Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ያገራችን ሀብታሞችና ታዋቂ ሰወች የሚያጨበጭቡት ለአርቲስቱ ነው አላህ ይርዳሽ ማማየ
ትክክክክልልልልልልልልልልል ደሀን ማን ይወደዋል
አይዜሽ እህቴ
A SFhf። ትክክክልልል
ትክክክልልልልል
በእውነት በጣም ያሳዝናል እህታለም እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ይህን ሲታይ ወዳ ሀገሬ መግባት እፈራለሁ
አይዞሽእህቴ
ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት እውነትሽን ነው ማር
Ayzohe
ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት እህታችን አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ
ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት :
ፈጣሪ ይርዳሽ እህታችን በጣም አሳዘንሽኝ፡፡ እኔ የገረመኝ ባለጋራጆቹ እንዴት አሰቡት መኪናው እንደቤት ማገልገል እንደሚችል በጣም ትልቅ ሰዎች ናቸው በእውነት ፈጣሪ ሃበታቸውን ያሳድግላቸው ብያልሁ፡፡
እናቴ ተስፍ ያደርግሽው እግዚአብሔር አምላአክ የሱ የሆነውን ሰው ይላክልሽ የልጆችሽ አምላአክ ይረዳሽ
Hcfggc Gfhhff AMEN 🙏
አሜን
አረ አሜን እግዚአሔር ይርዳት
Amen
እመቤቴ ትርዳሽ እናቴ
አብሳሪው መላክ ቅዱስ ገብርኤል መልካሙን ዜና ያብስርስ አይዞሽ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ያድልሽ እኔን ያንከራተኝ እህህ
በቃ ሀፍታም አንጠብቅ እኛው እንርዳት አካውት ክፈቱላት እና ንግሩን
Khalid Khalid ትክክክል
Khalid Khalid ትክክል እስክሪኑ ላይ ባለው ቁጥር መደወል ይቻላል ብለዋል
Khalid Khalid tekekel
ትክክክል
ወድሚ ማሰብ እራሱ ከማረግ በላይ ነዉ ዉላነም እጃችንን እንዘርጋላት
የኔናት አላህ የርዳሽ ከአላህ የተሠጠ ይበልጣል ኢሻአላ ለበጎነዉ አላሀምዱሊላ በይ የኛ አርቲሥቶች ወደነፈሠበት ናቸዉ ኢትዮብ በልብሥና በፎቶ ያጨናንቃሉ ከዚኩሉ አድሠዉ ብታነሡ ሁሉም ቢረዳዳ የትበደረሠ እኛበሥደት ቤተሠብ ይዘናል መግሥትኮ ሁሉን አይችልም ካልተረዳዳን
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን ሁሉም ለበጎ ነዉ
ወንዶች ባይኖሩ እኛ ሁሌም ሰላም እንሆን ነበር ልጅ ያሶልዱና ይጠፋሉ የስራቹውን ይስጣቹ ፈጣሪ ይርዳሽ
Tarike Love 🤣😂wend baynor anchim ezi medr balteftersh nebr zem belsh kemekft noroshe aytesh mewld wendch men yargush
እኛ ሴቶች ወልደን አንጥልም እናተ ግን ደደብ ስለሆናቹ ወልዳቹ ትከዳላቹ
እውነት በጣም ነው ያስለቀሰኝ ለሰጭ፡ይስጠው እድሜ ከጤና ይስጥክ
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ትግስት ነው እሚፈልገው እጅ እማያልፍ የለም እግዚአብሔር ከጎንሽ ነው
የወደቀን የሚያነሣ የተረሣን የሚያሥታውስ ልዑል እግዚአብሔር ከወደቅሽበት ያንሣሽ እህቴ
አይዞሽ እናት አላህ የተሻለ ህይወት እንድሰጥሽ ዱዓ አደርጋለሁ ሁሉም ለኸይር ነው አብሽሪ ያልፋል ይህም ደስታሽን ያሳዬኝ
እግዛብሄር ይርዳሽ የኔ እናት አይዞሽ ጊዜ የጣለው ጊዜ ያነሳዋል ለሁሉም ቀን አለው ::
ቤት ስጧት ኡፍ ስታዛዝን
የሚበጀኝን አተ ታቃለህ ተወከልቱ አለሏህ ።ይህቤት በቀላል የሚገኝ መሰለሽ እንደቆሎ የሚዘገን አስመሰልሽው ለማንኝውም ተመቸሽኝ ኡፍ ቤት ስጦት ክክክክ
የኔእናት፣አይዞሽያልፍል
አይዞሽ..እህቴ..ነገሌላቀንነው..በልጆችሽ..ያልፈልሻል..ነበር..ታወሪአለሽ..ለልጆችሽ..ኑሪላቸው..አላህ..ሀብታሞችን..ያራራልሽ።
Egezbher yerdeshi mamayaa
አይዞሽ እናት ተስፋና ትግስቱ ይኑርሽ መላኩ ቅዱስ ሚካየል ይርዳሽ
ለምን ስልክቁጥር አተተዉም ሰዉ የቻለዉን እድረዳት ወይስ እናተ የይቱብ ሰቲም መልቀሚያ ልታደርጎትነዉ
امينه امينه ከላይ ኣለሊሽ ማሬ 0920019634 እስኪሩኑ ለይ የፃፉት ነዉ
@@zhrahz9749 አመሰግናለሁ
امينه امينه የማያናድደኝ ይሄ ነው
@@zeusolmpia2215 ለምንመናደድ አስፈለገ
امينه امينه ወዳጄ ስልኲ 0118932975 0920019634። ድሬ ትዮብ ብላችሁ ደውሉ ይላል በዚህ ስልክ ደውላችሁ የተቻለንን እንርዳት ከእግዝያብሄር ይገናል ልጆቹ እጅ ያሳዝናሉ
እግዚአብሔር ይርዳሽ የሱ ይበልጣል. ይሄ እኮ ተቀርፆ ስለቀረበ እንጂ እኮ ሀገራችን ውስጥ ያለው ችግር እኮ አይወራ ነው መኖር ሰው መሆን ያስጠላል. እግዚአብሔር ለሁላችንም እለሁ ይበለን
ስደቱ ይሻላል ኢትዮጵያ ሀብታም ብቻ የሚከበርበት ሀገር ነው በቃ አልመጣም የሰው አገር አሞራ ይብላኝ የሰማዩ እና የምድሩ ጌታ አላህ (ሱወ) ይርዳሺ ።
Ethiopia yalut habtam ware bicha new
ትክክል ብለሻል የሠዉ አገር ሣይሻል አይቀርም ግንደሞ ሁለይ የሠዉ አገር ይሰለቻል
ያ አላህ አተ በረህመትህ ምስኪኖችን እርዳቸው
የእኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ከምር በጣም ያሳዝናል ቅድስት አርሴማ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰዉረን የልባችንን ሀሳብ ትሙላልን አሜንኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርአሜንአሜንአሜን
እውነት እግዚአብሔር ይርዳት ግን ስንምት እኮ ቤት አብሮን አይሄድም 1ክፍል ትርፍ ያለው ከሚያከራይ ቢስጣት???
