Sijemer ate adelehe chigurun yametahew mejemeriya megst tebleh stishem milasihn mekoteb neberebih ante yeselam sew bitihon niro ehadeg 27 amet min sera yemilew kal ka and meri aytebekim neber ehadign bemisgena meshegnet neberebih demo yahulu yalemahew anite meseleh ende ena telat yametahbn ante neh Antem eskitserk yhonal eji mn stalema ayen yemtasmerkew ye 27 wutet new ::
The Ministry of defense should discourage such unannounced and armed group of soldiers from going to Civilian institutions, especially the Palace and parliament. The optics itself is bad. Others can use it as a tryout for coup, testing responses and coaching the public to get used to such activities as preparation for coup. These may be innocent soldiers that didn't follow protocol. Most importantly, it could be disturbing to the public. The public could feel insecure knowing there are armed groups who tried to kill our prime minister. Security is part reality and part perception. Real or not, this creates insecurity. This should never happen again!
ዋዉ በጣም እዉነት ነዉ
ኣላህ ያግዝህ። ኣብቾ ገና ብዙ ትሰራለህ ኢንሻኣላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ገና ከፍ ከፍ ትላለች ኢንሻኣላህ ፅናቱን ይስጠን ብቻ
አሚንንን
ባባየ አብይ አህመድ አተኮ ሀቀኛ ነህ አላህ ይጨምርልህ 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯👊👊👊❤❤❤💯💯💯
አላህ ይጠብቅህ አብይ አህመድ እድሜህን ያርዝመእው በክፉ የሚአዪህ አይናቸእው ይጥፋ ኢንሻ አላህ ኢትዮጵያ ሥላም ይብዛ
👍👍👍👍👍ትክክል አብያችን የኛጀግና አላህ ከጎንህ ይሁን
እድሜህን ከፍ ያድርግልን መሸአላ መሸአላ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አምላክ የማይተኛ የማያንቀላፋ በመሆኑ እንደምትመለከቱት በፈጣሪና በራሱ ድንቅ ችሎታ እሳት ከሚተፋ መሣርያና ማሰብ ከማይችሉ ከማያስተውሉ መከላከያን ከማይወክሉ በስሜት ከሚነዱ ኃይሎች ተርፏል፡፡ እንወድሃለን እድሜና ጤናውን ያድልህ አባቴ!!!!!! ዝም ብዬ አልወደድኩህም Release Relief & Rethink ማድረግን ከአንተ ተምርያለሁኝ፡፡
በትክክል፣፣እኛም፣ከጎናችሁ፣ነን
ወታደርሮች ሀኪሞች አሰተማሪወች በጣም ልናግዛችው ይገባል ሞራላቸውን ልንጠብቅ ያሰፈልጋል የህዝብ አገልጋዮችን ልናመሰግን ይገባናል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
የኔ መሪ ትለያለህ እፉ❤👈
አብያችን አተኮ ጥሩ ነክ
ኑርልን ከጎንህ ነን በርታልን አስተዋይ
አቤቾ ይመችህ አላህ ይጠብቅህ
የሀገር መከላከያ ደመወዝ ይቅደም የኛ ሠላምና ጠግቦ ማደር በነሡ ሀይል ነው
አላህ ይጠብቅህ አንተ ቅና አሳቢ እድሜን እና ጤና ሰላም ፍቅር አብዝቶ ይስጥክ አላህ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቀን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ዉድ ሀገ ሬ ኢትዮጵያ የኛ ሀገረ እማማ ሰላምሽ ይብዛ ከክፉ አላህ ይጠብቅሽ የኛ ሀገራችን ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
