ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ከደሴ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ያደረጉት ሙሉ ውይይት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 461

  • @hdraa8803
    @hdraa8803 5 лет назад +28

    ጤናይስጥልን ዶክተር አብይ ሁሌም የፈጣሪ እገዛ ና ጥበቃ አይለይህ አይዞህ ጥንካሬ ብርታት ፈጣሪ ይሥጥህ እኔ ሁሌም የማሥበው ምኞትህ እደሚሣካልህ ኢትዮጵያችን ተቀይራለምልማ እደምናይ ተስፋ አለኝ አንተ ብቻ ጠንክርልን ፈጣሪ ሁሌም ከጎንህ ነው ያለምንም ምክንያት አተን አልመረጠህም

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 лет назад +43

    ሀሀሀሀ. ግጥሙ ዋው ደሴ ፍቅር ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር. 💞💗💗💗💓❤❤❤❤💞💕💕💕💞💞💞💞💞💞💗💗💗💗💞💞💞

    • @nwriamohammed1215
      @nwriamohammed1215 5 лет назад

      ወሎ ገራገሩ የፍቅር አገር ነው

    • @user-ql4bn8ww8g
      @user-ql4bn8ww8g 5 лет назад

      ደሴ ዙርያው ከደል በሩ በዘበኛ እደው መቸ ይሆን የኛ መገናኛ

    • @fikertm8254
      @fikertm8254 5 лет назад

      Me too

    • @sherifali4297
      @sherifali4297 5 лет назад

      fatuma hasen wolo zeresa ayidelemi!! agerishini feligi! zeresineti tinibi nati bilewali nebiyui saw! woloyeni tinibi bileshi litasedibi new?!dinishini ewoki?! isilimina zeresinetini yawogizali!

  • @ishaqaaaa7619
    @ishaqaaaa7619 5 лет назад +30

    አብይ አላህ ይጠብቅህ እኔ በስደት ነው ያለሁት ግን አልሃምዱሊላህ በጦትም በማታ ምሰጋና ይገባው ለአላህ ሙሉ ቅንጪላት አለህ ይጠብቅህ አብይ ቃላት ያሰኝል አንተን ማመስገን

  • @alemayeabebe274
    @alemayeabebe274 5 лет назад +3

    ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ አሊን እንደግፍ ኢትዮጵያዊነታችንን አንድነታችንን እናጠናክር በዘር በሀይማኖት መከፋፈል ለኢትዮጵያውያን አይጠቅምም 💚💛❤
    #ዘረኝነትንእንቢእንበል
    #saynoforracism
    💚💛❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!!🔝
    እግዚአብሔር ከ ክፉዎች አይን ይጠብቅህ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ 🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @wolloardibotube2681
    @wolloardibotube2681 5 лет назад +43

    የኛ ጀግና እንኳን ደህና መጣህልን የፍቅር ሀገር ከሆነችዋ የደሴ ከተማ

  • @nwriamohammed1215
    @nwriamohammed1215 5 лет назад +34

    አብቹዬ አባቴ አላህ ይጠብቅህ ይርዳህ ከዚ ሌላ ቃል የለኝም በርታ

  • @a.b.7991
    @a.b.7991 5 лет назад +10

    ወሎ ደሴ ሲመጣ
    ቀዲሞ ሰው መሆን ያስፈልጋል እንደት ልቤን እንደነካው ቃሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አብያችን እንድ እኔ የሆናችሁ ላይክ ግጩ Love Ethiopia

  • @MmMm-qs4sr
    @MmMm-qs4sr 5 лет назад +34

    ውዱ መሪያችን መልካም የአባቶች ቀን ይሁንሎት እኖዶታለን ጀግናችን

  • @zerutgebreyes1389
    @zerutgebreyes1389 5 лет назад +37

    እግዚአብሔር ከእንተ ጋር ይሁን ሠላማችሁ ይብዛ

  • @user-zp1fh7bo7h
    @user-zp1fh7bo7h 5 лет назад +15

    እኔ ላንተ ልግጠምልህ ንጉሱ
    ሁሉ ወንድ ነወይ ሱሪ ቢያገለድም ዶ/ር አብይ አህመድ ታጠቅ የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ

    • @emanjed103
      @emanjed103 5 лет назад +1

      የኔ ማር ልክ ነሽ አላህ ይጠብቅልን አብያችንን

    • @aimanjmal4601
      @aimanjmal4601 5 лет назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @keberkeber5233
      @keberkeber5233 5 лет назад

      አዘዞግጥም

    • @tsehayregassa6853
      @tsehayregassa6853 5 лет назад +1

      አዎን ልክ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅልን የሰጠንን አይንሳን!!

