This music can be understood or understood only when you are born from Gojam. When you are Amhara, you truly believe and truly love your country..... ግጥም 👉👉100% ዜሜ 👉👉100% ባህል 👉👉👉100% ማንነት 👉👉👉👉100% ማንነት + እውነት + #አማራ 💚❤💛🇪🇹 #ካሲናውጎጃም 🇪🇹 አስቻለው ፈጠነ በርታልን 💚💛❤🇪🇹🇪🇹
@AWRA kasina malet ye teff anebabero new (dabae) it is served on Sundays on Orthodox church aftef church servive its alsp cLLED Mekleft. The one you saw spilling out from the pot is key wott lalagnaw demo sega wot fitfit new eza lay ergo new yechemerut Gojjam diges endi new bezu hiza mahiber weyem serg sehon endi new ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!! ይህ የሀገርን ባህል የማስቀመጥ ተግባር ነው ። ይመቻችሁ!! ትችላላችሁ አውራዎች!!
በጣም ደስ የሚል ውስዋስ የሆነ ዘፈን ይችላል የምር እና እናንተ እራሱ እይታቹ ደስ ይላል
"ካሲናው"ማለት የመጀመሪያ እንጀራ ማለት ነው ሌላው ደግሞ እናት ወልዳ ወልዳ ብሎ ስም የቆጠረበት ግጥም አንደኛ የበላይ ዘለቀን ቤተሰብ ነው ያስቆጠረን እናመሰግናለን አውራዎችዬ
This music can be understood or understood only when you are born from Gojam. When you are Amhara, you truly believe and truly love your country.....
ግጥም 👉👉100%
ዜሜ 👉👉100%
ባህል 👉👉👉100%
ማንነት 👉👉👉👉100%
ማንነት + እውነት + #አማራ 💚❤💛🇪🇹
#ካሲናውጎጃም 🇪🇹 አስቻለው ፈጠነ በርታልን 💚💛❤🇪🇹🇪🇹
For some reason I was crying when I wach it first time ያገሬን ደጉን የብዋሁን ሰው ፊት ሳይ 😢 አረ አባት ሆይ ደጉን ቀን አምጣልን ለነዚህ ምስኪን ልጆችህ ስትል
Thank you guys!
same here adoni am different feeling at the same time
የአማራ ባህል አይጠፋም አነጠፋም እንበዛለን ምድሪቶን እንደአሸዋ እንሞላታለን በሀላችን አይበረዝም አይጠፋም
በጊዜ ሁላችንም መውለድ አለብን ይብላኝለት ስደት 😢😢😢😢😢
አማራዬ የኔ የዋህ ህዝብ😢😍
Amazing Gojjam cultural music.I like the way you promoted Ethiopian cultural music. Excellent job.
Beautiful analysis. Thank you for explaining it in such a deep and touching manner. Beautiful amhara culture 🥰
ይችላሉ በጣም 👏👏👏 ግን ሰው መሆን ማነው ብዙ ግዜ ይሄን ስም እሰመዋለሁ
Shime Ena explanation ❤❤❤
I watched this video more than 10 times but watching your reaction is another level, love you guys ❤️❤️❤️
ጥሩ ትንታኔ አድርጋችኋል ❤በርቱ
The perfect match! Sewmehon and Aschalew! 🙏💪🙏
Love this music 🥰🥰🥰
I'm First dmo bezi edmtmelsu aweki nber ekanm.metachu
Awra በጣም ነው ምወዳቹ❤
ቆንጆ ሰራ ነው
እናመሰግናለን
እንኳን ደና መጣችዉ አጥፉ
የምር ግን እየጠፋቹ ነው አውራቹ ቶሎ ቶሎ ኑልንንንንንን 🥰🥰🥰
Pure culture
