ሴቶች እንዲያከብሩን እንዴት ማድረግ እንችላለን? How can we make women respect us? EBS / seifu / donkey

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 63

  • @hannahanna7304
    @hannahanna7304 Год назад +9

    ወንድምዬ አቤት ስወድህ እኮ ብታይ በርታ 💐😍👌🤝👏👏👏🙏

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Год назад +36

    ወንዶች ጥሩ ሴት ሲያገኙ መያዝ አያቁም ለምንድነዉ እህ

  • @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
    @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ Год назад +1

    እናመሰግናለን አቤልዬ በርታ ቀጥልበት ❤

  • @umarharmaa4759
    @umarharmaa4759 Год назад +4

    Wwww maasha allah bro des yilal

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @natnaelsamuel2727
    @natnaelsamuel2727 Год назад +2

    አቤኒ ምርጡ ከ tiktok ወደ RUclips ስለመጣክ ደስ ብሎኛል በርታልኝ የምለቃቸው ሁሉ ይመቸኛል 👌👍👌❤

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ Год назад

    ,ጠንካራ ወንድ ጥሩ ነው
    ጠንካራ ሴትም ጥሩ ነች
    Social life ማያበዛ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Год назад +5

    እኔ ፍለፊት ስለምናገር ያየውትን ስለማላልፍ ጨቅጫቃ አርጎ ይቆጥረኛል በርግድ ችግር ነበረብኝ የመንፈስ ከጋደኛ የተላከ ፈጣሪ ይመስገን አሁን ወደፈጣሪ ተመልሼ በስደትም ጠላቴን ዳቢሎስን አወኩት እየተጋው ነው ግን እሱ ጨቅጫቃ አርጎነው ዛሬም የሚያስበኝ እኔግን መለወጤን ብዙ ሰዎች ይነግሩኛል እሱም ከማወራው ሊረዳ አልቻለም። ልቤ ተሰብራል እንዴነው አሁን ያለሁበትን ለውጤን ላሳየው የምችለው ከጊዜ በሃላነው መነጫነጭ የጀመርኩት ፈልጌ አልነበረም ለቤተሰቦቼም ነው የረበሽካቸው። በአምላክ ፍቃድ ሁሉነገር ተቀይራል ግን የሱ አመለካከት አልተቀየረም ሌላ አለምውስጥ ነው እሱ ዛሬ እኔግን ለአመታት እያነባው ነው።

    • @aben_eyob
      @aben_eyob  Год назад +4

      አይዞሽ እህቴ ' አንዳንዴ ህይወት እንዲ ናት ነገሮችን ለማስተካከል ይረፍዱብናል ያለው መፍትሔ ግን ህይወትሽን መቀጠል ነው እዛው ላይ መቆምሽ ዋጋ የለውም እሱ ሌላ ሰዉ ሆኗል አንቺም እንደዛው ስለዚህ በህይወትሽ አዲሰ ለሚመጡ ሰዎች የተሻልሽ ክፕ ጠንካራ ሴት ሁነሽ ተገኚላቸው ያኔ ተፈላጊ ነሽ::🥰💯

  • @teferamelse5289
    @teferamelse5289 Год назад +2

    ወንዶች ደግሞ ክብር ያላትን ሴት ነው ማክበር ያለባችሁ ክብር የሌላትን ናቁ እያልኩ አይደለም😳🥰

  • @tigesttigest7009
    @tigesttigest7009 Год назад

    አቤንየ ወንድም ጠክር በርታልኝ

  • @hjtube2467
    @hjtube2467 Год назад +17

    እኔ ልገራቹ
    አትዋሹ
    እራሣቹ ሁኑ
    ጠንካራ ሰራተኛ ሁኑ
    በንፁ ልብ አፍቅሩ
    ከሴት ብር አትፈልጉ

  • @SewnetweldetsadikSewnet
    @SewnetweldetsadikSewnet Год назад

    ዋው ገዢ ሃሳብ

  • @ዜድነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    ሴትም ልጅ ክበርትፈልጋለች

  • @lovestorydrama5109
    @lovestorydrama5109 Год назад

    Tnks yihe unet new❤❤

  • @Sami_131g
    @Sami_131g Год назад

    thanks 🎉bro

  • @asterlegese29
    @asterlegese29 Год назад

    Arif program new berta

  • @nejahmedia3354
    @nejahmedia3354 Год назад

    ትክክል

  • @benkifle8812
    @benkifle8812 Год назад

    Focus on your goals and respect yourself in oder to get great response and be proactive with confidence.

