#EBC

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 71

  • @sofiatariku7545
    @sofiatariku7545 6 лет назад +10

    ጠቅላይ ሚንሰተር አይለማሪያም ትህትናክ በእውነት ደሰ ይላል

  • @believeyourself1903
    @believeyourself1903 6 лет назад +20

    I am from Eritrea but my hoop is one day ERITREA and Ethiopia one country !!!!
    ETHIOPIA IS
    GREAT COUNTRY
    AND GREAT PEOPLE
    ETHIOPIA IS GREAT EXAMPLE TO ALL AFRICA !!!!

    • @tadealand
      @tadealand Год назад

      yes we are ones Ethiopia is great counter.

  • @rsahnrsahn1157
    @rsahnrsahn1157 6 лет назад +4

    ሃይለማርያም ደሳለኝ እድሜና ጥይና ይስጥህ በጣም አሳዘንክኝ

  • @rsahnrsahn1157
    @rsahnrsahn1157 6 лет назад +3

    ክብር አቶ ሃይለማርያም በጣም ክልብ እናመስግናለን እንወዳሃለን

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 месяца назад

    ስላም እንድነት ፍቅር ያእብዛው

  • @abrahamabunie9768
    @abrahamabunie9768 6 лет назад +1

    እጅግ ለእግዜሐአብሄር በጣም የልባችን ምኞት የአገራችን ህዝቦች መሬዎች ለዜጎቻቸው በጣም አሰቡ፣ከዎበራቸው ተነስተው የተሻለ ከኔ እውቀትመሬ ካለ አገሬን ህዝቤን አገለግላለሁ የሜል ወድሜ ቤቴሰቤም ይምጣ በማለት አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ በፍቅር ዙፋናቸውን ፣እትዮጴያን ለሜከባከባት ወጣት ጉልበት ሃይል ያለው ባአል ኤትዮጴያ አገባች።እኛም ልጆቿ እንኳን ደስ አለሽ ወይዘሮ ኤትዮጴያ ትልቅ የችግር መረብ ወደብ ደጋይ ተገልብጦ ወደቀ ፣አቶ ሃይለማርያም ያለኝን የስራ ልምድ በክብር ተጎኑ ሁኜ በሃሳብ አግዛለሁ ፣እኔም መስራት እየቻልኩኝ ሳልሰራቸው የቀረውን እስራለሁ በማለት ወኔ ነካ አደረጋቸው።አሁን ፌቴን ወደ ህዝቡ ልመልስ ምን ይላል ተገዥው ህዝብ ፣?

  • @user-nd6zx6mn8p
    @user-nd6zx6mn8p 6 лет назад +4

    ኢትዮጵያዬፍቅር ኑሪ ለዘላለም ጠላቱችሽ ይጥፉ ከፉን ያርቅልሽ👍👍👌👌

  • @adonaygse2478
    @adonaygse2478 Год назад

    ክቡር ጠ/ሚተር ደ/ርአብይ መሀመድ እንደዲ ነው ካንተ የምንጠብቀው( እምንመኘው) የኢትዮጵያን ህዝብ ክበር።

  • @user-oe9gw2jz7q
    @user-oe9gw2jz7q 6 лет назад +2

    ከቀድሞ ጠ/ም። ሀለማሪያም
    በጣም አስተማሪ እውቀት ነው ያለህ ያዋህ ሰላም ሁንልን
    የተጠላሀው አንተን ባሳሰቱት ባንተ ስም ጫና በሚፈጥሩት ነው እና
    አንተን መቼም አንጠለም።
    አሳዘንከኝ ሁኖም ግን ስነ
    መግባርህ ከ ሁሉም።ልዩ ነው በሳል አእምሮ አለህ

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s 6 лет назад +2

    How beautiful to see. The tow brothers. Just The. Way it should be.

  • @user-fk7qi4vr3i
    @user-fk7qi4vr3i 4 месяца назад

    ደስ አይበልሆ የኛ ጥያቄ እንዳተ ስልጣኑን ይልቅ👎👎

  • @user-yg9mk5ur5v
    @user-yg9mk5ur5v 6 лет назад +2

    ጠ/ሚ ሀይለማርያም በጣም ትሁት ነህ እውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @rsahnrsahn1157
    @rsahnrsahn1157 6 лет назад +1

    ክብር አቶ አብይ አህመድ መልካም መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ እንካን ደስ አለህ ደስ ብሎናል

