Okay this is the hypocrisy, after she has religious revelation she become pregnant out of wedlock and she is a single parent now. How is that religious? Not judging but that is not how I thought the story ends!
Mane, you are a very wise and educated person. Please remove the title. You shouldn't put that kind of title to get views. The title is minimalizing and inspiring the rape incident and the wound it has emotionally , physchologically & physically. The girl needs therapy to be able to heal her wounds, she is been through a lot. She has survived it by the grace of God and Marry. She is not in love with the rapist. It was a planned one in the first place as the rapist said, he raped her for revenge, and he has put some kind of metete on her as well. Under normal rape condition, she wouldn't act like that. Please change the title that shows & entails empathy and her journey. May God give her justice, healing, and restoration in her life.
@Manayazewal Please remove the title on the thumbnail, and change it.. It sends the wrong message and could normalize rape/harmful behavior. If you have respect for women, take action now. I encourage everyone reading this to mention Mane so he can see it.
how can the creator of all it has a mother? How? explain it to me please someone. the creator of all this miracle has a mother and Orthodox Christians ask her mercy instead of the creator? make this make sense!! use your brains people!
@@Fekade_Lthey treated her very well, when she comes to Ethiopia she got raped by two man one of whom said he will not touch her. Wow! who is the bad guy here the two Ethiopians or the Arabs?
አቺን የምትሰማ ኪዳነምህረት እኛንም ትስማንበርቺ
ማንያዘዋል ፕሮግራምህን በጣም እከታተላለሁ በጣም አስተማሪ ነው ነገር ግን አንዳንዴ እንተርቪው ከምታደርጋቸው ሰዎች ጋር በምታደርገው ውይይት ላይ ከፍተኛ ጥንቃቄ ልታደርግ ይገባል አንዳንድ ቃላቶችህ በአሉታዊ ጎኑ ቀስቃሽ እና ለክፉ ስራ ገፉ ሊሆኑ ስለሚችሉ።
አቤት ፈተና😢😢😢በፅሎት በርች አሁንም ልጅሽንፈጣሪ ያሳድግልሽ ይህን እግፍሽን አይቶ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይስጥሽ 👏😔አይዞሽ የማያልፍ የለም ያልፍል በፅሎት በርች ሱባኤ ያዠ
ማኔ ሁሉኑም ታሪክ እኮ ቀድመህ ነገርከን ለመስማት አያጓጓም ከሷ ብንሰማው አሪፍ ነበር
ወይ ጉድ የሚገርም የፈተና ታሪክ ነው ሰው የማይችለው መከራ ፈተና የለም እውነት ነው የኔን የሚያክል ፈተና የለም ስል የባሰውን ሳይ ተፅናናሁ በርቺ ወጣት ነሽ ፅኑ ሴት ነሽ ቀሪውን ዘመንሽን የምታምኝው እግዚአብሄር የሃሳብሽን ይሙላልሽ አሜን!
በየትም ሃገር ተሰምቶ የመይታወቅ የህፃናት መከራ የበዛበት ሐገር የኛ ሃገር ናት ግን ሐገረ እግዚአብሔር ስለሆነች በፀጋው ያድጋሉ ይቅር ይበለን ታሪክሽን ፊልም ነው እባክሽ በመፅሐፍ አዘጋጅው አቅርቢው ያንች ነገር ልዩ ነው የኔ ውብ ደግሞም የሞታምሪ ቆንጆ ነሽ እምባዬን መቅጣጠር እያቃተኝ በሁለተኝው ቀን አቆራርጨ ነው ጨረስኩት እግዚአብሔር ለታምር የመረጠሽ የመቤቴ ወዳጅ ብርቱ ልጅ እንኳን ልጅ አገኘሽ በርች
በርች አይዞሽ የሴቶች ትምሳሌ ትሆኛልሽ ትልቅ ደረጃ እደምደርሽ አውቆ ነው ሰይጣን የሚአሰናክልሽ
እግዚአብሔር ይርዳሽ! በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺ ::
የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን በላባችን ሰርተን ባገኘነው ተደስተን ለመኖር ያብቃን
እምነትሽ ያድንሻል ያቀራው ዓይንሽም ይበራል አንቺ አሸናፊ ጀግና ስለሆንሽ በርቺ ።
Okay this is the hypocrisy, after she has religious revelation she become pregnant out of wedlock and she is a single parent now. How is that religious? Not judging but that is not how I thought the story ends!