ትክክል ዶክተር አብይ
አላህይጠብቅህ
ወላሂ እዳተያልዉን ምንግስት ማገኘታችን ደስ ብሎኛል
ግን ዱባይ ይከፈትልን ወደሀገራችን እንግባ
የሰዉ ሀገር እኔበበኩሌ. ምርርርብሎኛል
ቤተሰቦቸም ሀገሬም ናፍቆኛል
😭😭😭
ትክክከል
አለመኛ አሀንላይ።አገሬትያለሽ
🇨🇬👍☝️❤
ሀይ👍❤❤🇨🇬🤲
Lairs, lairs
ጀላዕ ጀላዕላዕ ኣይትበል መሽረፍት
_ምርጡ መሪያችን አላህ ይጠብቅህ ያረብ_
ወላሂ ጎበዝ መሪ ነህ እንዳንተ ነፃነት የስጠን የለም
አይ፡ጥሩ ነው ግን መጠንቀቁ አይጎዳም
እነሱ ሰላማዊ፡ፊድራሎች ቢሆኑም
ግን አንዳንድ እንክርዳድ አይጠፋም
ታላቁ መሪያች ደኩተር፡አብይ፡ ጥንቃቄ፡
አይጎዳም የዋህነት አታብዛ፡
ዶ/ር አብያችን አህመድ ትክክል ነህ በርታልን ከጎንህ ነን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
ይዝጋህ
ኑርን መረችን አለህይጠብቀህ
እድሜና ጤና ይሰጥልን
ትክክል ጀግናዬ💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እዳተ ያለመረ መቸም አናገይ አተኑ ያኑሪልን ላገራ ቺን ።
አይዞ ፣ደሞ ፣አላህ ፣ያግዝህ ፣የኔ ፣ጀግና ፣በአዱንያ ፣ሰፊው ፣ርስቅ ፣ይወፍቅህ ፣አላህ ፣አይዞን ፣በርታ ፣አላህ ፣በተረፈ፣ጥሩ ፍቅር ፣ይስጣችሁ ፣ሁሌም ፣ኑር
ምርጥ ሠው መልካም አስተሣሠብ
አብይ አህመድ አሊ አላህ ይጠብቅህ ከዚ ጭፍን ሰዎች በርታ እግዲህ
እቅልፍም ትልቅ ቀለብ ነው ተኝተን የምናዲረው እነሡን አሥቀምጠን መሆኑን ማወቅና ማወቅ አለብን
የኔ ጀግና በርታልን አቃምህ ቀጥልበት የኛ ሰው አመኛት የለውም
God bless you brother l am from Ethiopia
ትክክል ነው ያልከው አብይ አህመድ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
እሰይ በጣም ደስ ይላል እንኳንም በሰላም ሆነ ወረኞች ቦታ ያጣሉ አብያችን ሺ አመት ኑርልን!!
Tinb gala
አሜን አብይ ነፍ አመት ኑርልን
አሚን
ፈጣሪ የጠብቅህ
አብይዋ አህመድ እንወዳሀል ጠክር አላህይገዝህ ግንኒቶርኩንልቀቀዉ 😍😍😍😘😘😘
💚👈👍
በርታልንአብቾከጎንህነን🇪🇹
ትክክል ዶክትር አቢዪ ለዘላም ኑርልኝ የፍቅር ሰው እንዳንተ መሪ መቼም አይገኝም
Haji Abdella!! Its very touching!!!
ዛሬም ነገም እንወደሀለን ዶክተር አብይይ
ህይ
አብይ እስክ ዘለለም ኑርልን ንግግረህ ብቸ የስተምረል Yaetiopan mare
አብይ አሳዘንክኝ ግን ፋጣሬ ይገዝህ ያረብ አድ እምለዉነገር ቢኖረኝ ለማይሰሙ ሰወች ፍቅር ለማይገባቸዉ የገደለ ይገደል እምል እቅድ አዉጣ
1000000
በሆነግ ሕዝብ የሚነግድ የሆነግ ኢህአዴግ ታጣቂዎች እንጂ የኢትዮጵያን ሕዝብ እየገደሉ ያሉት። እንጂ ሌሎች ግንቦት ፯ ወይም ሌሎች የኢትዮጵያ ታጣቂዎች አይደሉም። ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️
ወላሂ መሻአላህ በጣምጡሩሀሣብነው አላህ ክፍህን አያሠማኝ ያረብ
ትክክል,ከጎንክ,ነኘ
አብያችን እምወድሀለን ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ጀግና 1000 አመት ምገስ
ذلببةىو
للللللل
አላህያግዝህ
ዋውውው እንድ ነው ሚኃያዎራ የጀግኖቹ ጀግና ነይ ኑሪልን
እንዳንተ ፣ለመሆን ፣ድጋሚ ፣መፈጠር ፣ነበረብን ፣ወላሂ ፣እንኳንም ፣መሪ ፣ሆንክ ፣ ፣አላህ ፣እድሜህን ፣ያርዝመዉ ፣ያረቢ ፣
በጣም ትክክል ነወት ደኩተር አብይ በርቱልን
አሥር ንግስት ወደኋላና ወደፊት ቢቆጠር በዚህ ዘመን ያለቀወን ሕዝብ አያክልም። ደመ ቀዝቃዛነቱ ያብቃ!!
አላህይጠብቅህእውነቱኛስውድድድድ
Good. News
አብይ አህመድ አላህ ያኑርህ ሀቢቢ
አት ኑራልን አላህ ይጠብቅህ
አቡቸ ኑርልኝ
አብይ አህመድ አላህ ይግደልህ አተየተሾም ከው ለህዝብ ሳይሆን ለጉብኝት ብቻነው አገራችን ሰውእየተ ጨፈጨፈ አተዉጭአገር እደፈለክ በየካሚራው አፍህን እየከፈክ ፎቶትነሳለህ አላፍትናህን እየተወጣህ አደለም አቅም የለኝም ብትል ይሻላህል ህዝብ ከማስጨረስ የማንኛውም እምነት ተከታይ ደም መፍሰስየለበትም ተወልደው ማደጉባት አገር ለምን ይገደላሉ????