  • @MeskeleGoshu-gn5py
    @MeskeleGoshu-gn5py Год назад

    ውነትነው ብራዘር

  • @ሚጣ
    @ሚጣ Год назад +1

    ተበርክ

  • @miratmirat6585
    @miratmirat6585 Год назад +2

    👍👏

  • @genat9284
    @genat9284 Год назад +4

    💙🙏

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Год назад

    Wow wow that’s good 👍 Idea

  • @Salam-xm4in
    @Salam-xm4in Год назад +1

    Ok

  • @lidiya9561
    @lidiya9561 Год назад +1

    Sending sitikebakebache aywedum

  • @takeleabbaabba9603
    @takeleabbaabba9603 Год назад

    Thanks big man

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Год назад

    to be honest ብዙ የኢትዮጵያ ሴቶች ክብር አይፈልጉም ስታከብራቸው ይንቁሀል ጊፍት እንኳን ብትሰጣቸው አይወድም

  • @phonetastic5392
    @phonetastic5392 Год назад +2

    የሚከበረውን እማ እናከብራለን ሚናቅ ሲገኝ እሽት እናረገዋለን😅😅

  • @yakubyakub1676
    @yakubyakub1676 Год назад +1

    👌👌 KO

  • @redwave4776
    @redwave4776 Год назад

    👍👍👍👍👍

  • @lillypots6990
    @lillypots6990 Год назад

    Wendochi bexam yasetlalu gn hulum ayedelum

  • @geneterekalo6521
    @geneterekalo6521 Год назад +1

    ❤❤❤❤👍👍

  • @mahkgs8211
    @mahkgs8211 Год назад

    🥰😘🙏🙏Betikikil

  • @hizikielejajo9739
    @hizikielejajo9739 Год назад +7

    አንዳንድ ወንዶች የልቡን አግኝቶ ገሸሽ የምንለውስ.....

  • @imanyimer4419
    @imanyimer4419 Год назад +1

    are este le setochme sra

  • @hailelove1
    @hailelove1 Год назад +1

    ሴቶች በትዳር ውስጥ ወይም በሪሌሽን ሺፕ ውስጥ ሴክስ ሲፈልጉ የሚታሳዬት ባህሪ ምንድናቸው በኛ አገር ባህል በመነሳት

    • @coolnassa1420
      @coolnassa1420 Год назад

      ትክክል ይሄ ጥያቄ መመለስ አለባት

  • @ermiasadmasu9903
    @ermiasadmasu9903 Год назад

    Betekkel blhal

  • @rahilrahi9182
    @rahilrahi9182 Год назад +3

    ክብርክን ከጠበክ ትከበራለክ

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ביטי-ש5ח
    @ביטי-ש5ח Год назад +2

    ወንዶች ሲከበሩ አይወዱም

  • @اياحبي
    @اياحبي Год назад

    errr yene balebet yayewtn alalfm enaveralew esu demo aynagerm bezlay zm tegna new kum neger stawera zm beka zzzzzmmmm new zm yanaddegnal betam snager demo negergna ehonalew

    • @اياحبي
      @اياحبي Год назад

      esu yazare 5 amet yeneberwn ayresam ene ande tenagre eresalew mn alefak zmmmm😂

  • @asterabebe689
    @asterabebe689 Год назад

    ተበርክ

  • @kudherkadher9305
    @kudherkadher9305 Год назад

    👍👍👍

  • @muluyewolloliji1953
    @muluyewolloliji1953 Год назад

    ❤️❤️❤️❤️👍👍👍