የፌጦ ጁስ (ዉህድ) አዘገጃጀትና ተአምራዊ የጤና ጥቅሞች Halim seed Recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 299

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 2 года назад +30

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ወንድማችን በተፈጥሮ አንደዚህ በብዛት የሚያክሙ በእዉነት ጠቃሚ ነዉና ይመችህ አባቴ 1000 like ይገባሃል አዉነት.

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +2

      ቤተስብእናሁንውዴዋ

  • @tamimeaberar9046
    @tamimeaberar9046 10 месяцев назад +6

    ሱበሀን አለህ ጀዘከለህ ከይርን

  • @AbityTagese
    @AbityTagese 9 месяцев назад +1

    ዋው በጣም ጥሩ መረጃ ነው ክበርልኝ

  • @hawabintbaba6809
    @hawabintbaba6809 2 года назад +11

    አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ ያርብ ዶክተር በሰዉ ቤት ላለነዉ ጥሩ ትምህርት እየሰጠኸን ነዉ

  • @Jet1972p
    @Jet1972p 2 года назад +13

    ለኮቪድ, ለጉንፋን ለሆድ ህመም አንድ ሻይማንኪያ የተፈጨ ፌጦ
    በተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
    ነጭ ሽንንኩጭርት
    ቲማቲም
    በሎሚ ጭማቂ
    በወይራ ዘይት ትንሽ ውሀ ለፍትፍቱ የሚበቃ አርጋችህ ፈትፍታችሁ ብሉት በባዶ ሆድ መሆን የለበትም
    1 - 1 - ራስ ቀይ ሽንኩርት
    2 - 3- ት ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
    3 - 1- ቲማቲም
    4 - 4- ይሾርባ ማንኪያ ወይራ ዘይት
    5 - 1- የኢትዮጵያ ሎሚ
    1/2 - ወይንም ግማሽ ቢጫውን የውጪ ሎሚ ከሆነ
    6 - ግማሽ ብርጭቆ ወይንም አንድ ብርጭቆ ውሀ አርጋችሁ በእንጀራ ፈትፍታችሁ መብላት ጥሩ ነው እንደየ ጤንነታችሁ የማይስማማችሁ ከሆነ አለመብላት ነው ውሀውን እንደምትፈልጉት አቅጥኑት አወፍሩት

  • @SolomonTofe
    @SolomonTofe 7 дней назад

    ጥሩ ትምህርት ነው እናመሠግናለን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 года назад +3

    ዶክተራችን፣ረጅም፣እድሜ፣ከጤናጋር፣ያድልልንክፍ፣አይንካክ

  • @kamilaymiftawa5546
    @kamilaymiftawa5546 2 года назад +8

    አረቦች በጣም ይጠቀሙበታል በተለይ ለወላድ ሴት እስቲ ልስማና እጠቀመዋለሁ ጀዛከላሁ ኸይር ዶክተር

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      ቤተስብእናሁንውዴዋው

    • @DxbDhd-os5yq
      @DxbDhd-os5yq 15 дней назад

      የደምማነስ አለብኝያዞርኛል እዴትልጠቀም ለምሳሌበሳምት ስበዛጉዳትእዳይኖርው

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 2 года назад +15

    ﴿ اللَّهُم صَلِّ وسَـلِّم علَى نَبِينَا םבםבﷺ ﴾ .