❤️❤️❤️Abiy 💪🇪🇹🙏🤲💡💡❤️❤️
Abiy must go Abiy must go Abiy must go
Shermuxaa yee husha mililki
Lol 😂 go where. Deneze
የኔ መንነቴ ኑሪልን
አብይዋ ወሏሂ ከስደቴ ላይ ከኖፍቆቴ ላይ አሁን የኔን ናፍቆት ትቸ ላተ አሳብ ሊገለኝ ነው አሏህ ይጠብቅህ ያረብ የጠላህ ይጠላ ያረብ
እህት ወዲሞች እናስብ እዲህ ያለ ግልጥ መግስት አግተናን በአዳዲ ነቀዞች አንሸወዲ
abichuyeeee💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
አሏህይጠብቅህጠቅላያችን
ትክክል ወላሂ ኑሮ ይቀንስልን አረኢኡኡ አብይ። ኑሮ ውድ ደመወዝ እርካሽ እዴ እዴት ማደግ ይቻላል
አብይ አባታችን አተን ማገኘወተ የማያስበው ሰይጣን ብቻ ነው
አደለም የመከላከያ ጀግና ሲራውይት
እኞም የሰፈር ዱሪየወች አተን ለማገኝት ለማወያየት እንፈልጋለን
የኮቦልቻ የኢንዱስትሪ ፓረክ ሲመረቅ
ሰዳብለህ ናልን እያለን እንቀበልና
ፓረካችንን ተመረቅልን አለህ
ፋና ምርጦች እናመሰግናለን
ጋሸ አነጋገርህ ያረካል ትክክል ነህ
ሀግሬ ክ
ሬነሽ ማረጌ!
ጠ/ሚ/ዶክተር አብይ የፍቅር ሰው ናቸው ግን እባክዎን የገደለ ይገደል የሚል ህግ ያውጡና ይፅደቅ መኖር የመረረው ሰው የሰውን ሂወት ያጠፋና ያው እስር ቤት ገብቶ ቁጭ ይላል ግን የገደለ ይገደል የሚል ህግ ከወጣ ከገደልኩ እገደላለሁ ስለሚል ህዝብ አይገዳደልም
ስቀጥል ለምን ነው ሌላው ቢቀር መስሪያ ቤት አካባቢ እንኩዋን ካሜራ የማይሰራው
በትክክል 👍👌
Why is I always feel safe when Dr Abiy speaks?
Rita Y because he has self-confidence with his actions. And he knows how to handle the situation smoothly he is so smart. Maria
ዋውውውውው
Asimamasiy nek eshi
ሀሳብህ በጣም ደስ ይላል ችግሩ ወደ አረብ ሀገራት ለሚሄዱ ወገኖችህ መፍቀድ ብቻ ሳይሆን ጉዳታቸውን ማየት ግድ ይላሀል ለምን 24 ሰአት በአፍ በቂጣቸው ተደፍተው እየሰሩ ደመወዝ አነስተኛ ክብር የላቸው የለፉበትን አስበልተው የሚኖሩ ወገኖቻችንን እድታይልን እላለሁ
dhamaa'a.dhabami ati....
አላህ ያቆይህ
ትክክል ፣ወይኔ ፣ምን ፣አባቴ ፣ላርግህ ፣አልሀም ፣ዱሊላህ ፣ቢቻ ፣ስትል ፣ያምርብሀል ፣እድሜህ ፣ይርዘም
አረ.የሱ.እድሜ.እጥር.ይበል.ሰብ.መሰል.ሸይጣን.በመላሰ.እንጂ.በተግባር.0.ነው.ለሰው.መሳመን.ብቻ.ሸይጣን.የጠንቃይ.ልጅ
👎👎👎👎👎👎👎አምላክ.እድመክ.እጥር.ይበል
አተእደምታሥበዉ ህዝቡ አይረዳም አዱባዱ መባላትእና መጋደልነዉ የሚቀዉ ፈቅር ሢባሉ ነገር ይፈልጋሉ
IU
አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና መሪ አብች
አንትቆሻሻደ
ድብ መነግስት አሁን የምትለው ህሳብ ሁሉምያውቃል ግን አት ድድብፍኖንለሚስፍታት
ትክክል፣ዶክተረ፣አቤኛ፣ፈጣረ፣እድሜና፣ጤና፣ይሰጥልን
አምላክ.ሆይ.ንአብይ.እድሜ.ይለቅ.ሰቃይ.ይምጣህ
👎👎👎👎😭😭😭😭.ሐዘን.ልቅሶ.ንአብይን.ኢሳያሰን
አቢዬ አለአ ዩጠበቅ
አለአ ዪጠበቅ ያረብ አቢን ጠብቀት
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አሏህ ወረሽኝ ይዙርባቸዉ ፀረ ኢስላሞች
ማሻአላህ የኛ ጀግና ኑርልን ለዘላለም
Jabaa koka gowaa is 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
ልብ ያድልልን መሪውውውውውው
Yene Geta Egziabher Rejem edime ke mulu tena gar yistik Shi Amet Nurilin swedik Abiy yene Geta
አላህ ያግዚህ ያአርብ አላህ ይጠብቂህ በትክክል ብለሀል
❤️ 👍Yes yes tikekil
إثيوبيا. بلادي.