  • @user-ot4cf6on1j
    @user-ot4cf6on1j 5 лет назад +49

    አብያችን. እድሜና ጤና. ይስጥህ. ረበና. የአላህ. አተ እኮ ከቃል በላይ ነህ ወላሂ. ሱባሀን. አላህ. አቦ አላህ ይጠብቅህ. ያርህማን. ሽ አመት. ንገስ. አብይ. ከነቤተስብህ. አላህ. ይጠብቅህ. ሊላ. ምን ልበል. አገራችንን. ስላይህልን. አላህ. ያክብርልን. ያረብ. በቃ.

    • @user-ll8ex2ys3b
      @user-ll8ex2ys3b 5 лет назад +2

      አብይ አህመድእኖዲሀለን በሳቅ በደስታ ኡምርህን ያርዝምልን ያርዝምልንመሻአላህ አቅም እጥረት እጂ የማያዳላ እዝነት ያለዉ አስተሳሰብ ይታይብሀል

    • @user-ll8ex2ys3b
      @user-ll8ex2ys3b 5 лет назад

      ተናፋቂዉ።እና።ተወዳጁ።ምግስታችን።ከብዙ።ችግር።ቡሀላ።ያገኘንዉን።ምንግስት።ከአሥተባባሪ።ጒደኞቹጋ።አላህ።ይጠብቅልን።አብይያችን።እሥላም።ክርስቲአኑ።ከጎንህ።ነን

    • @user-ll8ex2ys3b
      @user-ll8ex2ys3b 5 лет назад

      ኢትዮጲያችንን።ሰላም።አላህ።ያድርግልን።በምኑም።ምኑም።አብይየ።አትናደድ።መቻልን።አላህ።ይሥጥህ።አገር።ናፋቂ።ሰላም።ፈላጊ።የወሎ።ልጅየጁ

  • @user-ee9wu1mi4q
    @user-ee9wu1mi4q 5 лет назад +2

    የምንኮራብህ ብርቅዬ መሪያችን ዶክተር አብይ አህመድ አላህ በሄድክበት ቦታ ሁሉ ከመጥፎነገር ሁሉ ይጠብቅህ ሁሌም ጥሩነገር አሳቢነህ ለእናት ሀገራችን አላህ ሁሌም ኢትዮጵያችንን ከመጥፎነገር ይጠብቅልን አሚን

    • @Dev7217
      @Dev7217 Год назад

      😂😂😂😂

  • @user-er5kb5fn8j
    @user-er5kb5fn8j 5 лет назад +33

    ወይ አብቹ ዛሬ ተመቻችሁኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መልካም የአባቶች ቀን

    • @saidasaida1297
      @saidasaida1297 5 лет назад

      ትክክል አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ያርቢ

    • @user-er5kb5fn8j
      @user-er5kb5fn8j 5 лет назад

      Saida አላህ ሂዲያይሥጥህ Saida አሜን

    • @nafesffff3679
      @nafesffff3679 5 лет назад +1

      ሀይ

  • @najateeberaheme4720
    @najateeberaheme4720 3 года назад +1

    ዋውውውውውው እደት ደስስስስስስስ እዳለኝ የኛ ጀግና 💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹💔🇪🇹💔🇪🇹ባተ ና በህዝቦቿ ገና ትለመልማለች ሳሂህ ነዉ ደሞ ወሎ በፍቅርና በመስተግዶ ነዉ የምናስተናግደዉ መምጣቱን ይስጣችሁጅ 🌺🌺🌺🌺🇪🇹💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኑሪ ለዘላለም
    🌹🇪🇹ዘር
    🌹🇪🇹ቀለም
    🌹🇪🇹የማይለየንንንንንንንን ።በቃ ቃል ያጥረኛል የምር ❣️❣️❣️💐