  • @እሙሀፍሷ
    @እሙሀፍሷ Год назад +1

    ጀዛከለሏህ ኸይር ዶክተር እኔ ወገቤን በጣም ያመኛል አጥቴንነው እሚሰማኝ ላጥንት አሪፍከሆነ በወተት እጠቀመዋለሁ እንሻአሏህ

  • @زهرةابراهيم-ن5ض
    @زهرةابراهيم-ن5ض Год назад +3

    جزاك الله الخير دكتور ❤

  • @fafiwollouwa1017
    @fafiwollouwa1017 Месяц назад +3

    ጀዛክ አላህ ኽይር ወንድሜ የባህል መዳኒት ይመቸኛል ❤❤❤
    ወላሂ አንተ እይሰማሁ አሁን አዘጋጀሁ ደም ማንስ አለብኝ😢🤕

  • @ሀያትጉራጌዋ
    @ሀያትጉራጌዋ 2 года назад +2

    ጀዛከላህ ኸይር ደኩተር 😍

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 7 месяцев назад +2

    WA wR wB jezakllah ወንድምአለም ብችልወላሂ1000ላይክ

  • @medina2419
    @medina2419 2 года назад +1

    አመሰግናለሁ በጉጉት ነው ምጠብቅ ምርጥ ሰው ነክ

  • @zewdieberhane1954
    @zewdieberhane1954 Месяц назад

    ተባረክ

  • @ሥላሤሥላሤ
    @ሥላሤሥላሤ 2 года назад +1

    እናመሠግናለን

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 Месяц назад

    Thank you so much for sharing this helpful ,inspiring, and useful information ❤❤❤❤

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 2 года назад

    ጀዛክ አላሕ ኸይርን ዶክተር በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 2 года назад

    በጣም እመሰግናለን ዶክተር🙏🙏

  • @ገነትለማ
    @ገነትለማ 6 месяцев назад

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @sebletiumelisan7136
    @sebletiumelisan7136 Месяц назад

    እናመስግናለን😊

    • @healthmedia
      @healthmedia  Месяц назад

      betam new yemnamesegnew lewodaj zemedwo share adrgulegn

  • @አነስ
    @አነስ 2 месяца назад

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላህ እናመሰግናለን

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl 11 месяцев назад

    Tebarek wendeme azegejajetunem chemre new ante eyegelesekelen yalehew

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 2 года назад +1

    Thank you Doctor 💊🙏 you're the best ☺️

  • @yeshiyeshi3471
    @yeshiyeshi3471 Месяц назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ግወድሜ የደም ግፊት ላለበት ሰው ይመከራልን ?

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 2 года назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @NabassAs
    @NabassAs 23 дня назад

    ለሰጠሀን ትምህርት እናመሰግናለን። ለማንኛዉም የደም ዓይነት ነዉ የሚያገለግለዉ? አመሰግናለሁ።

  • @osmanchanne4483
    @osmanchanne4483 2 года назад

    ጀዛአከላሁ ኸይረን

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 года назад +2

    Wow

  • @nigist0402
    @nigist0402 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @meridyamohammed9162
    @meridyamohammed9162 2 года назад

    ማሻ አላህ ዶክተረ አላህ ይጠብቃህ✅✅✅

  • @Besena.mesefnBesena.mesefn
    @Besena.mesefnBesena.mesefn Месяц назад

    አመሠግናለሑ❤

    • @healthmedia
      @healthmedia  Месяц назад

      betam new yemnamesegnew lewodaj zemedwo share adrgulegn

  • @aregyehussen2573
    @aregyehussen2573 2 года назад

    ጀዛክአላህ ዶ/ር💐

  • @toybahussen6699
    @toybahussen6699 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Год назад

    Thanks Doctor ❤️ ❤❤

  • @rehimaabdela3535
    @rehimaabdela3535 2 года назад +2

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ

  • @zzzz6032
    @zzzz6032 Год назад

    እነመሰግናለን Dr

  • @zaivaadim5923
    @zaivaadim5923 Год назад

    🎉ማሸአሏ ዋሊኩም ሠላም 🛍🛍🛍🛍☕

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 Месяц назад +7

    ፌጦ በጣም ትንሽ ነው መመወሰድ ያለበት ያልሆነ መረጃ አትስጥ

  • @Besena.mesefnBesena.mesefn
    @Besena.mesefnBesena.mesefn Месяц назад

    አመሠግናለሑ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 2 года назад

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ጀዛካላህ ሄይር ዶክተርየ

  • @hayattube3664
    @hayattube3664 2 года назад

    እናመሰግናለን ❤️❤️❤️

  • @ZainabZainab-cf2nb
    @ZainabZainab-cf2nb 2 года назад +1

    👍👍👍👍👍ጀዛክላሕ ኸይር ደኩተር

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 2 года назад

    ጀዛክ አላህ ኽይር

  • @NejatOmer-j9y
    @NejatOmer-j9y Месяц назад

    Thnk you so much Dr Yate nabrku

  • @HsbShsh-uy1sr
    @HsbShsh-uy1sr Год назад

    እናመሠግናል ውደ

  • @WeyzerWeyzer
    @WeyzerWeyzer 10 месяцев назад

    እናመሠግን አለን

  • @salwanaji6749
    @salwanaji6749 2 года назад

    Wealaykum salam warahmetulahi wabarakatuh thank you docter

  • @HayatAwol-c3r
    @HayatAwol-c3r 2 месяца назад +2

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ 2 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ዠ6ኘ