AMEN AMEN AMEN
ስርጉት ዉብአንተ አሜን
ከምንም በላይ እናት በልጅ ፊት አታልቅስ ያማል በጣም አይዞሽ ፈጣሪ ምክንያት አለው
አይ ይች አለም በስንቱ ፈተነችን እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
አይዞሽ እህቴ ለሁሉም ጊዜ አለዉ የታመንሽበት ቅዱስ ገብርኤል ይርዳሽ እመብርሃን ከአንቺ ጋራ ትሁን
አየ ሴት ልጅ ጭራሽ በሰው ሀገር ተሰደን ያለን በጣም እናሳዝናለን አላህ ይርዳሽ እህቴ
እናቴ በስንቱ ትቸገሪ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይርዳሽ እውነት ነው ተመስገን አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይጎመኝሻል
_አይዞሽ የኔ እህት ላያስችል አይሰጥም ግን ዘመዶቾ እንዴት አሰቻላቸው😭😭😭😭_
በጣም ታሳዝናለች ገና ወጣት ናት ፈጣሪ ይርዳቸው
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ የማያልፍ ቀን የለም
አይዞሽ እማዬ ኢትዮጵያ ብዙ ደጋጎች ሰውች አሏት እንደሚረዱሽ እና መብቴ እንደምታገኚ እርግጠኛ ነኝ የታመንሽው እግዚአብሔር ጥሎ አይጥልሽም
😢😢😢😢አይዞሽ የኔ እህት አሏህ ይርዳሽ አንጀቴን በላሽው
ሴት ልጅ ፈተናዋ አያልቅም አይዛን የኔናት
Yeset lej fetena ayalkm tenkri allah ydreslsh alah hidaya ystsh
ኡኡኡኡፉፉፉፉፉ አንጀቴን በላሽኝ እህቴ
Allahe yedrasleshe bedoro bate senoru asaznawn alkesan nebare yebase ale
በጣም ያማል እግዚሐብሄር ይርዳሽ
Ufffff ሥደቴን ወደድኩት ከምር አይዞሽ እህቴ በአብይ ዘመን ለቅሶ አይኖርም ኢንሸአላ አምላክ ይረዳሻል
አሜን ጌታ መልካም ነው አብይ ይልውጥል
አይዞሽ እህት ለበጎነው ፈጣሪ ይህን ሁሉ ያደረገበት ምክንኛት አለው ግንበጣም ያዘንኩት ልጆችሽን ይዘሽ ቤተሰብ ከቤት ማሶጣታቸው ገንዘብ ይዘሽ ብትመጪ ኖሮ የትላስቀምጥሽ ምልስራልሽ ብለው ተሽቆጥቁጠው ያኖሩሽ ነበር ይህን የሚያሳየን ለኛው ትምህርትም ጭምር ነው የስግደት መጨረሻው ይሄም አለው ለሁላችንም ፈጣሪ ይጎብኘን እሱ የድንግል ልጅ ኑሮዋችንን ያሳምርልን እህታችንም ጥሩኑሮ ለመኖር ያብቃሽ ሌላ ምን ይባላል
Abiy meabatu yeregal afer ebla yabsti amlak
የማይፍ የለም
Be abey sayhon be fetari new metemamen yaleben
አይዞሽ እህቴ, የጠራሽው መልአክ ገብርኤል ይጠብቃቹ
አረ እኔስ ለስቱ ላልቅስ ወላሂ አእምሮየ ተናካ አላህ ይገድፍሽ አብሽሪ ያልፍል የማያልፍ የለም
እውነት ለማናገር በጣም ነው ያሳዘነችኝ
የአላህ ወላሂ በጣም ነው ያዛዘነችኝ በተለይ ልጆቿ አላህ ይርዳሽ ሀገሬን እንደጠላ አደረገኝ ይሄ ድርጊት ግን ሀበሻ ጥሩ ነው የሚባለው ምኑ ነው 😓
ወይኔ ለዚህ እኮ ሀገራች ማንገባው ወደን አደለም። ግማሹ እራሱ እያጠፍ ነው ሂወት ዝብርቅርቅ ብሎብን አረብ ሀግር ላለን ሚስኪኖች ዶክተር አብይ ሆይ የሀግራችን ህዝቦች ሆይ አስቡን አሁን ተገኘ እሚባለው መሬት ለኛ ይሰጠን እህቴ አይዞሽ አላህ ይረዳሽ
እግዝአብሔር ይርዳህ መልካም ሰራህን እሲ የክፈልህ
ዉይ.ሀገሬ.በጣም.ያሳዝናል...ስደቱ.ሳይሻል.አልቀረም..አሁንስ
Yashi Feleke እውነት ነው ይህ እየታዬ እንዴት ሀገር እንግባ ምናለ ለስደተኞች ቦታ ጠፍ። ይገርማል ሀገራችን እግዚአብሔር ይርዳሽ እንባሽን ያብስልሽ እህታችን
ስው የብሪ ዘመድ ሆኑዋል እናትሽም ሆኖ ቤተስቦችሽም ሆኖ ሁሉ ብሪ ከለለሽ በዛ ላይ ከስደት ተመልስሽ ያንች የምሆን ነገር ከለለሽ አዎ ስደት ይሻላል
የኔ እናት እደት እዳሳዘሽኝ የስራውይት አምላክ እግዛብሄር ካችጋ ይሁን
እኔም አገሬ እገባለሁ ብየ ነበር።በቃ ተውኩት። ዶክተር አብይም ገንዘብ ያለውን ነው ግቡ ያሉት። ለዚህ ለዚህ ስደት ይሻላል።
Beye isir betu yeneberut genzem neberachew inde? Nigigir kalchalin zimita werk new ishi
እሺ።ግን ታዲያ ቤት ሳይኖረኝ መኪና ውስጥ ለመኖር ነው የምገባው በስደት ሁሉም አለኝ እግዚህአብሔር ይመስገን።ግን ሀገር ሀገር ናት ከወገን ጋር ይሻላል ለማለት እንጂ።ንግግር ባለማወቅ አይደለም።
አውልክነሽእርፍነው
አይዞሽ ይክም ያልፍል ልጆችሽን ይባርክልሽ የረዳችሆት ወንድሞች ጌታ ይባርካችሁ
አባታቸውስ? ለምንድን ነው ግን አፍሪካ አባቶች የትም ሀገር ሀላፊነት አይወስዱም እኔ ግርም።የሚለኝ እስከ መቼ ነው ማንሰለጥነው ከምር
አልገባም ለምን አለ? ኤርትራዊ ነው? ፍቅር ቢኖረው ለልጆቹ ሲል ይመጣ ነበር።አይ ሰው?
Abay Martha የሚያሳዝነው ይህ አይደል ግን ፍርዶን ከ አምላክ ይቀበላል ፣ ልጆች የእግዚአብሔር ስጡታ ናችው እና።
Enate wedeme ehete seterege new mewedeshe badogeshene ayewdesheme egezabeher yeredashe
ወንድ እኮ ለሆዱ እንጂ ለሰው ፍቅር የለውም
ሁሉም ነገረ ለበጎ ነው በረች ልጆችሽን አሣድጊ ሁሉም ያልፈል ፈጣሪ ካችጋ ይሁን😭
እ/ር ይርዳሽ እማየ
የኔ.እህት.አላህ.ይርዳሸ.ያልፋል
የአሏህ በጣም ነዉ ያሣዘንሺኚ አብሺሩ ሁሉም ለኸይር ነዉ ወገኔ ይህም ያልፍል ሢጀመር ዱንያ ደሥታና ሀዘን የሚፈራረቅባት አለም ነች እሥኪ የምታዉቁ አዲራሻዋን ልቀቁት!!!
