ስርየት የለሽ ፀፀት/የፍቅር ጥግና የክፋት መጨረሻ የሚታይበት/ክፍል 1/Ethiopian Amharic Audiobook/Part 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ‪@segenetmedia‬
    ስርየት የለሽ ፀፀት/የፍቅር ጥግና የክፋት መጨረሻ የሚታይበት/ክፍል 1/Ethiopian Amharic Audiobook/Part 1
    ደራሲ፡-ጀፍሪ አርቸር
    ትርጉም፡- ሰይፉ አናጌ
    ተራኪ፡-የእሰይነሽ ልጅ
    በሰገነት ሚዲያ ብቻ

Комментарии • 17

  • @DerejeSeyfu-q6m
    @DerejeSeyfu-q6m Месяц назад +14

    ይህንን የአባታችንን የትርጉም መፅሀፍ ለትረካ እንዲበቃ ላደረጉት ለእህቴ ምእራፍ ሰይፉ እና ለ ባለቤቷ ለተሾመ ገብረስላሴ እንዲሁም ለሰገነት ሚዲያ ምስጋናዬን እያቀረብኩ አባቴ በህይወት ኖሮ ይህንን ቢያይ ኖሮ ምንያህል ደስተኛ ይሆን ነበር በመጨረሻም ይህን ላረገ ፈጣሪ ምስጋና ይሁን አሜን!!!

    • @segenetmedia
      @segenetmedia  Месяц назад +3

      ፈጣሪ ያክብርልኝ ። ተርጓሚውንም ነፍሳቸውን ይማር ። እንዲህ አይነት ስራ ለትውልድ ስላቆዩ ክብረት ይስጥልኝ ። አገርኛ በሆነ ቋንቋ በደንብ በመተርጎሙ ድንቅ ነበር። እናንተንም በጣም አመሰግናለሁ፡፡

  • @merafseyfu6422
    @merafseyfu6422 Месяц назад +26

    እንዴት ማመስገን እንዳለብኝ አላውቅም።የአባቴ የትርጉም ስራ ነው በህይወት ባይኖርም ስራውን ለሰዎች ስላስተዋወከት እጅግ አመሰግናለሁ። ተባረክ።

  • @Saronmaoid
    @Saronmaoid Месяц назад +4

    እነመሰግናለን❤❤❤❤

  • @Amiti-c5u
    @Amiti-c5u Месяц назад +3

    Kane and abel the odesa file የarcher መፅሀፍት አንብቤያለሁ ምርጥ ደራሲ ነው አንተ ደግሞ ለጉድ ጀመርከው በረካሁን አቦ

  • @fendom-1
    @fendom-1 Месяц назад +3

    Thanks ምረጥ ሰው ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 Месяц назад +1

    እናመሰግናለን የእሴነሽ ልጅ❤❤❤

  • @eyori1990
    @eyori1990 27 дней назад +1

    እናመሰግናለን ግን የስለላ መጽሀፎችንም ብተርክልን ደስይለናል

  • @KedeKugesa
    @KedeKugesa Месяц назад +1

    እናመሰግናለን

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 Месяц назад +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @tuluforsa3868
    @tuluforsa3868 Месяц назад +1

    Thanks

  • @MihretMare
    @MihretMare Месяц назад +2

    Wow

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z Месяц назад +1

    ❤❤❤❤

  • @BirtukanFetene-ri3kl
    @BirtukanFetene-ri3kl Месяц назад +1

    ኡፍፍ😢 አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @user-oz9hs4rv2f
    @user-oz9hs4rv2f Месяц назад +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tirhasmulugetareda8697
    @tirhasmulugetareda8697 Месяц назад +2

    እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @vgfgccf9519
    @vgfgccf9519 Месяц назад +2

    ❤❤