የጠቅላይ አቃቢ ህግ የሰጠው ሙሉ መግለጫ| የገዳይ ፎቶ ተለቋል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 976

  • @itsmydam5684
    @itsmydam5684 4 года назад +569

    ማነው እስኪ የገደለ ይግደል የሚል ፍርድ በኢትዮጵያ ይምጣ የሚል

  • @ፊላህቲቪኢንሻአላህ
    @ፊላህቲቪኢንሻአላህ 4 года назад +274

    ኧረ ኡኡኡኡ ገዳይወችን ለ 3 ቀን ሰቅላችሁ አሳዩን የምትሉ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @fatemaha9728
      @fatemaha9728 4 года назад

      እስር አይነት እራስ ውዳጆች ናቸው እስበስ እዲባሉ የሚያርጉአችው እትም ለእስብስክራይብ ብለህ ሌላ ጣጣ ልታመጣነውጅ ውንት አት እዳልክው ልታስቅላችውፍልገህ አደለም ቱቱቱቱቱአለይክእራስ ወዳጅ አትሁን

    • @Miss-rl1gq
      @Miss-rl1gq 4 года назад +2

      ምን ያህል እርግጠኛ ነህይገደሉ ለማለት? አስገድደው አሳምነው ቢሆንስ?

    • @fatimah6837
      @fatimah6837 4 года назад +1

      ላኪውነው መጥፎው ምንአሳሳተው ያሳዝናል ልጂመሆኑ

    • @Miss-rl1gq
      @Miss-rl1gq 4 года назад +4

      @@fatimah6837 እኔ ግን ይገደል አልልም ሴትዮዋ እራሷ ንግግሯ ያቀናበረችው ነው የሚመስለው ነገረ ስራዋ አላማረኝም ውሼቷ ነው።

    • @makiamohamed2388
      @makiamohamed2388 4 года назад +1

      እኔም በላሂ መቀጣጫ እንድሆኑ እፈልጋለሁ

  • @tube3446
    @tube3446 4 года назад +247

    *_ገዳዮቹ በአደባባይ ተሰቅለው ይገደሉ💯_*

    • @ያረብ-ዸ5ገ
      @ያረብ-ዸ5ገ 4 года назад

      ትክክል 💯💯💯💯💯

    • @tubetubeasdh1205
      @tubetubeasdh1205 4 года назад +1

      @@ያረብ-ዸ5ገ ደምሪኝ እህት

    • @tube3446
      @tube3446 4 года назад

      @@tubetubeasdh1205 _ደመርኩሽ ደምሪኝ_

    • @አልሀምዱሊላህአለኒአመቲል
      @አልሀምዱሊላህአለኒአመቲል 4 года назад

      ትክክል. ይሀን ካላደረጉ. መችም ቢሆን ሀገራችን ሰላም መሆን እትችልም

    • @Vv-on8yc
      @Vv-on8yc 4 года назад +4

      ወላሂ ባደባባይ ተሰቅለዉ 3 ቱይም ይገደሉ በሱ ሞት እደት አጃቴ እዳረረ እፉፉ እሱስ ላይመለስ በአማራዉም በኦሮሞዉም የሆድ እሳት ሆኖ ሂዶል እኒ ሙስሊም ነኝ ግን የአጫሉ ሞት ሆዴ ነዉ የተቃጠለ

  • @semriashemsu6846
    @semriashemsu6846 4 года назад +102

    የገደለ ይገደል የሳውዲ ህግ ቢተገበር ለአረመኔዎች ጥሩ መላ ነበር መገደል አለባቸው በነዚህ አረመኔ ምክነያት የንፁሐን ደም ፈሶዋል ይገደሉ ::

    • @ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube
      @ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube 4 года назад +4

      የገደለ ይግደል መግደላ አላብችው

    • @khilovemusilim8463
      @khilovemusilim8463 4 года назад

      በጣም ወላሂ ሀጫሉን ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵን ህዝብ ነው የገደሉት የአገር መቀጣጫ የንፁሃን ግድያ ማቆሚያ መሆን አለባቸው

    • @salihibrahim562
      @salihibrahim562 4 года назад

      Semira:ገዳዩ ኣብይ ኣሕመድ( ዓሲል-ዋልዴን) ነዉ: በሱ ነው መገደል ያለብት::

  • @zuzutube7852
    @zuzutube7852 4 года назад +53

    ይደርስ ለአብይ የገደለ ይገደል እሚል ህግ አውጣ ይበቃን እየቀለቡ ማውጣት። በቃን በቃን በቃን

  • @zaharaendris783
    @zaharaendris783 4 года назад +27

    በእውነት በጣም በጣም ድስእሚል ነገርነው፣አሁን እግድህ ወሬ ሳታዛዙ የገደለ ይገደል ይሄነው ትክክለኛ ፍርድ።

  • @lubabareshad5360
    @lubabareshad5360 4 года назад +41

    ኤሆ ልጅ በአደባባይ መሰቀል አለበት
    ከአሁን በኋላ እዳይደገም ኦሮ ኦች አማራ አብይ እያሉ ቁርስ በልቶ ምሳ የማያገኝ ንፁህ ህዝብ ሞተ በነዚ የመጣ

    • @eilham2682
      @eilham2682 4 года назад +3

      አወ ይሰቀል

  • @hawahawa3240
    @hawahawa3240 4 года назад +41

    አህሌን ውድ ቢላሉች
    ።በሀገችን ገዳይ ይገደል ሌባ ይቆረጥ ሴትን የሚደፍር ብልቱ ይቆረጥ የሚልህ ህግ ቢወጣ ባይ ነኝ እኔ መግስት ብሆን ገዳይን ባደባባይ ነበር እየስቀልኩ ለአሞራ ቀለብየማረጋችሁ

