እንቁዎቻቹን በርያዎች ፊት አትጣሉ... ሰንፔር ሾው የያሬድ አለማየው |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • የህይወት ክህሎት አሰልጣኝ እና አማካሪ፣ የቢዝነሶች አደራጅ እና አማካሪ፣ ገጣሚ እና ፀሀፊ፣ የrise up ethiopia እና ashara wellness center መስራች እንዲሁም የስራ ፈጣሪ የሆነው ባለ መልካም ስብዕና ወጣት ያሬድ አለማየው የዛሬው የሰንፔር ሾው እንግዳችን በመሆን የሚከተሉትን ነጥቦች ዳሰናል
    1, መንፈሳዊ ማንነታችን ምን ያህል አቅም አለው?
    2, ራዕይ እና መክሊትን እንዴት ማግኘት እንችላለን?
    3, start up ምን ላይ ማተኮር አለበት
    4, የቢዝነስ አጋርነት እና የደንበኛ አያያዝ መሰረቶች ምንድን ናቸው?
    4, በእውቀት እና በተግባር ለቢዝነስ ምን ያህል ዋጋ አላቸው?
    5, እንዴት አሁን ላይ መገኘት እንችላለን? በሚሉ እና ሌሎችም ነጥቦች ላይ ጥልቅ መረዳትን ከማራኪ አቀራረብ ጋር ይዘንልዎ ቀርበናል አብራችሁን ቆዩ🙏
    ashara wellness center :- 0973607575
    impact seminars :- 0988068511
    #riseupethiopia #senpermedia #ሰንፔርሚዲያ #ይድነቃቸውአባይነህ ይድነቃቸው#ethiopianmotivation #habesha #inspireethiopia #donkeytube #eshetumelese #manyazewaleshetu #ebs

Комментарии • 18