Wow I never seen this my life in Ethiopia. that was very sad😥😥
Come on you from Ethiopia or Europe there is a lot of worse than we see today like 75% of us are poor maybe you didn't open your eye that's why
ዋናው ጤና ነው እግዛብሔር ያውቃል ሁሉም ያልፍል ልጆችሽ ናቸው ሀብቶችሽ
አሁን ኢትዬ ኤርትራ ሰላም ተፈጥሯል ሊረዳሽ ይገባል መውለድ ብቻ ምን ዋጋ አለው ። አያትየወስ በልጅ ልጅ ይጨከናል? እግዚአብሔር መተሳሰብ ይስጠን .።ልጆችን እባካችሁ ቃለ መጠይቅ አታድርጉ ጋዜጠኞች ስነልቦናቸው የተጎዳው ባላነሰ እየጨመራችሁባቸው ነው። እናትን ስታናግሩ ልጆች መስማት የለባቸውም ።ህፃኗ ልቤን ነካችው። ግን ግቢ ውስጥ ተፈቀደ ላልቀረ ሸራ ነገር ብትወጥሩላት። ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ያልፋል
ሴትዋ እኮ እስካሁን ለባላ ኣልነገረችም
ምኑን ነው ያልነገረች እንደወለደች ?ወይስ ብር እንደሌላት ?እንደሌላት ከሆነ እንዴት አያውቅም ከምን ታመጣለች ብሎ ይገምታል
@@ሐናሐና-ቘ3ከ ከ 8: 00 የምትናገርዉ ስሚያት
ወይኔ የኔሚሲኪን አጀቴን።በላችሁኝ ያአላህ፣ምንአይነት፣
እውነት በጣም ታሣዝናለች የሥንቱ ሀብታም ቤት ድር እያደራበት እሧ እመኪና ውሥጥ ትኖራለች
Oh God please bless this kids and mum
በጣም ታሳዝን አለችዋናው ደግሞ ጤና ነውፈጣሪ ይረዳሻል አይዞሽ
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ
እግዜአብሔር ይርዳሽ አስለቀስሽኝ ፈጣሪ ይሁንሽ የሰውን ሀገር ፈጣሪና የተሰደደው ብቻ ነው የሚያውቀው አይ
እግዚአብሔር አምላክ እባክህ እባክህ እርዳን ወይ እድል አይ አቺ አለም።
አይዞሽ ወላዲተ አምላክ ካንች ጋር ትሁን ከልብሽ ጾሎት ይዘሽ ጠይቂው ፈጣሪ ያግዝሽ
እግዚአብሔር ይርዳሽ ።
እውነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳሽ
በስደት ወንድ የምታባርሩ ሴቶች ተማሩበት።
ewent new yemr betam yetasebebt uuufffff
Wera albsh ahu sudan sedt mehonu new
Dengaye rase🤮
Hi
Ebro mame shewa ማርያምን ትክክል
ያማል እውነትእግዚአብሄር ይርዳሽ
አይዞሽ አዎድሀመፈተን ያለነዉበርቺ እህቴሢያጡ እናትምአትወድም በፀሎትፅኒበርቺ ይህምያልፋል አጀቴንበላሽኝ
ወይ የኔ እህት ኣይዞሽ እባካቹ ይህንን የምትመለከቱ ባለ ሀብቶች እባካቹ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ስለዚ ብነግዛት
ገና ቡዙ እናያለን አይ ሀገሬ እንባሽ የደርቅ ይሁን
በውነት በጣም ያሳዝናል እግዛብሄር አለው ይበልሽ የኔ እናት
Effffffff ያአላህ አይዞሽ የእኔ እህት
የኔእህትአይዞሺ
ኡፍፍፍፍፍ እናት እኔም ያንቺ አይነት ቤተሰብ ነው ያለኝ ብሶቴ ተቀሰቀሰ አስለቀሽኝ ማሪ እመብርሀን ትርዳሽ አብሽር ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ
Please Ye Kebele bet setuwat....please help her
addisu tadesse ayeshalem condominium lol
እግዚአብሄር. ይርዳሽ. አይዞሽ. እህቶ. ለበጎ ነው
Haile G/selassa eseti tarike sera yechen misken eredana
ኡራኤል ይርዳሸ
Aselefe Firew ያምሻል ልበል ይደህይ እንዴ? ቢያስነጥሰውስ?
Tell the Truth @yes I’m sick of this greedy man...God gave him a lot fortunes not only for him for his purpose too in this world...
I may have a chance to help out her and her kids one year house rent. Then l will get from God. Money is dirty
የእናቴ ልጅ ድንግል ወላዲተ አምላክ ትርዳሽምን ላድርግሽ እኔም ልጆች ስላሉኝ እጅግ አዝኛለሁ....... ከሁሉ በላይ መድሐኒተ ኩሉ አለም ይዘንልሽ::
Those millions condominium should given to people who cannot afford to pay not for rich people.
yes u are right .
ወድ አገር ለመመለስ ተስፋ ያስቆርጣል ከቀበሌ ምንም አይጠበቅም ሙስኞች ናቸው መንግስት እርዳት ለነዚህ እፃናቶች ብለህ
Afiy kurte yeblelshe yen konjo 3 kondemeneyme takefo yetkmetwene estiy fetshute beyliy
በእውነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እንዲህም ይኖራል ኡኡኡኡኡኡ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ በእንደዚህ አይነት ሕይወት ውስጥ የሚኖሩ ብዙ ወገኖቻችን አሉና አንተ ነህ የፈጠርካቸው እባክህን እርዳቸው
ወይ የኔ እናት አንጀት ትበላለች ኦፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይርዳሽ
የኔ እናት አይዞሽ ቀን አለ ለሑሉምትግስት ይኑርሽ ዘመድ ካለብር ምንም አያረግም ፈጣሪን ጠይቂው ?
