200ሺን ደስ በሚል ሁኔታ አከበርን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 773

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +201

    *_ሃምሌ 21 እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በያለንበት የእመቤታችን ጸሎት አይለየን መልካም እለት_*

    • @tigestteshawork6782
      @tigestteshawork6782 2 года назад +1

      Amenn amenn amenn

    • @lomeyetawayidoolij1218
      @lomeyetawayidoolij1218 2 года назад +2

      አሜንንን 💞💞

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +1

      @@tigestteshawork6782 *_አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን በያለንበት የእመቤታችን ጸሎት አይለየን አሜን እህቴ ወደ ቤት ጎራ በይ እንግዳ ክቡር ነው ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰብ ሁኝ እህቴ ቲጅ_*

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@lomeyetawayidoolij1218 *_አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን በያለንበት የእመቤታችን ጸሎት አይለየን አሜን እህቴ ወደ ቤት ጎራ በይ እንግዳ ክቡር ነው ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰብ ሁኝ እህቴ_*

    • @aliandheyatyoutube3190
      @aliandheyatyoutube3190 2 года назад

      መቸ እደተወለደች ማስርጃ አጣ እሲ ?

  • @Kdisttube
    @Kdisttube 2 года назад +167

    እንኳን ደስ አላችሁ ደስታቹህ ደስታችን ነዉ ድንግል ማርያም ትጠብቃቹህ

    • @roziyoutube1285
      @roziyoutube1285 2 года назад +1

      Wude demirgn

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

    • @አቤቱጌታሆይየሆነብንንአስ
      @አቤቱጌታሆይየሆነብንንአስ 2 года назад +1

      እንኳን ደስ አላቹ። የኔ ምርጦች ወላዲተ አምላክ ትጠብቃቹ ፍቅራቹን ትጠብቅላቹ።።🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

    • @roziyoutube1285
      @roziyoutube1285 2 года назад +1

      @@አቤቱጌታሆይየሆነብንንአስ wude demirgn

    • @metalecgsetyovvbnnh8988
      @metalecgsetyovvbnnh8988 2 года назад

      ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html
      ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html

  • @mariyameinata5155
    @mariyameinata5155 2 года назад +70

    እኳን ደስ አላችሁ ዉዶቸ ከስጦታ ሁሉ የሚበልጥ ስጦታ እመብርሀን በጣም ደስ ይላል ድንግል ማርያም ሁሌም ትጠብቃችሁ

    • @roziyoutube1285
      @roziyoutube1285 2 года назад

      Wude demirgn

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋወ

    • @roziyoutube1285
      @roziyoutube1285 2 года назад

      @@fatumawase wude demireshalew betesebsh nrgn

    • @metalecgsetyovvbnnh8988
      @metalecgsetyovvbnnh8988 2 года назад

      ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html
      ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html

  • @kaltube4072
    @kaltube4072 2 года назад +74

    ሃምሌ 21/2014 ዓ.ም በሰላም ያደረሰን አምላክ ሃምሌ 21/2015 ዓ.ም በሰላም፣በጤና ያድርሰን። እናንተም አግብታችሁ፤ወልዳችሁ ሳሙ። ይችን ንፁህ አየር ያላትን የፈጣሪ መመለኪያ የሆነች ሃገራችንንም ሰላሟን ይመልስልን።ሰው በሰላም ወጥቶ በሰላም የሚገባባት፤ማንኛውም ሰው; ሰው በመሆኑ ብቻ የሚከበርባት ሃገር ትሁንልን፤እናንተም እንድሰሩ እኛም እንድንከታተላችሁ መጀመሪያ ሃገር ሰላም መሆን አለባት።

    • @bekeludechassa2942
      @bekeludechassa2942 2 года назад

      አሜን በትክክል

    • @ytub8615
      @ytub8615 2 года назад

      አሜን /፫

    • @selamselam2319
      @selamselam2319 2 года назад

      Amen

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋቤተስብእናሁን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@bekeludechassa2942 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋቤተስብእናሁን

