ልዩ ዝግጅት: "ለጋራ የህልውና አደጋ የጋራ መድህን መሻት" የአቶ ልደቱ አያሌው ጥሪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • ይህ የአቶ ልደቱ ወቅታዊ መልእክት ነው።

Комментарии • 48

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
    @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas  Месяц назад +5

    እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ>gofund.me/248c2e2e

    • @brukbekelejembere488
      @brukbekelejembere488 Месяц назад +1

      ሰላም ሞገስ email ለማን ነው የምንልው

    • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
      @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas  Месяц назад +1

      @@brukbekelejembere488 ለአቶ ልደቱ እና አዘጋጆች። ካልሆነ ለሞገስ ዘውዱም ብትፅፉ እናደርሳለን። Email: mogeszewdu2013@gmail.com

    • @belayejigu7205
      @belayejigu7205 Месяц назад

      መልሰናል:: ይደጉ: ይመንደጉ ብለናል::

  • @user-uk9sw4uq5v
    @user-uk9sw4uq5v Месяц назад +2

    አቶ ልደቱ የነፍሳችን ያክል የምንወድህ አድናቂወችህ አለን በርታልን አባታችን

  • @alula961
    @alula961 Месяц назад +4

    መጎስ ልደቱን እንደማከብረው እንደምወደው ንገርልኝ ታላቅ ክብር አለኝ ለኢትዮጵያዊነቱ:: አንተም ጌታ ይባርክህ ሁሌ ርሱን ይዘህ ስለምትመጣ

  • @user-uk9sw4uq5v
    @user-uk9sw4uq5v Месяц назад

    ከሚዲያ ስትጠፋ ተጨንቄ ነበር እንኳን መጣህልን አቶ ልደቱ አንተን ያሳደጉ የተባረኩ ናቸው እንዲህ ያለ በሳል ሰው ማግኘት ከባድ ነው እንዳንተ ያለ ማለቴ ነው እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ❤

  • @AbB-uj3ii
    @AbB-uj3ii Месяц назад +3

    ብልፅግና እና ወያኔ ለፍርድ ይቀርባሉ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @user-kn4dc1bx9s
    @user-kn4dc1bx9s 27 дней назад

    ልደቱ አላህ ያግዝህ አንተ ኢ/ት ስትመራ ማየት በጣም ነው ያጓጓኝ በርታ አባታችን

  • @anwarbeshir3044
    @anwarbeshir3044 Месяц назад +2

    አቶ ልደቱ እኔ በግል አድናቂህ ነኝ
    ችግሩ ያንተን ሀሳብ አምነው የሚወዱና የሚደግፉት ግን በጣም ትንሽ ትንሽ ናቸው
    አቶ ልደቱ በፓለቲካው ረዥም ጊዜ እንደማሳለፍህ ሀሳቤ ህዝብ ይስልገዛው ችግሩ ምን ለይ ነው ብለህ አስበህል
    መፍትሄውስ ምን ለይ ነው

  • @ermitkd
    @ermitkd Месяц назад +4

    ልደት ስላየሁህ ደስ ብሎኛል 🙏

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 Месяц назад +1

    ልደቱ የኛ አንበሳ

  • @kalebasrat8626
    @kalebasrat8626 Месяц назад +3

    ልደቱ ማለት ፖለቲካን በምክንያት የሚተነትን ፖለቲከኛ ነው።በሱ ልክ ኢትዮጵያ ውስጥ አልተመለከኩም።

  • @danielbelay9731
    @danielbelay9731 Месяц назад

    LEDET ❤

  • @gashts
    @gashts Месяц назад

    አሪፍ ሀሳብ ነዉ። ምናልባት ከዉይይቱ በፊትና በኃላ በአምስቱ ጉዳዮች ላይ የሚመጣውን የአስተሳሰብ ለውጥ መለካት ጥሩ ቢሆንም በቁጥር ማስቀመጡ ግን ብዙ የሚጠቅም አይመስለኝም። ምክንያቱም አምስቱ ነጥቦች ራሳቸዉ በዉይይቱ ሊዳብሩ ስለሚችሉ እና ተወያዮችም ራስ መረጥ ስለሚሆኑ ዉጤቱ ትልቁን ስዕል ላይወክል ይችላል (self selection bias). ይልቁን በዉይይቱ የተገኘዉን ለዉጥ ቁጥር ነክ ባልሆነ ማብራሪያ( qualitative narrations) ማጠቃለል የተሻለ ይመስለኛል ።
    ልደቱ እናመሰግናለን!! Appreciate your unrelenting efforts that with no doubt have nurtured the political stances of ,at least, the silent majority!