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 года назад +1

    የኛጀግና በርታልን "የኔአባት"እድሜናጤና ይስጥልን

  • @yeshuma2672
    @yeshuma2672 2 года назад +1

    ብሬዝዳንት ዶከተር አብይ አህመድ አሊ አመሰግናለሁ ፍጣሪ ይጠብቅህ ፍጣሪ ያግዝህ ስል አመሰግናለሁ

  • @طيبهحسن-ج8ب
    @طيبهحسن-ج8ب 3 года назад +1

    እንኮኝም ለዚች ቀን አበቃህ እርሜህን ይርዘም ከነቤተሰቦችህ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @abasa1556
    @abasa1556 5 лет назад +33

    አብቹ አላህ ይጠብቅህ እናመሰግናለን ሀገሬን ጎበኝህልኝ በርታ ከጎንህ ነን

    • @asdfg3890
      @asdfg3890 5 лет назад

      ❤💛💚💚👍👍👍👍👍💖💖💖💖💖💖💖💖🙌🙌🙌💔💗💗

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 лет назад +22

    ደሴወች ወሎየወች 💕💞💞💞💕💕💞💞💞💞💞💞💞💞❤💞❤❤💞💞❤💞❤💞💕💕💕💞💕💞💕💞💕💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @HosamHosam-vk8xy
    @HosamHosam-vk8xy 5 лет назад +9

    አብይ እግዚአብሄር ይጠብቅህ አገርን ስረብሽ ዝም ስትል ነው እንጂ የሚከፍን የፍቅር ስምሆንህን እካ ኑው

  • @maremaremaremare4883
    @maremaremaremare4883 3 года назад +4

    አላህይከተልህበዞርክበትዶክተርአብይአህመድ

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 3 года назад +3

    Stand with dr Abiy Ahmed 🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️☝️☝️💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 5 лет назад +55

    አብይ አህመድ አላህ ይጠብቅ🙋💖💖💖💖

    • @AaAa-ru7eh
      @AaAa-ru7eh 5 лет назад +2

      እስቲ እደኔ ያብይ ፍቅር የያዘው እጅን ያውጣ

    • @hayat9977
      @hayat9977 3 года назад

      @@AaAa-ru7eh እኔ

  • @ኢትዮጵያልዩናት
    @ኢትዮጵያልዩናት 5 лет назад +26

    እግዚአብሔር ሞገስ ሰቶታል መሪያችን :: እግዚአብሔር ያክብርህ ልፋትህን አይቶ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ♥️😘💐

    • @seadasaeed8428
      @seadasaeed8428 5 лет назад +1

      ወላሂ.ማሻአላ.ምንላድርግ.ውለታህን.ከአላህ.በርታ.ጀግናችን

  • @nenshw6034
    @nenshw6034 5 лет назад +10

    ምንም አርግ አታርግ እኔ ፈጣሪ ስትል ስሰማ ገና ሁሌ እጅ ውድላይ ነው።❤

  • @user-js9jm8oj8f
    @user-js9jm8oj8f 4 года назад +11

    *እኛ ወሎየወች እኮ በጠቅላያችን የተገጠመልን ነን💓💓💓*

    • @user-kz1xh6ny2w
      @user-kz1xh6ny2w 3 года назад

      ማነዉ ጠቅላይሽ?

    • @almightygod1023
      @almightygod1023 2 года назад +1

      ከአንድ ዓመት አስተያየት በኋላ ዛሬስ ምን ይሆን የተገጠመልሽ?ዛሬ ደሴ ወሎ በምን ዓይነት ሁኔታ ላይ ትገኛለች?አብይ አመድ ከደሙ ንፁህ ነው እንዳትዪኝና በሳቅ እንዳልሞትብሽ😂ምድረ ወራዳ ሁላ

  • @hawaademe1944
    @hawaademe1944 3 года назад +1

    አብይ አህመድ አላህ ይጠብቅህ የኛጀግና

  • @አላህከሪም-ቸ2ዸ
    @አላህከሪም-ቸ2ዸ 3 года назад +1

    መሸአላህ አብይ ሀገራችን ሄደ ዋው ለህዝባችን ድረስላቸው ፍትህ

  • @temesgenlulu3132
    @temesgenlulu3132 5 лет назад +1

    አቢቲ ክፉ አይንካህ። ጠላቶችህ ይንበረከኩ ዘንድ ፈጣሪ ካንተ ጋር ነው። አይዞን መሲሀችን።

  • @amo2093
    @amo2093 5 лет назад +13

    I respect you our great leaders be strong ! Full of love for his nation! God Bless You !