  • @ሠሙጉራጌዋ
    @ሠሙጉራጌዋ 2 года назад +251

    በሚቀጥለው አመት ደሞ ዳኒና ፅጌ ተጋብቶ የአንድ ልጅ አባትና እናት ትሆናላችሁ እንሻ አላህ

  • @እናትዩቱብ-በ2ዸ
    @እናትዩቱብ-በ2ዸ 2 года назад +36

    እንኳል ለወረሀዉ ለድግል ማሪያም በሰላም አደረሳችሁ

  • @yetariksew7346
    @yetariksew7346 2 года назад +19

    እንኳን ደስ አላችሁ ድንግል ማርያም የተሻለ ቦታ ታድርሳችሁ እማማ እትዮጵያ ሰላምሽን ያምጣልሽ 💚💛💓🙏🙏🙏

  • @የገጠርልጅነኝ-ጐ3ለ
    @የገጠርልጅነኝ-ጐ3ለ 2 года назад +77

    ሰው እድህ በሀገሩ ዘና ይላል
    መቶ ሽ ሁለት መቶ ሽ እያለ ያከብራል እኛ ደግሞ
    በመዳም ቤት መቶ ደረጅ እየዘለልን እንውላል 😒😌😌

    • @nafisaahmed8519
      @nafisaahmed8519 2 года назад +4

      በጣም አይዞሽ ለበጎ ነው እኛም አንድ ቀን ያልፍልናል

    • @madina4756
      @madina4756 2 года назад +3

      ኢ ወላ 😭

    • @meka6313
      @meka6313 2 года назад +2

      😭በጣም ሰለችቱኛልኡፍፍፍ

    • @kokebtube2113
      @kokebtube2113 2 года назад +1

      ewnet new enate yelben tenagerahlng lagerachun yabqan

    • @ድካምብቻ-ዘ9የ
      @ድካምብቻ-ዘ9የ 2 года назад +2

      አይዞን💔😔

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 2 года назад +46

    እንኳን ደስስስ አላቹ የኔ ውዶች ማንነው ዝም አሉ ብዬ ነበር በርቱ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቹ🥰🥰 ዋውውው ስጦታው ደስስ ይላል ብርቱካንዬ እመብርሃን ባለሽበት ትጠብቅሽ 🙏🥰

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 2 года назад +7

    በመጀመሪያ እንኳን ለዓመታዊ ክብረ በዓል ቅዱስ ዑራኤል ኣደረሰን በመቀጠል እግዚኣብሔር ኣምላክ ፍቅራችሁን ይባርክ ብርቱካን ደግሞ እመብርሃን እጥፍ ድርብ ኣርጋ ትመልስልሽ በናትሽ ድምጽሽን ዘምሪበት የኔ ቆንጆ ያምራል እንኳን ደስ ኣላችሁ በርቱ።

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 2 года назад

    ከሁሉ ስጦታ ደስ ያለኝ የእመቤታችን ስጦታ ነው እህታችን እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንሺ ዳኒየ እንኩዋን ደስ ያለህ መልካም ሰው በርታ አንድ ሚሊየን እስከምትሞላ እኛ ዩቱዩበር ያልሆነው ጉዋደኞችህ አብረንህ አለን💛💛💛❤❤💚💚💚🙏🙏💚❤❤💟💟💚❤❤❤❤🙏💚❤💟💟💚❤💟💚❤❤🙏ጽግየ ማርቲ እና ቤዛ ሰላማቹህ ይብዛ ምርጥ ጉዋደኛሞች

  • @eleniabay5568
    @eleniabay5568 2 года назад +9

    እንካኳን ደስ አላችሁ ቀጣይ አመት ደግሞ 800ሺን ከእመቤቴ ጋር ሆናችሁ አንደምታከብሩ ሙሉ እምነቴ ነው እግዚአብሄር ይርዳችሁ❤️❤️❤️😍😘🥰