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም ኢየሱስ ብቻ ነው , ስለኛ ሀጥያት የሞተው ከሞትም የተነሳው ኢየሱስ ይመጣል !
ጠካራ ነሽ ሴት መሆን ከባድ ነው በርች ❤
Fetariya enem tefetenku elalehuu
ለዚህ እኮ ነው መምህር ግርማ ንቁ እያሉ የሚያስተምሩን ይሄን ሁሉ መንከራረት, መታመም ,የቤተብ መበጣበጥ, እሰራለን በረከት የለ ,አንማራለን እንማራለን አንሰራበትም , ልፋት ብቻ ,እማዬ የመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙን ትምህርት አዳምጪ እንዲህ በሒወትሽ የሚጫወተውን ማን እንደሆነ ትረጃለሽ ከዛን በሚያስተምሩሽ እነዚህን ነገሮች በንሰሐ መመለስ,መስገድ,መፀለይ,ምፅዋት ,በየእለቱ ካደረግሽ ትይዥዋለሽ ታሸንፊዋለሽ
አዬ፣አንቺ፣ልጅ፣የልባችንን፣ትንትትን፣ነው፣ያረግሽልን❤❤❤
Bible reading is my advice The only great hope is Jesus 💯
ልፋቷ ታሳዝናለች፣የምትችሉ ሰወች ብትረዷት።
የዚህ ምድር ፈተና አያልቅም እኛ ካላለቅን በስተቀር ይቺ ምድር ለሁሉም ከባድ ናት ለሴቶች ደሞ የበለጠ ትከብዳለች ሴትነታቸው እራሱ ሌላ ፈተና ነው በዚህ ዕድሜዋ ያየቺው ዉጣ ዉረድ የሚገርም ነው ከልጅቷ ታሪክ የገረመኝ ፀሎቷ የሚሰማበት ፍጥነት ነው እመቤታችን በጣም ቅርቧ ናት ግን ችግር ዉስጥ ስትገባ ነው የምትፀልየው ፀሎት የሚቋረጥ ነገር አደለም ሁሌም ጥዋት ማታ የማይፀልይ ሰው ህይወቱ ለፈተና ቅርብ ነው ፀሎት ልክ እንደ ምግብ እና አየር ሁሌም ያስፈልገናል ካልሆነ በጠላት ዲያብሎስ እጅ እንዎድቃለን ህመሙም መከራዉም ይበረታብናል።
በጣም ነው የምታሳዝነው አካውንት post ታድርግ ግን እግዚአብሔር በሷላይ አላማ እዳለው የተረዳሁት ፀሎቷ በቀላል የሚሰማላት ሰው ናት።
እውነቶ ከሆነ ብዬ ይ ቅርታ ወገን!!
እባክህን ማንያዘዋል በፈጠረህ ደፋሪን የሚያበረታታ ርእስ ነው የመረጥከው ቀይረው 😢😢
Mane, you are a very wise and educated person. Please remove the title. You shouldn't put that kind of title to get views. The title is minimalizing and inspiring the rape incident and the wound it has emotionally , physchologically & physically. The girl needs therapy to be able to heal her wounds, she is been through a lot. She has survived it by the grace of God and Marry. She is not in love with the rapist. It was a planned one in the first place as the rapist said, he raped her for revenge, and he has put some kind of metete on her as well. Under normal rape condition, she wouldn't act like that. Please change the title that shows & entails empathy and her journey. May God give her justice, healing, and restoration in her life.