    • @fatimaabdu2753
      @fatimaabdu2753 4 года назад

      ደስስብሎኛል የገደሉ

    • @ራውዳ.ናኝ.ያአለሀ.ባሪያ.ና
      @ራውዳ.ናኝ.ያአለሀ.ባሪያ.ና 4 года назад +1

      አራ.በጠም.ጡሩ

    • @Rawdah-wy1dk
      @Rawdah-wy1dk 4 года назад +1

      ወላህ እኔም ሃሳብሽን እጋራለው

    • @zesnish
      @zesnish 4 года назад

      ትክክል ይወጣ

    • @ሞላ-ኸ2ከ
      @ሞላ-ኸ2ከ 4 года назад

      እናተ ምነዉ የሚነግራችሁ አጣችሁ ይገደል ይገደል እያላችሁ ሙሊሙን የገዳስም እያሰጣችሁት ትገኛላችሁ ሰዉም ተገደለ ሙስሊሙ መስጅድ ተቃጠለ ሙስሊሙ ግብፅ ሲነሳ ሙስሊሙ የሚባለዉ በናተ ኮሜንት ጫጫታ አንዱነዉ ከዚህ እንቆጠብ እኛን ሙስሊሞች ኸይር ነገር ብንናገር ሸር አስሎ ይታያቸዋል ለምን ይመስላችሇል እደመጤ እየታየን ነዉ እደፈለግን መናገር አልቻልንም

  • @zedtube6407
    @zedtube6407 4 года назад +37

    ይህ ነው መላ ኢትዮጵያ ያመሠው የሥራህን ይሥጥህ ሌላ ምን እላለሁ

    • @مريممحمد-ظ8د2ط
      @مريممحمد-ظ8د2ط 4 года назад

      ይወላህ ህዝቡ አለቀ

    • @lovjj2373
      @lovjj2373 4 года назад

      አይገርምም

    • @eilham2682
      @eilham2682 4 года назад

      አላህ ይግደለው እሰሳ

    • @hffhfjfjdjdjd6781
      @hffhfjfjdjdjd6781 4 года назад

      Sew balawchi matches yasew dam aytagbum sewbalwuchi

    • @sarahseid356
      @sarahseid356 4 года назад

      አወ አላህ የስራዉንይስጠዉ እኔም ምንም አልልም አገራችን ተተራመሰች እኮ ያረብ

  • @መይሙናእናቴንናፏቂ
    @መይሙናእናቴንናፏቂ 4 года назад +25

    አህለን ቢላሎች እኳን ደህና መጣቹ
    ሡባሀን አላህ
    ኸይር አሠማን

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj 4 года назад +23

    ግን እንዴት ልናምናችሁ እንችላለን ከዚህ በፊት በሙስሊም ኮሚቴዎቻችን ምን አይነት አስገድዶ ማሳመን እንደምታደርጉ አይተናል አሁንም በገለልተኛ ወገን ነበር መመርመር የነበረባቸው

    • @የጀበሉወዳጅከወደወሎ
      @የጀበሉወዳጅከወደወሎ 4 года назад +8

      እኮ እኔም አላምናቼዉ ሀቁን አላህ ያዉጣለት

    • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
      @ዜድነኝወሄነትየገጉ 4 года назад +4

      እኔም ግራ የገባኝ ነገር እነሱ ሲጀመር በውሸት መስክር ብለው አይደል እንዴ መአከላዊ ሚያሰቃዩት አሁንም እነሱን ማመን አልችልም

    • @KjEFSZX
      @KjEFSZX 4 года назад +2

      ትክክክል

    • @KjEFSZX
      @KjEFSZX 4 года назад +2

      @@ዜድነኝወሄነትየገጉ ድራማነዉ አመመመ ኝ ኡፍ

    • @shadiyahetopia2946
      @shadiyahetopia2946 4 года назад +1

      @@KjEFSZX 😭😭😭👍😢🤲🤲

  • @عايشهسعيد-ر7ن
    @عايشهسعيد-ر7ن 4 года назад

    በጣም ነው ዴሥሥሥሥሥ ያለኝ ገዳዮቹ በመገለፃቸው አላህ ለሀገራችን ሥላም ያውርድልን ድል ለሀገሬ እናተም ጠንክር በሉልን

  • @lijrabetube.1905
    @lijrabetube.1905 4 года назад +13

    ምን ዋጋ አለው የገደለ ይገደል ካልተባል የእስርቤት ቀለብ እየተቀለበ.

  • @አልሀምዱሊላህ-ሐ5ደ
    @አልሀምዱሊላህ-ሐ5ደ 4 года назад

    ኢትዮጵያን እንደሳውድ የገደለን ግደሉ የሰረቀን እጅን ቁርጥ ኢትዮጵያን ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልን

  • @sahibashikuroali6619
    @sahibashikuroali6619 4 года назад +14

    አልህምዱሊላ እንካን ተያዙ ግን ምስኪን ምንም ማያቀዉ ህዝብ እያለቀብን ነዉ

  • @Ah-hy7rs
    @Ah-hy7rs 4 года назад +1

    የገደለ ይገደል በኢትዩጲያ ህግ. ይተግበር.