  • @ZaZdhdhdh
    @ZaZdhdhdh 5 лет назад +5

    እንደ እንደ ወሎየዎች የትነን ብቅ ብቅበሉ አብቹ አህለን አላህ ይጠብቅህ ረገሬን ምርጧንደሴ ሥላየህልን
    ደመቀ እንዘድሀለን የመቅደላ ጀግናናናናናናናናና

  • @user-eu2jm4ci5m
    @user-eu2jm4ci5m 5 лет назад +11

    ማሻ አሏህ

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 5 лет назад +10

    በትክክል🙋🙋

  • @seyefedinayato8581
    @seyefedinayato8581 5 лет назад +9

    ዶር አብይ የምልህ ነገር ቢኖር እስከ ሂወት መሰዋትነት ከጎንህ ነኝ ::

    • @Dev7217
      @Dev7217 Год назад

      😂😂😂

  • @tsehayregassa6853
    @tsehayregassa6853 5 лет назад +2

    አብያችን እግዚአብሔር አሁንም ትእግስቱን አብዝቶ ያድልህ ውድ መሪያችን ኑርልን ረጅም እድሜና ሙሉ ጤንነትን ፈጣሪ ያድልህ!!

  • @user-wi9eb3tr6d
    @user-wi9eb3tr6d 5 лет назад +11

    ማሻአላህ

    • @fatumamoh5001
      @fatumamoh5001 5 лет назад

      السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
      Masha Allah

    • @khadujaa3123
      @khadujaa3123 3 года назад

      ሸብቾ አላህ ይጠብቅህ

  • @ኢትዩጲያዬኢትዩጲያዬ

    እኔ ኦሮሞ ነኚ ግን ንግግርህ ውስጤ ነው አይዞህ በርታ

  • @zabibahussein6322
    @zabibahussein6322 5 лет назад +24

    በሂድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ቅኑ መሪያችን

    • @saeed996
      @saeed996 3 года назад

      በጣም

    • @madinabhhft9196
      @madinabhhft9196 3 года назад

      @@saeed996 አላህህማአሚንንንያረቢ

  • @user-ln1st6dm3m
    @user-ln1st6dm3m 3 года назад

    ወሎ ኮቻ ደሴ በመሆኔ ደሥሥሥብሎኛልልል🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @zainabzainab9844
    @zainabzainab9844 5 лет назад +1

    በጣምእኛም እናመሠግንሐለን የኛመሪ አላህ ይጠብቅህ

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw 5 лет назад +37

    ጀግናው አይዞህ ከጎንህነን በርታ ያህያ እርግጫ አትስማ ቄሱና ስውሯ አሳፋሬ ናቸው ወለዬም አይመስሉም

  • @skathayu8346
    @skathayu8346 5 лет назад +57

    ደ / ር አበይ እሱ ቅዋ ይስጥህ ክፍ አይንካህ እንደው አሁንስ አጀቴን በላሀው ስቱን ቻልከው

  • @user-gb3jl7he1n
    @user-gb3jl7he1n 5 лет назад +3

    ስወድህ ሀቢቢ

  • @zehabaahmed4073
    @zehabaahmed4073 5 лет назад +1

    አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @zainudeen1567
    @zainudeen1567 5 лет назад +16

    አቢቹ አለሕ ይጠቢቅህ

  • @halima3793
    @halima3793 5 лет назад +11

    ትክክክክል

  • @tsehayregassa6853
    @tsehayregassa6853 5 лет назад +6

    ዶ/ር አብይ ድካምህን እግዚአብሔር ይቁጠርልህ የሰው ልጅ በየቀኑና በየሰአቱ ይለዋወጣል።

  • @rezaulkarim9933
    @rezaulkarim9933 5 лет назад +24

    ወሎ ገራገሩ የፍቅር ሀገር እምዬ ደሴ

    • @kgkfbkfhh7068
      @kgkfbkfhh7068 5 лет назад

      አብይአአህመዲአላህይጠይቅህ

  • @user-vo2yc9ce5m
    @user-vo2yc9ce5m 3 года назад +1

    ያረብ አብያችን ባለህበትአላህይጠብቅህ ያረብ🙏

  • @emuseid3845
    @emuseid3845 5 лет назад +13

    እናመሠግናለን አብይ

  • @jemahm2000
    @jemahm2000 5 лет назад +8

    Anbesaw Abiyachin. We love you. Keep rocking.