Thank u for your genuine and gentle comment
I can't agree more with you. u said it all
I was about to say that bro
እንሰማለን አንፈርድም ብሎ ማለፍ ይሻላል ዘንድሮ ስንቱን ጉድ ሰማ ይሄ መከረኛ ጆሮዬ
I can help her because I have daughters i just alive my family because GOD with me she is hero bless you ayizosh
have a cultural history and I will one day 😢😢😢😢😢
እባክህ ታሪኩን ባለታሪኩች ይገሩን አተከነገርከን እኛ ምን እጠብቅ
hiwot leka edzihm aynet fetena alebat.....betam tenkara sew nesh..
በእዉነት ከሆነ እጅግ በብዙ ክብርና ቁምነገር በተሞላበት ሁኔታ ለሚከታተሉህ የሚያሳምም አርዕስትና አሳሳች የሆነ ለሴት ልጅ ህመም /ጉዳት ግድየለሽነትህን የሚያሳብቅ ስለሆነ ሀሳቡንም አርዕስቱንም ቆርጠህ ብታወጣዉ ...ካልሆነ በግል ማረግ የምችለው Unsubscribe and not recommend ብቻ ነዉ ...ያሳፍራል !!!
በትክክል❤❤❤
አዎ ርዕሱ ደስ አይልም😢
Hahaha halga bet sasgbash.. Metiti eyall ekaka achwtw. Lemlssh meslwshniw aegbashw
Betammmm tikikelanya miker new maniyazewal❤❤❤❤
Anchi yelij jegna.
እሰኪ ዛሬኳ የመጀመሪያ ልሁን
የማን ያዘዋል ልጂ የዛሬዉ ቢዶወክ ላንተ አይመጥንም
Gen Bezzu atawra Ma
ንስሃ ጥሩ ነው። ይማርሽ ጨምሮ።
ማንያዘዋል ስለሰራተኛ ስለህፃናትን መጉዳት የተናገርከው በየቤቱ የተበደሉ የመሰላቸው ሰራተኞችን ክፋት እንዲያስቡ ያበረረታታል ስትናገር ትንሽ በደንብ እያሰብክ ቢሆን መልካም ነው።
እሺ ለቀጣይ እናስተካክላለን
ለገንቢ ሀሳብ እናመሰግናለን
@Manayazewal Please remove the title on the thumbnail, and change it.. It sends the wrong message and could normalize rape/harmful behavior. If you have respect for women, take action now. I encourage everyone reading this to mention Mane so he can see it.
ማኔ እናመሰግናለን እባክህን ሀኪም አበበችን አቅርብልን እባክህን
2 saat rejem selehone ater argeh betakerbew
ውዶቼ ማሮቼ ፍቅርቼ አላህ ተክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ደምሩኛ🎉🎉🎉
ማኔፕሮግራም።ጥሩኦኖ።አያለ።ግማዳመጥብትችል
❤❤❤የኛ ጀግና በርታ እኔም አንድ ቀን እመጣለሁ
Alhamdulilah Allah Muslim ladergen zemuten lekelekelaw
Ewir denbir malet yihe nw... yetignaw hayimanot nw zemutin midegifew 😢
የሌላውን እምነት መዝለፍ አለማወቅን ያንፀባርቃል
ማኔ ታሪኩን መጀመሪያ አትናገር ሰው video አያየውም
በማንም አለም ተሰምቶ የመይታወቅ የህፃናት መከራ የበዛበት ሐገር የኛ ሃገር ናት ግን ሐገረ እግዚአብሔር ስለሆነች በፀጋው ያድጋሉ ይቅር ይበለን
What does it mean wolf
እውነትነው
በጣም ያሳዝናል አላህ ይዘንልሽ
ማን ያዘዋል ግን ዝም ብትል ምን አለ አብህን ይበላሀል
ለምን ዝም ይላል?