  • @mesiyzewdu9673
    @mesiyzewdu9673 2 года назад +15

    አቤት ፍቅራችሁ ሲያስቀና እግዛቤር አሁንም ያብዛላችሁ አቤት ቤዝይ ድምፀሽ👌❤

  • @mekibebitube3371
    @mekibebitube3371 2 года назад +37

    ዳኒ እና ጽጌ ተጋብታቹ አንድ የምትሆኑበት ቀን ናፈቀን እውነት ስወዳቹ

  • @heweekeya3968
    @heweekeya3968 2 года назад +1

    እኳን ደስ አላችሁ የኔ ዉዶች ደስታችሁ ደስታችን ነዉ እሙዬ ፍቅር ስወድሽ ሁላችሁንም እወዳችሗለሁ የሙዬ ግን ለየት ይላል

  • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
    @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 2 года назад +3

    ዋው ቤዛ ድምፅ ቀጥይበት እርጋታሽን አለባበሽም በጣም ደስ ይላል

  • @kalkdanalmayw2710
    @kalkdanalmayw2710 2 года назад +2

    እኳን ደስ አላቹህ ፅጌ ዳኔ ቤዚ ማርቲ በጣም ነው የምወዳቹህ 💞💞💞

  • @tedrosbrhane5102
    @tedrosbrhane5102 2 года назад +17

    እመቤታችን 300000 ታድርሳቹ ግን ግን ፅጌ እና ዳኒ ተጋብታቹ ማየት እንፈልጋለን

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад +1

      ለምን ጓደኝነት ይበልጣል እኮ

  • @bileneyu5147
    @bileneyu5147 2 года назад +5

    ፅግሻ የኔ አስተዋይና ዉብ ሴት አንች ያለሽበት ሁሉ ያምራል ዳንዬ አብራችሁ ስትሆኑ እንዴት እንደሚያምርባችሁ ❤️❤️💕💕አንደኛ ናችሁ

  • @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ

    እንካን አደረሳቸ ወደ የተዋህዶ ልጅች ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አቤት ደስስስስስስል ድንግል ማርያም ትጠብቅቹ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ቤተስብእናሁንውዴዋወ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 года назад +12

    _እኳን ደስ ያላችሁ ለሚቀጥለው አመት ተጋብታችሁ ለማየት ያብቃን_

  • @birtukan8977
    @birtukan8977 2 года назад +4

    ሮያል ፋም ሁሉም በጣም ነው ምወዳችሁ አሁንም እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ 4ቹም ምርጫዬ ናችሁ 🥰🥰🥰

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ቤተስብእናሁንውዴዋበቅንነትዋወ

  • @merongm5989
    @merongm5989 2 года назад +3

    ዋው ቤዚዬ ሰቶሻል የምር ስሪበት ድምፅሽን እና በጣም ደስ ትላላችሁ ምቀኛውን ይያዝላችሁ በርቱልን

  • @salamsalaam5597
    @salamsalaam5597 2 года назад +7

    ውይ ቤዚ ድምፅሽ ሲያምር💚❤❤❤❤❤💔💔💗💗💗💗💓💕💕💖💞💞💞💞

  • @መቅደስየሰማእቷወዳጅዮቱብ

    እንኳን ደስ አላችሁ ምርጦቼ ሰወዳችሁ ሁላችሁ እመብርሃን አትለያችሁ ይህንን ድምፅ ዘምሪበት ቤዚዬ ❤️❤️❤️❤️

  • @rozaworke4510
    @rozaworke4510 2 года назад +5

    እንኳን ደስ አላቹሁ በርቱ እንጅ የዚህን እጥፍ ታገኛላቹሁ እብዶችየ 🙏🥰🥰

  • @mathiwoswondimomathiwos9784
    @mathiwoswondimomathiwos9784 2 года назад +1

    ዋ!! dasesl !ቀጠይ ወራ 300ሽይ አነስገበሌን
    ቨዶችን! ቶሎቶሏ ሢሩ ፎንቃዋች❤❤❤❤❤top one youtbioroche by by ✋✋✋