  • @adesababa4879
    @adesababa4879 5 лет назад +22

    በርታ አብይ ጥሩ ነው መሄዲህ ብቻ ጥሩ ነው

  • @mulugetnet8992
    @mulugetnet8992 3 года назад +1

    እግዚያብሔር እድሜህን ያርዝመው

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg2273 5 лет назад +4

    Dr.Abiy just God be with you .that's all. hard to answer 100 millions people questions and fixe the problem in short time.You are such amazing leader God bless you and Ethiopia and we love you and support you!!!

    • @yohannesteshome5865
      @yohannesteshome5865 5 лет назад

      Simply u are best of the best

    • @zenebeberehe5626
      @zenebeberehe5626 5 лет назад

      ደ .ር.ኣብይ.የኢትዮጵያ.ህዝብ.ከኣገዛችው.ተቻችልን.ተከባብርን.ተፈቃቅርን.እርቅ.ፍጥርን.ወደ.ተኣምራዊ.ዕደገትና.ለውጥ..ይመጣል......
      በተለይ.መጥፎ.መጥፎውን.
      ካልተውነ.ስላም.ስለማይመጣ.
      ስላምን.እንፈልግ........ዘርኝነት.
      እናጣፍ......

  • @somayasomaya137
    @somayasomaya137 3 года назад +1

    አላህ ይጠብቅህ ዶክተር አብይ

  • @ፋጡማሙሳ-ረ7ቸ
    @ፋጡማሙሳ-ረ7ቸ 5 лет назад +4

    የኔምስኪንአይዞን

  • @user-lh7je4ij8n
    @user-lh7je4ij8n 5 лет назад +8

    ዉይ ንጉሣችን ኑርልን ሁሌም

  • @senait3323
    @senait3323 5 лет назад +1

    ለሀገራችን በአሁን ሰአት ብር ሳይሆን የጎደላት፡ሰላም ና ፍቅር ነው የጎደላት ብዬ እናገራለሁ እንዴኔ ሀሳብ ነው። አብይ ሺ አመት ኑርልን ለሀገራችን፡

  • @jemals4345
    @jemals4345 5 лет назад +2

    አላህ ሀገራችንን ሰላም. ና ክብረትን ይስጣት ሚስኪን

  • @hayathussen4910
    @hayathussen4910 5 лет назад +8

    እረ አንተሰው በፍቅር አምበሸበሺከን ከከርሳሞች ከሆዳሞች ለአገራቸው ግድ ከሌላቸው እራስ ወዳዶች አላህ ሱብሀነ ወተአላ ይጠብቅህ እኖድሀለን እኖድሀለን ሁሌም ከጎንህ ነን

  • @lovelifelovelifelovelifelo3873
    @lovelifelovelifelovelifelo3873 5 лет назад +3

    በእውነት አንተን ለማመስገን ቃላት አጣሁልህ ሰዎች ስጋ ለባሽ መሆንህን የረሱት ይመስል ፍፁም ሰው እንደሆንክ አስበው ባት ላይ አቃቂር ሲያወጡ ይታያል እኔ ግን ምላቸው ፍፁም እግዚአብሔር ነው እላቸዋለሁ ግን ላንተ ከኔ ለወገኔ ምንም ከማልጠቅመው እድሜ ላይ ቀንሶ ላንተ ይስጥ::

