ቤተሰብ በልጆች ሙከራ ውስጥ ሀላፊነት መውሰድ አለበት!... ሰንፔር ሾው የተሜ ታፒሴሪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • የዛሬው የሰንፔር ሾው ክፍል 1 እንግዳችን የ4 ድርጅቶች ባለቤት እና የስራ ፈጣሪ የሆነው ወጣት ተሜ ታፒሴሪ ሲሆን በዚህ ቪድዮ ከወጣቶች ለተነሱለት ጥያቄዎች በቂ የሆነ ምላሽን ከህይወት ልምዱ በመነሳት ሰጥቶናል። መልካም ቆይታ🙏
    #ሰንፔርሚዲያ #senper_media #senpermedia #habesha #Ethiopia #inspireethiopia #dawitdreams #yonasmoh #tapisery #enterprenership #business #mastermind #ይድነቃቸውአባይነህ
    በቴሌግራም t.me/senpermedia
    አስተያየትዎን ይላኩልን 0976121096

Комментарии • 12

  • @FuadKasim-i4b
    @FuadKasim-i4b 2 месяца назад +1

    Wow wow

  • @ተሜታፒሴሪ
    @ተሜታፒሴሪ Месяц назад +1

    ይድኔ በጣም ጎበዝ ወደፊት በርግጠኝነት በጥቂት አመታት ዉስጥ ትልቅ የዩቲዩብ ሚዲያ ይኖርሀል።💪💪💪

    • @Senper_media
      @Senper_media  Месяц назад

      ጥያቄዬን በአክብሮት ስለተቀበልከኝ ከልብ አመሰግናለው ተሜ🙏

  • @Lucky-k7t7t
    @Lucky-k7t7t Месяц назад +1

    ጥሩ ትምህርት አጊኝቻለሁ አመሰግናለሁ ይድኔ በርታ 🙏🙏🙏

  • @ezanasamson1715
    @ezanasamson1715 2 месяца назад +1

    Wow snepier thats very good keep it up.Don't forget me when you are famous 😂😂😂

  • @yilfashew1621
    @yilfashew1621 2 месяца назад +1

    ዋው ዋው ዋው ይድኔ የኔ አንበሳ የምወደውን ሰው ስላቀረብክ ደስ ብሎኛል በርታልኝ ወንድሜ

  • @XHhdrrhhdddhdh
    @XHhdrrhhdddhdh 2 месяца назад +1

    ተሜ ምርጥ ትምህርት ነበር በርቱ❤