  • @wsawsea677
    @wsawsea677 2 года назад +16

    በሚቀጥለው በአዲሱ አመት ፅጌና ዳኒ ተጋብተው ለማየት ያብቃን❤❤❤🥰🥰🥰🥰👍👍🤘

    • @hayatahmed9501
      @hayatahmed9501 2 года назад

      Amen

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ቤተስብእናሁንውዴዋበቅንነትዋወ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@hayatahmed9501 ደምሪኝ

    • @metalecgsetyovvbnnh8988
      @metalecgsetyovvbnnh8988 2 года назад

      ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html
      ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html

  • @ezedinzizuman2119
    @ezedinzizuman2119 2 года назад

    እንኳን ደስ አላቹሁ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ መድረሳቸ ቤዚ ድምፅሽ አንደኛ በርቺ አበረታቷት

  • @mekides
    @mekides 2 года назад +1

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ እንኳን ደስስስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነው ትልቅ ቦታ ደርሳችሁ ለማየት ያብቃን ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ በርቱ በጣም ደስስትላችሁ ደሞ እድለኛ ናችሁ እመቤታችንን ስጦታ ስለተሰጣችሁ በጣም መታደል ነው እመቤቴ ትጠብቃችሁ 💞💞💞💞💞💝💝

  • @semiranasir8272
    @semiranasir8272 2 года назад +2

    ዋው እንኳን ደስ አላቹ ደስታቹ ደስታችን ነው ከዚ የበለጠ ለመስራት አገራችን ሠላም ያርግልን

  • @anjagranja
    @anjagranja 2 года назад +2

    ዋው ውዶቼ የእውነት በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ መጨረሻው ይመር በፕራንክ ብቻ አታዝጉን ሌላም አዳዲስ ነገር አምጡልን በተረፈ የምትወዷት እናታችን ትርዳችሁ ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን♥

  • @Motivate2ethiopia
    @Motivate2ethiopia 2 года назад +4

    " ቀን ቢያስጎነብሰን ቀና የሚያደርገን በፈጣሪ ላይ ያለን እምነት ነው ""🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሰኔ-ዸ7መ
    @ሰኔ-ዸ7መ 2 года назад +3

    የኔ ምርጦች እንኳን ደስ ደስ አላችሁ እመብርሀን ከዚህ በላይ ከፍ ከፍ ታደረጋችሁ

  • @myecnai4317
    @myecnai4317 2 года назад +8

    ፈጣሪ ይጠብቃቹ ፍቅራቹ ይብዛልኝ ማሮች❤❤❤

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 2 года назад

    በጣም ታምራላችሁ አግዚአብሔር ፍቅራችሁን አይለያችሁ 💚💛❤️👍👍👍
    👏👏👏🌷🌷🌷🌹🌹🌹

  • @እየሩሳሌም-መ4ጨ
    @እየሩሳሌም-መ4ጨ 2 года назад

    ኡፍፍፍፍ ብርቱካንን ሳላደንቅ አላልፍም ምርጥ ስጦታ🥰🥰🥰 ሊያዉም እመቤታችንን😍😍😍🙏

  • @tigyemariyamlij...466
    @tigyemariyamlij...466 2 года назад

    @Enqan desi alachihuuu hulachihummmm mirt godegnamochi ayileyachihuuuu betammmm nee yemiwedachihuuuuuuuu 😔😥 dani congraaaa❤❤❤❤❤🤘🤘🤘🤘🤘🤘👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @habeshahomeh2500
    @habeshahomeh2500 2 года назад

    Ekani abero aderaseni yena wedocha wowwwwww dase setelu ❤️❤️❤️❤️emaberahani ena edate eda metameri

