Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አላዛር አስገዶም ምን አይነት መታደል ነው ታቃለህ አይደል የሁሉም ክለብ ደጋፊ እንደሚወድህ??? በርታልን አንበሳው ሰዓት ሳይገድብህ የስፖርት ትንተና አምሮታችንን ለምታስታግስልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ምንም ጥያቄ የለውም
አላዜር አንተ ምን ዓይነት ሰዉ ነህ ግን ሰዉ እንዴት ሁሉም ነገር ይወደዳል ትንተናዉ ድምፁ ብቻ ምን ልበል እኔ እግር ኳስ በጣም ነዉ ምወዴዉ ግን አሁን ምንም ስፖርት ዜና ማዳመፅ ትችያለሁን ዕድሜ ላንቴ አንቴን ባዳመጥኩት እንዴት የለሎችን ላዳምፅ ቁጭ ብዬ አንተ በዩቱብ እስከምትለቅ ድርስ መጠበቅ ሆኔ ብቻ በርታልን የእኔ ጀግና
የምርጦች ምርጥ ከሚያስብሉህ ነገሮች አንዱ እንደነዚ አይነት ፕሮግራሞችህ ናቸው
አሌክሶ እግር ኳስ በቴክኒሻን ተጫዋቾች እግር ስትገባ እንደምታምር ጥያቄ የሚገባ አይደለም ያንተንም ትንተና በዚህ መልክ ነው የማዳምጥህ🎉🎉🎉❤❤❤
አሌ የእግርኳስ ማጣፈጫ ቅመም ነህ ኳስ በአንተ አፍ ታምራለች❤
Even I'm Southampton fans love him I have listened to his podcast for the last 3 and half yrs.......Really love for himAle Z Goat
Wtf Southampton fan fr?😂😂😂😂
@natanendale3510 Ohh. I understand uAs ampton fan's 🤝Unbelievable highs and unforgettable laws yeah I'm proud to be Always underdogUps..& down as always emma SFC fans.our home is st.marrys
አሊዝ ፔፕ ከመምህሩ ደቀ መዝሙሩ ፔፕ ከባድ ገዚዜ ላይ ቢሆንም ይነሳል 👌👌
U welcome @this unexpected time with interesting comparison
Bemejemeriya betam new yemadenkh alazar Sele pep emasbew bebjemeriya techwachochu abezagnochu wulunem wancha selashenefu awn laye teselachetewale2.ye pep tacktik yetekarani buden aseletagnoch yawokut yemeselegnale ena lesu zendro yasechegerwale menalebat next season adadis techewch bemamtat ena be tacktik eregedem mashasheya argo kemta emnaye yewnale
ድንቅ ጋዜጠኛ Alex🔥
አሌ አሌ አሌ❤❤❤ ምን አለበት አንተን በመሠልኩ?እውነት አንደኛ ነህ አታዳላም ግን ሪያል ማድሪድን እንደምትደግፍ አውቃለሁ ይሁንና አንደኛ ነህ በርታልኝ❤❤❤❤
Aliss (zizu) Antem degmo ye journalistochu cruyiff neh ❤❤❤
አሌክሶ ክበርልን ሌላ ምን ይባላል 🎉🎉🎉
እምነኝ አሊስእንመለሳለን
You are best😊
❤ አሊዝ አሊዝ ይለያል
እንኮን ደና መጣህ አሌክስ
Alazar❤❤❤❤🎉🎉🎉
መላጣው ኢንግላድ ውስጥ ይችላል የምለው ካሁን በኋላ በሚሰራው ቡድን ይወሰናል ። እርግጥ ነው በሲቲ( ቤንዚሎቹ ) ቤት ክብር ይገባዋል ከ ማንቺኒ ና ከፔሌግሪኒ ቀጥሎ ይህ የኔ ሀሳብ ነው!!!