  • @bintahmed4540
    @bintahmed4540 4 года назад +42

    wlcaem Bilaloeh
    subhaen Allah የሚገርም ነገር ነው የሞተው ወድምሽ የገደለው ባልሽ እንደሚባለው እስ በሳቸው እየተጋደሉ ሚስኪኑ ወገኔ የአማራ ክልል ልጆች ባልሰሩት ነገር ደማቸው መፍሰሱ ያዛዝናል
    Allah ሆይ አንተ ሀቅ አዋቂ የሆንከው አንተና አንተ ብቻ ነህ☝☝

    • @ethopp19
      @ethopp19 4 года назад +1

      ትክክልነሽ ማማየ ይገርማል

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 4 года назад +3

      እሺ እነዚህ ተገኙ ተባለ ከሀጫሉ ጋር የነበረቺው ሴት የታለች እሷ ትቅረብ

    • @tubetubeasdh1205
      @tubetubeasdh1205 4 года назад

      @@ethopp19 እንዛመድ ልዮ

    • @ፋጡማ1133
      @ፋጡማ1133 4 года назад

      አሁንም ቢሆን መታወቁ ሰዉ እስበሱ የትኛዉ ወገን እደገደሉት ባለመታወቅ ህዝብ ከመጠራጠር ግልጥ መሆኖ ጡሩነዉ

    • @tubetubeasdh1205
      @tubetubeasdh1205 4 года назад

      @@ፋጡማ1133 ደምሪኝ እህት

  • @عبدالشكورالحبشي-ض2ه

    አበሽር አበሳ አላህ ይርዳችሁ ያገሬ ለሰላም ታጋዮች ድልን ለሰላም

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 4 года назад +5

    ከሀጫሉ ጋር መኪና ውስጥ ነበረች የተባለችው ልጅ የት አደረሷት እሷም ትቅሰብና ለህዝቡ ያለውን ሁኔታ ትንገር ሀቃበረ ህግ አዳነች የተነገራትን ነው የምታወራው እንጂ ልጆቹን ቀርባ አልጠየቀችም ሴቷንም አላነጋገረችም ጭራሽ የሴት ስም የለም እሄ ድራማ ነው ለኔ መኪናው ውስጥ ብቻው አይደለም ተብሏል ለም ይታለፋል ሀቅ ይውጣ የገደለ ይገደል በቃ

    • @eilham2682
      @eilham2682 4 года назад

      እደዛ ከሆነ ያየው ሰው ሂዶ ይመስክር

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 4 года назад

      @@eilham2682 እራሳቸው መንግስት ነው ሀቃቤ ህጓም ተብላለች እሄ ያደባባይ ሚስጥር ምንም መመስከር የለም ይታወቃል አሁንም ጥያቄዬን አልተውም

    • @የጀበሉወዳጅከወደወሎ
      @የጀበሉወዳጅከወደወሎ 4 года назад

      እሷንማ አትመረመርም እክብካቤ አርጉላት ተብሏል ማም አላህ ያዋርዳቼዉ

  • @siedmohamed1242
    @siedmohamed1242 4 года назад +1

    በጣም ሃሪፍ ድራማ እና ፊልም ትወና ነው

  • @ኢልሀምአወል
    @ኢልሀምአወል 4 года назад +13

    ባሉ ኔት ልቀቁልን የገደለ ይገደል

    • @sarahseid356
      @sarahseid356 4 года назад

      ኔቱን ልቀቁልንእባካችሁ ያረብ

  • @medinamegesha263
    @medinamegesha263 4 года назад

    በትክክል የኒ ጀግና በርቱ

  • @sofiasofi7347
    @sofiasofi7347 4 года назад +5

    ገዳይ ማለት. ጥይት የተኮሰ. ሳይሆን. ያስገደለ. ነው. አሁን. ውናው. ማን እንደላካቸው. ይናገር
    ድራማ. እንዳይሆን. ኦሮሞ. እራስ በራሱ. ከተባላ
    አማራም. እንዲህ. ካተባላ. ወዴት. እየሄደ ነው. ሀገር. ሁሉም. ሞት. አይቀርለት. ቱቱቱቱቱ. ለአስገዳይ

  • @jamilaabdulrahaman7295
    @jamilaabdulrahaman7295 4 года назад

    የገደለ ይገደል ሰለ ምርመራቹ እናመሰግናለን በርቱ በደዚአይነቱ

  • @fjcefid4898
    @fjcefid4898 4 года назад +6

    ሰውን የሚገድል በህዝብ ፊት በአደባባይ መገደል አለበት

  • @ElsaDesalegn-m4y
    @ElsaDesalegn-m4y 5 месяцев назад

    ተባረኪ እውነቱ ይኸነው

  • @መሬምአሊወለየዋ
    @መሬምአሊወለየዋ 4 года назад +11

    ከማጠሩ መወጠሩ ጉድኮነዉ ገና ፂምራሱ አላወጣም የሆነ ጩጨ ሰርተህ ንፁህ ምግብ አትበላም ትሀን ብላና
    አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ሙሲባ

    • @حياةحياة-ف3غ
      @حياةحياة-ف3غ 4 года назад +1

      አሚንንንንንንንንንንንንንንን

    • @hgobd5546
      @hgobd5546 4 года назад +1

      ትክክል. ጋና. ወጠትናው.

