Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጎንደር ጎንደር የታሪክ የጀግንነት ምድር ታሪክን መፋቅ አይቻልም ✊
Ene emlaw gen anta ya amhara telate nahe
አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ የሚገርመኝ ኢሳ መሬምን ወለደች የመሬም አምላክ ማነው ? ማን አስረገዛት ? እስከሚረገዝ እስከሚወለድ ማን ተከባከበው ከዛ እስከሚያድግ ? ተሰቀለ ትላላችሁ. እስከሚሰቀል ማን ሰማይ ምድርን ተቆጣጠራት ? የሚገርም ነው እኔ ሁሌ ይገርመኛል ከመሬምም ከኢሳም ከሆላቸው አምላክ አለ ሌላ ብዬ አስባለሁ????????? መልስልኝ
@@HawaYimam-i9m welahi bale esty
@@abeselomtola-fm6czመልሱ የእናንተ ነው
ወንድማችን ድምፅ ስለምትሆነን እናመሰግንሀለን❤❤❤❤❤❤እራስህን ጠብቅ❤❤❤❤😊
ድል ለፍኖ ፍትህ ለአማራ ህዝብ
የእምየ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለከተራ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ በመላው አለም ላይ ላላችሁ ❤⛪❤⛪❤⛪ እናታለም ጎንደር ናፍቆቴዋ ጎንደር ሙሽራዋ ጎንደር ባለ አርባራቱ ታቦት ጎንደር⛪❤⛪❤⛪❤ 👉4
ፋኖ ይችላል የዱሮው ቀለም ይዘሻላል❤❤❤❤ መከላከያ ይውጣ አንፈልገውም 😢😢
ፈኖ 3ተኛ አመቱ በኛ ሀገር ላይ ት/ት ተዘግቶ በተሠብ ካሁን ካሁን ጨረሡን እያሉ። ፍኖና መከላከያ እራሣቸው ላይ ሁነው😢
ፋኖ ይችላል የዱሮው ከለር ይሻለናል መከላከያ ከክላችን ይውጣ
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን
4 ፋኖ ይመቸኛል❤❤
ፋኖ ዉስጥ ነዉ ፋኖ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ድል ለፋኖ
አብይ አህመድ ጥንታዊ እና ታሪካዊ ቅርሶቻችንን በእድሳት ግንባታ እና በማብለጭለጭ ሰበብ ከኢትዮጵያ አልፎ በአለም በጥንታዊነት በዩኔስኮ በዓለም ቅርስነት የተመዘገቡትን በድፍረት ይዘቱን እና የጥንታዊነቱን ቅርፅ ዘመናዊ አስመስሎ እና በዚ ዘመን የተገነባ በሚመስል መልክ እያበላሸ ነው እና እባካችሁ መታደስም ካለበት የጥንታዊነቱን መልክ እና ገፅታ ሳይለቅ በነበረበት ዩኔስኮ እራሱ ከፍተኛ የታሪክ እና ቅርስ ጠበብቶችን ልኮ በጥናት ነው የሚያድሰው እና የጎንደር ሕዝቦች ንቁ የአራት ኪሎን ጥንታዊ ቤተመንግስትነት አሻራ ባጠፋበት እጁ ሙሉ ኢትዮጵያውያን እየዞረ ታሪክ እና ቅርስ አልባ እያደረገን ነው !!!
ድል ለፋኖ
Gondar is my second home ❤❤❤ I think they cleaned out the mold that is why it is white. Whatever the case it is Graceful and always beautiful.