@@zenezene5210 እውነት ነው
AMEN 🙏
😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢 ወይ መከራየ በስቱ ላልቅስ ኡፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታለም
ውይይይ አሁን ይሄ ልጅ በዚህ እድሜው ይህን ሁሉ ማየት ነበረበት? ያ አላህ እንዴት አንጀት ይበላል 😭😭😭
ወደሀገራችሁ ስትገብ ብርሳትይዙ እንዳትገብ ባዶ እጂማ ማንንተማምኖ ይገባል ታድያ ባዶእጂሽን ገብተሽ ከዚህ ውጭ ምን ይጠብቅሻል ይሄለሊሎች ትምህርት ይሆናል እንኩዋንሌላእናትም አትወድም ጥንቃቄ አድርጉ ስደት ላይ ያላችሁ እንዴ ሀገርሽ ላይማ ሳይኖርሽ በባዶምን ትጠብቅያለሽ ከዚህ ውጭ ሀገርም እኮ ሳይሰራ ምንም አይገኝም ተሰርቶም አልሞላም። ትቀልጃለሽ እንዴ ምንም ከሌለሽ ምንም የለም አከተመ
ሳህማር👊👊👊
Ateferaji memelse falega sayehone babetebet mekeyat shseta naw yemetacew nage bana beye ateferade yefaredebehale yena enat ayezoshe egezaber ala lahulum giza alew
አዋ ግን ቢሆንም የወጣንበትን ነገር መዘንጋት የለብንም ከሀገር ስንወጣ እጂና እግርሽን ይዘሽሽተመልሰሽ ባዶ እጂ እናትም ትጠላለች እንኩዋንብሌላው 2 ሀገር ኖራለች ምንም ብር ሳይኖራት እንደገና 3 ልጂ እኛም እኮ መውለድ አቅቶን አይደለም የሰው ፊት ከእሳት ይበልጣል ማቃጠሉ ምንም ሳይኖረን የሰው እጂና ፊት ላለማየት ነው የራሳችንንነገር እስክንይዝ እየተገረድን ያለነው ባዶእጂ ለላጤም።ይከብዳል እሱዋ 3 ልጂ ይዛ ባዶእጂ ወደሀገር እንዴ እረ ይደብራል ምልሰብነው እግርን ከመስቀል በፊት 1ልትሳሳቺ ትችያለሽ 3 እረ ይከብዳል የወጣንበትን መርሳት የለብንም ስንዘላዘል ከርመን ባዶእጂ ብንገባ ሀገር ያው እንዳስቀመጥነው ነው የሚጠብቀን እሙዬ ይዞመገኘት ነው ከሌለህ የለህም ብሉዋል ጥላሁን ገሰሰ
@@feefee3959 sijamer 3sayehone 2leje naw yalet charesashe kaleyeshew dagemashe eyew 2ager betenorem ka ethiopia yameyeshale ager naw yehedacew ahunem bihone sat honeshe sat laye ateferaji eci leje yeweledecew tezelazela sayehoe agebata yerasa nuro yenorgale bela new gen aletasakem manem alamewn eraseto yeminor yelem basebebet ayewelem enji batelye saw ager laye yela saw lameferade ayechakulem selazi aregagiw merdat baci enkan kamenagershe bafit tensh asebi
@@januhabeshawete1714 በለውው በሉ ባዶእጃችሁን ግብና ታዩታላችሁ ችግሩን ለመፍረድ ሳይሆን በደንብ አስቤ ነው የተናገርኩት የኢትዮጵያ ላይ እንደዚህ ይገጥመኛል ብዬ አልጠበኩም ትላለች ምን እንዲጠብቃት ነበር የጠበቀችው ወርቅ ተነጥፎ እንዲጠብቃት ያላስቀመጥሽው ኬት ይመጣል ነፍሴ የሚገርም እኮ ነገር ነው ሆ!! ያንቺው ይባስ
እግዝያብሄር ይስጥህ ጌታ ይባርክህ እሷንም የልጇ አምላክ ከለው ያገናኛት መድሀኒያለም ይመልከትሽ ከነልጆችሽ እናንተንም። ሚድያ ላይ ያወጣወጣችሃት ወጣቶች። እግዝያብሄር ይስጣችሁ እግዝያብሄር ይርዳችሁ
ዘሪቱ እንዳለ በምን መንገድ ማግኘት ይቻላል ስልክ ቁጥር ካላት ብትነግሩን
ወንጌል አብርሃም 0118932975 ወይም 0920019634። በሚለው ደውሉና ስለሷ መጠየቅ ወይም መርዳት ትችላላችሁ ወገን የምንችለውንን እንርዳት ልጆቹ እጅግ ያሳዝናሉ
አይዞሸ እህት እግዛቢሔር ይርዳሺ
ወንጌል አብርሃም እዛው እስክሪኑ ላይ ከስር ተፅፏል።
አላህ ይርዳሽ አይዞሽ ነጌ ልጆዎችሽም ይክሡሻል ፀሎት አድርጊ
አይ ኢ ት እኔማ አልመጣም ስደቱ ምን አለኝ
ውነት ብለሻል እህቴ
@@Mነኝየአዳማዋቀበጥ አዎ ከስደት የተመለሰዉ ሁሉ ያማርራል ይባስ ደግሞ የዚች እናት ያማል እዚዉ ምን አለኝ ስደቴ ተመስገን እያሉ መኖር ነዉ
ኧረ እንሄዳለን ማር እድልኮ አብራ ነው የምትዞር 🌷
@@መሬምነኝረመዳንአሪምለመላ በአሁን ጊዜ ኢ ት ለሀብታም ነዉ የተመራችዉ እኔ በበኩሌ አላስበዉም ስደቴን እወደዋለዉ
እንዴ የሰው አገር የሰው ነው ሰው የድሉን ነው የሚኖረው እንደዚህ አትበሉ
አብሸሬ አላህ ይግዝሸ እዱኔ ፈተናናትእደውልን እንጠይቅሸ አለን ከኝበላይአላህ ይጠይቅሸ እህታችን
ዋይ ዋይ ዋይ ኣለም ምኖር ኣስጥላኝ ።
የኔ እናት አላህ ይዘንልሽ በጣም ያማል የሴት ልጅ ሥቃይ
Enen Enate Ayzosh😭 Eski Alf yalefal
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ያልፉል እግዛቤር ካንችጋር ይሁን እህቴ
እረ ደኩተርአብይ መረዳት ያለባት ሴትዮናት የኡነት
ኡፍፍፍ እዩዋቸው እስቲ ልጆቹ ማልቀስ ስትጀምር ጎንበስ ብለው ፊቷን ይመለከታሉ ህጻንዋ አስለቀሰችኝ እናት እናት እናት ኣታልቅስ ኡፍፍፍፍ አቤት የናት እንባ
እኔ አኮ ግርም የሚለኝምን ስትል ወለደችውየሚል ኮመት አብቤ አመመኝ ፈጣሪ ይርዳሽልጆችሽን ይባርክልሽ
አይባልም
አይባልም ልጅ የእግዚአብሔርን ስጦታ ነው የማይቸግረው የለም እግዚአብሔር ብዙ ተባዙ ብላል የምይኔረን እግዚአብሔር ነው
ሰው ህመሙን ወዶ መንድን ነው የማይባለው
@@ቤቴልእናኒነኝ ለምን ወለደች አላልሽም አይባልም እግዚአብሔር ነው የሰጣት እንደውም እድለኛ ናት ልጅ ስላላት
Georgesአንተ የወለደች እናት ማህዝፀና የተባረከ ነው Rizk ኮመቴን በደብ አብቡት እሺኧረ እኔ ጨርሼ እኳን ቪድዮውን አላየሁትም አጀቴን በሉኝ ልጆቹበፈጣሪ ፣
ዉይ የኔ እናት እግዚ አብሔር ይርዳሺ
የአላህ ምን አባቴ ልሁን እፍፍፍፍፍ ያርቢ ይህችን ምስኪን ጎብኛት እህህህህህ ላህ ይሁንሽ አህቴ
እፍፍፍ በሥደት ተከራታ ደግሞ ሀገሯ እድህ አየ የኛ ነገር
ወላሂ በጣም ያማል እህት አላህ ይርዳሽሽሽ ማሬ
እማያልፍ የለም ሴቲቱን ልጅ ሰጭኝ
Men malete new lejshen sechge malte doma
አለችበት ሁነህ እርዳት ወንድሜ
Abdulrahman alkaabi ካዘንክ አለህበት ሁነህ እረዳት ልጂ ሥጭኝ ማለት ምን ማለት አንተ ትሠጣለህ