    • @sarahseid356
      @sarahseid356 4 года назад

      ትክክልነሽ በጣም ልጅነዉ እኮ በጣም ይገረማል ወላሂ

    • @dvjfgjvgdghcgbcj9542
      @dvjfgjvgdghcgbcj9542 4 года назад

      አሚን

  • @sofyamuhemmed867
    @sofyamuhemmed867 4 года назад

    ሰዉየገደለ መገደልአለበት ነፍሰ እኮነዉ ያጠፋዉ እርምጃ መወሰድአለበት ሀገራችን ሰዉን የሚገድሉ ሰወችን ህግመዉጣትአለበት ባጫሉሁደሳ በመገደሉ ሀዝን እያለን ተጨማሪ ንፁሀን ሰወች ተጨፍጨፈዋለ ሰለዚህ እርምጃ ወሰዱ ንፍሰ ለሚያጠፉ አረመኔወች አዉሬወች ጨካኞች እሮጦያልጠገበዉን ወጣት ባጭርቀጩት ፈጣሪየሰራቸዉን ይሰጣቸዉ

  • @sadasada2724
    @sadasada2724 4 года назад +7

    አላሕ ይወቀው እኔ ግን እውነት አልመሰለኝም የተገደለ መኪና ውስጥ ነው መኪናው ምንም ጉዳት ካልደረሰና መኪናው ካልተከፈተ የተገደለው እዛው እመኪናው ውስጥ ካለው ነው ያች ደሞ ሴት ነች ተብሎ ነበር

    • @የጀበሉወዳጅከወደወሎ
      @የጀበሉወዳጅከወደወሎ 4 года назад

      እሷንማ አትመረመርም እክብካቤ አርጉላት ተባለአሉኮ

    • @sarahseid356
      @sarahseid356 4 года назад

      እዉነታዉን አላህ ያዉጣዉ ያረብ

    • @sarahseid356
      @sarahseid356 4 года назад +1

      @@የጀበሉወዳጅከወደወሎ ለምን አትመረመረም እሷ ማናት እ

  • @masartha.qonjomasartha4170
    @masartha.qonjomasartha4170 4 года назад +1

    ዛሬም ነገም ከመግስት ጎን በመሆን እንተባበራለን👌👍

  • @anisifshow6120
    @anisifshow6120 4 года назад +10

    አቤት ሁሻት ያአላህ አንተ እውነቱን አውጠልን

    • @እናቴአንቺካልሽልኝእኔምአ
      @እናቴአንቺካልሽልኝእኔምአ 4 года назад +2

      እኔ ኮ የምገርሙኝ ውሸት ነው የምትሉት ናችሁ ሆይ

    • @ሀናንአሏህወኪል
      @ሀናንአሏህወኪል 4 года назад +1

      @@እናቴአንቺካልሽልኝእኔምአ እስኪ እውነቱን እናተ ንገሩን

    • @anisifshow6120
      @anisifshow6120 4 года назад

      @@እናቴአንቺካልሽልኝእኔምአ አትሰሳች ቀኑን ይጠብቃል እንጅ እውነቱ መውጣቱ የመይቀር ነው

    • @fatimasaeed7492
      @fatimasaeed7492 4 года назад

      @@እናቴአንቺካልሽልኝእኔምአ ትክክል እውነቱን ካወቁ ይናገሩ

  • @zeharaseid6775
    @zeharaseid6775 4 года назад

    በጣም ያሣዝናል ባጭር አሥቀሩት

  • @hhm2902
    @hhm2902 4 года назад +10

    አንተ በዚህ እድሜህ ልብህ ምንኛ ክፉት ያለው ቢሆን ነው ቤተሰቦችህና አንተን ሊያልፋልህ ሰውን ከቤተሰቡ ለየተህ ትገድላለህ አውሬ ፈረድኩብህ እኔ ሰርተህ ብትለወጥ ምንኛ ነው አውሬ

    • @ዜድ-ዠ8ሸ
      @ዜድ-ዠ8ሸ 4 года назад +1

      ምስኪንልጃልጅይመስላል ጥቅምአሳይተዉትይሆናል ወጣትነትምአለ

  • @hdraa8803
    @hdraa8803 4 года назад

    ሱብሐን አሏህ ቢላሎች እናመሰግናለን

  • @fatumaaman8808
    @fatumaaman8808 4 года назад +11

    እደት ትዎሻላችሁ ለኦሮሞ ህዝብ ብሎ ከሆነ የገደለው ሀጫሉን አይገልም ሀጫሉ እኳን ለረሱ ማህበርሰብ ለሌላው የሚቆም ለፈትህ የሚቆም ነው እደሰማንው ሀገረ መስክሮለታል ስለዚህ የኦርሞ ህዝብ ዲምፁን አይገልም እረ ተው ማታለል ይብቃ እውነት አድ ቀን ትወጣለች

    • @sadasada2724
      @sadasada2724 4 года назад +3

      እኮ ውሽት ይሔ እንኮን ኦሮሞወችን እስበስ ለማጣላት የተሰራች ድራማ ናት

    • @Miss-rl1gq
      @Miss-rl1gq 4 года назад +2

      እኔም አልተዋጠችልኝም። መቼም እውነት ብትሰለስል እንጂ አትበጠስም ነገሩ ወዳ ነው። ምንም የማይመስል ወሬ ነው።

    • @ancharotube7658
      @ancharotube7658 4 года назад +1

      @@sadasada2724 እውነት ነው። ይህንን አለማመን ያለፈውን ሥርዓት አሠራር መርሳት ነው። ኦሮሞ አልነበር እንዴ ኦህዴድ ብሎ ራሱን እየጠራ ስንቱን የኦሮሞ ልጅ ሲያስበላ የኖረው። የራሱን ብሔር አይገልም ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው። ሰው ለገንዘብ የናቱ ልጅ ላይ የሚተኩስበት ዘመን ላይ ነን። በዛ ላይ ከወያኔ ሥራዓት መንኮታኮት ጋር ጥቅማቸው የቀረባቸው ስንት ሆዳሞች በየብሔሩ ውስጥ አሉ። ፍትሐዊነቱ ከወያኔ አሠራር በተለየ የራሳቸውን ብሔር ወንጀለኞች አሳልፈው ለህግ ያቀረቡ ፍትሐዊ መሪዎች ናቸው ቢባል ማጋነን አይደለም።