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ዋውውውውውውውውው ከሰጦታም ባይ ሰጦታ እመቤታችንን በጣም ደሰ ይላል እመቤት ማርያም ትጠብቃችሁ በያላችሁበት የድንግል ማርያም ልጅች 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💚💛❤

  • @የፍቅርእናትእመቤታችንናት

    እንኳን ደስስስ አላችሁ ማርያምን እንድ ነዉ የምያምርባቹ ፍቅር ሰላም አንድነት መተሳሰብ ያብዛላቹ ዳኒና ፅጌ እግዚአብሔር ያሰባቹትን ያሳካላቹ

    • @roziyoutube1285
      @roziyoutube1285 2 года назад

      Wude demirgn

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ቤተስብእናሁንውዴዋበቅንነትዋወ

  • @brhangaiembrhan8516
    @brhangaiembrhan8516 2 года назад

    ኤረ ፅገየይ ዳኒየይ ተጋቡ የኔ ማሮች ሰታሙሩኮ♥🕊🌹

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 2 года назад

    ዳኒየ Thanks super chat ሲለቀቅ ደግሞ የአቅሜን እረዳለሁ💟💟💟💟💟💟💟$$$$

  • @merinatube6287
    @merinatube6287 2 года назад

    እንኳን ደስ አላቹሁ እመብርሀንዬ እናቴ እስዋ ዋስ ጠበቃ ትሁናቹሁ እኛንም በሰላም ላገራችን ታብቃን🙏🙏❤❤❤❤😍😍😍

  • @ሰኒዩቱብ-ቐ1ጐ
    @ሰኒዩቱብ-ቐ1ጐ 2 года назад

    ደስ ትላላቹ ሁፍ ስጦታው የላከችው ቡርቴ ከስጦታም በላይ ትልቅ ስጦታ ድንግል ትጠብቅሽ ሁላቹም ታምራላቹ ድንግል ማርያም ፍቅሩዋን ታሳድርባቹ

  • @yag2181
    @yag2181 2 года назад +1

    ማርታ ቅን እና አመስጋኝ ልጅነሽ፣ እዝጋብሔር ይሄን ይወዳል ታድጊያለሽ፣ ጽጌ በጣም ጎበዝነሽ ፕሮፍሽናሊ አገላልጽሽ።

  • @matiyaskiflu232
    @matiyaskiflu232 2 года назад +2

    ቅድሚያ እመቤታችን ቀባት እናተንም እደሽቶ ታጣፍጣጩ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +2

    ወይኔ ሀይልዬም ቢኖር ጥሩነበር ለማነኛውም እንኳን ደስስስስኣላቹ ፍቅራቹን ያብዛው ውዶች እብዶችዬ😘😘

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ቤተስብእናሁንውዴዋበቅንነትዋወ

  • @فيداكيارسولالله
    @فيداكيارسولالله 2 года назад +11

    እንኳን ደስ አላችሁ ዳኒናፅጌ ለተመልካች ክብርእንኳንስትሉ ተጋብታች አሳዩን

    • @addisalemkassa267
      @addisalemkassa267 2 года назад

      ሀሀሀሀሀሀ አይከብድም

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 года назад +1

      እሰይ ሂወት እኮነው እዴትነው ያለፍላጎታቹው የሚጋቡት

    • @metalecgsetyovvbnnh8988
      @metalecgsetyovvbnnh8988 2 года назад

      ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html
      ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 2 года назад

    ዋዉ ደስ ይላል እኳን ደስ አላችሁ ከዚህ በላይ እጠብቃለን እመብርሃን ትጠብቃችሁ ያሰባችሁት ሁሉ ድግል ታሳካላችሁ🥰🙏🙏🙏

  • @imaan2449
    @imaan2449 2 года назад +6

    Congregations 🥳🥳
    ፅጌ ፀጉርሺ ለ 3 ሠዉ ይሆናል 😁😌

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +36

    *_የዘንድሮው የሁለት መቶ ሽ ፎሎወር መከበር ከሆነ የዛሬ አመት ደግሞ ወልደው የልጁ መከበር አለበት 😁😂😂በቃ ይሆናል ታይቶኛል እየታየኝ ነው የወደፊት ልጃቸው 😁😁😂 በሉ ቶሎ በሉና ወልዳችሁ ለሶስት ኑ_*