አይኔ ነው ባሌ አለች ሴትየዋ ምነው መቀሌ ላይ በነስብሃት ነጋ የቡና ዝግጅት ላይ ጄጎል ነበር የያዙት አሁንማ በሺዎች እየሰለጡ ነው ።መሰንበት ደግ ነው ውጤቱን እያየን ነው የኦነግን ጦር መሳሪያ አልባነት???
My Hero abiyachin I love you
Bartalin awunim indewo betergaga malku lechigroch mefte felgiln ye Ethiopia amlak yekedmek
እግዚአብሔር አኢትዮጽያን ሰላሟን ያብዛልን ግርግር በተነሳ ቁጥር በጭቀት ልንሞትነው
Our king stay forever from addis ababa kolfe
ኩራ የኛ ጀግና
Sijemer ate adelehe chigurun yametahew mejemeriya megst tebleh stishem milasihn mekoteb neberebih ante yeselam sew bitihon niro ehadeg 27 amet min sera yemilew kal ka and meri aytebekim neber ehadign bemisgena meshegnet neberebih demo yahulu yalemahew anite meseleh ende ena telat yametahbn ante neh
Antem eskitserk yhonal eji mn stalema ayen yemtasmerkew ye 27 wutet new ::
Hushakalbi hayiwana zega
Real leader for this century God bless Ethiopia and our leader
አብይ ምርጥ ጀግና መር እንኳንም ድምፂህን ሰማን አብያቺን አንቴ ጠንክረህ እኛነም አጠንክር
Muziqa
Oke
Oimine
እውነተኛው ምክንያት የስማነው መሆኑ አጠያያቂ ነው? እንዴት መሳሪያ የታጠቀ ይህ ሁሉ የጥበቃ ሃይል ጥያቄ አለን ብሎ እንደ ንብ መንጋ ግር ብሎ ከተማ ውስጥ ይታያል? አለቃ አላቸው መልክቱ ደረጃውን ጠብቆ ነው ለበላይ አካል መድረስ ያለበት።
ነው ካሉን ይሁንላቸው ዋናው የህዝባችን እና የአገራችን ስላም ነው። ክፉ ዜናን ያርቅልን።
Keep the good job up Dr Abiy.
The Ministry of defense should discourage such unannounced and armed group of soldiers from going to Civilian institutions, especially the Palace and parliament. The optics itself is bad. Others can use it as a tryout for coup, testing responses and coaching the public to get used to such activities as preparation for coup. These may be innocent soldiers that didn't follow protocol. Most importantly, it could be disturbing to the public. The public could feel insecure knowing there are armed groups who tried to kill our prime minister. Security is part reality and part perception. Real or not, this creates insecurity. This should never happen again!
አብይ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ
ኔት ወርክ ልቀቅልን ጀዛህን አላህ ይክፈልህና አብይ
Ati rakkoo guddaa qabda yoo rabbi jedhe Dhugaan Hacee hin baati ati duraa beekta yoo duute dhaammattee beektaa jetteen akka ajjeefamu waan beektuf mitii? Gaaffiin hedduun ati gaafatte shakkii keessa nama galcha akka hojii keetti siif haa kennu 😭😭😭
አላሕየስራሕንይስጥሕአፈቅቤ
ፍህት ለአረብ አገር ደሞዝ
Kkkkkk
ክክክክክክክ እውነት ነው ፍትህ
kkkkkk
kkkkkkkkkkk
ክክክክክክክ እና የአረብ አሜር ጠይቂ እንጂ አብይእኩ ለሀገርሽ ብቻነው ክክክክ መዳምዬን ጠይቂያት ስለደመወዝ
ኡፍ አቤት እዉቀቱ አስተሳሰብ ማራክ ንግግር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ኑር ልን 20000 አመት
እግዝብሔር ራጅም እድሜ ይስቲክ
J
No m
Hkiiksk in nsjssja9 in ll a at