አይ ወንድሜ ልጅ እደቀልድ መስጠት ይከብዳል ካዘንክ ስለ ፈጣሪ ብለህ ባለችበት እርዳት
እንዴ ደፋር ልጅን ያህል ነገር ስጭ ትላለክ መርዳት ከቻልክ ለፍጣሪህና ለራስህ መልካም ነገር ለህሊናህ ብለህ አድርግ እንጅ::
የኔ እናት ምን ቃላት የለኝም አብሽር የኔ እናት ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን እፍፍፍፍፍ
እፍፍፍፍ ያሳዝናል አይዞሽ እናት እግዚ አብሂር አለልሽ ልጆችሽንም በድሜ በጤና ያሳድግልሽ አይይይይ እማ ስንት ነው መክራሽ
በጣም ነው ያስለቀሰችኚ ፈጣሪ ይርዳሽ
አይዞሽ፡እህቴ፡ሁሉም፡የያልፉል፡ፈጣሪ ፡ይርዳሽ፡የረዳሽም፡ጘጣሪ፡ይባርከው፡ለመረዳዳት፡ሠ፡መሆን፡በቂ፡ነው።
የኔ እናት እኔን የገዛ እናቷ አይዞሽ ያልፋል 😢😢😢😢😢😢
ያገራችን ሀብታሞችና ታዋቂ ሰወች የሚያጨበጭቡት ለአርቲስቱ ነው አላህ ይርዳሽ ማማየ
ትክክክክልልልልልልልልልልል ደሀን ማን ይወደዋል
አይዜሽ እህቴ
A SFhf። ትክክክልልል
ትክክክልልልልል
በእውነት በጣም ያሳዝናል እህታለም እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ይህን ሲታይ ወዳ ሀገሬ መግባት እፈራለሁ
አይዞሽእህቴ
ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት እውነትሽን ነው ማር
Ayzohe
ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት እህታችን አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ
ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት
:
ፈጣሪ ይርዳሽ እህታችን በጣም አሳዘንሽኝ፡፡ እኔ የገረመኝ ባለጋራጆቹ እንዴት አሰቡት መኪናው እንደቤት ማገልገል እንደሚችል በጣም ትልቅ ሰዎች ናቸው በእውነት ፈጣሪ ሃበታቸውን ያሳድግላቸው ብያልሁ፡፡
እናቴ ተስፍ ያደርግሽው እግዚአብሔር አምላአክ የሱ የሆነውን ሰው ይላክልሽ የልጆችሽ አምላአክ ይረዳሽ
Hcfggc Gfhhff AMEN 🙏
አሜን
አረ አሜን እግዚአሔር ይርዳት
Amen
እመቤቴ ትርዳሽ እናቴ
አብሳሪው መላክ ቅዱስ ገብርኤል መልካሙን ዜና ያብስርስ አይዞሽ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ያድልሽ እኔን ያንከራተኝ እህህ
በቃ ሀፍታም አንጠብቅ እኛው እንርዳት አካውት ክፈቱላት እና ንግሩን
Khalid Khalid ትክክክል
Khalid Khalid ትክክል እስክሪኑ ላይ ባለው ቁጥር መደወል ይቻላል ብለዋል
Khalid Khalid tekekel
ትክክክል
ወድሚ ማሰብ እራሱ ከማረግ በላይ ነዉ ዉላነም እጃችንን እንዘርጋላት
የኔናት አላህ የርዳሽ ከአላህ የተሠጠ ይበልጣል ኢሻአላ ለበጎነዉ አላሀምዱሊላ በይ የኛ አርቲሥቶች ወደነፈሠበት ናቸዉ ኢትዮብ በልብሥና በፎቶ ያጨናንቃሉ ከዚኩሉ አድሠዉ ብታነሡ ሁሉም ቢረዳዳ የትበደረሠ እኛበሥደት ቤተሠብ ይዘናል መግሥትኮ ሁሉን አይችልም ካልተረዳዳን
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን ሁሉም ለበጎ ነዉ
ወንዶች ባይኖሩ እኛ ሁሌም ሰላም እንሆን ነበር ልጅ ያሶልዱና ይጠፋሉ የስራቹውን ይስጣቹ ፈጣሪ ይርዳሽ
Tarike Love 🤣😂wend baynor anchim ezi medr balteftersh nebr zem belsh kemekft noroshe aytesh mewld wendch men yargush
እኛ ሴቶች ወልደን አንጥልም እናተ ግን ደደብ ስለሆናቹ ወልዳቹ ትከዳላቹ
እውነት በጣም ነው ያስለቀሰኝ ለሰጭ፡ይስጠው እድሜ ከጤና ይስጥክ
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ትግስት ነው እሚፈልገው እጅ እማያልፍ የለም እግዚአብሔር ከጎንሽ ነው
የወደቀን የሚያነሣ የተረሣን የሚያሥታውስ ልዑል እግዚአብሔር ከወደቅሽበት ያንሣሽ እህቴ
አይዞሽ እናት አላህ የተሻለ ህይወት እንድሰጥሽ ዱዓ አደርጋለሁ ሁሉም ለኸይር ነው አብሽሪ ያልፋል ይህም ደስታሽን ያሳዬኝ
እግዛብሄር ይርዳሽ የኔ እናት አይዞሽ ጊዜ የጣለው ጊዜ ያነሳዋል ለሁሉም ቀን አለው ::
ቤት ስጧት ኡፍ ስታዛዝን
የሚበጀኝን አተ ታቃለህ ተወከልቱ አለሏህ ።ይህቤት በቀላል የሚገኝ መሰለሽ እንደቆሎ የሚዘገን አስመሰልሽው ለማንኝውም ተመቸሽኝ ኡፍ ቤት ስጦት ክክክክ
የኔእናት፣አይዞሽያልፍል
አይዞሽ..እህቴ..ነገሌላቀንነው..በልጆችሽ..ያልፈልሻል..ነበር..ታወሪአለሽ..ለልጆችሽ..ኑሪላቸው..አላህ..ሀብታሞችን..ያራራልሽ።
Egezbher yerdeshi mamayaa
አይዞሽ እናት ተስፋና ትግስቱ ይኑርሽ መላኩ ቅዱስ ሚካየል ይርዳሽ
ለምን ስልክቁጥር አተተዉም ሰዉ የቻለዉን እድረዳት ወይስ እናተ የይቱብ ሰቲም መልቀሚያ ልታደርጎትነዉ
امينه امينه ከላይ ኣለሊሽ ማሬ 0920019634 እስኪሩኑ ለይ የፃፉት ነዉ
@@zhrahz9749 አመሰግናለሁ
امينه امينه የማያናድደኝ ይሄ ነው
@@zeusolmpia2215 ለምንመናደድ አስፈለገ
امينه امينه ወዳጄ ስልኲ 0118932975 0920019634። ድሬ ትዮብ ብላችሁ ደውሉ ይላል በዚህ ስልክ ደውላችሁ የተቻለንን እንርዳት ከእግዝያብሄር ይገናል ልጆቹ እጅ ያሳዝናሉ
እግዚአብሔር ይርዳሽ የሱ ይበልጣል. ይሄ እኮ ተቀርፆ ስለቀረበ እንጂ እኮ ሀገራችን ውስጥ ያለው ችግር እኮ አይወራ ነው መኖር ሰው መሆን ያስጠላል. እግዚአብሔር ለሁላችንም እለሁ ይበለን
ስደቱ ይሻላል ኢትዮጵያ ሀብታም ብቻ የሚከበርበት ሀገር ነው በቃ አልመጣም የሰው አገር አሞራ ይብላኝ የሰማዩ እና የምድሩ ጌታ አላህ (ሱወ) ይርዳሺ ።
Ethiopia yalut habtam ware bicha new
ትክክል ብለሻል የሠዉ አገር ሣይሻል አይቀርም ግንደሞ ሁለይ የሠዉ አገር ይሰለቻል
ያ አላህ አተ በረህመትህ ምስኪኖችን እርዳቸው
የእኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ከምር በጣም ያሳዝናል
ቅድስት አርሴማ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰዉረን
የልባችንን ሀሳብ ትሙላልን አሜን
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
አሜን
አሜን
አሜን
እውነት እግዚአብሔር ይርዳት ግን ስንምት እኮ ቤት አብሮን አይሄድም 1ክፍል ትርፍ ያለው ከሚያከራይ ቢስጣት???