Berta, Asheruka ye mertoch merecha. Yemecheh.❤❤❤❤
ያንን የመሰለ ቀይረው እንደዚህ ነጫጭባ የደረጎትን ጀግናው የጎንደር ህዝብ እንደሚቀይረው ተስፍ አደርጋለሁ የጥንቱ " የሽሮው መልክ " 100% ይሁንልን :: መከላከያ ነኝ የሚለው( የብልፅግናው ኦነጉ) ከአማራ ክልል ለቅቆ ይውጣ :: የአማራ ፍኖ ጀግና, አርበኛ , አንበሳ ህዝብ ነው::
መከላክያ ካማራ ክልል ይዉጣልን ንፁሀን አለቁ መከላክያ ፋኖ ነዉ ይላል ፋኖ መከላክያ ነዉ ይላል በምሀል ህዝቡ አለቀ😢😢
Fano degef
እኔእገድፍነበረ አሁንላ ማንምአልደገፍለአማራህዝብ ማንምአልጠቀመዉ እደዉም ያዋጣሁትብሬይሠልስልኝ😢@@helawisolomon6366
አሽሩካ ጀግና ፖለቲካ የገባህ ነህ የአብይን ብልጣብልጥ የህፃን ልጅ ጭዋታ አውቀህበታል ይመችህ❤👍❤👍❤❤👍
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
Enkon Adersachehu Ye Ashruka fsmily ❤❤❤
መልካም በአል 🙏🏽
❤❤❤❤🎉❤❤
Shero color is the Best and it show ancient i love the previous one
በውጪው አለም ታሪካዊ ህንፃዎች ሲሰነጠቁ ወይንም ሲፈርሱ ይታደሳል እንጂ ቀለም አይቀባም
ህፃኑ ንጉስ የፋሲለደስን ሀውልት የአባ ጅፋር ቤተመንግስት አስመስሎታል።
ለማማለያ አይደለም እሱ የሚፈልገው ነገር አለ እርሱን አያገኝም ነገር ግን ታሪክዊ ቦታዎች በጀሶ ባያበላሹ ጥሩ ነበር።
ነገ ላሊበላን እንደ ጎንደር ማበላሸታቸው አይቀርም እንደዚ ዝም ካልን
የአማራን ስቃይ እኛ ነን የምናውቀው የሚገደልብን እኛ በድሮን የሚጨፈጭፈን መገኘት እኛነው ሊለውማ አድፎቶ ባየቁጥር ሰላም ነው ጦርነት የለም ይላል😢😢😢
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
አሁንም ከቻላቹሁ ላሊበላን እዳያዱስት ከወዲሁ ቅስቀሳ ማድረግ ነው አለበለዚያ ቅርፁን ያጠፉታል'!!!!
የድሮው ይሻለናል ይህን አንፈልግም
ፍኖ ይችላል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አድሳለች መልካም ነው።ከለሩ እንዳለ ሆኖ ባታደስ መልካም ነበር።
እረ እላይ ያለውን ባንዲራም አንስተውታል ባንዲራዋም ወደ ቦታዋ ትሰቀል
እንኳን አብሮ አደረስን አሹ ተመስገን
ኦሮሙማ የአማራን የኢትዮጵያን ታሪክ እያጠፍ ነው ይህ ኖራ የተለቀለቀው ቀላል መስሎን ከሆነ ተሳስተናል ይህ ከቅርፅነት ሊያሰርዘው ይችላል
ውሸት ነው ከ 5 አመት በሓላ ህዝብ ለምዶት እንዲቀረ ነው። ተበላሽቷል እንደገና ቀለሙ መመለስ አለበት ያሳፍራል አለም ይህን ኖራ ቀለም አያውቁትም🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
ፋኖ ይችላል 💪💪💪💪💚💚💚💛💛♥♥♥♥የዱሮው ከለር ይሻለናል ገዳዩ ብልፅግና ገዳዩን መከላከያ ይዞ ከክልላችን ይውጣ ❗❗
ከሸገር ፋኖ ይችላል ጀግኖቻችን ትችላላቹ እንወዳችዋለን
አብይ የሚባል የሰይጣን ተከታይ ታሪካችን አበላሸው የው ስለታሪክ ስለማያቅ ምንም ማድረግ አይቻልም
ፋኖማ በጣም ይችላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤🎉🎉😢
ምን ትርጉም አለው ድንጋይ ቀለም መቀባት መብራት ማንፀባረቅ ሰው እየተገደለ እየታረደ ወገን ተርቦ እያየን ምኑም ደስ አይልም