    • @mahewendmu2634
      @mahewendmu2634 2 года назад +2

      ባረገዉ

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +1

      @@mahewendmu2634 ማሂ 😂😂😁😁😂ይሆናል አንድ ቀን 😁በቃ እየታየኝ ነው ይሆናል 😁😂 ማሂ ነይማ ቤቴን ጎብኝው ፕሮፋይሌን ነክተሽ ቤተሰብ ሁኝ እንግዳ ክቡር ነው ቤተሰብ ሁኝ 💚💛❤️😊💛🤗

  • @ትግራይዓደይመዓረይ
    @ትግራይዓደይመዓረይ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ብዝትትት ይበል ደስ ትላላችሁ ስጦታ ሰጪዎችም እመብርሀን ትጠብቃችሁ ሁላችሁም ። በርቱ

  • @askal1015
    @askal1015 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቃት እሙ የሰይጣንን ስም አትጥሩ ጥሪ አይደለም እግዚአብሔር አይወድም በተረፈ video አሪፍ ነዉ እግዚአብሔር ከንተጋ ይሁን አመሰግናለሁ ።

  • @Teddy_abb
    @Teddy_abb 2 года назад

    congrats beyalew wedoch gn ene rosi binoru betam des yel neber

  • @hawiimarbe3334
    @hawiimarbe3334 2 года назад

    congratulations D ,T ,B, m , ilove you im miss you ❤❤❤🥰🥰🙏🙏🙏♥️💒💒♥️♥️

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ

    እንካን ደስ አላቺሁ እመቤቴ ትጠብቃቺሁ ከዚህ በላይ ጨምራ ይስጣቺሁ

  • @tizutube6779
    @tizutube6779 2 года назад +14

    እንኳን ደስ አላችሁ ከዚ በላይ ለቁምነገር ያብቃችሁ ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ቤተስብእናሁንውዴዋበቅንነትዋወ

  • @fawzeyataher5726
    @fawzeyataher5726 2 года назад

    Wawaw bezii dimtsuwaa wayine yene konjowoch iwadachuhalew hulachunim

  • @rahalnigusse3846
    @rahalnigusse3846 2 года назад

    Enkan des alachu yezarawa weladit amilak atileyachu zemenachihun hulu kefit kehala tihunilachu betam new yemiwedach yamakebirachu edima na tana yisitachu kez belay kef tarigachu ❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍♥️♥️🎉💐💐😘😘😘😘😘😘

  • @serkieserkie5019
    @serkieserkie5019 2 года назад

    Enkuan dessss alachihu wudoche betam new mwedachihu makebrachihu kidst dngl maryam titebkachihu Egziabher yirdachihu maloche❤❤❤

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 2 года назад +4

    በጣም ደስ ይላል🌺 ዳኒዬ ድጋሜ ተነቀስ እና 500 ሽ ገባ😋😋

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 2 года назад

    ጉበዙች በርቱ እኔ እራሱ በጣም ነው የምወዳችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ወላድት አምላክ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ በርቱልን

  • @nanitaye3534
    @nanitaye3534 2 года назад

    Daniy enkuwan dess alachehu bertulegn 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @desalebaye9596
    @desalebaye9596 2 года назад +2

    👏👏👏😁😁 ደስታችሁን ያብዛላችሁ ቤዚ ለምን አንድ ነጠላ ዜማ አትለቂም

  • @birtkuantenker9597
    @birtkuantenker9597 2 года назад

    ወይኔ ለእመቤታችን ያላች ፍቅር ደስሲል ማርያምን አስለቀሳቹኝ😭😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሮች

  • @netanetsetegni570
    @netanetsetegni570 2 года назад +3

    በመጀመሪያ እንኳን ደስ አላችሁ ግን በጣም እንድጠላችሁ ያደረገኝ ነገር ቢኖር ለታዋቂ ነው የምትመልሱት ሁሌም ኮሜት አነባለው ግን ሁሌ የማየው ለአርቲስቶች ለሙዚቀኞች ነው ኮሜት የምትመልሱት እሄ በጣም ነው የሚደብረው እየን ኮሜት አንባችሁ እንደምትረዱ ተስፍ አለኝ ለማንኘውም እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ ደስብሎኛል ባይ ❤️

  • @sirguttube
    @sirguttube 2 года назад +5

    እመብርሀን ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ትጠብቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @yadffgggg9306
    @yadffgggg9306 2 года назад +1

    WOWOW know Yene love ❤ 😍 💖 ❣ 💕 💘 ❤ 😍 💖

  • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
    @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 2 года назад

    እንካን ደስ በላቹ ከስጦታ በላይበላይናት እመቤቴ ና እመቤታችን ትጠብቃቹ የሰጠሽም ላገርሽ ታብቅሽ

  • @emebetburusu7914
    @emebetburusu7914 2 года назад

    Royal family betam tamralachu betam des telalachu dengel maryam yelbachun tasakalachu fkrachun tebarklachu hulam abronetachu gewadegnetachu yektele hulachunm betam ewdacewalew akebracewalew telyalachu bertu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +1

    ዛሬ እኮ እመቤታችን ነች እንኳን አደረሳችሁ ከስጦታወች ሑሉ ልዩ ሥጦታ እንኳን ደስ አላችሁ እማምላክየ በመንገዳችሁ ሑሉ ትቅደምላችሑ 🙏

  • @mekdesbussha2766
    @mekdesbussha2766 2 года назад +3

    Wooow enkuwan desi alachu bestochu

  • @ganatiayalew8639
    @ganatiayalew8639 2 года назад

    Wawu unkani basalama maxachulinya baxama dasilala ukani baratu eshi enama baxaw ni wadachalo 🌹 🤲♥️❤️❤️💯

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 2 года назад

    ጽግዬ በጣም ነው የምታምሪው ከዳኒጋ ብትጋቡ ደስ ይለናል ክምር

  • @ፍቅር-ወ2ቐ
    @ፍቅር-ወ2ቐ 2 года назад +5

    ቤዚ ባለማህተቧ እባክሽ በዚህ ውብ አደበትሽ ዘምሪበት ፈጣሪሽን አመስግኝበት ማማማዬ ዘፈን ሀጢያት ነው❤❤❤🥰🥰

  • @saragebeyo5251
    @saragebeyo5251 2 года назад

    Wowww.batami..dasi.tilalachuu❤❤❤❤💋😍😍

  • @zeharazehara2939
    @zeharazehara2939 2 года назад +4

    እኔ የሚገርመኝ ሴቶቹ ዳኒ ከሀይልዬ ጋ ተጣልቶ ከሆነ 🤔ለምን አታስታርቁም🤔 ጓደኝነት እኮ በመሀል የተጣላ ካለ ማስታረቅንም ያጠቃልላል 😍😍ደሞ ከቤት ወጣ እያላቹም ቪዲዮ ስሩልን ቤት ውስጥ ብቻ ይሰለቻል ለእይታም 🤗አስተያየቴ ነው በተረፈ እወዳቹሀለው ሰላማቹ ይብዛ😍😍😍

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ 2 года назад +2

    መብሩክ 👌 ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️

  • @mahletyoutub5302
    @mahletyoutub5302 2 года назад +1

    አግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏ሁሌ እንደዚ ሁኑ እሺ 🥰🥰🥰🥰🌹🌹

  • @qintube28
    @qintube28 2 года назад +1

    #እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁልጊዜም በፍቅር ኑር #እመቤት አትለያችሁ ያሰባችሁት ሁሉ ይሙላ አራታችሁም ልዩ ናቸው እንኳን ደስም አላችሁ ፅግዬ ና ዳንየ😍👌