  • @belayejigu7205
    @belayejigu7205 Месяц назад

    ሞገስ ጥሩ እየሄድክ ነው በርታ! ኢትዮጵያዊነትን ያማከለ አቁዋም የምታራምድ ይመስለኛል:: ትክክል ከሆንኩ አሁን ረዳት አጥተን ምንከራተተው ኢትዮጵያዊያን (ተረኛ በሔረተኞች ያልሆነው) ሃሳባችን ምናጋራበት መድረክ አገኘን ማለት ነው:: ሆኖም እንደ የDC እስስቶች ወዳጋደለው እያጋደልክ እንዳትወርድ አደራ እላለሁ!

  • @Ethiiopia123
    @Ethiiopia123 Месяц назад +1

    አረ እንተባበር፤ ህዝብ ሆይ በጭፍን መፍረዳችንን አቁመን፤ በሀሳብ፤ በውይይት በድርድር ባህል እናምጣ። ዘረኝነት እና የጥላቻ ንግግር ችግሩን አይፈታውም ፤ የመልካም ሰዎች ደሞ ተስፋ አትቁረጡ፤ በሀሳብ ኡምታምኑ። ሀሳብ አዋጡ፤ እባካችሁን እንተባበር፤ ቅን እንሁን አዳችን ሌላችን ሀሳባቸውን ባንደግፈውም እንኳን።

  • @user-xb8wl2qm5d
    @user-xb8wl2qm5d Месяц назад

    በርቱ የሚያስብል ጅማሮ ነው❤❤❤

  • @Aresama987
    @Aresama987 Месяц назад

    ሞጎስ እንዴት ነህ?የልደቱን articles የት ነው የማገኘው?

  • @yohannesmenilik1217
    @yohannesmenilik1217 Месяц назад

    ሃይ አቶ ሞገስና ልደቱ

  • @huneinbhunein795
    @huneinbhunein795 Месяц назад

    የብሔር የጾታ እና የእድሜ ተዋፅኦ ስተመለከቱ የሀይማኖት ተዋፅኦ አልጨመራችሁም። ከሁሉም ብሔር ክርስቲያን ብቻ ናችሁ ያሳዝናል። ለምሳሌ ልደቱ የመጣበት ላሊበላ ያሉ ክርስያኖች የቀብር ቦታ የሚፀልዩበት ቤተክርስቲያን አላቸው። የላሊበላ አማራ ሙስሊሞች ግን መስጊድና የቀብር ቦታ የላቸውም። ይህን ጉዳይ ልደቱ ባለፋት 30 አመት የፖለቲካ ጉዞው አንድም ቀን አላነሳም።

  • @hailegebretsadik3398
    @hailegebretsadik3398 Месяц назад +1

    I am from Tigray. Though i have some disagreement with Mogusses view about the Tigray war, I like most of the ideas presented for discussion and the guests invited, except Andargachew Tsige, the traitor who serve for Shaebia-No 1 enemy of Ethiopia and Ethiopians.

  • @gezunegash789
    @gezunegash789 Месяц назад

    please ሞገስ ከዚህ በፊት በላክልኝ መሠረት ሁለቱን ፁህፎች ላክልኝ

  • @AbB-uj3ii
    @AbB-uj3ii Месяц назад

    ፋኖ ድል ለፋኖ ብልፅግና ወያኔ ካልተወገዱ አንደራደርም አራት ነጥብ

  • @Melekte1360
    @Melekte1360 Месяц назад

    ግለሰቦች እንዴት በውይይቱ ላይ በቀጥታ መሳተፍ ይችላሉ? መስፈርት አለው?

  • @BarakaTpeople
    @BarakaTpeople Месяц назад

    Enkuan dehena metahe Ledetu!