3እና 4❤️❤️❤️
❤❤ድል ለፋኖ
ኧረ ሽሮኣችን ይሻለናል😂😂
አደራ ላሊበላን ህዝቡስ አይረባም ፈጣሪ ይጠብቀው
Amen 🙏 Amen 🙏 elllllllele 🙏 enkuane abroa aderesen Amen 🙏
አይ አባቶች ከህዘብ ጋር ሳይወያዩ በዩንኮ ስለተመዘገበ ብቻ የመንግስት ንብረት አድርገው ጨርሰዋል ምን በተመቅደስ አለ በተመቀሰደሱ የመንግስት ሆኗል ፋኖን በተመለከተ ድል ለፋኖ እንደ ሙሴ ናፍቀናል ።።።
ስላም ነው ቤተስቦች እንኳን ለብርህነ መስቀሉ በስላም አደረሳቹ
ፋኖ ውስጥይ ነው ፋኖ ysnfal 4444444444444💪💪💪
4 ፋኖ ይችላል❤❤❤❤❤❤
ሜካብ😂 ወሎየ ነኝ እዲሜ ለመከላከያ እና ለፋኖ 2 አመቱ ት/ት ከተዘጋ😢😢😢😢😢 ልጇቻችን ሣይማሩ በተሠብ በላዩ ላይ መሣሬ እየኖጋ 3ተኛ አመት ያዙበአሏህ ምዲን ይሻለንተወልደን ባደግንበት ሀገርእኛ ፎሊሥ አናቅም ግን ለምን
1👌3👌4👌አሹካ የምርጦች ምርጥ እንኳን አደረስን🙏2⛪️💒🙏💒
አለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እንኳን አብሮ አደረሰን 😊
ፋኖ ይቻላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤44444444444444❤❤❤❤❤❤
1 ሽሮማው ከለር ያምራል
የራሱን ቤ /መ እየሰራ ሰው የሰውን ማበላሸት የአንተን ታስነካለህ እንዴ ጉዱ ፍላጎትህ ታውቋል ተላላኪ
እኔ የሚገርመኝ አሽሩካ ብቻ ነው በሀገራችን ላይ እየደረሰ ባለው ግፍና የዘር ጭፍጨፋ የሚጮኸው? ሁሉም እኔ ላይ እስካልደረሰ ምናገባኝ በሎ አልሰማሁም አላየሁም ብሏል። የታላቹ ቲክተከሮች የታላቹ ዪቲዪበሮች የታላችሁ ወጣቶች ... እንደ ህዝብ አንድላይ የምንጮህበት ጊዜ አሁን ነው። ዛሬ አይመለከተኝም የለላችሁት የናንተንም ቤት ላይ ይመጣል።
ጎንደር የማሊን toumbouktou መሰለች 😂😂😂 አይ አብይ እንደራሱና እንደ ዝናሽ ፊት በሜካፕ ካልነጣ አይሆንም ሆሆሆሆ?!🤔😂 ህንፃዎቹን "ግራጫ" አርጎ ጨረሳቸውኮ ይሄ ሜካፓም😡😡😡.....አብይ የሕውሐት ዲቃላ ነው ፋኖ ጀግና ፈጣሪ የፋኖን ትግል ይባርክ❤❤❤🙏🙏🙏
1 3 4👌👌👌🌹🌹💞💞💞💞
እኔ የሚገረመኝ ጎንደር ጥምቀት በመዝሙር በፀሎት ማከበረ ነበረባቹሁ ግን ሁሌ ሙዚቃ ጨፈራ ነው ሌላ ብሔር አረጎት ቢሆን ጨፍራው ይዘመትበት ነበር
😂😂ወንድ ትጨፉሩና ነግረናል
አማራየ❤❤❤❤
Ashetukaye Enquan Adereseh yene wed wendeme 🎉🎉🎉🎉
የጎደር ህዝብ የእስራኤል ዘር ነው ግን ባለየ ህዝብ ነው እ ስራኤልነት ንውር ይመስላቸው ንብር ንፅወች እስራኤልዉያን ከኢትዮ እስራኤል አስገባቸዉ
ፍኖ ይችላል የበፈቱ ይሸለነል
1 3 4 አሽሩካዬ
የድሮዉን ነዉ የምወደዉ 🙏 አሹካዬ
ሌላ ፋሲለደስ የመጣ መሰለኝ እኮ
0:15 the best music 🎶 😊
ፋሲለደስን እኔ በዚህ አልገረምምእንኳንስ አላወደመው
3 ጨፍጫፊው የአብይ ታጣቂ ከአማራ ክልል ይውጣ
እንኳን አብሮ አደረስን አሼ
ITS MODERN GONDER THANK YOU ABICHU 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
It is not modern it is 500 years old. You are stupid to think everything old should look new and modern.