    • @user-kp8fd7vq4u
      @user-kp8fd7vq4u 6 лет назад

      RSAHN Rsahn እግዛብሔር በርሣቸው ላይ አድሮ ላገራችን ሠላምን ይሥጠን

  • @MemberZenu
    @MemberZenu 6 лет назад +6

    ሀ/ማርራም:ደሣለኝ:አላህ:ይጠብቅህ:ታሪክ;ሠራህ

  • @user-sl5yx9xj4v
    @user-sl5yx9xj4v 6 лет назад +9

    ከምር ዩቱዩብ ላይ አስተያየት ሰጥቻ አላቅም ማለት እችላለሁ ዛሬ ግን ለምን እንደሆን አላቅም ደስ እያለኝ ነው የምፅፍ
    አቶ ሀይለማሪያም እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ልክ ነዎት አንድን ነገር የነበረበት ብቻ ነው የሚያውቀው ከምር የዋህና መልካም ልብ ነው ያሎት
    አቶ አብይም በታማኝነትና በቅንነት በቻሉት መጠን ሀገራችን ከፍተኛ ለውጥ እንድታመጣ ያድርጉልን በተረፈ ፈጣሪ ይርዳዎት እኛ ውጭ ያለነውም ደስ እያለን ሀገራችን ወደ እናታችን ኢትዩጵያ በሰላም የምንገባ ያድርገን ።

  • @sabateferi1611
    @sabateferi1611 6 лет назад +3

    Respect to both leader's

  • @hqygthayaysiedsipd5522
    @hqygthayaysiedsipd5522 6 лет назад +17

    ሀይሌ ማሪያ ደሳለኝ ሰላምህን እመኝልሀለሁ በኡነት

    • @lubabaahmed4785
      @lubabaahmed4785 6 лет назад

      Hqygthayaysied Sipd አላህያብጃችሁአብአይአህመድ
      እሥቴሥደትያለነውንምአሥታውሠን
      ደሀወችንእናገበሪወችንአሥታውሥአላህእድወድህሞሥናምእዳሠራለሀብታምአትገድፈደሀነውማየትአብይአደራ

    • @lubabaahmed4785
      @lubabaahmed4785 6 лет назад

      እረበጣምነውደሥየሚለውአረሰሦአደርንአሥብእናኢኳኖሚንአታሦድድ

    • @lubabaahmed4785
      @lubabaahmed4785 6 лет назад

      እናአደራየኢኳኖሚወንጫናበጣምነውየከበደውእናየውጭመንዛሪንቀንሥአገራችንብርአሥወድድልንአደራአገሪንእናቴንአገሪን

    • @lubabaahmed4785
      @lubabaahmed4785 6 лет назад

      ምሽአላህብየአላሁለአገርህየምትበጅያረግመበረቅእነየታሠሩትንአሥ ፈታእኔእምለውሌባግንእዳይኖርአደራእኔከሥደትልመጣነውለቧቹንይታሠሩ

    • @lubabaahmed4785
      @lubabaahmed4785 6 лет назад

      እኔአደራየምለውሌባእድታጠፋነውእኔከሥደትልመጣነውሌባይታሠርወይምይቁመጥእኔበሠደትሠርቸእሦቀለጭብሉቢቀማኝግፊነው

  • @rsahnrsahn1157
    @rsahnrsahn1157 6 лет назад +2

    እኔን ሃይለማርያም ደሳለኝ መልካም ስው ነበርክ

  • @EmanALI-jw2fh
    @EmanALI-jw2fh 6 лет назад +1

    የስልጣን ሽግግሩ በሠላም መጠናቀቁ ደሥ ብሎናል ጠ/ሀይለማሪም ከልብ እናመሠግናለን! ጠ/ዶ/አብይ መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልዎት! ሀገራችንን ሠላም: ፍትህና: እኩልነት የሠፈነባት ያድርግልን........!!!

  • @user-is1gr3df8b
    @user-is1gr3df8b 6 лет назад +1

    እሥከአሁን ያገለገሉትን መሪወቻችነንም እናመሠግናለን ለተተኪውም መልካም የሥራዘመን ይሁንልወት

  • @user-qs8kf5ut3j
    @user-qs8kf5ut3j Год назад

    አቢ አሐመደ ሀለተኞ ጌዘየ የሰራይልን ሰም እዳትጠሩ አቂጥ አጠቢ ሰላም የሸረሙጠ ልጀ

  • @user-wb9ij8ou3x
    @user-wb9ij8ou3x 6 лет назад +2

    Yamral mashaallah 🌷🌷🍓🍓🍓🌿🌿🌿🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🐰

  • @SalamSalam-cx4sc
    @SalamSalam-cx4sc 6 лет назад

    ጀገና ዶ/ር አብይ ተባርክ

  • @halefomberhe214
    @halefomberhe214 6 лет назад +1

    Thank you Haylemaryam👏👏👏👍👍👍👌

  • @meberahtuaraya9772
    @meberahtuaraya9772 6 лет назад +1

    i have my topmost gratitude to you our former prime minister.