    ጉሮሮ አካባቢ ለሚያመንስ መጠቀም እንችላለን ዶክተር ደማነስ ነበረብኝ

  • @nujumahassen3664
    @nujumahassen3664 2 года назад

    Masha Allah Dr jazakallah Inni xaqamalan

  • @jamilasalah2298
    @jamilasalah2298 2 года назад +1

    mashallah 🙏

  • @WondwosenHaile-tb8rh
    @WondwosenHaile-tb8rh Год назад

    ስለደረስኝየጤናትምሕርታዊማብራሪያአመስግናለሁ

  • @yihdegatekle6040
    @yihdegatekle6040 Год назад +1

    በመጀመሪያ ስለ ሰጠኸን ትምሕርት እናመሰግናለን በመቀጠል ቺያሲድና ፌጦ አንድ ናቸው ወይስ የተለያየ ዘር ነው

  • @jemilahassen8893
    @jemilahassen8893 2 года назад

    WalikumAselsm werahmrtulahi webtkathu Allah yistlin Doctor betam enamesegenalen.

  • @kedjahadra3265
    @kedjahadra3265 2 года назад +2

    በቃ ዶክተርዬ አሁን ያስወድዱታል

  • @rahma00tube
    @rahma00tube 5 месяцев назад

    جزاك الله خيرا اخي

  • @chaltut6803
    @chaltut6803 Год назад

    Wow🙏🙏🙏

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 4 месяца назад +1

    ለሚቆጣ የፊት ቆዳ ይሆናል ብለዉኝ ነበር ንገረኝ ዶ/ር ተባረክ

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 года назад

    እናመስግናለንክበርልን

  • @fanos3220
    @fanos3220 2 года назад +1

    አብዛኛው በኔ ያሌ ችግር ነው በጣም አመሳግናለሁ ወንድሜ

  • @NejmutemamShkur
    @NejmutemamShkur 8 месяцев назад

    Jezakallah heyren

  • @alqualain6969
    @alqualain6969 2 года назад

    Wealeykum selam werahmetulahi weberekathu

  • @bizuhayhunbeyeneh4563
    @bizuhayhunbeyeneh4563 4 месяца назад

    Good job

  • @ሠሚርቱብ
    @ሠሚርቱብ 2 года назад

    አመሰግነለዉ

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 2 года назад +4

    እውነት ነው እኔ እጠቀመዋለሁ በተለይ የወርአበባ መዛባት ያለባችሁ ያስተካክላል ተጠቀሙት

    • @mersa12
      @mersa12 2 года назад

      እኔየፖረድመዛባትአለብኛ እስኪእጠቀመዉአለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ​@@mersa12ደምረኛ

  • @نوفكمالابراهيم
    @نوفكمالابراهيم 2 года назад

    d. r 😍😍😍♥♥♥🌹🌹🌹allah. yetbikeke🥰🥰🥰

  • @NejatOmer-j9y
    @NejatOmer-j9y Месяц назад

    Dr xagurye yasadegali waye

  • @amaamm6192
    @amaamm6192 2 месяца назад

    ኳይእጠቀማሉሁ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ 2 года назад +1

    ጀዛኪላህ ኸይር ወድሜ ግን ጨው የምግብ የምንጠቀመውን ነው አልገባኝም በተለይ ድርቀት ያለባችሁ ሞክሩ በጣም ሀሪፍ ነው እኔ በጣም ጠቅሞኛል

    • @ዘሪቱቲዩብ
      @ዘሪቱቲዩብ 2 года назад +1

      በምን መልኩ እንጠቀመዉ ዉደ

    • @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ
      @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ 2 года назад

      @@ዘሪቱቲዩብ አድ የሻይ ማኪያ ፌጦ አድርገሽ ለተወሰነ ሰአት አስቀምጭው በምጠጭበት ካስ ከዛ ጠጭው እደዛነው የተጠቀምኩት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ​@@ዘሪቱቲዩብ ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ​@@ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ ደምሪኝ

  • @scopemobile6989
    @scopemobile6989 2 года назад

    Wooow😘😘😘😘😘

  • @OnlyByGrace1
    @OnlyByGrace1 2 года назад

    Thank you dear.