በቦታው መመለሰ አለበት በጣም ነው ያሰጠላው ውበቱን ለማጥፋት ነው ታሪክንም ለማጥፋት ነው በዚህማ አይቀጥልም ወደቦታው መመለሰ አለበት
የሶፍኦማር ዋሻ አስመስለውታል
3እና4🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም አሽሩካየድሮው ቀለም ይሻላል
ምንባቱ ይሰራል ከታሪክ ውጪ አደረጋት እንጂ የሌለ ኖራ ቀብቶ ሰራሁ ማፈሪያ መሪ ሲጀመር መነካት የለበትም ። እንዴት ቅርስ ይነካል አዲስ አበባን አረሰ ደግሞ እዚ ምናባቱ ሊያደር ነው የሚገባው ምናገባው ታሪክ አፍራሽ
ታሪካዊ ይዘቱን ቀይሮ ማደስ አይባልም
ይታጠብብብብ።እራስአብይይይይጸብብብብ
በመጀመሪያ ቅርስ ይቴደሳል አይታደስም? እኖዴት ነው የሚታደሰው? ማን ነው እንዲታደስ የፈቀደው? ለምንስ እንዲታደስ ተፈለገ?
ከረሩ በጣም ያምራል
3 ምውጣ ይውጣ አንፈልገውም
የስጋቤት አስመሰለወ
Ashruka betam azenkubik fasil betam wodko dingayoch eywodeku neber tadya metadesu mindenew chigeru?? Yehe enchich astesaseb kante aytebekim
ፈነወ,ይሻለኘል❤❤❤❤❤, ,4
ፋኖ ካልፈቀደ አማራ ክልል ምንም ማድረግ አይቻልም አሹሩካ እንዴት ነው?? አቢ አህመድ እኮ ከሚስቱ በእድሳት ምርቃት ጎንደር ነበር እንዲሁም የጎንደር ግንብ በቅርስ ተመዝግበዋል ከዚህ ቡሀላ የ ኑሲኮ ሁነዋል ከኢትዮጵያ ቅርስነት ወጥተዋል በአቢ አህመድ ዘመን ፋኖ ታድያ ምን ያደረገው ነገር አለ???
1 💚💛❤️👌👏🙌🙏
አሹየየየየየ😍😍😍
Fano Yechelal💪💪💪💪💪❤❤❤
Shero.ketabhe yemtha .abata becha endte yalsera chutney Mengeste senere yamachhualle.