  • @zaharagamal645
    @zaharagamal645 6 лет назад +2

    ጠቅላይሚኒሥተርሀይሌማሪያምደሣለኝትህትናህበጣምደሥይላልእድሜና ጤናይሥጥህ

  • @mouhammadyemmer7099
    @mouhammadyemmer7099 6 лет назад +1

    ዶክተር አብይ ለስደተኛ የሀገርህም ልጆች መፍትሄ እንደምትፈጥር ተስፋ እናረጋለን

  • @mesenbet709
    @mesenbet709 6 лет назад

    Congrajuletion Dr Abiy and Mr Hilemariam for this historical moment. I am so happy and lucky to see this day. I understand as people our expectation is to big but as Dr. Abiy said it takes time that is true and we Ethiopians have to have tigist to fill full our needs. May God bless your coming time. Genet diaspora

  • @user-pc1ny6pr7n
    @user-pc1ny6pr7n 6 лет назад

    እንወዳችሁአለን ተባርኩ በጌታ ስም!!!!

  • @ewg19ewg
    @ewg19ewg 6 лет назад

    ዶክተር አቢይ ፡ ልብህን ለእግዚአብሔር ክፈት እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ሆኖ እንዲሰራ በፀሎት ጠይቀው ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ፡ ይጠብቅ።

  • @askalewkumsa9163
    @askalewkumsa9163 6 лет назад

    EGZBHR YEMASEGAN EGZBHR yebarekachu 🙌🙌🙌🇪🇹😀🙏🙏🙏

  • @embetnegash5259
    @embetnegash5259 6 лет назад

    Thank You for all, u have serve Former H.E Hailemariam Dessalegn & Bright & prospers & best to be happen to All Ethiopian Peoples & H.E Mr Abiy Ahemed. God let be with H.E Dr Abiy Ahemed & all Ethiopians .

  • @weleshmahary3403
    @weleshmahary3403 6 лет назад

    Very nice speech from both of you , may God bless you and our country.

  • @tplflebamengstyserektyleme3637
    @tplflebamengstyserektyleme3637 6 лет назад +1

    He is unique 👏👏👏 Dr Abiy Ahmed. PM hailemariam God bless you . You are open ❤️

    • @weleshmahary3403
      @weleshmahary3403 6 лет назад

      TPLF leba mengsty Serekty, lementy, haswty
      Anta wedi shwrmuta weylekha embwr ethiopia reaya.

    • @tplflebamengstyserektyleme3637
      @tplflebamengstyserektyleme3637 6 лет назад

      Ane tgraway eye. TPLF and shabya. Bye bye. Two of them are looter, killer, dictator, blood thirsty,

  • @meteyswesg2120
    @meteyswesg2120 6 лет назад +1

    Hyelmareym geta yebarekek seratk tetenak des yelal

  • @lubabalubaba4361
    @lubabalubaba4361 6 лет назад

    ይመቻችሁ በጣም

  • @sarasara8006
    @sarasara8006 6 лет назад +2

    ለመጀመሪያ ጊዜ etv ስመለከት ምክንያቱም በዶክተሩ አፋ 20 ጊዜበላይ ኢትዮጽያ ስላሉ ሌላው ሰይጣኑ መለስ ስሙ ባለመጠራቱ በጣም ደስ ይላል

  • @user-rt7wx2lk4d
    @user-rt7wx2lk4d 6 лет назад +1

    ሀይለማሪም ደሰላኝ የኔናት ሆደን አማሰልከው አተ ትልቅ ሰውነህ አስከዛሬ በታ እያማከኩ ነው አተን ያስጠቆሩህ ግን ውነት መችም አጠፍም አተ ጡሩነትህ ን ያስመሰከሪከው አረጅም አድሜ ከጤና እመኝልሀለሁ እኮን አለቀቀህ ከይሀድግ ውሽታም ወች እሲኪ አዱሱ አብይ መልካም ያሪግህ ላገሪህ ህዝብ እነሱን አትስማ ታዘጅ አትሁን ለይሀድግ ድሪጅት

  • @fatumamuhye2392
    @fatumamuhye2392 6 лет назад +4

    ወላሂ አሣዘነኝ ምሥኪን

    • @weleshmahary3403
      @weleshmahary3403 6 лет назад

      Fatuma Muhye
      Min honena emiyasazinewu, talak kubr sewu newu. Yakoral enji ayasazinim.

    • @fatumamuhye2392
      @fatumamuhye2392 6 лет назад

      +welesh mahary በሥ ሣየው አነጋገሩ ነውያሣዘነ ያደረገውማ ጡሩነው ግን ከንግግሩ አሣዝኖኛል

  • @salmaahmedou2045
    @salmaahmedou2045 6 лет назад +1

    መልካም ዘመን

  • @webetabdulkaseem2900
    @webetabdulkaseem2900 6 лет назад +1

    እንካን ደስ ኣላቹ ደስ ብሎናል

  • @sol7108
    @sol7108 6 лет назад +3

    ኃይለማርያም ጥሩ ሰው... አንተ ልትከበር ይገባል🥂chirs abo.

