በኢትዮጵያ የተመረቱ መኪኖች | ዱካ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 июл 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @addiswalta
    በኢትዮጵያ የተመረቱ መኪኖች | ዱካ
    #Addiswalta #Ethiopia #News | ዱካ | መኪና | ኢትዮጵያ | Ethiopia | car | made_in_ethiopia_መኪኖች #በኢትዮጵያ_የተመረቱ_መኪኖች
    Addis Walta Instagram: addiswalta?...
    Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
    Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
    Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
    Tigrigna youtube: / @awtigrigna
    RUclips Main channel: / @addiswalta
    AW English : / @awenglish1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    AW English Facebook : / 100068007437624
    #WaltaTV #addiswalta

Комментарии • 25

  • @user-hx6oi1tm1c
    @user-hx6oi1tm1c 15 дней назад +4

    No country in the world solely produces cars by itself even the developed countries themselves. But, each country has its role in production and assembly. This is because the raw materials come from different countries. I appreciate the initiative to assemble vehicles in Ethiopia. It is a good milestone. We wish to see many companies doing the same. Finally, let's appreciate the job done instead of belittling and undermining. Thank you all!

  • @girmagizaw3661
    @girmagizaw3661 15 дней назад

    መረጃውን የተሟላ ለማድረግ የመኪናውን ዋጋ ብትጠይቅ ጥሩ ነበር።

  • @user-iw2ks6pc4u
    @user-iw2ks6pc4u 16 дней назад +1

    WOW minim kewuci sayimexa hager wusixi keteseru bexam asidesachi ethiopiayan huleti gize be ande guzuf yemiyaregati sile hone bexam gurumi nwu.

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 12 дней назад

    በኢትዮጵያ የተመረቱ መኪና orበኢትዮጵያ የተገጣጠሙ መኪና??? ....የተሰራው ስራ ጥሩ ቢሆንም በኢትዮጵያ የተመረተ የሚለው እውነት አይመሰለኝም, ብሎ ብሎ ፖለቲካው በእዚህ ውስጥ ገብቶ መዋሸት ጥሩ አይመሰለኝም!!

  • @teshigermekuryi6039
    @teshigermekuryi6039 7 дней назад

    አኔ ድበር ተሻጋሪ አሽከርካሪነኝ አደው አናንተ በቀላሉ ቸክ ማድረግ ከፈለጋችሑ ከአደማ ውልጪቲ ከሞጆ ያቤሎ እሥኪ ቅኝት አርጉ ከጭሮ ደገጎ ለአደጋ በሚያጋልጥ ቦታ መገድ ትራንሥፓርት ትራፊክ ለቁጥጥር በሚል ሢያሥቆሙ ከባድመኪና ከጋሪዎችጋ እየተጋፋ ሢጓዝ ጠፍቷችሑነው ነገሩ ትዝብትነው ለኛ

  • @photography6969
    @photography6969 14 дней назад

    Yetmrata ena yetgxaxeme melyatim akomachu midera qizbi

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 13 дней назад +1

      @@photography6969 That's why ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ፡ ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ብሽም ድያብሎስ ዝተጠመቊ ብባሕላዊ ሓይማኖታዊ ፀወታ ናይ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ለይቲ ቀትሪ ብኣፉ ብመአኮሩ ዝዉገር ሓቐኛ ባሕላዊ ሓይማኖታዊ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ከይፀነተ ሰላም የለን ንብል ኣለና።

    • @photography6969
      @photography6969 13 дней назад

      @@chuksokadigbo4750 kotati😅

  • @eyobasefa5314
    @eyobasefa5314 15 дней назад +5

    ይቅርታ መመረት ማለት የገባችሁ አልመሰለኝም ቢገባችሁ ቃሉን ለመጠቀም አትደፍሩም ይህም በተደጋጋሚ ያለማቋረጥ ለገበያ የሚቀርብ ማለት ሲሆን ከተለያዩ የመኪና አካላት ተለቃቅሞ የተሰራን እንደ ፍብረካ አይታይም ለምሳሌ ሞተሩ ያንተ ፈጠራ ነው ?በአንደነዚህ አሳሳች እውቀት አልባ ጋዜጠኞች አትቅለጥ በየሚድያው ላይ አትብዛ ያደበዝዙሀል በተረፈ የእውነተኛው ፈጠራ ፀጋው እንዲገለጥልህ ምኞቴ ነው

    • @DanielDagaga
      @DanielDagaga 15 дней назад +2

      ያንተስ ከፋ! አቤት አዋቂዉ አንተ ብቻ! ሌላዉ ምን ያዉቃል ማለትህ ነዉ? ለሀገርህ ቅን አስተሳሰብ ብኖርህ ኖሮ ደስ ይልህ የተገባ ነበር።

    • @user-hj1vg8sw7t
      @user-hj1vg8sw7t 15 дней назад

      መቀለጃ አድርገውናል

    • @AbenezerWubi
      @AbenezerWubi 15 дней назад

      አይ አለማወቅ አንተ አላወክም ማለት እነሱ ትክክል አይደሉም ማለት አይደለም ብሮ አስተያየት ከመስጠትህ በፊት እውቀት ይኑርህ በቁንፅል አስተሳሰብህ ዝም ብለህ አፍህን አትክፈት

    • @Redseaafar00
      @Redseaafar00 15 дней назад +1

      በቀላሉ የእውቀት ማነስ ብንለው ይሻላል ዝም ብለህ ከማውራት ትንሽ ብታነብ ጥሩ ነው መኪናም አውሮፖላን ይሂን መርከብ ወዘተ ጃፖን በለው ጀርመን ይሁን አሜሪካ የሚሰሩት ሁሉ አንድ ፖርት ከቻይና ወይ ከብራዚል ይሁን ከህንድ መጥቶ እንደሚመረት አለማወቅህ ( ስለምታውቅ ) ከማውራትህ በፊት ትንሽ አንብብ እኔ የምስራው በእሜሪካ ያለ አንድ የከባድ መኪና ፋብሪካ ውስጥ ነው ሞተር ከጀርመን ትራንስሚሽን ከአሜሪካ የኤሌክትሪክ መስምሩ ከሜክስኮ የተልያየ ፖርት ከቻይና ህንድ ኮሚፒዮተሩ ከጃፖን የሆነ ነው

    • @eyobasefa5314
      @eyobasefa5314 15 дней назад

      @@DanielDagaga ከእንደ አንተ አይነት ወፍ አንጎል አዎ እሻላለሁ በጣም እሻላለሁ የሸርሙጣ ልጅ ባትሆን እንዲ አታወራም