  • @gemechismegersa5852
    @gemechismegersa5852 Месяц назад

    10 sew maderajet yemayichil politikegn Lidetu!

  • @BelayBayisa-eu9lp
    @BelayBayisa-eu9lp Месяц назад

    Ye lidetu asab le Ethiopia tekam mehonun minem tiyakie wusti yemigeba bayihonim tegibaraw lemadireg yikebdal kalew chiger antsar

  • @suzyhelen2809
    @suzyhelen2809 Месяц назад

    ስንት ሚልዮን ሠራዊት በእጅህ አለ?። ያለ ወታደር ጥበቃ አንድ ሰው ሰብስቦ ማወያየት አይቻልም።

  • @hailederessa8866
    @hailederessa8866 Месяц назад

    HULUM KE BEHR GAR YEMTENESUT CHIGIR KE OROMO TILACHA ENA FRACHA YEMINESA NEW. BE BEHER TEDERJTO ANDI BHERE BICHA SEBSIBO YE ETHIOPIA CHINBIL YELEBESE ZEREGNA BUDIN ZIM BILACHU WAYM KIDUS ADIRGACHU LELOCHUN BEHERECHU LE EWUNAT ENA LE FETHI BE BEHERU YETEDERJEWUN TIKONINALECHU. Dead politics never back in Ethiopia again.

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 Месяц назад

    Both want to reach the top by talk not by walk for them there mouth is there hope

  • @user-bn6yl1rf5u
    @user-bn6yl1rf5u Месяц назад

    ክቡር አቶ ልደቱ ኢትዮጲያን የመምረት ዕድሉ ቢሰጥህ እስከዛሬ እየመራህ እንዳፈረስካቸዉ ፓርቲዎች ላለማፍረስህ ዋስትና ትሰጠናለህ??????

    • @matiyasabrham6235
      @matiyasabrham6235 Месяц назад

      አንተ ብርሃኑ ነጋ ጭንብልህን አውልቅ

  • @leoulattlee4994
    @leoulattlee4994 Месяц назад

    ድንቄም ድንቄምምምምምም
    ከልደቱ መላ ?????
    እባብ በሬ ወለደ !!!!!

    • @user-uk9sw4uq5v
      @user-uk9sw4uq5v Месяц назад

      እራስህን የሚገልጽ ነገር ብለሀል ባለ comment

  • @jamilajamils9237
    @jamilajamils9237 Месяц назад

    I dont understand why somebody takes this guy seriously. He has mincing empty words for 40 years to no avail The essence of politics specialy of 3rd is force. If you don't have it, you don't have it. Tell him to get lost!Talk is cheap!

  • @gemechismegersa5852
    @gemechismegersa5852 Месяц назад

    awun abiy bari kaftew na gibabet bil matitek tigababatale?, 30 amat mulu politica wust karmek andachi tacabaci reyotawi alem yelekim!!

  • @dagneassefa5404
    @dagneassefa5404 Месяц назад

    ግም ለግም

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Месяц назад

    In the echelon of useless Ethiopian politicians this guy is at the apex of the pyramid and those who consider him as a Messiah are cheap or sheep.

  • @dagneassefa5404
    @dagneassefa5404 Месяц назад

    ቅዥታም

  • @user-jb1jq2kg4l
    @user-jb1jq2kg4l Месяц назад

  • @kalebasrat8626
    @kalebasrat8626 Месяц назад +2

    ልደቱ ማለት ፖለቲካን በምክንያት የሚተነትን ፖለቲከኛ ነው።በሱ ልክ ኢትዮጵያ ውስጥ አልተመለከኩም።

    • @user-qk2sc1to9z
      @user-qk2sc1to9z Месяц назад +1

      ስለዚሕም ነው የአቶ ልደቱን ሃሳብ መቀበል የማይፈልጉት ፖለቲከኞች ሽንፈት ስለሚመስላቸው ነዉ ብዬ አምናለሁ በግሌ የኢትዮጵያ መድሐኒት አቶ ልደቱ ይመስለኛል

  • @user-jb1jq2kg4l
    @user-jb1jq2kg4l Месяц назад