    • @ኸይርያአሚር
      @ኸይርያአሚር 4 года назад

      ወላሂ እኔም እያልኩ እኮ ነው አሁንም ለኦሮሞ ህዝብ ስንል ነው ይሉናል

    • @የጀበሉወዳጅከወደወሎ
      @የጀበሉወዳጅከወደወሎ 4 года назад

      እኮ ምንቀን ዉነት አዉርተዉ ያቃሉ ደሞኮ ኦሮሞ እዲያድግ ኦሮሞን ግደል ማለት ምን ማለት ነዉ?የማይመስል ወሬ ትዘባርቃለች

  • @መሐመድስልጤ
    @መሐመድስልጤ 4 года назад +2

    እሄ ንግግር እውነት አይመስለኝም አለህ እውነተኛውን የሰመን

    • @mohamedharris9873
      @mohamedharris9873 4 года назад

      👌👌👌👌🙈🙈🙈🙈🙈🙈😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fardos9574
    @fardos9574 4 года назад +6

    አይይይይይ እኔስ አልተዋጠልኝም አሁን ይሄ ልጅ ሰው ይገላል አላህ አላም. አላህ ሀቁን ያውጣው እጅ ሰውማ ማንም አይታመንም.

    • @jamilaadam3910
      @jamilaadam3910 4 года назад +1

      እኔም በጭራሽ አልተዋጠልኝም እውነት ብቻ አላህ ሁሉንም ነገር ያውቃል

    • @kunfelyekunnew6926
      @kunfelyekunnew6926 4 года назад

      Yemayimesel neger new yeferedebet fida liyadergut new

    • @fardos9574
      @fardos9574 4 года назад

      @@jamilaadam3910 እኔስ በጣም ፈራሁ እውነቱ ተደቆ በገዘብ የድሀ ልጅ እንዳይፈረድበት. ማን ያምናል ይሄ ልጅ እዚሁ ሁሉ ቅብርብር ያለ ሴራ ውስጥ ይገባል ብሎ አይመስለኝም. አላህ እውነቱን ያውጣ.

  • @meazagelaye197
    @meazagelaye197 4 года назад

    እውነት ነው ምንም በማያውቁት ንፁሃን ዜጎች መገደል ያሳዝናል

  • @ለይላሙሰማየዱባይቅጥርስጠ

    እስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህልን ቢላሎች

    • @lubabareshad5360
      @lubabareshad5360 4 года назад

      ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሃ ወበረካቱ

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 4 года назад

    ጀግኒት በርቺ የንፁሃን ደም ይጣራል

  • @ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ

    _የንፁሃን ደም ማን ነው ተጠያቂው ታዳ?_

  • @ሪምቦረና
    @ሪምቦረና 4 года назад

    እወነቱን ተናገረ እወነቱን አላህ ያወጣወ የናተ ነገረ መላም የለወ

  • @ታዘብኩሽአቻለም
    @ታዘብኩሽአቻለም 4 года назад +6

    አህለን ቢላሎች አይ ምን ልትጠቀሙነው አቦ የገደላችሁምን ቢበድላችሁ ነው አትጠቀሙ ኡፋፋፋፋ😭😭😭😭

    • @sarahseid356
      @sarahseid356 4 года назад

      ዉነሽን ግን ሞቱን የሚያስታወስ ሰዉ አይገልም ሞቱን የረሳሰነዉ የሚገለዉ እጅ

  • @ኢትዮጵያዊጀግናነኝየቢላል

    ጀግና ሴት ነሽ አቦ 1000 አመት ኑሪ

  • @fatumaaman8808
    @fatumaaman8808 4 года назад +9

    እኔ ውስጤ ሊቀበል አልቻለም እየዎሼሽ ነው ብየ ነው የማምነው አሏህ ሀቁን ያወጣልን ያረ የተደበቀው ሁሉ በአድ ቀን ሀያሉ ጌታችን እውነተኛ ገዳዩን ያውጣልን የኦሮሞ ህዝብ የራሱን ያውም የሚቆርቆረለትን አይገልም እያቀነባበራችሁ ነው አሏህ ይይላችሁ

    • @አቅሙንስጠኝናአብዝቸልገዛ
      @አቅሙንስጠኝናአብዝቸልገዛ 4 года назад +4

      አትጃጃይ ገድያለሁ እያለ ማላይ ልታላክኪነው እጀዋህላይ ወላ አማራላይ ስብቻ

    • @mariamjan8887
      @mariamjan8887 4 года назад

      በረቱልን

    • @eilham2682
      @eilham2682 4 года назад +2

      @@አቅሙንስጠኝናአብዝቸልገዛ እጃዋርላይ ካልሆነ ብለው ነው መሰል

    • @lakomenzadessea6019
      @lakomenzadessea6019 4 года назад +4

      አንዳንድ ግዜ የኢትዮጵያ ሰው ወተት ነጭ ነው እየተባላችሁ አይ ጥቁር ነው ትላላችሁ ሆሆሆ ገድያለሁ እያለ ነው ተባልሽ አይሰማም

    • @sarahseid356
      @sarahseid356 4 года назад

      እኔ ለራሱ ማመነዉ ያቃተኝ ገና ልጅነዉ እዴት ጨክኖ ይገላል ይከ እዉነታዉን አላህ ብቻ ይወቀዉ

  • @amenamen6037
    @amenamen6037 4 года назад

    tebareku

  • @iloveallah4197
    @iloveallah4197 4 года назад +6

    Ethiopa hagrachen Allah tebqelen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @adiladil2856
    @adiladil2856 4 года назад +1