AMEN AMEN AMEN
ስርጉት ዉብአንተ አሜን
ከምንም በላይ እናት በልጅ ፊት አታልቅስ ያማል በጣም አይዞሽ ፈጣሪ ምክንያት አለው
አይ ይች አለም በስንቱ ፈተነችን እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
አይዞሽ እህቴ ለሁሉም ጊዜ አለዉ የታመንሽበት ቅዱስ ገብርኤል ይርዳሽ እመብርሃን ከአንቺ ጋራ ትሁን
አየ ሴት ልጅ ጭራሽ በሰው ሀገር ተሰደን ያለን በጣም እናሳዝናለን አላህ ይርዳሽ እህቴ
እናቴ በስንቱ ትቸገሪ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይርዳሽ እውነት ነው ተመስገን አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይጎመኝሻል
_አይዞሽ የኔ እህት ላያስችል አይሰጥም ግን ዘመዶቾ እንዴት አሰቻላቸው😭😭😭😭_
በጣም ታሳዝናለች ገና ወጣት ናት ፈጣሪ ይርዳቸው
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ የማያልፍ ቀን የለም
አይዞሽ እማዬ ኢትዮጵያ ብዙ ደጋጎች ሰውች አሏት እንደሚረዱሽ እና መብቴ እንደምታገኚ እርግጠኛ ነኝ የታመንሽው እግዚአብሔር ጥሎ አይጥልሽም
😢😢😢😢አይዞሽ የኔ እህት አሏህ ይርዳሽ አንጀቴን በላሽው
ሴት ልጅ ፈተናዋ አያልቅም አይዛን የኔናት
Yeset lej fetena ayalkm tenkri allah ydreslsh alah hidaya ystsh
ኡኡኡኡፉፉፉፉፉ አንጀቴን በላሽኝ እህቴ
Allahe yedrasleshe bedoro bate senoru asaznawn alkesan nebare yebase ale
በጣም ያማል እግዚሐብሄር ይርዳሽ
Ufffff ሥደቴን ወደድኩት ከምር አይዞሽ እህቴ በአብይ ዘመን ለቅሶ አይኖርም ኢንሸአላ አምላክ ይረዳሻል
አሜን ጌታ መልካም ነው አብይ ይልውጥል
አይዞሽ እህት ለበጎነው ፈጣሪ ይህን ሁሉ ያደረገበት ምክንኛት አለው ግንበጣም ያዘንኩት ልጆችሽን ይዘሽ ቤተሰብ ከቤት ማሶጣታቸው ገንዘብ ይዘሽ ብትመጪ ኖሮ የትላስቀምጥሽ ምልስራልሽ ብለው ተሽቆጥቁጠው ያኖሩሽ ነበር ይህን የሚያሳየን ለኛው ትምህርትም ጭምር ነው የስግደት መጨረሻው ይሄም አለው ለሁላችንም ፈጣሪ ይጎብኘን እሱ የድንግል ልጅ ኑሮዋችንን ያሳምርልን እህታችንም ጥሩኑሮ ለመኖር ያብቃሽ ሌላ ምን ይባላል
Abiy meabatu yeregal afer ebla yabsti amlak
የማይፍ የለም
Be abey sayhon be fetari new metemamen yaleben
አይዞሽ እህቴ, የጠራሽው መልአክ ገብርኤል ይጠብቃቹ
አረ እኔስ ለስቱ ላልቅስ ወላሂ አእምሮየ ተናካ አላህ ይገድፍሽ አብሽሪ ያልፍል የማያልፍ የለም
እውነት ለማናገር በጣም ነው ያሳዘነችኝ
የአላህ ወላሂ በጣም ነው ያዛዘነችኝ በተለይ ልጆቿ አላህ ይርዳሽ ሀገሬን እንደጠላ አደረገኝ ይሄ ድርጊት ግን ሀበሻ ጥሩ ነው የሚባለው ምኑ ነው 😓
ወይኔ ለዚህ እኮ ሀገራች ማንገባው ወደን አደለም። ግማሹ እራሱ እያጠፍ ነው ሂወት ዝብርቅርቅ ብሎብን አረብ ሀግር ላለን ሚስኪኖች ዶክተር አብይ ሆይ የሀግራችን ህዝቦች ሆይ አስቡን
አሁን ተገኘ እሚባለው መሬት ለኛ ይሰጠን
እህቴ አይዞሽ አላህ ይረዳሽ
እግዝአብሔር ይርዳህ መልካም ሰራህን እሲ የክፈልህ
ዉይ.ሀገሬ.በጣም.ያሳዝናል...ስደቱ.ሳይሻል.አልቀረም..አሁንስ
Yashi Feleke እውነት ነው ይህ እየታዬ እንዴት ሀገር እንግባ ምናለ ለስደተኞች ቦታ ጠፍ። ይገርማል ሀገራችን እግዚአብሔር ይርዳሽ እንባሽን ያብስልሽ እህታችን
ስው የብሪ ዘመድ ሆኑዋል እናትሽም ሆኖ ቤተስቦችሽም ሆኖ ሁሉ ብሪ ከለለሽ በዛ ላይ ከስደት ተመልስሽ ያንች የምሆን ነገር ከለለሽ አዎ ስደት ይሻላል
የኔ እናት እደት እዳሳዘሽኝ የስራውይት አምላክ እግዛብሄር ካችጋ ይሁን
እኔም አገሬ እገባለሁ ብየ ነበር።በቃ ተውኩት። ዶክተር አብይም ገንዘብ ያለውን ነው ግቡ ያሉት። ለዚህ ለዚህ ስደት ይሻላል።
Beye isir betu yeneberut genzem neberachew inde? Nigigir kalchalin zimita werk new ishi
እሺ።ግን ታዲያ ቤት ሳይኖረኝ መኪና ውስጥ ለመኖር ነው የምገባው በስደት ሁሉም አለኝ እግዚህአብሔር ይመስገን።ግን ሀገር ሀገር ናት ከወገን ጋር ይሻላል ለማለት እንጂ።ንግግር ባለማወቅ አይደለም።
አውልክነሽእርፍነው
አይዞሽ ይክም ያልፍል ልጆችሽን ይባርክልሽ የረዳችሆት ወንድሞች ጌታ ይባርካችሁ
አባታቸውስ? ለምንድን ነው ግን አፍሪካ አባቶች የትም ሀገር ሀላፊነት አይወስዱም እኔ ግርም።የሚለኝ እስከ መቼ ነው ማንሰለጥነው ከምር
አልገባም ለምን አለ? ኤርትራዊ ነው? ፍቅር ቢኖረው ለልጆቹ ሲል ይመጣ ነበር።አይ ሰው?
