ቅዱስ ቁርባን ክፍል አንድ በአቤል ተፈራ /Abel Tefera

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 94

  • @ታዱየማርያምልጅ
    @ታዱየማርያምልጅ 3 года назад +13

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኛም የሰማነውን ተግብረን ለፍሬ ለበረከት እንድን በቃ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን

  • @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን አቁ መምህራችን ዘመንህ ያባርክ አኛም ሰመቴን ወድ ልባችን ይፃፈልን

  • @ሳራአያሌዉ
    @ሳራአያሌዉ 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ላስተማረን ለመከረን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን 🤲
    እኛንም የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @molumulo570
    @molumulo570 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድሞችን እዉነት ነዉ እንኳን ሥጋ እና ደሙን መቀበል ይቅር እና ፀበል እራሱ የማይጠጡ ሰዎች አውቃለሁ ለዚህ እናት እና አባት የማያከብር ልጅ የሚወለደው እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋል ይሰጠን

  • @eth3816
    @eth3816 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለይወት ያሰማል ቃሉን ሰምተን 30 60 100 የምናፈራ ያረገን አሜን አሜን አሜን

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 3 года назад +1

    Amen amen amen beeunet yehiwot kale yasemaln

  • @ruhamamihiretyemigebat2084
    @ruhamamihiretyemigebat2084 3 года назад +2

    አሜን /፫/ ወንድም አቤት የነፍሴ መጋቢ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልን ፣ እኛም በተማርነው 30 እና 60 100 ያማረ ፍሬን እንድናፈራ የቅዱሳን አምላክ ይርዳን አሜን

  • @Sm-fn1nn
    @Sm-fn1nn 3 года назад +5

    በእውነት ቃለ ህይውትን ያሠማልን መምህራችን በፀጋ በጥበብ ይጠብቅልን ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @slamasd8137
    @slamasd8137 3 года назад +3

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን መምህር

  • @yayatube8814
    @yayatube8814 3 года назад

    ቃለህይወት ያሠማልን አቤሎ መምህራችን

  • @ayinachinneshmariyamas9468
    @ayinachinneshmariyamas9468 3 года назад +4

    እንቁ መምራችን ፀጋውን ያብዛልህ እንዳንተ የ ቤተክርስቲያን እብቁ መምራን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ

    • @abudhabi495
      @abudhabi495 3 года назад +1

      ቃለህይወትያሰማልንወድማችን

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 3 года назад +1

    በእውነት ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክን ፀጋውን ያብዛልት ውድ ወንድማችን በእውነት በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን ፫
    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምክ በክርስቶስ ያብዛልህ

  • @ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ፫ በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አቤል ወንድማችን ፀጋዉን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አቤልዬ መዶሻዬ አቤቱ ጌታ ሆይ ሥጋህኖ ለመብላት ደሞህን ለመጠጣት አብቃኝ በፀሎት አስበኝ አቤል ወለተ መዲህን ነኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 3 года назад +4

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @emebetyoutube4890
    @emebetyoutube4890 3 года назад

    አሜን (፫) ቃለሔወት ያሠማልን መምህራቺን በእዲሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ተዋህዶሃይማኖት-ጘ3ኀ
    @ተዋህዶሃይማኖት-ጘ3ኀ 3 года назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እውነት እድሜ ጤና ዪስጥልን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 3 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልንንን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌🙌🙌🙌🙌

  • @toryatorya8322
    @toryatorya8322 3 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ እቁ መምህራችን ቃለሔወት ያሠማልን እማምክ ያገልግሎት ዘመክት ትባርክልን የሠማነዉን በልቦናችን ይሁን ይደርግልን

  • @betibeti2557
    @betibeti2557 3 года назад +1

    Amen Amen Amen kaliyot yasemalen

  • @tizutizu4474
    @tizutizu4474 3 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤል ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @yasminmed7at414
    @yasminmed7at414 3 года назад

    አሜን አሜን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💓❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒🇨🇬💒💒

  • @ሪችነኝስደተኛዋ
    @ሪችነኝስደተኛዋ 3 года назад

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር😍🙏

  • @senitube2278
    @senitube2278 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ የክርስቶስ ላንተም ይብዛል አሜን በእውነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን

  • @SaraSara-ef7xd
    @SaraSara-ef7xd 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fithighebre3142
    @fithighebre3142 2 года назад

    ያገልግልሎት ዘመንህን ይባርክ መምህራችህን

  • @AhmedMohammed-jk4fl
    @AhmedMohammed-jk4fl 3 года назад

    በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልኝ

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 3 года назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን ለስጋውና ደሙን ለቀበል ያብቃን አሜን፫

  • @yenetube4927
    @yenetube4927 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 3 года назад

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memehir 💚 💚 💚

  • @mgbeyasfa9482
    @mgbeyasfa9482 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራች

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 3 года назад +2

    Kale hiwot yasemaln enem misker negn memherachin 4th lejen erguz hogn tekebyalhu leje yemigerm menfs kidus tazaze ye egziyabher misgana yemimestew honwal gena sost amet saymolaw temsgn 🙏

  • @memhiriyasumaed2377
    @memhiriyasumaed2377 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 3 года назад

    Amen kalehiwet yasemaln.

  • @shegalij4656
    @shegalij4656 2 года назад

    አሜን አሜን

  • @ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም
    @ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ሽያስማልን ወንድሜ። አቤል እድሜ። ጤና ይጠብቅልን

  • @ተመሰገንአምላከይ
    @ተመሰገንአምላከይ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms1433 3 года назад

    amenamenamen Kelehiwot Yesmalen

  • @ababachiyemariyamilij46
    @ababachiyemariyamilij46 3 года назад

    Ameen ameen ameen

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 3 года назад +4

    Ba ewnete memerachin kale hiwote yasmalen ye agelegelote zamn egezabeher yebareke yesamanew balebonachin yasdreben lebona yesten

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 3 года назад +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን እኛም አስተዋይ ልቦና ያድነን

  • @አቡሰንትምንታምር
    @አቡሰንትምንታምር 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ማስተዋልን ያድለን

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 3 года назад

    አሜንንንን

  • @tiglove7041
    @tiglove7041 3 года назад

    Amen amen amne

  • @SaraSara-yq7vl
    @SaraSara-yq7vl 3 года назад

    አቤል ተፍራ የሕየወቴ መሪ ነው ለእኔ አቤል ማለት እኔ ቃላ የለኝም ቃለሂወት ያስማልን

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 3 года назад +1

    አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን❤

  • @ወይኩንፈቃድከቅድስትየድን

    በእውነት ያለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @hiwotimariyamenata5806
    @hiwotimariyamenata5806 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልክ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
    አሜን አሜን አሜን

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede9379 3 года назад

    ወድማችን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚሐብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በእድማ በፀጋ ይጠብቅህ

  • @SaraSara-yq7vl
    @SaraSara-yq7vl 3 года назад

    ቃለሂውት ያስማል

  • @tesfenshnuhssdee2451
    @tesfenshnuhssdee2451 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏በጣም🙏እናመስግናለን⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @እመቤትተረፈየማርያምልጅ

    AMEN Kale hewoti yasemalin memher bewunti egziabher tegawun yabzalen

  • @wendosenteshome2035
    @wendosenteshome2035 3 года назад

    Kela hiwot yasemalin tesfa mengist semayet yewersilin

  • @Selamawitweldemichael
    @Selamawitweldemichael 3 года назад

    Amen Amen Amen

  • @r7mahbib41
    @r7mahbib41 3 года назад

    ቃለ።ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @samerjane5370
    @samerjane5370 3 года назад

    Egziabhier.yimesgen.kale.hiywten.yasemalen.yaseman.wendemachin.