    አረ.እነኚ.ክፉ.ኦሮሞች.ጌጃዎች.በቤት.ያስቀራቸው.ዘረኝነት.እያስፋፉ.ሀገሪቱዋ.እንዳታድግ.ከለከሉ.ህዝብ.በነፃነት.ገብቶ.ሊወጣ.አጣ.ያረብ.ዝም.አትበላቸው.ኡስታዞችንና.ጥሩ.ሰዎችን.አስቀርተህ

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 4 года назад +6

    Allah hakun yawtew😭😭😭

  • @ahgt2553
    @ahgt2553 4 года назад

    በጣም ነው ደሰ ያለኝ ለምን አንዱ አንዱን እየወነጀለ ነው

  • @فاطمةيوسف-ج3ج
    @فاطمةيوسف-ج3ج 4 года назад +6

    አላህ ያውቃል እውነቱን ያውጣው ዲራማ ከመሥራት ወደ ኋላ እደማትሉ እናውቃለን

  • @emureyan4173
    @emureyan4173 4 года назад +1

    እውነቱን አላህ ነው የምያውቀው። እኔ ግን ምንም አልተዋጠልኚም

  • @so2bk
    @so2bk 4 года назад +14

    Dirama new. Hachalun Ye gedelut Abiy Ahmed ena Daniel Kibret nachew.

    • @arsiiroobeedidaaa3548
      @arsiiroobeedidaaa3548 4 года назад +1

      Batikikili sii washu irasachewi galewi baliju yasabibalu ::

    • @arsiiroobeedidaaa3548
      @arsiiroobeedidaaa3548 4 года назад

      Lijuni ihene kaa lela Hagari newi yaa amaxuti kaa sudaani kaa Keniya kkkkssii washu

    • @siyamtub2475
      @siyamtub2475 4 года назад

      Eree befexari kee abiyi lay wared balu warenyaa bichaa

    • @sumayajambo3180
      @sumayajambo3180 4 года назад

      dhugadha anii draman isanii naf hin liqifmnee

    • @kadirmsr3086
      @kadirmsr3086 4 года назад

      @@siyamtub2475 abiy Allah yatifawu

  • @ኤሚያአላህባሪያ
    @ኤሚያአላህባሪያ 4 года назад

    እኔ ይገደል አልልም ምክንያቱም መገደል ያለበት የላኩቸውን ነው እጅ መቀጣት አለባቸው

  • @fatumaaman8808
    @fatumaaman8808 4 года назад +5

    ሞትን አሏህ ካመጣው አይቀረም ግን እደዚህ በጪካኔ የገደሉትን ደብቃችሁ ውሼታችሁን ትነዛላችሁ ከሞሞቱ በላይ ውሼታችሁ አስጠላኝ እር ተው እስ በሱ ልታባሉ አብይን ስለተቃወሙ ብቻ እርስ በራሳቼ ልታባሏቼው ነው

  • @alabaqulito3356
    @alabaqulito3356 4 года назад

    አለሀ ይድፈህ ወልዶ መሰም ሰይጠግብ ከልጆቹ አሰለየሀው አለሀ በቁም የቀጥልህ የሱ ልጆቺ አበ እየሉ እየለቀሱ ነዉ በእጂህ ይፊረድ

  • @hawaibrhim8358
    @hawaibrhim8358 4 года назад +1

    ዋዉ እራሳቸዉ ገለዉ አማራዎች። ጉራጌዎች እያሉ ሰላማዊውን ሰዉ መጨፍጨፍ ምን የሚሉት ይሁን። የሚስኪኑ ደም አላህ ይበቃል። በቃም ይበለን።

  • @ዘሙአማን
    @ዘሙአማን 4 года назад

    ኡፍፍፍፍፍፍ አሁንስ ወሬ መስማት ስለቸኝ ግን ለምን አተውም አንዴ ሞቶዋል ተመልሶ ላመጣ ለመላው ቤተስቡ ትዕግስት ይስጣቸው ግን ግርም የሚለኝ ነገር ቢኖር የስት ስው ደም የፈስስ እንዲሁም ስንት ዳኢ ስንት አሊሞች ኡስታዞች እያለቁብን ያአላህ ቃል ቁርአን እደ ከስል እያተቃጡለ ያአላህ ቤት መስጊድ ተቃጥሎ አንድም ቀን መግስ የት ነው ምንድ ነው ዬላለ አሁን ይህ ሁላ ባአንድ ስው የመጣ ሃገራችን ስላም አጣ ቤተስቦቻችንም መገናኙት አልቻልንም ኔትም ዘግቶ ዝም ዝምምምምም ሌሽ ኻይር

  • @latishfitsum4300
    @latishfitsum4300 4 года назад +2

    አላህንፈሩ ገዳይ አብ ዪና ኢሣያሥናችው አላህን ፍሪ አዳነች

    • @መመኪያየአላህ
      @መመኪያየአላህ 4 года назад

      እደት አወቅሽ የጣለበት አብይ ምቀኛው በዛበት እስትግፍር አድርጊ ማንም በግምት ማውራት ይቅር ትልቅ ሀጥያት ነውና

  • @ሀያትሁሴንyoutube-m6x
    @ሀያትሁሴንyoutube-m6x 4 года назад

    ላታመልጪኝ አታሩጭኝ እደሚባለው ምንም የማያውቁ ንፁሀን ሰዎች ያሳዝናሉ ሀቂቃ ሰው እዴት በራሱ ዜጋላይ እዲህ አይነት አሳፋሪ ነገር ይሰራሉ አላህ ይፍርድባቸው

  • @lovjj2373
    @lovjj2373 4 года назад

    እንኳን ደህና መጣቹክ ናፍቃቹሁን ነበር

  • @makkiihassen931
    @makkiihassen931 4 года назад

    Waliyikum salam warahmatulahi wabarakatuhu!! Ahlen Bilaloochii, wayi Monyiiiiiii lijuuu.