  • @ፍጡማያላህባሪያ
    @ፍጡማያላህባሪያ 5 лет назад +18

    አብያችነ አላህ ያበርታልን

  • @donpetros8285
    @donpetros8285 5 лет назад

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል፣ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ። ወሎ በስሟ ስትጠራ ከሰማሁ ዘመናት አለፉ ። እያለች እንደሌለች ኾና ቆየች ። ወሎን አትነካኩበን ። ወዴትም አትከልሏት ። ታሪክ እንዳይጠፋ ። ጎዣምም በጌምድርም እንዲሁ ። ሸዋ ወለጋ ሃረርጌም እንዲሁ ። ከፋና ኢሉባቦር እንዲሁ ። አብይ እድሜ ይስጥህ መልካም ሰው ነህ ። የወሎ ካራ ይደግፍህ ። ወሎ የሙዚቃ ኢንስቲትዩት ያስፈልጋታል ። ወሎ የጥበብ መአድን አገር ናት ። ወሎን ከነጃዋር ቀስት ተከላከሉልን ። መለስ ዜናዊ ከሚሴ ላይ የቀበረዉን ፈንጂ ተባብረን እናክሽፍ ። ወሎ ምን ጊዜም ልባችን ካንቺ ጋር ነው ።

  • @mohali258
    @mohali258 2 года назад +1

    ነብስ ይማር ዶክተር አምባቸው

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e 2 года назад +1

    ትዉስታ አብያችን አብሽር👍👍👍👍

  • @dahab7484
    @dahab7484 5 лет назад +13

    እረ ስንቱን ቆራርጣችሁ ሙሉ ትላላችሁ እንዴ ማፊያ
    አብይየ ስለቦሩ ሜዳ የመለስከው የመልስ ምት እንደት እንደተመቸኝ !!! እደግልኝ

    • @Hanihani-lw8sw
      @Hanihani-lw8sw 5 лет назад +1

      አይገርሙሽም

    • @emanjed103
      @emanjed103 5 лет назад

      ውይ ሸንኮራው)

    • @zeneibahmed9170
      @zeneibahmed9170 5 лет назад +1

      እኔም በጣም ነው ደስ ያለኝ

    • @emanjed103
      @emanjed103 5 лет назад

      ትክክል ቁርጥ ያድርጋችሁ

  • @ኡሙኸይርያ
    @ኡሙኸይርያ 5 лет назад +1

    የሰው ዘር አብይ ስወድህ ልኑር

  • @daroogurumoo8352
    @daroogurumoo8352 5 лет назад +6

    Ethiopia is enough for all of us please love each other

  • @ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም

    ኣብይየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እዳው ስውድህ እኮ

  • @yutub-lh3tc1gg9h
    @yutub-lh3tc1gg9h 5 лет назад +17

    ሠላም ለሀገሬ አርሂቡ ብለናል ንገሣችን

  • @user-hs7lx8zw3m
    @user-hs7lx8zw3m 3 года назад

    በጣም እዉነት ብለሀል ሞለክሢዉ ምርጥ ጥያቄ ነዉ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 5 лет назад +2

    ሁላችሁም ስትናገር በጣም ደስ ይላል ደሴ ብዙ የተጎዳች ሰው ያለባት ከተማ ናት።
    ትኩረት ሊሰጣት የሚገባ ከተማ ደሴ ገራገሩ።
    ሁሉንም ዝርዝር ብትንትን አድርጋ አረድታለች ወጣቶች እናንተም ስራ ፍጠሩ እባካችሁ ነዋሪው በቢሮ የሚሰራም በንግዱም የተሰማራችሁ መጀመሪያ የምትኖሩባትን ከተማ በስራ ቀይሩዋት።

    • @asdfg3890
      @asdfg3890 5 лет назад

      💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 5 лет назад +10

    The best PM Ever in Our Country 👍👍👍👍

  • @االلبايي
    @االلبايي 5 лет назад +4

    የወሎከተማበሙሉአላህይጠብቅሽ፣

  • @haleemha7797
    @haleemha7797 3 года назад

    መሸአላኽትክክልመረጃነዉ

  • @sagalasagala3431
    @sagalasagala3431 5 лет назад +1

    አይይይ አቶ አብይዬ ጥላቶቺህ ብዙ እኮ እግዚአብሄር አምላክ ካተጋር ይሁን በቻ ጥሩ ሰው መቺ እድሜ አለዉ እና

  • @abdul436
    @abdul436 5 лет назад +1

    አብቹ የመደመር ፍልስፍናህ ስር እየሰደደና በህዝቡም ላይ እየሰረጸ ነውና በርታ ተበራታ። ለውጥ የተፈጥሮ ህግ ነውና ማንም አያስቀረውም ።

  • @saeed996
    @saeed996 3 года назад +1

    አላህድልላንተና፡ላገራችን፡ህዝብ፡ያርልን

  • @مريممحمد-ظ8د2ط
    @مريممحمد-ظ8د2ط 5 лет назад +6

    ማሻአላህ፣ትክክል

  • @begashawayele9324
    @begashawayele9324 5 лет назад +4

    Our prime minister Abiye Ahmed is a gift given by from the almighty God. God bless you. We respect and love you.