Abay Martha የሚያሳዝነው ይህ አይደል ግን ፍርዶን ከ አምላክ ይቀበላል ፣
ልጆች የእግዚአብሔር ስጡታ ናችው እና።
Enate wedeme ehete seterege new mewedeshe badogeshene ayewdesheme egezabeher yeredashe
ወንድ እኮ ለሆዱ እንጂ ለሰው ፍቅር የለውም
ሁሉም ነገረ ለበጎ ነው በረች ልጆችሽን አሣድጊ ሁሉም ያልፈል ፈጣሪ ካችጋ ይሁን😭
እ/ር ይርዳሽ እማየ
የኔ.እህት.አላህ.ይርዳሸ.ያልፋል
የአሏህ በጣም ነዉ ያሣዘንሺኚ አብሺሩ ሁሉም ለኸይር ነዉ ወገኔ ይህም ያልፍል ሢጀመር ዱንያ ደሥታና ሀዘን የሚፈራረቅባት አለም ነች እሥኪ የምታዉቁ አዲራሻዋን ልቀቁት!!!
Wow I never seen this my life in Ethiopia. that was very sad😥😥
Come on you from Ethiopia or Europe there is a lot of worse than we see today like 75% of us are poor maybe you didn't open your eye that's why
ዋናው ጤና ነው እግዛብሔር ያውቃል ሁሉም ያልፍል ልጆችሽ ናቸው ሀብቶችሽ
አሁን ኢትዬ ኤርትራ ሰላም ተፈጥሯል ሊረዳሽ ይገባል መውለድ ብቻ ምን ዋጋ አለው ። አያትየወስ በልጅ ልጅ ይጨከናል? እግዚአብሔር መተሳሰብ ይስጠን .።ልጆችን እባካችሁ ቃለ መጠይቅ አታድርጉ ጋዜጠኞች ስነልቦናቸው የተጎዳው ባላነሰ እየጨመራችሁባቸው ነው። እናትን ስታናግሩ ልጆች መስማት የለባቸውም ።ህፃኗ ልቤን ነካችው። ግን ግቢ ውስጥ ተፈቀደ ላልቀረ ሸራ ነገር ብትወጥሩላት።
ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ያልፋል
ሴትዋ እኮ እስካሁን ለባላ ኣልነገረችም
ምኑን ነው ያልነገረች እንደወለደች ?ወይስ ብር እንደሌላት ?እንደሌላት ከሆነ እንዴት አያውቅም ከምን ታመጣለች ብሎ ይገምታል
@@ሐናሐና-ቘ3ከ ከ 8: 00 የምትናገርዉ ስሚያት
ወይኔ የኔሚሲኪን አጀቴን።በላችሁኝ ያአላህ፣ምንአይነት፣
እውነት በጣም ታሣዝናለች የሥንቱ ሀብታም ቤት ድር እያደራበት እሧ እመኪና ውሥጥ ትኖራለች
Oh God please bless this kids and mum
በጣም ታሳዝን አለች
ዋናው ደግሞ ጤና ነው
ፈጣሪ ይረዳሻል አይዞሽ
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ
እግዜአብሔር ይርዳሽ አስለቀስሽኝ ፈጣሪ ይሁንሽ የሰውን ሀገር ፈጣሪና የተሰደደው ብቻ ነው የሚያውቀው አይ
እግዚአብሔር አምላክ እባክህ እባክህ እርዳን ወይ እድል አይ አቺ አለም።
አይዞሽ ወላዲተ አምላክ ካንች ጋር ትሁን ከልብሽ ጾሎት ይዘሽ ጠይቂው ፈጣሪ ያግዝሽ
እግዚአብሔር ይርዳሽ ።
እውነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳሽ
በስደት ወንድ የምታባርሩ ሴቶች ተማሩበት።
ewent new yemr betam yetasebebt uuufffff
Wera albsh ahu sudan sedt mehonu new
Dengaye rase🤮
Hi
Ebro mame shewa ማርያምን ትክክል
ያማል እውነት
እግዚአብሄር ይርዳሽ
አይዞሽ አዎድሀመፈተን ያለነዉበርቺ እህቴሢያጡ እናትምአትወድም በፀሎትፅኒበርቺ ይህምያልፋል አጀቴንበላሽኝ
ወይ የኔ እህት ኣይዞሽ እባካቹ ይህንን የምትመለከቱ ባለ ሀብቶች እባካቹ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ስለዚ ብነግዛት
ገና ቡዙ እናያለን አይ ሀገሬ እንባሽ የደርቅ ይሁን
በውነት በጣም ያሳዝናል እግዛብሄር አለው ይበልሽ የኔ እናት
Effffffff ያአላህ አይዞሽ የእኔ እህት
የኔእህትአይዞሺ
ኡፍፍፍፍፍ እናት እኔም ያንቺ አይነት ቤተሰብ ነው ያለኝ ብሶቴ ተቀሰቀሰ አስለቀሽኝ ማሪ እመብርሀን ትርዳሽ አብሽር ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ
Please Ye Kebele bet setuwat....please help her
addisu tadesse ayeshalem condominium lol
እግዚአብሄር. ይርዳሽ. አይዞሽ. እህቶ. ለበጎ ነው
Haile G/selassa eseti tarike sera yechen misken eredana
ኡራኤል ይርዳሸ
Aselefe Firew ያምሻል ልበል ይደህይ እንዴ? ቢያስነጥሰውስ?
Tell the Truth @yes I’m sick of this greedy man...God gave him a lot fortunes not only for him for his purpose too in this world...
I may have a chance to help out her and her kids one year house rent. Then l will get from God. Money is dirty
የእናቴ ልጅ ድንግል ወላዲተ አምላክ ትርዳሽ
ምን ላድርግሽ እኔም ልጆች ስላሉኝ እጅግ አዝኛለሁ....... ከሁሉ በላይ መድሐኒተ ኩሉ አለም ይዘንልሽ::
Those millions condominium should given to people who cannot afford to pay not for rich people.
yes u are right .
ወድ አገር ለመመለስ ተስፋ ያስቆርጣል ከቀበሌ ምንም አይጠበቅም ሙስኞች ናቸው መንግስት እርዳት ለነዚህ እፃናቶች ብለህ
Afiy kurte yeblelshe yen konjo 3 kondemeneyme takefo yetkmetwene estiy fetshute beyliy
በእውነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እንዲህም ይኖራል ኡኡኡኡኡኡ
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ በእንደዚህ አይነት ሕይወት ውስጥ የሚኖሩ ብዙ ወገኖቻችን አሉና አንተ ነህ የፈጠርካቸው እባክህን እርዳቸው
ወይ የኔ እናት አንጀት ትበላለች ኦፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይርዳሽ
የኔ እናት አይዞሽ ቀን አለ ለሑሉምትግስት ይኑርሽ ዘመድ ካለብር ምንም አያረግም ፈጣሪን ጠይቂው ?