4fan❤❤❤❤
አድሳቱን መቃወም ጤነኝነት አይመስለኝም ከለሩ ከተወሰነ ወራቶች በዃላ ወደ ነበረበት ይመለሳል ፀሀይና ዝናብ ሲፈራረቅበት ስለዚህ አትቃወሙ ሌላው የሚሰሩትን ስራዎች የሚበረታታነው።በሌሎች ጉዳዮች መንግስትን መቃወም መታገል ይቻላል
1 ❤❤❤❤❤
4 ፋኖ ይችላል
Amen amen
እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ የአቢ አህመድ ሚስት ተፋተው እስዋ ፓስተር ታረቀኝ የሚባል አግብታ ነው አሜሪካ የምትኖረው ግብረሰደማዊ ሁነዋል አቢ አህመድ ሴት አይፈልግም እና ለፕሮቶኮል ተከፍልዋት አንዳንድ ፕሮግራም ላይ ትመጣለች ፕሮግራሙ ስያልቅ ወደ ግል መኝታ ክፍልዋ ነው የምትሄደው ለምንድነው አሳልፋ ገልጣ የማትሰጠው ለሕዝብ ????? ፕሮግራም ሲኖር ለፕሮቶከል የሚከፍላት ገንዘብ በልጦባት ወይስ ለልጆችዋ ስትል የልጆችዋ አባት አሳልፋ ላለመስጠት ??????? እረ ትውልዱ ኢትዮጵያ ማን ይታደገው ስለ እዉነት ማን ይቁሙለት?????
አብይ የራሱን ስም እንዳይረሳ የቀድሞ ባለ ታሪኮች በአስደናቂ እና ታሪካዊ እንዲሆን አድርገው የሰሩት ያሃገር ቅርስ ላይ እንደ ተቆርቋሪ መስሎ ማንም ሳይወክለው በራሱ ስም እንደማዞ ፍላቱን እያሳየን እንደሆነ ነው ሚሰማኝ ! ካሁን በዎላ እምዬ ምኒልክም ሆኑ የአባባ ጃንሆይ ቤተመንግስት በተነሳ ቁጥር ያሳዳሹም ስም መነሳቱ ስለማይቀር ታሪዊ ቅርስ ባይሰራም ባዳሺነቱ ብቻ ስሙ መነሳቱ አይቀርም ከዚህ በላይ ብልጥነት እንዴት ይኖራል!! ብቻ የሙታን አጥንት እሾህ ሆኖ እንዳይወጋው ነው ምፈራለት!!! መልካም የጥምቀት በዓል!!
Fano yichlal ❤❤❤
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤😂🎉
እንጅነር ፋሲልን የሰጠውን መቀበል ነው ከዚህ በፊትም ታድሱ ያውቃል የሰጠው እስተያየት ከሱስት እስከ አምስት አመት ሊፈጅ ይችላል ወደ ነበረበት ቀለም ለመመለስ ብሎአል
Ashrukaya Enkuan Abra adresen🙏🙏🙏🙏
እና ፋኖ ምን እየሰራ ነው ቤተመንግስቱን ማንነቱን ሲቀይሩት ወሬ ብቻነው አብይን ያለማድነቅ አይቻልም ያሰበውን ከማድረግ ያቆመው የለም ታያላችሁ ፋኖን ሲበታትነው አሁንም መሀላቸው አለ ለዚኽ ነው እዛው እዛው የሚረግጡት እልፍ የለም ብራቮ አብይ
ጎንደር ጎንደር የታሪክ የጀግንነት ምድር ታሪክን መፋቅ አይቻልም ✊
Ene emlaw gen anta ya amhara telate nahe
አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ የሚገርመኝ ኢሳ መሬምን ወለደች የመሬም አምላክ ማነው ? ማን አስረገዛት ? እስከሚረገዝ እስከሚወለድ ማን ተከባከበው ከዛ እስከሚያድግ ? ተሰቀለ ትላላችሁ. እስከሚሰቀል ማን ሰማይ ምድርን ተቆጣጠራት ? የሚገርም ነው እኔ ሁሌ ይገርመኛል ከመሬምም ከኢሳም ከሆላቸው አምላክ አለ ሌላ ብዬ አስባለሁ????????? መልስልኝ