  • @jesusiscominsoon
    @jesusiscominsoon 6 лет назад

    The truth is there has been NO leader like Melese Zenawi & praying God will make him like this great leader...

  • @rsahnrsahn1157
    @rsahnrsahn1157 6 лет назад +3

    ምን ግዜ አይረሳም ታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ

  • @Coolacting
    @Coolacting Год назад +1

    ይህ መልእክት ለአብይ አህመድ ነው ከደረሰህ ብሄር ከብሄር ማፉጨትክ በጣም ስህተት ነው ገና ስትመረጥ እኔ ለሁሉም ብዬ ነበር ትክክለኛ መሪ አለመሆንህን ደርግ ማረንነው ያለው ህዝብ በኢትዬጵያ ውስጥ እርስ በርስ ግድያ ተደርጎ አያውቅም በኢትዬጵያ ውስጥ ያልተደረገ ደምመፉሰስ ሰው መታረድ አንተ እርኩስ እናንተ ሁለቲችውም ደደቦች አሁምን ቢሆን አንተ እንደዚህ መጥፎ ታሪክ የማይረሳ ታችው አሁን መስራት ካቃተህ ለህዝብ አልቆማችውም ለቀህ ሂድ የኢትዬዽያን ቅርፅ አበላቨታችዋል

  • @hdbeluastgfirullahggtmoham9065
    @hdbeluastgfirullahggtmoham9065 6 лет назад +3

    Hailemaryam desalegn qn sew .

  • @khedrseed3650
    @khedrseed3650 6 лет назад

    YASAZNAL

  • @BbBb-nl2ey
    @BbBb-nl2ey 6 лет назад +2

    Ye kedimo minister hailemariym desalen melkam ye Erft gize yihunilot

  • @alemiimelkaa381
    @alemiimelkaa381 6 лет назад +2

    ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪😍

  • @ttybaahmed2545
    @ttybaahmed2545 6 лет назад +1

    ሀይለማርም በመጨርሻ ጥሩ ሆነክ አርፍክው ሽክምም አራክፍክ ክራስህ

  • @user-iy5rc6yd5q
    @user-iy5rc6yd5q 6 лет назад

    💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @mskgg4600
    @mskgg4600 6 лет назад

    👏👏👏👊❤❤❤❤

  • @Katto-yo9vf
    @Katto-yo9vf 6 лет назад

    All the people in the PM office are TPLF core members. Arkebe Equbai, Seyum Mesfin, ...Still WEYANE in the office.

  • @user-oe6us9lv1k
    @user-oe6us9lv1k 5 лет назад

    Idimeehiin yaa.rizimilihin

  • @user-hq9rx4dj9y
    @user-hq9rx4dj9y 5 лет назад

    መሸ አለ እትዩጰየ ለዘለለም ትኑራ በጠም ተምራለቹ

  • @sadwer4147
    @sadwer4147 6 лет назад +1

    Malkam ya sira zaman yehunlot geta zamnotn yebarki la hagrachin ka egzehabehar batachi ya maftaha saw endthonu ya hulum ya Ethiopian talot nw

  • @user-fk7qi4vr3i
    @user-fk7qi4vr3i 4 месяца назад

    የብይ ተቀጣሪ አፈረ ደም ብላ👎👎👎

  • @jesusiscominsoon
    @jesusiscominsoon 6 лет назад

    He looks too young to lead the nation but may God use him to do Christ's will & serve Him!

  • @hdbeluastgfirullahggtmoham9065
    @hdbeluastgfirullahggtmoham9065 6 лет назад

    ebakhn addisu prime minister yawerahachew negeroch hulu ewnet endihon emegnalew ,anasaznachum ye ethiopia hzboch tesfachnn ssemaw nebsy b desta tewtalech enakchun ethiopia lhulum musna zeregnanet sdet gcht dhnet tefto fthawi na melkam meri enfelgalen ,"BE MEKELAKEYA MEKINA YEMIGEBA CONTROBAND EQA YASQUMULN HULUM EKUL SERTO YDEG ,WEYANIYAWI HASSAB YTFA BEQAN BOTEBOTUN YALLENN WESEDUBN HABT BENESU BCHA EG LY HONE YBEQAL YBEQAL YBEQAL !!!!!!!!@@@@!!!!!!!!!!!AMARREWEN ABESACHTEWN SRACHNN QEMTEWN K HAGER TESEDEDN ENSR ENEZIHN WEYANIY YAFERACHEWN AKERKARIYACHEWN SBERLN .

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 месяца назад

    ስላም እንድነት ፍቅር ያብዛው