  • @zonecell9989
    @zonecell9989 4 года назад +1

    Yigedel yigedel yigedel yigedel 100%100

  • @fatimanaiz9365
    @fatimanaiz9365 4 года назад

    ዋናዉ መያዛቸዉነዉ ምክኔያቱም አገርተባላ ዘረኝነት ተናሣ እኮንተገኙ👍👍👍👍👍

  • @fathmamohammed5986
    @fathmamohammed5986 4 года назад

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @forthebetter4890
    @forthebetter4890 4 года назад

    እነየምለዉ ሠዉን የምገድል ይገደል ሁለተኛ ይንዳይገል ምሢጋና ይገባችዋል👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ربيلاتكلنيالىنفسيطرفةعين

    ሁሉን ተመልካች ምንም የማይሰወርብህ አላህ ሆይ እውነቱን አጋልጥልን ማንም ዋሽቶ አጭበርብሮ ህልሙ እንዲሳካለት አትፍቀድ

    • @kunfelyekunnew6926
      @kunfelyekunnew6926 4 года назад +1

      Yareb zare nege sayil

    • @sarahseid356
      @sarahseid356 4 года назад

      አሚን ትክክልነሽ አላህ እዉነታዉን ያወቃል እሱ ያዉጣዉ

  • @ራህሚ-ዀ4ቐ
    @ራህሚ-ዀ4ቐ 4 года назад

    የላኩት ሰወች መገደል አለባቸው የተኮሰው ሳይሆን

  • @miskaahmad79
    @miskaahmad79 4 года назад

    Wow bravo 👍👍👍👍thanks so much for everything these media !!!!

  • @zulfazulfa109
    @zulfazulfa109 4 года назад +2

    በሀገረችን የገደለ ይገደል የምበል ህግ ብወጠ ሰዉ ሰዉን አይገድልም ነበረ እንደ አረብ ሀገር

    • @bintabumuhamed2636
      @bintabumuhamed2636 4 года назад

      ትክክል ሁሉም እዴፈለገ አይደነፉም ነበር

    • @zulfazulfa109
      @zulfazulfa109 4 года назад

      @@bintabumuhamed2636 በሀገረችን የሰዉ ነብስ በትንኝ ነብስ ተቆጥሯል ገደዩም ሆነ አስገደዩ ይገደሉ ብበል መንም መንንም አይገድልም ነበረ ምክንየቱም እሱም ስለምገደል

  • @PoOp-vq8us
    @PoOp-vq8us 4 года назад

    እሰይ እንኳንም ተያዙ የገደለ ይገደል ፍትህ

  • @ነኢማወሎየዋየወግድልጅ

    ይገርማል የሰዉልጅ አንዱን አጥፍቶ አንዱ ለመኖር ሲዘጋጅ ይራሱንም ህይወት ያበላሻል ሰርቶ መለወጥ እየቻለ

  • @የሀበሻልጂ
    @የሀበሻልጂ 4 года назад

    ደግ ገደሉት ብዙ ቢቆይ ብዙ መርዝ ይረጭ ነበር አስለፍልፈው ገደሉት እኳን

  • @yallayallah4452
    @yallayallah4452 4 года назад

    አላህ ሱብሀነ ወተአላህ ይግደላቸው አላህ ይናን ዟሊሚን

  • @dubaidxb3109
    @dubaidxb3109 4 года назад

    አልሀምዱሊላህ አላህ ሁሉን ቻይ እንኳን ተጋለጡ በጣም የሚያሳዝን ዲርጊት መቸም የማይረሳ ነዉ ያደረጉት የስራቸዉን ረቡል አለሚን ይስጣቸዉ

    • @የጀበሉወዳጅከወደወሎ
      @የጀበሉወዳጅከወደወሎ 4 года назад

      እዴት እንመናችሁ እናንተኮ በኮሚቲዎቻችን ላይ አስገድዶ የማሳመን ስራ ስሰሩ የነበራችሁ ናችሁ
      በፍፁም አላምናቼዉም ሀቁን አላህ ያዉጣለት

  • @DA-uz6ib
    @DA-uz6ib 4 года назад +3

    ይገደሉአፈርይብሉእና

  • @memembaba5692
    @memembaba5692 4 года назад

    እሰይ እኮን ተገኙ ባስአገርኮን ሰላምይሆናል የገደለ አሳምሚ።ቅጣትንይቀጡ

  • @እሙሀብቴእሙሀሊድ
    @እሙሀብቴእሙሀሊድ 4 года назад

    ሱበሀን አላህ በጣም ያሳዝናል

  • @GalaxyJ-un4nc
    @GalaxyJ-un4nc 4 года назад +1

    ሀስቡን አሏህ ወኒእም አልወኪል

  • @masartha.qonjomasartha4170
    @masartha.qonjomasartha4170 4 года назад

    የገደለ ይገደል 🇪🇹🇪🇹👍

  • @sahaary451
    @sahaary451 4 года назад

    ትክክክክል ህጉ ይጥበቅልን እግዚአብሔር ያላጠፋትን ነፍስ እደት ሰው ያጠፋታል የገደለ ይገደል ድህ መኖር አልቻለም ያለቤት ያለንብረት ንብረት ያለቤተሰው በሜዳላይ ቀሩ