@@HawaYimam-i9m welahi bale esty
@@abeselomtola-fm6czመልሱ የእናንተ ነው
ወንድማችን ድምፅ ስለምትሆነን እናመሰግንሀለን❤❤❤❤❤❤እራስህን ጠብቅ❤❤❤❤😊
ድል ለፍኖ ፍትህ ለአማራ ህዝብ
የእምየ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለከተራ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ በመላው አለም ላይ ላላችሁ ❤⛪❤⛪❤⛪ እናታለም ጎንደር ናፍቆቴዋ ጎንደር ሙሽራዋ ጎንደር ባለ አርባራቱ ታቦት ጎንደር⛪❤⛪❤⛪❤ 👉4
ፋኖ ይችላል የዱሮው ቀለም ይዘሻላል❤❤❤❤ መከላከያ ይውጣ አንፈልገውም 😢😢
ፈኖ 3ተኛ አመቱ በኛ ሀገር ላይ ት/ት ተዘግቶ በተሠብ ካሁን ካሁን ጨረሡን እያሉ። ፍኖና መከላከያ እራሣቸው ላይ ሁነው😢
ፋኖ ይችላል የዱሮው ከለር ይሻለናል መከላከያ ከክላችን ይውጣ
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን
4 ፋኖ ይመቸኛል❤❤
ፋኖ ዉስጥ ነዉ ፋኖ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ድል ለፋኖ
አብይ አህመድ ጥንታዊ እና ታሪካዊ ቅርሶቻችንን በእድሳት ግንባታ እና በማብለጭለጭ ሰበብ ከኢትዮጵያ አልፎ በአለም በጥንታዊነት በዩኔስኮ በዓለም ቅርስነት የተመዘገቡትን በድፍረት ይዘቱን እና የጥንታዊነቱን ቅርፅ ዘመናዊ አስመስሎ እና በዚ ዘመን የተገነባ በሚመስል መልክ እያበላሸ ነው እና እባካችሁ መታደስም ካለበት የጥንታዊነቱን መልክ እና ገፅታ ሳይለቅ በነበረበት ዩኔስኮ እራሱ ከፍተኛ የታሪክ እና ቅርስ ጠበብቶችን ልኮ በጥናት ነው የሚያድሰው እና የጎንደር ሕዝቦች ንቁ የአራት ኪሎን ጥንታዊ ቤተመንግስትነት አሻራ ባጠፋበት እጁ ሙሉ ኢትዮጵያውያን እየዞረ ታሪክ እና ቅርስ አልባ እያደረገን ነው !!!
ድል ለፋኖ
Gondar is my second home ❤❤❤ I think they cleaned out the mold that is why it is white. Whatever the case it is Graceful and always beautiful.
Berta, Asheruka ye mertoch merecha. Yemecheh.❤❤❤❤
ያንን የመሰለ ቀይረው እንደዚህ ነጫጭባ የደረጎትን ጀግናው የጎንደር ህዝብ እንደሚቀይረው ተስፍ አደርጋለሁ የጥንቱ " የሽሮው መልክ " 100% ይሁንልን :: መከላከያ ነኝ የሚለው( የብልፅግናው ኦነጉ) ከአማራ ክልል ለቅቆ ይውጣ :: የአማራ ፍኖ ጀግና, አርበኛ , አንበሳ ህዝብ ነው::
መከላክያ ካማራ ክልል ይዉጣልን ንፁሀን አለቁ መከላክያ ፋኖ ነዉ ይላል ፋኖ መከላክያ ነዉ ይላል በምሀል ህዝቡ አለቀ😢😢