  • @tsibini7725
    @tsibini7725 2 года назад

    Bxam nw dese yalegn wedoche kezime belaye yegebachewale beretulegn❤❤

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 2 года назад

    Congratulations all family, Siwadichuu 🎊🎊🎊🎊🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍👏👏

  • @tegestbrano8388
    @tegestbrano8388 2 года назад +5

    ድግል ማር ያም ለሁላቹም ትጠብቃቹ ለውድ ኢትዮጵያዊያን

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад

      Tege ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤

  • @trhasberhe7738
    @trhasberhe7738 2 года назад

    ማርቲ ቆንጆ ለምን እንደሆነ ማርቲ ደስ ትለኛልች። የኔ እህት

  • @mekdimedia6190
    @mekdimedia6190 2 года назад +2

    እመብረሀን ትጠብቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ 👍👍👍

  • @amelmalgetachew4676
    @amelmalgetachew4676 2 года назад

    DANI&tsiguye betam new miwedachu enkuwan des alachu

  • @melodymesfin7146
    @melodymesfin7146 2 года назад +5

    ከአንድ ስኬታማ ወንድ ጀርባ ጠንካራ እና ብልህ ሴት አለች ያች ሴት ደግሞ ዳኒ ላንተ ፅጌ ናት እንዳትለያዩ ድንግል ከነ ልጇ ከፍታችው ትቅደም 😍😍😍❤❤

  • @ሀይሚነኝጎደሬዋ
    @ሀይሚነኝጎደሬዋ 2 года назад

    ቤዚየ የኔ ደርባባ ሴት ስወድሽ አለባበስሽ ሁሌም ያስደስተኛል

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 2 года назад +2

    ማርቲአለባበስሽንበጣምነውየምወድልሽሥርአትሽዋው

  • @abelb5604
    @abelb5604 2 года назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ከዚኸ በጛላ የዳኒንና የፄጌን ሰርግ እንጠብቃለን

  • @abebuabebu6571
    @abebuabebu6571 2 года назад

    በመጀመሪያ እንኳን ለእናታችን ለቅድሰት ድንግል ማርያም በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የእመብረሀን በረከቷ በእኛም በሀገራችን ይደር እያልኩ ደሰታየን እየገለፅኩ እንኳን ደሰሰሰ አላችሁ ዳኒ & ፅጌ

  • @yesharegbirhane3974
    @yesharegbirhane3974 2 года назад +8

    ምርጦቼ ንፍቅ እንኳን ደስ አላችሁ😍😍😍

  • @hewanhevean7925
    @hewanhevean7925 2 года назад +1

    Bazi gene demetsese 1 gna new👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ayayoutube3993
    @ayayoutube3993 2 года назад +4

    እንካን ደስ አላቹ😘ግን ሳያቹ ሁኔታቹ ቤዚ እና ዳኒን ፍቅር የጀመሩ ይመስለኛል,ልብ ያላቹ እስቲ እንያቹ😍

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 2 года назад

    ይገባችዋል በጣም ነው የምወዳችው ጉዋደኝነታችው በጣም ደስ ይላል አይለያችው አቦ

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ

    ታምራላችሁ በርቱ
    ፅጌ ሆድሽን አታሳይ ሀይማኖት አይፈቅድም እህቴ

  • @aliandheyatyoutube3190
    @aliandheyatyoutube3190 2 года назад

    ፈጣሪ የኢየሱስን መንገድ ይምራን የእናቱንም መንገድ ጨዋ እና የሴቶች ተምሳሌት ነበረች ።

  • @elsamengesha701
    @elsamengesha701 2 года назад

    አቤት ፍቅር ደስ ሲል ድንግል አትለያችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @zabouyeabayna8474
    @zabouyeabayna8474 2 года назад

    Wowwwww setemeru yene wedoche tebaraku bebezu