Hulunim awerakew esua min tawira
Dingl maryam ke gonsh tihun ayzosh
እንደኔ ስደት ስልችት ያለው 😔😢😢😢😢
አይዞሽ በርች ያልፍል ኢሻአላህ
😢😢😢😢
ወደ ሀገርሽ ጊቢ
አይዞሽ,,የኔውድእህት,,ያልፋል❤❤❤❤❤
ምን ተይዞ 😢@@SintayehuEshetu-hg8us
እስኪ10kአስገቡኝውዶችየአይቶማለፍየምርfareአደለም
#ማርያም ማርያም የእመ ኣምላክ ልጆች በላይክ❤ ደምሩኝ ደሞ በቅንነት
how can the creator of all it has a mother? How? explain it to me please someone. the creator of all this miracle has a mother and Orthodox Christians ask her mercy instead of the creator? make this make sense!! use your brains people!
ታሪኩን ቀድመህ አትንገረን ከራሳቸው እንስማ
I like her God bless her
እንሰማለን ግን አንፈርድም
ኸረ ምን ጉድ ነው ግን
በአለም ላይ ከፍጥረት ሁሉ እንደ አረብ ሰበአዊነት የሌለው እና ምን ቢማር ሀብት ቢኖረው የመጨረሻ ጨካኝ ደነዝ ሃላ ቀር መሀይም እንደ አረቦች የለም። ምን አይነት አምላክ ነው የሚያመልኩት?
ቋሻሻ አረብ ምርጥ እና አስተሳሰብ ያላቸው ናቸው አደሜ ቅማልሺን ያረገፍልሺ እነሱ ናቸው ምግብ እንኳን እንደፈለግሺ ነው አረብን የመናገር ብቃት የላችሁም የኢቶ አሰሪ እኮ ምገብ የለ እየተደፈራችሁ ድቃላ ነው የምታሳድጉት ደግሞ ሃበሻ ነው አረቧችን መጥፎ ያደረግናቸው ሰካራም ያገራችሁን ማቆሽሽ አልበቃ ብሎችሁ አረብ አገር ለማቆሸሽ ሸርሙጦች
ከምነት ጋር ባታገናኝው ጥሩ ነበር የኛ ሃይማኖት ከአላህ እንጅ ከአረብ አልመጣም ደነዝ
እህ መጀመሪያ ላይ የቀጠሯት ሀበሾች ማንን ነበር ሚያመልኩት 😩😂 እረ አገናዝቡ በጣም ምርጥ አረቦችም መጥፎም አለ እንደውም የኛ ክፍት ይበልጣል አትደድቡ 😩
ገና ርእሱን ሳየው ደንግጬ የማድመጥ ሀሳቤን ተውኩት ።
ይህ ታሪክ ድራማ ነው ወይስ እውነት ነው????
Fetarishe aderegeshat eko kezas
ሁለት ሰዓት ሙሉ ኢንተርቪው ምን የሚሉት ነው መቼም
ስራ የላችሁም ብለህ ነው
ጨዋ ጨዋ መጫወትህ አልበዛም ? ሺሻ ወልፍ አለዉ ብለህ ትጠይቃለህ ?