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 3 года назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @መቅዲነኝየአማኑኤልስራ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @sarayoutube9968
    @sarayoutube9968 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @betisisay6628
    @betisisay6628 3 года назад

    ቃለሒወትን ያሰማልን መምህር

  • @ababachiyemariyamilij46
    @ababachiyemariyamilij46 3 года назад

    ♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰

  • @kalikdankalikdan5645
    @kalikdankalikdan5645 3 года назад

    kalahwoten yasamalen mamhrachn

  • @asnakechtilahun7460
    @asnakechtilahun7460 3 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @زينبعماره-خ2خ
    @زينبعماره-خ2خ 3 года назад

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን፡እንኳን ደህና መጣህልን ጥያቄ አለኝ

  • @ሰላሜነሽድንግልዋስትናየ

    በጣም የምፈልገው ጥያቄ

  • @egzabeheryimesgenn610
    @egzabeheryimesgenn610 3 года назад

    wadi mamire qaliyoti yasamalen basu timirti buzu nagar temirallo

  • @janakhreiss493
    @janakhreiss493 3 года назад

    Amennbb🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝️

  • @busalemdemek7502
    @busalemdemek7502 3 года назад

    ምናይነት ባል ቢሆን ነው ዘጠኝ ወር የሚታገሰው

  • @janakhreiss493
    @janakhreiss493 3 года назад

    Amennn🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊💚💚💚👏👏👏⛪️🕊⛪️💚⛪️💚⛪️💚⛪️

  • @efremlelisa9283
    @efremlelisa9283 3 года назад +1

    Yetekeberk Wondmachin Memher Abel Tefera teyeke neberegn?, ehud 2:00 sea't lay yekorebe sew, segno 5:00 seat lay tersu (Teeth) bidema endegena neseha yasfelgewal woy?
    Yehen ena leloch bzu teyakewoch alugn endet nw be voice lawerah emchilew? Ene Harar negn yalehut?

    • @AbelTeferaBelay
      @AbelTeferaBelay  3 года назад +1

      እባክሽን በአማርኛ ጻፊልኝ

    • @kegetahun3445
      @kegetahun3445 3 года назад

      @@AbelTeferaBelay ደስ የሚል ቋንቋ እያለን የተውሶ ቋንቋ መጠቀም ምንድን ነው ለዚያውም ለማናውቀው ማወቅ መልካም ሁኖ ሳለ ግን ግደታ

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede9379 3 года назад

    ለቢቻ ሞቅረብ ይቻላል ማለት ጋደኛዬ አልቆርብም እያለኝ ነዉ ምን ትመክረኛለህ ወድሜ በናትህ መልስልኝ

    • @Linda-ee5kv
      @Linda-ee5kv 3 года назад

      እህቴ ሁለታችሁ አብራችሁ ብትቆርቡ ደስ ይላል ግን አቺ ብቻ ይከብዳል። እህቴ

    • @yasminmed7at414
      @yasminmed7at414 3 года назад

      ሲጀመር በጓደኝነት አይፈቀድም ተጋቩ በቁርባን ለብቻ መቁረብ አይቻልም እህት በጓደኝነት ቁርባን አይቻልም ከተጋባቹህ በኋላነው መቁረብ ያለብሽ

    • @yasminmed7at414
      @yasminmed7at414 3 года назад

      @@Linda-ee5kv በጓደኝነት መቁረብ አይቻልም ከተጋቡነው ሁለቱም አንድላይ ነው መቁረብ ሚችሉት

    • @yasminmed7at414
      @yasminmed7at414 3 года назад

      @@Linda-ee5kv ❤️

  • @ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ
    @ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ 3 года назад

    መምህሬ ወንድሜ ለምን ጠፋህ ግን😥

    • @AbelTeferaBelay
      @AbelTeferaBelay  3 года назад +2

      ልክ ነሽ ጠፍቻለሁ። ከዚህ በኋላ የምኖር ይመስለኛል በጸሎትሽ አስቢኝ

    • @jeeds8409
      @jeeds8409 3 года назад

      አትጥፋ ወድማቺን

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 3 года назад

    Eshe memeherachn ergwze set metsom techelalachew.wey???.arsease.metsom.techelalchew.wey??memeherachn

  • @ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም
    @ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ሽያስማልን ወንድሜ። አቤል እድሜ። ጤና ይጠብቅልን

  • @asmareshendalw2777
    @asmareshendalw2777 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @aragashshamilis7482
    @aragashshamilis7482 3 года назад

    Amen Amen

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 3 года назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 3 года назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @samsunggrandprime6640
    @samsunggrandprime6640 3 года назад

    ❤❤❤❤

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 3 года назад

    ❤❤❤❤