የእማሆይ ዜናማርያም ምላሽ | የዘማሪት ሶፍያ ጥያቄ ለሰነፍ ኦርቶዶክስ ማንቂያ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2024
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    የእማሆይ ዜናማርያም ምላሽ | የዘማሪት ሶፍያ ጥያቄ ለሰነፍ ኦርቶዶክስ ማንቂያ ነው
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Комментарии • 2,4 тыс.

  • @mekonenmarye1178

    በጣም አመሰግናለሁ ለሀያ አምስት አመታት የጴንጤ እምነት ቆይቸ ነበር። ዳሩ ግን ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ እምነት ስመለስ በውስጤ ያልተመለሱልኝ ጥያቄዎች ተመልሰውልኛል

  • @makysolly1837

    አቤት መታደል ::በዚህ እድሜ ተመርጦ የፈጣሪ መሆን !"እግዚአብሔር"ስሙ የተመሰገነ ይሁን::

  • @yitbarkemedia

    አባታችን ገብረ ኪዳኒ ይቅረቡ የምትሉት በላይክ ግለፁ በማርያም

  • @aynalem2449

    ኦርቶዶክስ ልዩ ናት 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bsquadtvworldwide

    ይሄን የምታዩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @yohanesagza7910

    እንደ እኔ ምስጥ ብሎ ያዳመጠብቻ 👍like ግጭት

  • @user-rl4nv3jg9p

    እማሆይ ዜና ማርያም ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን እንደእማሆይ ያሉ ወጣቶችን ያብዛልን

  • @yeshibelay4860

    ይሔ ሚዲያ የጠቀመው ማንንም አይደለም እኛ የተዋዶ ልጆችን ነው ምክንያቱም በለማንበባችን ብዙ ህይወት አተን ነበር እና መንገዱን ነው ያበራችሁልን እኛ ደግሞ ያንን ሻማ ይዘን መጓዝ ነው ያለብን እና በርቱልን እግረኛው

  • @user-kx3ss6re4x

    ጼንጤዎች እናመሰግናለን በናንተ ውዝግብ እኛ እየነቃን ነው እመሆይ እናታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን ማነው እንደኔ

  • @samuelyohannes5874

    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ በጣም ጥሩ የጨዋ ንግግር ነው የሰማሁት

  • @michaelalem3845

    እባክህ ተክልዬ ወንድሜ በሌላ ጊዜ እና ሰዓት እማሆይ ዜናን ደግምህ በሰፊው አቅርብልን ይቅረብ የምትሉ ላይክ አድርጉኝ

  • @degneshkidanu355

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ይህን ለሶፊያ ብቻ መልስ ሳይሆን ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው ማነው እንደ እኔ ብዙ ያተረፈ በላይክ ግለፁሉኝ

  • @Zeweter1
    @Zeweter1  +82

    እማሆይ እራሳቸው አንድ መፅሀፍ ናቸው እንደ ኦርቶዶክስ እንኳን ብዙ አስተማሩን እግዚአብሔር ይመስገን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ

  • @user-et2ny6cy8g

    እርጋታ የሴትነት ዉበት እዉቀት ትህትና እምነት እዚጋ ይታያል

  • @Todaly__NiNo

    አቤት መታደል የቅድውሳን አባቶቻችን አምላክ ፍፃሜውን ያሳምርሎት የርሶ ሰራተኛ ብሆንኩ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lisanekirstos12

    እባክህ መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ይቅረቡልን ። ይሄን ና መሰል ጉዳዮችን ያብራሩልን ተክሌ። ይቅረቡ የምትሉ like በማድረግ ....

  • @Hana-gm1ob

    በስመአብ ምስጥ ብዬ መቼ እንዳለቀ እንኳን አላወኩም ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤

  • @Wondimu-bg6gg

    ኡፎይ እንኩዋንም የኢትዬጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ሆንኩኝ እግዚያብሄር ይመሰገን

  • @mohammedp1090

    የኔ እናት ከኔ ከንቱ ከሆንኩኝ ልጅው እድሜ ቀንሶ ለርሶ ይጨምርልኝ ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekuanintBirru

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሳላስበው አልጠገብ የሚል ማር የሆነ ዝግጂት ነበረ ፈጣሪ መካሪ ተቆጭ አስተማሪ እናት አባት ሽማግሌ ያላሳጣን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ሐገራችን ሰላም ያርግልን