  • @ሠሚራወሎወግዲዋ
    @ሠሚራወሎወግዲዋ 2 года назад

    አላህይጠብቅህ🇪🇹💪💪💪

  • @fatimakk3588
    @fatimakk3588 5 лет назад +1

    አብይአላህይጠብቅህአብሽርከጎንህነን

  • @ኢትዩጲያዬኢትዩጲያዬ

    አቦ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @zuzu4878
    @zuzu4878 5 лет назад +2

    አብያችን አላህ ይጠብቅልን

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 5 лет назад +2

    Dr. Abiy ignore the noise makers, the strong majority is on your side and always do the right thing for Ethiopia.

    • @ancharotube7658
      @ancharotube7658 5 лет назад

      You are ignorant. Mentioning thier problems doesn't mean they are not on his side!

  • @ethiopiawiethiopiawi7410
    @ethiopiawiethiopiawi7410 5 лет назад +17

    Happy Father’s Day Abyachin!

  • @سبحاناللهوالحامدالله

    መስጊድ አልተቃጠለም አልፈረሰም. የሙስሊም ንብረት አልወደመም. ያውም እየተጨፈረ

  • @aimanjmal4601
    @aimanjmal4601 5 лет назад +4

    masha allah

  • @user-tf8rg4xw1b
    @user-tf8rg4xw1b 5 лет назад +32

    አብይ ፍቅር

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 5 лет назад +2

    I have special respect for u. Your speeches is educational , loving , caring , and patient u are . Allah bless u my king. Maria

  • @ሒበቱላህ
    @ሒበቱላህ 4 года назад +1

    ወይ. የስቱ ችግር ነው. መፍታት የሚቻለው. አላህ ሰብርውን ይስጥህ ሀገራችንን ሰላም ያዲርግልን

  • @halimaali3936
    @halimaali3936 3 года назад

    ኡላህይጠብቅህየኛጀግና

  • @mensamohammed7064
    @mensamohammed7064 5 лет назад +3

    ልዩ ነህ ማሻአሏህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @AhmedAhmed-nx9jc
    @AhmedAhmed-nx9jc 3 года назад +1

    ትክክል ብለሀል

  • @meliyemaryamlij9982
    @meliyemaryamlij9982 5 лет назад +82

    ከአቢቹ ጋር ወደፊት

    • @warqeweeeweyeewee347
      @warqeweeeweyeewee347 5 лет назад +1

      አብይ። አይሠመሥነዉ

    • @petpet1785
      @petpet1785 3 года назад

      1

    • @user-ni7yn4ms9q
      @user-ni7yn4ms9q 3 года назад +2

      አብይን አልደግፍም በምላሡ እየተናገር በውሡጡ አማራውን አያሳረደነው አመብንን እንደግፍ

    • @CHRIST-Anchord
      @CHRIST-Anchord 3 года назад

      Awo...Abitchu. Stay focused and forward we gooooo!

    • @CHRIST-Anchord
      @CHRIST-Anchord 3 года назад

      You said it! Forward with Abiye

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 4 месяца назад

    AMSEGENALEHU

  • @ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ

    አብይ. ፍቅር ሠዉ

  • @االلبايي
    @االلبايي 5 лет назад +3

    አብይየኔወድምእኳንለመግስትለፈጣሪዉየማይመችህዝብአበሳጩህ፣ጠባሳበጠባሳአደረጉህአላህይይላቸው፣ሲሆንሲሆንአላህያጥፍቸው፣አብይከጌታህጋርእስክትገናኝአተምራን

  • @እሙሙአዝእሙሙአዝ-ቀ1ጘ

    ዋው አገራችንን ጎበኘሕልን አብያችን አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ሰው ነህ አቦ ኑርልን

  • @asadasas7475
    @asadasas7475 5 лет назад +1

    አብያችን አላህ ይጠብቅህ