Fano degef
እኔእገድፍነበረ አሁንላ ማንምአልደገፍለአማራህዝብ ማንምአልጠቀመዉ እደዉም ያዋጣሁትብሬይሠልስልኝ😢@@helawisolomon6366
አሽሩካ ጀግና ፖለቲካ የገባህ ነህ የአብይን ብልጣብልጥ የህፃን ልጅ ጭዋታ አውቀህበታል ይመችህ❤👍❤👍❤❤👍
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
Enkon Adersachehu Ye Ashruka fsmily ❤❤❤
መልካም በአል 🙏🏽
❤❤❤❤🎉❤❤
Shero color is the Best and it show ancient i love the previous one
በውጪው አለም ታሪካዊ ህንፃዎች ሲሰነጠቁ ወይንም ሲፈርሱ ይታደሳል እንጂ ቀለም አይቀባም
ህፃኑ ንጉስ የፋሲለደስን ሀውልት የአባ ጅፋር ቤተመንግስት አስመስሎታል።
ለማማለያ አይደለም እሱ የሚፈልገው ነገር አለ እርሱን አያገኝም ነገር ግን ታሪክዊ ቦታዎች በጀሶ ባያበላሹ ጥሩ ነበር።
ነገ ላሊበላን እንደ ጎንደር ማበላሸታቸው አይቀርም እንደዚ ዝም ካልን
የአማራን ስቃይ እኛ ነን የምናውቀው የሚገደልብን እኛ በድሮን የሚጨፈጭፈን መገኘት እኛነው ሊለውማ አድፎቶ ባየቁጥር ሰላም ነው ጦርነት የለም ይላል😢😢😢
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
አሁንም ከቻላቹሁ ላሊበላን እዳያዱስት ከወዲሁ ቅስቀሳ ማድረግ ነው አለበለዚያ ቅርፁን ያጠፉታል'!!!!
የድሮው ይሻለናል ይህን አንፈልግም
ፍኖ ይችላል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አድሳለች መልካም ነው።
ከለሩ እንዳለ ሆኖ ባታደስ መልካም ነበር።
እረ እላይ ያለውን ባንዲራም አንስተውታል ባንዲራዋም ወደ ቦታዋ ትሰቀል
እንኳን አብሮ አደረስን አሹ ተመስገን
ኦሮሙማ የአማራን የኢትዮጵያን ታሪክ እያጠፍ ነው ይህ ኖራ የተለቀለቀው ቀላል መስሎን ከሆነ ተሳስተናል ይህ ከቅርፅነት ሊያሰርዘው ይችላል
ውሸት ነው ከ 5 አመት በሓላ ህዝብ ለምዶት እንዲቀረ ነው። ተበላሽቷል እንደገና ቀለሙ መመለስ አለበት ያሳፍራል አለም ይህን ኖራ ቀለም አያውቁትም🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
ፋኖ ይችላል 💪💪💪💪💚💚💚💛💛♥♥♥♥የዱሮው ከለር ይሻለናል
ገዳዩ ብልፅግና ገዳዩን መከላከያ ይዞ ከክልላችን ይውጣ ❗❗
ከሸገር ፋኖ ይችላል ጀግኖቻችን ትችላላቹ እንወዳችዋለን
አብይ የሚባል የሰይጣን ተከታይ ታሪካችን አበላሸው የው ስለታሪክ ስለማያቅ ምንም ማድረግ አይቻልም
ፋኖማ በጣም ይችላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤🎉🎉😢
ምን ትርጉም አለው ድንጋይ ቀለም መቀባት መብራት ማንፀባረቅ ሰው እየተገደለ እየታረደ ወገን ተርቦ እያየን ምኑም ደስ አይልም
3እና 4❤️❤️❤️
❤❤ድል ለፋኖ