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 4 года назад +1

    ጁዋር ጁዋር እያሉ አሁን ምን ይውጣቻው ይሁን የአላህ

    • @sadasada2724
      @sadasada2724 4 года назад

      እሑንስ ጃዋር ግደል ብሎት ነው ሳይል አይቀርም ብዙ ሰው እያለ ነው ካለስራው እንዴት በጃዋር ይመሐኛል

  • @faizasultan5111
    @faizasultan5111 4 года назад

    የአለህ ሀጋረችን ሰለም አርግልን ከማጥፎ ናጋር ጠብቅልን የረቢ

  • @lamaaldossry5640
    @lamaaldossry5640 4 года назад

    ዋለያኩምአሠለምወረህምቱላ አህለን ቢላልች አላሄ ሆይ ሠለም አሠማን ያረብ

  • @መሬምአሊወለየዋ
    @መሬምአሊወለየዋ 4 года назад +1

    አልሀምዱሊላሂ ያረብ
    እንኳንም ይፋዉ ወጣ እሰይ

  • @allamalem3935
    @allamalem3935 4 года назад

    ይድረስ የዉድ ጠ/ሚኒስተረ አብይ አህመድ
    ይገደል ይገደል ይገደል

  • @sitinasiti9991
    @sitinasiti9991 4 года назад

    ጠላት ያስገድላል እንጂ ራሱ ደርሶ አይገድልም ገዳዩ ግን ልቡ በብር ጥማት ታውሮ ምን አይነት ሰው እንደሆነ እንኳን ለይቶ አያውቅም ገዳይ ብቻ ሳይሆን አስገዳዩም ቢገደል እስካሁን በኢትዮጵያ አንድም ንፁሃን ዜጋ ያለአግባብ በግፍ ባላለቁ ነበር

  • @fatimaahmed4687
    @fatimaahmed4687 4 года назад

    አላምንም ለምን ብትሉ ጅዋረ ቃለመጠየቁለይ አይታችሁ ከሆነ የገደለውን እያወቁ ይዘዉ ሲያበቁ ያንን ለቀዉ ያላደለውን እንድገደላችሁ ተናግሯል አሁንም ይህ ልጅ እሱነው ለማለት ይከብዳል

  • @bfffy9159
    @bfffy9159 4 года назад

    እሱን የገደለ መገደል አለባችየው ከልጆቹዉ ለዩት ወይ ሀገሬየ ወስዶወ ማጎር አይደለም የስራችየዉን ስጦቸየዉ

  • @tube-do7vl
    @tube-do7vl 4 года назад

    ኡፍፍፍ ፎቶውን አታሳዩንንን ።ፍትህ ውድ ለስው ነፍስ

  • @sameera7682
    @sameera7682 4 года назад

    ባለጌዎች ካሁኑሰውመግደልየጀመሮ ነገየትሊደርሱነው ተከፍሎቸውነው

  • @kamelahm618
    @kamelahm618 4 года назад

    አህለን ቢለሎች የገደለ ይገደል

  • @hiatomar4539
    @hiatomar4539 4 года назад +1

    ወ/ሮ አዳነች አበቤ ጀግኒት ሀገር ወዳድና የሥራ ሠው መሆንሽን በብዙ ነገር አሥመሥክረሻልና ፈጣሪ ይጠብቅሽ ገዳይ መሞት አለበት

  • @skuriyabintmiftahyhhjbggfj5689
    @skuriyabintmiftahyhhjbggfj5689 4 года назад

    ያረቢ ማመን አቃተኝ አላህ ይፋረደው ተሳአስቶ ከማሳሳት አላህ ይጠብቀን ቀጥሉበት ጥሩ አካሄድ ነው ወንጀል ተደጋገም እኮ

  • @ፎዚያየኬሚሴዋ
    @ፎዚያየኬሚሴዋ 4 года назад

    ምን ጉዲ ነዉ ይኸ ነዉ የገደለዉ እሥኪ የሱ ሰዉ መግደል ሰረቶ አይበላም

  • @አይሻይማም
    @አይሻይማም 4 года назад

    የላኩት የጃቸውን ያግኙ

  • @ahhagaga1856
    @ahhagaga1856 4 года назад

    ይገደል

  • @ኩራትያእላህብቻነውኩራትያ

    እነዚህን ቷ አድርጎ መግደል ነብር እኝኝኝ
    እናም በርቱልን ሁሌም ከእውነትጋ እንጓዛለን

  • @sofiyaseid2630
    @sofiyaseid2630 4 года назад

    የገደል ይገደል

  • @ሞጣመቸምየማረሳሽየልቤስብ

    አህለን ቢላሎች እንኳን ደህና መጣችሁ
    አላህ የሀገር ነቀርሳ የሆኑ አገር አጥፊወች ከምድራችን ያንሳልን በአንድሰው ህይወት ምክንያት የስት ሰው ይይወትና ንብረት ወደመ ገዳዮች አላህ በላ ያውርድባችሁ እድሁም ከሀገር ውጭ ሁናችሁ የምታናክሱ አላህ የጃችሁን ይስጣችሁ ሀዘኑ ከናተቤትም ይግባና እሳቱን ቅመሱት ሌላ ምን እላለሁ