Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Eyob Demse is amazing teacher❤, funny and blessed
I love Eyob's teachings, I remember him giving us series lectures when I was in university, very deep Bible insights with sense of humour
ዋው ! እውነትና ምህረት አብረው ካልተደረጉ ብዙ ሰው ይጎዳል :: ጌታ ይባርካችሁ::
ኢዬብዬ፤ ሕይወት ብርሀን ቤተ-ክርስቲይን አርብ አርብ ያስተማርከን ትምህርቶች ለበረሀው መንገዴ እጅግም ተጠቅሜበታለሁኝ። ተባረክልኝ
ምርጥ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ተባረኩ። ሁል ግዜ ድምፅ በጣም ይርቃል በተለይ የአብይ ማይካችሁን ብታስጠጉት መልካም ይሆናል።
እዮብ በጣም ጥሩ መምህር ነው በወቅቱ አሁን ላለው የቤተክርስቲያን ውድቀት ቀድሞ የነቃ ሰው ይመስለኛል፡፡
ትንሽ ፈገግ ያስባለኝ ኪነት በሃይለስላሴ ፊት ቆሜያለሁ በ12 አመቴ ይሄ ደስ ይላል አይ ጌታ ታስደምመናለህ እኮ ......
Wow I admire you Pastor Eyob. I stopped listening to your messages after I heard what you said about Apostle Daniel. I am back listening to your messages. You are a great example to all Ethiopian churches.
I did the same. I was very disappointed by what he did to Pastor Daniel and now God bless him for the apologies.
I like you. I got a chance to learn from you in Sudan. God bless you, brother
እባክህ ኪያ ድምፁ ይሻሻል ተባረክ።
ተባረክ ኪያ ስለጋበዠክልን የጌታ ባሪያ
ወንድማችን ኢዮብ በህይወት መኖርህ የእግዚአብሄር ምህረት ነው: መኖርህ ያለመቀፀፍህ የእግዚአብሔርን የምህረት ጥግ አሳይቶኛል:አሁንም ዕውነት አለኝ ትላለህ??ለውሸትህም ምህረት ይብዛልህ: ትዕቢትህ እንደዚያ አድርጎሃልና ንስሃህን ሙሉ ያርግልህ:
Blessed 🙏🙏🙏🙏
ወንድሜእ ባክህ ድምፅ በጣም እረሩቅ ነው ይስተካከል።
Kiya ፕሮገራምህ grade ጨምሯል
እዯብ እኔ አልቅህም አንተ ያደረከው በኢትዮጵያ ያለው ወንጌል ብርሀን አሜሪካን ያለው ወንጌል ብርሀን በአድማና በቅንጅትተመካክራችሁ ህዝቡን ይዛችሁ ያደረከው ዘመቻ እንተ እየመራህ ይደረከው ወንጀል እግዛብሄር ይቅር ይበልህ አይረሳም አንተ ግን ለክፉ አደረከው እግዛብሄር ግን ለበጎ ሆነ ምክንያቱም እግዛብሄር ቤቱን ሊያጠራ ብሎ ነው ነገሩ ይሆነው ይቅርታ አድርልኝና በቤተክርስትያን ውስጥ የማፍያ ስራ ነው የሰራችሁት የሴጣን ስራ እግዛብሄር ገሰፃችሁ
ልክ ነው እዮብም ሆነ አብረውት የነበሩት ያደረጉት ነገር ከሁሉ በላይ በጊዜው ለወንጌል ትልቅ እንቅፋት ሆኗል፣ ብዙ ወገኖችም ተጎድተውበታል (አንዱ እኔ ነኝ)፣ የብዙዎችን አንገት አስደፍቷል፣ ግን ተፀፅቶ ይቅርታ ካለ መቼም ይቅር ማለት ጌታ ከእኛ የሚጠብቀው ስለሆነ ይቅር ማለት ተገቢ ነው፣ ጌታ እንደዚህ ለመሪዎች ማስተዋልን ይስጣቸው
ወንድሜ እዪብ ይቅርታ መጠየቅህ እና መጸጸትህ ደስ ይላል ለነገር ዲርጊትህም በግዜው የፈለከውን ውጤት አላመጣም እኔ ግን በተቻለህ መጠን አባቶችን ለማዋረድ የመጀመሪያው ሰው እንደመሆንህ ለንስሃ ፍሬ ይሆንህ ዘንድ ጥሩ እንዳልሆን አጥብቀህ ብታስተምር ጥሩ ነው::
He said the right thing...if its wrong he has to say its wrong
Exactly እሱ ነው የጀመረው ሰውን መዘርጠጥ ለዛእም ፓስተሩን እንኳን እግዚአብሔር እረዳው። ይቅርታ ለመጠየቅ
ብልፅግናን/አቢይን ለማወቅ 6ዓመት አንሶ ነው ወይስ የሞተን መውቀስ ችግር የለውም ነው? ድንቄም ከክርስቲያን
ኤጭ ያለቦታው ኮሜንት መዘባረቅ ይባላል: go away to your dirty politics
❤❤ ኪያ ተባረኩ አግዝአብሔር ይባርካቹ ጥያቄ 1, ቃል ህይወት በተክርስትያን የነብያት አገልግሎት ትቀበላለች ወይስ አትቀበልም ?? (በፁሑፍ አሳውቀን ይቅርታ) አመሰግናለሁ
ካርዝማቲክ የሆኑ አጥቢያዎች ሊኖሩ ይችላሉ
ኮልፊ ቃለሕይወት ቤተክርሰተያን
@@ecclesiamedia316 ኪያ ይቅርታ ብዙም አልተረዳሁም ግልፅ አድርግልኝ ዶክትርኑ በየአከባቢው ስለምለይ ነው የጠየቁት ይቅርታ
ወንድሜ እንኳን ሃያ እመትእንኻን አንድ አመት ውንጊልን የምታአይመስልም ነበር ሁኔታህ ለዚያውም ዩምናከብሩውን ይገርም ነበር
Eyobye sewdeh tbark yeewnetsew
Eyob Demse is amazing teacher❤, funny and blessed
I love Eyob's teachings, I remember him giving us series lectures when I was in university, very deep Bible insights with sense of humour
ዋው ! እውነትና ምህረት አብረው ካልተደረጉ ብዙ ሰው ይጎዳል :: ጌታ ይባርካችሁ::
ኢዬብዬ፤ ሕይወት ብርሀን ቤተ-ክርስቲይን አርብ አርብ ያስተማርከን ትምህርቶች ለበረሀው መንገዴ እጅግም ተጠቅሜበታለሁኝ። ተባረክልኝ
ምርጥ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ተባረኩ። ሁል ግዜ ድምፅ በጣም ይርቃል በተለይ የአብይ ማይካችሁን ብታስጠጉት መልካም ይሆናል።
እዮብ በጣም ጥሩ መምህር ነው በወቅቱ አሁን ላለው የቤተክርስቲያን ውድቀት ቀድሞ የነቃ ሰው ይመስለኛል፡፡
ትንሽ ፈገግ ያስባለኝ ኪነት በሃይለስላሴ ፊት ቆሜያለሁ በ12 አመቴ ይሄ ደስ ይላል አይ ጌታ ታስደምመናለህ እኮ ......
Wow I admire you Pastor Eyob. I stopped listening to your messages after I heard what you said about Apostle Daniel. I am back listening to your messages. You are a great example to all Ethiopian churches.
I did the same. I was very disappointed by what he did to Pastor Daniel and now God bless him for the apologies.
I like you. I got a chance to learn from you in Sudan. God bless you, brother
እባክህ ኪያ ድምፁ ይሻሻል ተባረክ።
ተባረክ ኪያ ስለጋበዠክልን የጌታ ባሪያ
ወንድማችን ኢዮብ በህይወት መኖርህ የእግዚአብሄር ምህረት ነው: መኖርህ ያለመቀፀፍህ የእግዚአብሔርን የምህረት ጥግ አሳይቶኛል:አሁንም ዕውነት አለኝ ትላለህ??
ለውሸትህም ምህረት ይብዛልህ: ትዕቢትህ እንደዚያ አድርጎሃልና ንስሃህን ሙሉ ያርግልህ:
Blessed 🙏🙏🙏🙏
ወንድሜእ ባክህ ድምፅ በጣም እረሩቅ ነው ይስተካከል።
Kiya ፕሮገራምህ grade ጨምሯል
እዯብ እኔ አልቅህም አንተ ያደረከው በኢትዮጵያ ያለው ወንጌል ብርሀን አሜሪካን ያለው ወንጌል ብርሀን በአድማና በቅንጅትተመካክራችሁ ህዝቡን ይዛችሁ ያደረከው ዘመቻ እንተ እየመራህ ይደረከው ወንጀል እግዛብሄር ይቅር ይበልህ አይረሳም አንተ ግን ለክፉ አደረከው እግዛብሄር ግን ለበጎ ሆነ ምክንያቱም እግዛብሄር ቤቱን ሊያጠራ ብሎ ነው ነገሩ ይሆነው ይቅርታ አድርልኝና በቤተክርስትያን ውስጥ የማፍያ ስራ ነው የሰራችሁት የሴጣን ስራ እግዛብሄር ገሰፃችሁ
ልክ ነው እዮብም ሆነ አብረውት የነበሩት ያደረጉት ነገር ከሁሉ በላይ በጊዜው ለወንጌል ትልቅ እንቅፋት ሆኗል፣ ብዙ ወገኖችም ተጎድተውበታል (አንዱ እኔ ነኝ)፣ የብዙዎችን አንገት አስደፍቷል፣ ግን ተፀፅቶ ይቅርታ ካለ መቼም ይቅር ማለት ጌታ ከእኛ የሚጠብቀው ስለሆነ ይቅር ማለት ተገቢ ነው፣ ጌታ እንደዚህ ለመሪዎች ማስተዋልን ይስጣቸው
ወንድሜ እዪብ ይቅርታ መጠየቅህ እና መጸጸትህ ደስ ይላል ለነገር ዲርጊትህም በግዜው የፈለከውን ውጤት አላመጣም እኔ ግን በተቻለህ መጠን አባቶችን ለማዋረድ የመጀመሪያው ሰው እንደመሆንህ ለንስሃ ፍሬ ይሆንህ ዘንድ ጥሩ እንዳልሆን አጥብቀህ ብታስተምር ጥሩ ነው::
He said the right thing...if its wrong he has to say its wrong
Exactly እሱ ነው የጀመረው ሰውን መዘርጠጥ ለዛእም ፓስተሩን እንኳን እግዚአብሔር እረዳው። ይቅርታ ለመጠየቅ
ብልፅግናን/አቢይን ለማወቅ 6ዓመት አንሶ ነው ወይስ የሞተን መውቀስ ችግር የለውም ነው? ድንቄም ከ
ክርስቲያን
ኤጭ ያለቦታው ኮሜንት መዘባረቅ ይባላል: go away to your dirty politics
❤❤ ኪያ ተባረኩ አግዝአብሔር ይባርካቹ
ጥያቄ 1, ቃል ህይወት በተክርስትያን የነብያት አገልግሎት ትቀበላለች ወይስ አትቀበልም ??
(በፁሑፍ አሳውቀን ይቅርታ) አመሰግናለሁ