ኧረ ሽሮኣችን ይሻለናል😂😂
አደራ ላሊበላን ህዝቡስ አይረባም ፈጣሪ ይጠብቀው
Amen 🙏 Amen 🙏 elllllllele 🙏 enkuane abroa aderesen Amen 🙏
አይ አባቶች ከህዘብ ጋር ሳይወያዩ በዩንኮ ስለተመዘገበ ብቻ የመንግስት ንብረት አድርገው ጨርሰዋል ምን በተመቅደስ አለ በተመቀሰደሱ የመንግስት ሆኗል ፋኖን በተመለከተ ድል ለፋኖ እንደ ሙሴ ናፍቀናል ።።።
ስላም ነው ቤተስቦች እንኳን ለብርህነ መስቀሉ በስላም አደረሳቹ
ፋኖ ውስጥይ ነው ፋኖ ysnfal 4444444444444💪💪💪
4 ፋኖ ይችላል❤❤❤❤❤❤
ሜካብ😂
ወሎየ ነኝ እዲሜ ለመከላከያ እና ለፋኖ 2 አመቱ ት/ት ከተዘጋ😢😢😢😢😢 ልጇቻችን ሣይማሩ በተሠብ በላዩ ላይ መሣሬ እየኖጋ 3ተኛ አመት ያዙ
በአሏህ ምዲን ይሻለን
ተወልደን ባደግንበት ሀገር
እኛ ፎሊሥ አናቅም
ግን ለምን
1👌3👌4👌አሹካ የምርጦች ምርጥ እንኳን አደረስን🙏2⛪️💒🙏💒
አለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እንኳን አብሮ አደረሰን 😊
ፋኖ ይቻላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤44444444444444❤❤❤❤❤❤
1 ሽሮማው ከለር ያምራል
የራሱን ቤ /መ እየሰራ ሰው የሰውን ማበላሸት የአንተን ታስነካለህ እንዴ ጉዱ ፍላጎትህ ታውቋል ተላላኪ
እኔ የሚገርመኝ አሽሩካ ብቻ ነው በሀገራችን ላይ እየደረሰ ባለው ግፍና የዘር ጭፍጨፋ የሚጮኸው? ሁሉም እኔ ላይ እስካልደረሰ ምናገባኝ በሎ አልሰማሁም አላየሁም ብሏል። የታላቹ ቲክተከሮች የታላቹ ዪቲዪበሮች የታላችሁ ወጣቶች ... እንደ ህዝብ አንድላይ የምንጮህበት ጊዜ አሁን ነው። ዛሬ አይመለከተኝም የለላችሁት የናንተንም ቤት ላይ ይመጣል።
ጎንደር የማሊን toumbouktou መሰለች 😂😂😂 አይ አብይ እንደራሱና እንደ ዝናሽ ፊት በሜካፕ ካልነጣ አይሆንም ሆሆሆሆ?!🤔😂 ህንፃዎቹን "ግራጫ" አርጎ ጨረሳቸውኮ ይሄ ሜካፓም😡😡😡.....አብይ የሕውሐት ዲቃላ ነው ፋኖ ጀግና ፈጣሪ የፋኖን ትግል ይባርክ❤❤❤🙏🙏🙏
1 3 4👌👌👌🌹🌹💞💞💞💞
እኔ የሚገረመኝ ጎንደር ጥምቀት በመዝሙር በፀሎት ማከበረ ነበረባቹሁ ግን ሁሌ ሙዚቃ ጨፈራ ነው ሌላ ብሔር አረጎት ቢሆን ጨፍራው ይዘመትበት ነበር
😂😂ወንድ ትጨፉሩና ነግረናል
አማራየ❤❤❤❤
Ashetukaye Enquan Adereseh yene wed wendeme 🎉🎉🎉🎉
የጎደር ህዝብ የእስራኤል ዘር ነው ግን ባለየ ህዝብ ነው እ ስራኤልነት ንውር ይመስላቸው ንብር ንፅወች እስራኤልዉያን ከኢትዮ እስራኤል አስገባቸዉ
ፍኖ ይችላል የበፈቱ ይሸለነል
1 3 4 አሽሩካዬ
የድሮዉን ነዉ የምወደዉ 🙏 አሹካዬ
ሌላ ፋሲለደስ የመጣ መሰለኝ እኮ
0:15 the best music 🎶 😊
ፋሲለደስን እኔ በዚህ አልገረምም
እንኳንስ አላወደመው