  • @alahamdulilaa5533
    @alahamdulilaa5533 2 года назад

    Mashaalaa

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 2 года назад

    ብትክክል ይ አጠጥተ ጥቅም አለው

  • @zanabechtolossaae1045
    @zanabechtolossaae1045 2 года назад

    Thanks

  • @hawamuhamed5971
    @hawamuhamed5971 Год назад +1

    እኔ ደሞ አልወደውም ግን ፌጦ ሀባተል ሀምራ ነው አደል በአረበኛ ግን ያረቦቹ ሽታ የለውም የኛ እኮ ሽታው እራሱ ማሻ አላህ ነው ልጂ እያለሁ የቋጎሜ መጨረሻ ቀን በእንጀራ እንበላ ነበር

    • @fatma6629
      @fatma6629 Год назад

      ሀበል ረሻድ በአርበኛ

    • @hawamuhamed5971
      @hawamuhamed5971 Год назад

      @@fatma6629 ዱባይ ሀባ ሀምራ ነው የምሉት ግን ሁለቱም ይባላል

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ​@@fatma6629ደምረኛ

  • @bizayehu-m4b
    @bizayehu-m4b 9 месяцев назад

    Setkem rasan yamgal yaskmetgal so....

  • @kedjahadra3265
    @kedjahadra3265 2 года назад

    Wealeykum selam werahmetullah werahmetullah

  • @marituakalu4821
    @marituakalu4821 2 года назад

    Tanks

  • @monamona273
    @monamona273 2 года назад

    Enamesegnalen

  • @fgfftddfc5507
    @fgfftddfc5507 2 года назад +1

    በናትህ ዶክተር በውስጥ ማስማር ላማክርህ ፋልጌ ነበር

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 года назад +1

    እናመሰግናለ ሳለምክሩ

  • @lidyatulu4824
    @lidyatulu4824 2 года назад

    Chegewara ayegodam wey

  • @ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ዠ6ኘ

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካአቱሁ ጀዛከላ ኸይር የኔሴትዮ የወር አበባ ስትሆን ትጠቀመውአለች ከአብሽጋር

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋውው

  • @Asdf123-d2u
    @Asdf123-d2u Месяц назад

    Wa wr wb jzklher bor.❤ amkrwlh barth wandme.

    • @hananabdela3140
      @hananabdela3140 Месяц назад

      ❤❤❤

    • @healthmedia
      @healthmedia  Месяц назад

      አመሰግናለሁ ለወዳጅ ዘመድ ሼር አድርጉልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @alemayehulimeneh2398
    @alemayehulimeneh2398 29 дней назад

    ቦርጭያጠፍለአንዴበምንተደርጎ

  • @madeniahmed3292
    @madeniahmed3292 14 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BamlakEndLe
    @BamlakEndLe 5 месяцев назад +1

    ለምን የሀል ጊዜ ነው የምንወስደው

  • @mimiaddisu4243
    @mimiaddisu4243 2 года назад +2

    God’s blessings more 🙏🏽

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝቤተስብእናሁን

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf 2 года назад +3

    እኔ ፈጭጨነው

  • @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ

    ዛሬ. እቤቴ ያለውን ተናገርክ

  • @jemilahassen8893
    @jemilahassen8893 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዶክተር ጥያቄ መጠየቅ ፈልጌ ነበር ? ቁጥር ካለ ወይም እንዴት ምግኘት እችላለሁ?

  • @sofiamariou6622
    @sofiamariou6622 Год назад

    Thanks alot doctor 🙏🙏🙏

  • @HJoo-d7f
    @HJoo-d7f 3 месяца назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @tigisttamene
    @tigisttamene 2 месяца назад

    በወተት የተዘጋጀውን አወሳስዱ እንዴት ነው በየቀኑ ወይስ በየስንት ቀን ነው እባክህ ንገረኝ

  • @FaadumoJamaal
    @FaadumoJamaal 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Hadera-od7jn
    @Hadera-od7jn Месяц назад

    Feto min yibalal betigrigna?

  • @alawyamohammed6701
    @alawyamohammed6701 2 года назад +1

    ሺኩረን ዱኩተር ጨጓራየን የመኛል ብጠቀመዉ ችግር የለዉም

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው