Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በዚህ season እያቀረብክ ያለኸው እንግዶች የሚሰንዱት የኢትዮጵያን የወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ነው፡፡ እናመሰግናለን፡፡ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይርዳህ፡፡ይከናወንልህ❤
ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹን ይባርክ የወንጌል አርበኞች ።
ጌታ እየሱስ የአሰብን ይረዳ ወንድመችን!!!!
ለተፈጠሩለት አላማ መኖርና ስኬታማ መሆን እንዲህ ነው ጌታ ይባርካችሁ ( ፓስተር አበራና ፓስተር በለጡ) ፀጋ ይብዛላችሁ እስከ ፍፃሜው ያፅናችሁ ።
What a revelationGod bless you
እናመሰግናለን
በጣም ደሰ ይላል ተባረኩ ትግራይ ኤርትራን ይደረሳል እግዚአብሔር ይረዳችሁል በርቱ ፀጋ ይብዛ
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ
Egzabher yebarikachew tegewen yabezalachew tabariku zanachew yelamelem❤
Yes የሄ ወገኖቻችን በጦርነት እየጨረሰ ያለ ክፉ ስራው ይፈረሳል ::""አሜን ለሰሜን የዜማ ግዜ ደረሰ ""ሀሌሉያ :🙏🙏🙏🙏🙏እኔ ""የደይ ስታርና TBN" ቴሌቭዥንን ሳይ እነሱ ይህንን ሁሉ ሀብት ይዘው በ2ቻነናል ብቻ ተስማምተው አብረው ከሰሩ :ለምንድነው በእኛ ሀገር ሁሉም የራሱን ቻናል ብቻ እየከፈተ ብር የሚወድመው ??እላለሁ ;;እውነት ሀገራችን ደሃ ነች:: ስንት የሚሸፈን ችግር አለ ;የአሜሪካውያኑ የወንጌል አብሮ የመስራት ጥበብ ለእኛ ሀገርም ያስፈልጋል ::🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን🙏የዜማ ጊዜ ይሁንልን
ታባረከ
ፓስተር ተባረክ ድንቅ ምክር
በእርግጥ እግዚአብሔር ለተሰፋቃሉ ታማኝ ነው ከቃሉ ጀርባ ይተጋል የእናተ ውሳኔም ደግሞ ሌሎችን ያነሳሳል ብዬ አስባለሁ ጌታ መንፈስ ቅዱሰ ይረዳችኋል ቅንነታችሁንና መሰጠታችሁን ሳላደንቃችሁ አላልፍም ያብዛላችሁ።
ፓስተር ዶክተር አበራን ስላቀረብካቸው ጌታ ይባርክህ!!ብዙ የተለያ ዩ ሰዎች ስለ ኢየሱ ስ ቢመሰክሩልኝም እውነተኛ አዳኝ እንደ ሆነ ለመቀበል ፈቃደኛ አልነበርኩም ምክንያቱም ቀድሞ በ1ኛ ደረጃ ት/ቤት የግብረ ገብ ት/ት ውስን ይሰጥ ስለነበረ ሃይማኖትን መካድ ይመስለኝ ስለነበረ ነው በሇላ ግን ፓስተር አበራና ፓስተር በለጡ በ ETN tv ወንጌልን ሲያስተምሩ በትክክል ገብቶኝ በጌታ ኢየሱስ ጥላ ሥር ገብቻለሁ ብዙ ተባርኬያለሁ ጌታ ዘመናቸውን ይባርክ!!!❤❤❤❤❤
ኪያ ፓስተር በለጡን መነጠል አልነበረብህም
LATNORE WEYEM LAYMECHAT YICHLALE....
ተ ባ ረ ኩ
ለ ሰሜን ወንጌል ሳይሆን ጦርነት ያወጀ ሰው ነው።
ሰላም ወንድም ለምናገረዉ ነገር ምንም ልትናገር ትችላለህ ዛሬ ያቀረብከዉ ሰዉ በጣም ዘረነኛ በአንድ ወቅት ለብልፅግና ወግኖ የፈረደበትን የአማራ ዘርን ተመልሶ ስልጣን ላይ ዳግም አይመጣም እያለ በራሱ TV channel ጥላቻዉን ሲዘራ የነበረ ሰዉ ነዉ በዚያዉ አፉ ወንጌል ይሰበካል ለታሪክ ሪከርዱ አለ
ወሬ አለብህ አይልም ላንተ ሰይጣን ነው የሰበከህ ለዛውም በሚዲያ አለ ስትል እፈር በማስረጃ አሳየን ።
በዚህ season እያቀረብክ ያለኸው እንግዶች የሚሰንዱት የኢትዮጵያን የወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ነው፡፡ እናመሰግናለን፡፡
ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይርዳህ፡፡
ይከናወንልህ❤
ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹን ይባርክ የወንጌል አርበኞች ።
ጌታ እየሱስ የአሰብን ይረዳ ወንድመችን!!!!
ለተፈጠሩለት አላማ መኖርና ስኬታማ መሆን እንዲህ ነው ጌታ ይባርካችሁ ( ፓስተር አበራና ፓስተር በለጡ) ፀጋ ይብዛላችሁ እስከ ፍፃሜው ያፅናችሁ ።
What a revelation
God bless you
እናመሰግናለን
በጣም ደሰ ይላል ተባረኩ ትግራይ ኤርትራን ይደረሳል እግዚአብሔር ይረዳችሁል በርቱ ፀጋ ይብዛ
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ
Egzabher yebarikachew tegewen yabezalachew tabariku zanachew yelamelem❤
Yes የሄ ወገኖቻችን በጦርነት እየጨረሰ ያለ ክፉ ስራው ይፈረሳል ::
""አሜን ለሰሜን የዜማ ግዜ ደረሰ ""
ሀሌሉያ :🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ ""የደይ ስታርና TBN" ቴሌቭዥንን ሳይ እነሱ ይህንን ሁሉ ሀብት ይዘው በ2ቻነናል ብቻ ተስማምተው አብረው ከሰሩ :ለምንድነው በእኛ ሀገር ሁሉም የራሱን ቻናል ብቻ እየከፈተ ብር የሚወድመው ??እላለሁ ;;እውነት ሀገራችን ደሃ ነች:: ስንት የሚሸፈን ችግር አለ ;የአሜሪካውያኑ የወንጌል አብሮ የመስራት ጥበብ ለእኛ ሀገርም ያስፈልጋል ::🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን🙏የዜማ ጊዜ ይሁንልን
ታባረከ
ፓስተር ተባረክ ድንቅ ምክር
በእርግጥ እግዚአብሔር ለተሰፋቃሉ ታማኝ ነው ከቃሉ ጀርባ ይተጋል የእናተ ውሳኔም ደግሞ ሌሎችን ያነሳሳል ብዬ አስባለሁ ጌታ መንፈስ ቅዱሰ ይረዳችኋል ቅንነታችሁንና መሰጠታችሁን ሳላደንቃችሁ አላልፍም ያብዛላችሁ።
ፓስተር ዶክተር አበራን ስላቀረብካቸው ጌታ ይባርክህ!!
ብዙ የተለያ ዩ ሰዎች ስለ ኢየሱ ስ ቢመሰክሩልኝም እውነተኛ አዳኝ እንደ ሆነ ለመቀበል ፈቃደኛ አልነበርኩም ምክንያቱም ቀድሞ በ1ኛ ደረጃ ት/ቤት የግብረ ገብ ት/ት ውስን ይሰጥ ስለነበረ ሃይማኖትን መካድ ይመስለኝ ስለነበረ ነው በሇላ ግን ፓስተር አበራና ፓስተር በለጡ በ ETN tv ወንጌልን ሲያስተምሩ በትክክል ገብቶኝ በጌታ ኢየሱስ ጥላ ሥር ገብቻለሁ ብዙ ተባርኬያለሁ
ጌታ ዘመናቸውን ይባርክ!!!❤❤❤❤❤