@@zenezene5210 እውነት ነው
AMEN 🙏
😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢 ወይ መከራየ በስቱ ላልቅስ ኡፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታለም
ውይይይ አሁን ይሄ ልጅ በዚህ እድሜው ይህን ሁሉ ማየት ነበረበት? ያ አላህ እንዴት አንጀት ይበላል 😭😭😭
ወደሀገራችሁ ስትገብ ብርሳትይዙ እንዳትገብ ባዶ እጂማ ማንንተማምኖ ይገባል ታድያ ባዶእጂሽን ገብተሽ ከዚህ ውጭ ምን ይጠብቅሻል ይሄለሊሎች ትምህርት ይሆናል እንኩዋንሌላእናትም አትወድም ጥንቃቄ አድርጉ ስደት ላይ ያላችሁ እንዴ ሀገርሽ ላይማ ሳይኖርሽ በባዶምን ትጠብቅያለሽ ከዚህ ውጭ ሀገርም እኮ ሳይሰራ ምንም አይገኝም ተሰርቶም አልሞላም። ትቀልጃለሽ እንዴ ምንም ከሌለሽ ምንም የለም አከተመ
ሳህ
ማር
👊👊👊
Ateferaji memelse falega sayehone babetebet mekeyat shseta naw yemetacew nage bana beye ateferade yefaredebehale yena enat ayezoshe egezaber ala lahulum giza alew
አዋ ግን ቢሆንም የወጣንበትን ነገር መዘንጋት የለብንም ከሀገር ስንወጣ እጂና እግርሽን ይዘሽሽተመልሰሽ ባዶ እጂ እናትም ትጠላለች እንኩዋንብሌላው 2 ሀገር ኖራለች ምንም ብር ሳይኖራት እንደገና 3 ልጂ እኛም እኮ መውለድ አቅቶን አይደለም የሰው ፊት ከእሳት ይበልጣል ማቃጠሉ ምንም ሳይኖረን የሰው እጂና ፊት ላለማየት ነው የራሳችንንነገር እስክንይዝ እየተገረድን ያለነው ባዶእጂ ለላጤም።ይከብዳል እሱዋ 3 ልጂ ይዛ ባዶእጂ ወደሀገር እንዴ እረ ይደብራል ምልሰብነው እግርን ከመስቀል በፊት 1ልትሳሳቺ ትችያለሽ 3 እረ ይከብዳል የወጣንበትን መርሳት የለብንም ስንዘላዘል ከርመን ባዶእጂ ብንገባ ሀገር ያው እንዳስቀመጥነው ነው የሚጠብቀን እሙዬ ይዞመገኘት ነው ከሌለህ የለህም ብሉዋል ጥላሁን ገሰሰ
@@feefee3959 sijamer 3sayehone 2leje naw yalet charesashe kaleyeshew dagemashe eyew 2ager betenorem ka ethiopia yameyeshale ager naw yehedacew ahunem bihone sat honeshe sat laye ateferaji eci leje yeweledecew tezelazela sayehoe agebata yerasa nuro yenorgale bela new gen aletasakem manem alamewn eraseto yeminor yelem basebebet ayewelem enji batelye saw ager laye yela saw lameferade ayechakulem selazi aregagiw merdat baci enkan kamenagershe bafit tensh asebi
@@januhabeshawete1714 በለውው በሉ ባዶእጃችሁን ግብና ታዩታላችሁ ችግሩን ለመፍረድ ሳይሆን በደንብ አስቤ ነው የተናገርኩት የኢትዮጵያ ላይ እንደዚህ ይገጥመኛል ብዬ አልጠበኩም ትላለች ምን እንዲጠብቃት ነበር የጠበቀችው ወርቅ ተነጥፎ እንዲጠብቃት ያላስቀመጥሽው ኬት ይመጣል ነፍሴ የሚገርም እኮ ነገር ነው ሆ!! ያንቺው ይባስ
እግዝያብሄር ይስጥህ ጌታ ይባርክህ እሷንም የልጇ አምላክ ከለው ያገናኛት መድሀኒያለም ይመልከትሽ ከነልጆችሽ እናንተንም። ሚድያ ላይ ያወጣወጣችሃት ወጣቶች። እግዝያብሄር ይስጣችሁ እግዝያብሄር ይርዳችሁ
ዘሪቱ እንዳለ በምን መንገድ ማግኘት ይቻላል ስልክ ቁጥር ካላት ብትነግሩን
ወንጌል አብርሃም 0118932975 ወይም 0920019634። በሚለው ደውሉና ስለሷ መጠየቅ ወይም መርዳት ትችላላችሁ ወገን የምንችለውንን እንርዳት ልጆቹ እጅግ ያሳዝናሉ
አይዞሸ እህት እግዛቢሔር ይርዳሺ
ወንጌል አብርሃም እዛው እስክሪኑ ላይ ከስር ተፅፏል።
አላህ ይርዳሽ አይዞሽ ነጌ ልጆዎችሽም ይክሡሻል ፀሎት አድርጊ
አይ ኢ ት እኔማ አልመጣም ስደቱ ምን አለኝ
ውነት ብለሻል እህቴ
@@Mነኝየአዳማዋቀበጥ አዎ ከስደት የተመለሰዉ ሁሉ ያማርራል ይባስ ደግሞ የዚች እናት ያማል እዚዉ ምን አለኝ ስደቴ ተመስገን እያሉ መኖር ነዉ
ኧረ እንሄዳለን ማር
እድልኮ አብራ ነው የምትዞር
🌷
@@መሬምነኝረመዳንአሪምለመላ በአሁን ጊዜ ኢ ት ለሀብታም ነዉ የተመራችዉ እኔ በበኩሌ አላስበዉም ስደቴን እወደዋለዉ
እንዴ የሰው አገር የሰው ነው ሰው የድሉን ነው የሚኖረው እንደዚህ አትበሉ
አብሸሬ አላህ ይግዝሸ እዱኔ ፈተናናት
እደውልን እንጠይቅሸ አለን ከኝበላይ
አላህ ይጠይቅሸ እህታችን
ዋይ ዋይ ዋይ ኣለም ምኖር ኣስጥላኝ ።
የኔ እናት አላህ ይዘንልሽ በጣም ያማል የሴት ልጅ ሥቃይ
Enen Enate Ayzosh😭 Eski Alf yalefal
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ያልፉል እግዛቤር ካንችጋር ይሁን እህቴ
እረ ደኩተርአብይ መረዳት ያለባት ሴትዮናት የኡነት
ኡፍፍፍ እዩዋቸው እስቲ ልጆቹ ማልቀስ ስትጀምር ጎንበስ ብለው ፊቷን ይመለከታሉ ህጻንዋ አስለቀሰችኝ እናት እናት እናት ኣታልቅስ ኡፍፍፍፍ አቤት የናት እንባ
እኔ አኮ ግርም የሚለኝ
ምን ስትል ወለደችው
የሚል ኮመት አብቤ አመመኝ
ፈጣሪ ይርዳሽ
ልጆችሽን ይባርክልሽ
አይባልም
አይባልም ልጅ የእግዚአብሔርን ስጦታ ነው የማይቸግረው የለም እግዚአብሔር ብዙ ተባዙ ብላል የምይኔረን እግዚአብሔር ነው
ሰው ህመሙን ወዶ
መንድን ነው የማይባለው
@@ቤቴልእናኒነኝ ለምን ወለደች አላልሽም አይባልም እግዚአብሔር ነው የሰጣት እንደውም እድለኛ ናት ልጅ ስላላት
Georgesአንተ የወለደች እናት ማህዝፀና የተባረከ ነው Rizk
ኮመቴን በደብ አብቡት እሺ
ኧረ እኔ ጨርሼ እኳን ቪድዮውን አላየሁትም አጀቴን በሉኝ ልጆቹ
በፈጣሪ ፣
ዉይ የኔ እናት እግዚ አብሔር ይርዳሺ
የአላህ ምን አባቴ ልሁን እፍፍፍፍፍ ያርቢ ይህችን ምስኪን ጎብኛት እህህህህህ ላህ ይሁንሽ አህቴ
እፍፍፍ በሥደት ተከራታ ደግሞ ሀገሯ እድህ አየ የኛ ነገር
ወላሂ በጣም ያማል እህት አላህ ይርዳሽሽሽ ማሬ
እማያልፍ የለም ሴቲቱን ልጅ ሰጭኝ
Men malete new lejshen sechge malte doma
አለችበት ሁነህ እርዳት
ወንድሜ