰርቅ ትውልድ በዝቱዋልና የወለደችው ኢትዮጵያን የሚወጋ ልጄ ያለችው ቤተክርስቲያንን የሚያፈርስ የገዛ እህት ወንድሙን ሽጦ የሚበላ በዝቱዋልና በረከታችሁ ፀሎታችሁ ይታደገን!!!!!! ለጠላት ለግብፅና ለጣሊያን እንደ ቄርሎስ የሚላላክ ለጥፋት የሚፋጠን በዛ!!! ልጆችዎ እንድንሆን ፈጣሪ ሆይ ለውጠን አፅናን!!! አባት ሆይ ለኢትዮጵያ ሺህ እልፍ ዘረኛ ባንዳ ከምትሰጣት አንድ አቡነ ጴጥሮስ አንድ አብዲሳ አንድ በላይ ዘለቀ አንድ አሉላ አንድ አባ ነብሶ ስጣት!!! የአቡነ ጴጥሮስ ጥልቅ ሚስጥርና ጀግንንነት ታላቁ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ስላስተማረን እናመሰግነዋለን:: አንድ ኢትዮጵያዊ የነሂትለር ዳርዊን ተረት ተረት የአውሮፓ አንጎል ቅኝ ገዥ ትምህርት ተብዬ ተምሮ አቡነ ጴጥሮስ ሳያውቅ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ይባላል:: እሳቸው በደም ያስረከቡን ነፃነት በስነልቦና በመንግስት በጀት ተይዞለት በህፃናት በጨቅላነት እድሜ ላይ የአውፓ የነጭ የበላይነት ይቀረፃል:: ትውልድ ሀገሩን እንዲጠላ ራሱን አሳንሶ እንዲያይ አንገት እንዲደፋ ይደረጋል:: እሳቸው ሞት የከፈሉለት ኢትዮጵያዊነት የማያስተውል ለማንም ዘርፎ በላ ዘረኛ ባንዳ የሚነዳ በግ ተደርጎ መዘበቻ የአረብ የአውሮፓ የስደት ምሳሌ እንዲሆን ተደርጉዋል:: እነ አቡነ ጴጥሮስ በሞት ሀገር ሲያፀኑ በዘመኑ መንግስትና ንጉስማ የት ሸሽቶ እንደመጣ አሳምረን እናውቃለን ሲመጣም እንደነበላይ ዘለቀ ያሉ አርበኞች ምን እንዳደረጋቸው እናውቃለን:: ከሚኒሊክ በሁዋላ መንግስት ከሀገሩ ስልጣኑን ሲያስቀድም እንጂ አላየንም!!!