ቤተሰብ በልጆች ሙከራ ውስጥ ሀላፊነት መውሰድ አለበት!... ሰንፔር ሾው የተሜ ታፒሴሪ
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- የዛሬው የሰንፔር ሾው ክፍል 1 እንግዳችን የ4 ድርጅቶች ባለቤት እና የስራ ፈጣሪ የሆነው ወጣት ተሜ ታፒሴሪ ሲሆን በዚህ ቪድዮ ከወጣቶች ለተነሱለት ጥያቄዎች በቂ የሆነ ምላሽን ከህይወት ልምዱ በመነሳት ሰጥቶናል። መልካም ቆይታ🙏
#ሰንፔርሚዲያ #senper_media #senpermedia #habesha #Ethiopia #inspireethiopia #dawitdreams #yonasmoh #tapisery #enterprenership #business #mastermind #ይድነቃቸውአባይነህ
በቴሌግራም t.me/senpermedia
አስተያየትዎን ይላኩልን 0976121096
ተሜ ምርጥ ትምህርት ነበር በርቱ❤
አመሰግናለው❤
ዋው ዋው ዋው ይድኔ የኔ አንበሳ የምወደውን ሰው ስላቀረብክ ደስ ብሎኛል በርታልኝ ወንድሜ
አመሰግናለው❤
ይድኔ በጣም ጎበዝ ወደፊት በርግጠኝነት በጥቂት አመታት ዉስጥ ትልቅ የዩቲዩብ ሚዲያ ይኖርሀል።💪💪💪
ጥያቄዬን በአክብሮት ስለተቀበልከኝ ከልብ አመሰግናለው ተሜ🙏
ጥሩ ትምህርት አጊኝቻለሁ አመሰግናለሁ ይድኔ በርታ 🙏🙏🙏
አመሰግናለው🙏
Wow snepier thats very good keep it up.Don't forget me when you are famous 😂😂😂
እሺ❤
Wow wow
thanks❤