@AWRA kasina malet ye teff anebabero new (dabae) it is served on Sundays on Orthodox church aftef church servive its alsp cLLED Mekleft. The one you saw spilling out from the pot is key wott lalagnaw demo sega wot fitfit new eza lay ergo new yechemerut Gojjam diges endi new bezu hiza mahiber weyem serg sehon endi new ❤❤❤
ሰላም ሰላም ሰላም
ፍሪሽ ሰላም ይበለን
እንትን ቀንሱ
እየጨፈሩ እንደነጋ አላስተዋላችሁም
ሶስትሽም ትመቹኛላችሁ
Have good day awrawiyan
የምወዳቹ❤❤❤❤
Awerawochi imiss you guys ❤❤❤
አግዙኝ
አማራነት ጥበብ ነው ፒሬድ
አረ ምርጦቼ ጠፋቹ ተናፍቃችዋል ❤❤❤❤❤ባንዴ ሶስት ቪዲዮ በቁጠባ ማየት ነዋ ውዶቼ😂❤
ere tefachu
❤️❤️❤️🎉🎉🎉
gitmu orginal nw
አለሙን ተዉት እና ኑ ጥበብ ተማሩ። አስኳላ ተማሪ፣
እዚህ ቤት ላይክ ያንሳል ኧረ ላይክ እያረግን ይገባቸዋል
ወላሂ ጠብቂያችሁ ነበር
😍😍😘
Am first
10q....bahl.sl3mtwedu...b.z.w ene ye sheger lij negn gn I remember my mom endezih aynet music sitkeft....eth aydelewm gn I love eth
Next Shewa Menjar loading...
ye NATTY MAN album reaction endisera mifelig
❤❤❤
ስጠብቃችሁ ነበር❤
3ቱ ስላሴዎች ናቹ። orders ..ቪዴውን ግን በደንብ Redact አድርጉት⁉️ በሀበሻ ልብስ....... #no more አውሮፓ🎉
ታምራላቹሁ 😍😍😍
ካሲናው ማለት ምን ማለት ነው እስኪ ጥያቄ 😂😂😂😂
የመጀመርያ እንጀራ ትንሺየዋ እንጀራ
ካሳና ማለት የአማራ እናቶች የመጀመሪያ የሚቀቧት እጀራ ነው
Kasina malet yetef anebabero new
@@Janiy_officialYetef anebabero new kasina malet esu kategna new
@@ethiopiahabesha-pm4gr እረ አይደለም ጎጃሜነኝ ተይ
Cinematographeru friend nw benegerachen lay?😁
Minew gin yemesikel wef honachuben😂 er bexam iyexefachu new tenafikachiwal❤
ማስክ ሳይታሰብ በነዚህ ማህበረሰብ የነበረ ነው
የሀናንን ዘፈን react አርጉበት እንጂ
የማህለኛ ለማውራት ትቸኩላለህ አድ ሰው ይደብርት የማጣት ችግሩ የአካባቢ ብቻ አይደለም ሀብታምም ሁነህ ችግር አለው የማህለኛው ለማብራራራራራራራትትትትትኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡችኮላህህህህህህህህህህህህህ እዲህ ካልናገርህ አትቆጠብም
Ye galana garomsa "duranu"music reaction please 🙏🙏🙏🙏
እረ አውራዎች ምንድን ነው እንደዚህ መጥፋት በሰላም ነው
ዜማው የህዝብ ነው ግጥሙ ግን የራሱ ነው
weyeeeee endete dese yemile gize neber
thank u guy's
Please listen the poem seriously first, not the camera system, light, effect etc..
ተመሳሳይ ሳይሆን ቁ2 ነው
Windmocha tikikilnachu yalchut Hulu gin mhaly yalkew lij asbochik mirtnew dimtsign yrbshal Ymir uff tchnkalik
የህዝብ ዜማና ግጥም ለቃቅሞና ገጣጥሞ በደከረተ ቪዶ አጅቦ ያቀረበው ረኸጥ የሆነ ሥራ ነው አልወደድኩትም
Ufffffff endat endmewedachu sewo chger poletica sedeb menamen beka besemame enate gen beka sayachu friendocha gar yalhu new emisemagne
Ye zefen understandachun eko sewdew
ሂሩት በቀለን ለምን አትሰሩም
አማራዬ የኔ ወርቅ ህዝብ 😢😢😢❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