እኔ አረብ ሀገር ነኝ ግን ሰዎቼ የበላሁትን እኩል ከኔ ጋር የሚበልቱ
ሞትቬሽናል ስፒክ ነኝ እያል የምትጠቀመው ርዕስ የጉድ ነው ማኔ ተው እንጂ
mane gn lemndnew zm beleh mtlefelf esua eko mtaweraw tefabat
ሰለ አረብ አገር በደንብ ነው ያስረዳሽው በትክክል ሁላችንም በሚባል ደረጃ እንዳች ነን
❤❤❤❤❤❤❤❤
ክክክክክክክክክክ,,እሱ,,ስራዉ,,በሀሪነዉ❤❤❤❤❤❤❤
Yen keretata ehete ❤❤❤❤❤
Ena dengay aderegchelesh
ኦውውውው ይገርማል
Tela setesh askri sewochen belalech
❤❤❤❤😢😢
❤❤
ተረጋግተህ ጠይቃት እያወራችህ አንተ ፈጠንክ
Wedasew alagezeshem
ወይ ፈተናው መብዛቱ እየሞቱ መኖር
Pente endezi ayeleshem, ahuen weshetam endhonesh aweku
erbakekeke ersune asetekaklwe
እረ አታካብጅ እንደአረቦች ጥሩ የለም ወሏሂ የኛዎቹ ናቸው ክፉ
አረብ እንደውሻ ነው የሚያይሽ አታሽቃብጪ
ለአረብ ጠበቃ ለመሆን ያላችሁ ሩጫ ያስገርማል.
አረቦች ሙስሊም እንኳን ሆናችሁ እንደሰው አይቆጥሯችሁም
@@Fekade_Lthey treated her very well, when she comes to Ethiopia she got raped by two man one of whom said he will not touch her. Wow! who is the bad guy here the two Ethiopians or the Arabs?
እረ በዉሸት መማል
lanchi lihonu yichelalu legna gin lela lihon yichelal
Ine masitagido 1Amet sarichalew gin adime sew anchi yaleshiwoni alalinyem min ayinte bitochi inde idamilo bagilets bitenageri tiru nebar
የኔ ቆንጅ ጠካራ ነሸ ማር ሴት መሆን በቃ ከባድ ነው አይዛሸ ያልፋል 🥹🥹
watching from dubai love u all
Weshetam
Mn tlalech echi
ቆይ አልሰማውም 😅
😂😂😂😂😂😂😂😂
ምጡ ደግሞ ምንድነው
ወደ ሀገራቹ ግብ (ኑ)ማለቱ ነው
❤❤❤😢😢😢😢😢
ማንያዘዋል በፍፁም እንዲህ አይነት ፕሮግራም አልጠብቅም።የደፈረኝን ሰው አፈቀርኩት እሚል ሰው ከዛ ጭራሽ ርዕሱን እሱን አድርገህትሰራለህ?በሰላም ነው?ማንን እያበረታታህ ነው?
ኣቤት ፈተና😢😢እናትሽ ግን የተረገመች ናት ጨምላቃ🤮😏
😭😭😭❤❤❤🙏
Eski zm bel andande ante
ይህ አርእስት ደፋሪን ያበረታታል ፣ ለአድማጭህ ክብር ካለህ ቀይረው ። ያለበዚያ unsubscribe በማድረግ እራሳችንን ካንተ እናርቃለን ።
ሜሮቸደምሩኝ
America yemenoru temarew eyalik sitawera tinish atafirim ethiopia nu sitil ethiopia kemenor beanid fetu gehanem yishalal. Actually, this time. Debub Sudan alihedim enide.
እና እኛምን አገባን፣ለራሴ ቀኝ ጎኔ ጠፍቶኝ ፍለጋላይነኝ😂😂እናአልጋቤት ይሄድሽው፣እቃቃልትጫወቱነው😮?
ልትረጋጊ ይገባል
የሚያሳዝን ትሪክ እና ጽናት ነው። ለማንያዘዋል መልክት ያለኝ፡ በእጅህ ፈገግታህን አትሸፍን፡ ይሄ ሁሉተኛ ቪድዮ ላይ ይስተዋልኩት ነው።
ግን ዩቲዩብ ህ ቀዝቅዟል ምንሁኖብክ ነው ወንድሜ 😢
የሞተ የሞተ ታሪክ ስለሚያቀርብ ነዋ ደፍሮኝ አፈቀርኩት አይነት
Ante demo manyazewalk yetebalk, methehaf Kidus anbebe
2 ሰአትማ አላባክንም ባይ ሆ
😂😂😂😂 mulu tarikun mejemeriya lay tenagrual bay