ፔፕ ከምርጦቹ አንዱ ነዉ🔥 🐐
ኳስ ለመተንተን ሙያ ይጠይቃል ት/ት ጭምር የማንም ቡድን ደጋፊ ልትሆን ትችልም ይሆናል ሙያና ድጋፍ የተለያዩ ናቸዉበቃ ለኔ እንደ አላዛርና ፍቅር ይልቃል እነሱ ላይ ይደርሳል የምለዉ ሰዉ አለ አልልም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይወፍቅህሀገራችንም ሰላም ያርግልንየአርሰናል ማድሪድ ኤሲ ሚላን ፒኤስ ጂ ነኝ እና ቡና እደግፍለሁአርሰናል ፒኤስጂ በቀዳሚ የምደግፈዉ ክለቦቼ ናቸዉ
Alliz ❤ lante kallat yellegnm
Ale Ahunm bihon citi yasferagnal
አሌክስ ይችላል first comment
❤❤❤
👉 #pep Gardiola ከ under 21 ቡድን ታዳጊ_ተጫዋቾች አምጥቶ ሳይገዛ ቡዱኑን መጠገን ካልቻለ.. የተሰራ ቡድን መያዝና ሻምፒዮን መሆን እንጂ ችሎታ ያለው አሰልጣኝ አይደለም:: የሚፈተነው አሁን ነው
እንዳንተ አይነት የደደብ ሰው ሲያወራ ሳይሆን ዝም ሲል ነው ሚያምርበት ማድሪድ ሃያል የሆነው ታዳጊ አምጥቶ ነው እንዴ
ስለ እግር ኳስ ማወቅ ከፈለክ አላዜርን አዳምጥና ድብን ያለ ፍቅር ይይዝና ዩቱብ እያዳመጥክ ትኖራለህክ
😍😍😍😍
Johan was clean !!!
አላ the lenged
Aliz😊
🎉❤❤❤
Gg
ዮሐንክራይፍኮ ልክ እንደፔፔ በአንድ መቶ ሐምሳ የጨዋታ ማጭበርበር አልተከሰሰም ማን ሲቲ የዳኛ ቡድን ነው ፔፕ ጋርዲዮላም ትልቅ አሰልጣኝ ልንለው የምንችለው አይነት አሰልጣኝ አይደለም ብዙም መናገር እችላለሁ
የፔፕ ጊዜ ያበቃ ይመስለኛል
የፈርሰናል ደጋፊ አስተያየት😭😭😭😂😂😂
Rasehen chale
😂 Ferseee
አላዛር አስገዶም ምን አይነት መታደል ነው ታቃለህ አይደል የሁሉም ክለብ ደጋፊ እንደሚወድህ??? በርታልን አንበሳው ሰዓት ሳይገድብህ የስፖርት ትንተና አምሮታችንን ለምታስታግስልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ምንም ጥያቄ የለውም
አላዜር አንተ ምን ዓይነት ሰዉ ነህ ግን ሰዉ እንዴት ሁሉም ነገር ይወደዳል ትንተናዉ ድምፁ ብቻ ምን ልበል እኔ እግር ኳስ በጣም ነዉ ምወዴዉ ግን አሁን ምንም ስፖርት ዜና ማዳመፅ ትችያለሁን ዕድሜ ላንቴ አንቴን ባዳመጥኩት እንዴት የለሎችን ላዳምፅ ቁጭ ብዬ አንተ በዩቱብ እስከምትለቅ ድርስ መጠበቅ ሆኔ ብቻ በርታልን የእኔ ጀግና
የምርጦች ምርጥ ከሚያስብሉህ ነገሮች አንዱ እንደነዚ አይነት ፕሮግራሞችህ ናቸው
አሌክሶ እግር ኳስ በቴክኒሻን ተጫዋቾች እግር ስትገባ እንደምታምር ጥያቄ የሚገባ አይደለም ያንተንም ትንተና በዚህ መልክ ነው የማዳምጥህ🎉🎉🎉❤❤❤
አሌ የእግርኳስ ማጣፈጫ ቅመም ነህ ኳስ በአንተ አፍ ታምራለች❤
Even I'm Southampton fans love him
I have listened to his podcast for the last 3 and half yrs.......
Really love for him
Ale Z Goat
Wtf Southampton fan fr?😂😂😂😂
@natanendale3510
Ohh. I understand u
As ampton fan's 🤝
Unbelievable highs and unforgettable laws
yeah I'm proud to be
Always underdog
Ups..& down as always emma SFC fans
.our home is st.marrys
አሊዝ ፔፕ ከመምህሩ ደቀ መዝሙሩ
ፔፕ ከባድ ገዚዜ ላይ ቢሆንም ይነሳል 👌👌
U welcome @this unexpected time with interesting comparison
Bemejemeriya betam new yemadenkh alazar
Sele pep emasbew bebjemeriya techwachochu abezagnochu wulunem wancha selashenefu awn laye teselachetewale
2.ye pep tacktik yetekarani buden aseletagnoch yawokut yemeselegnale ena lesu zendro yasechegerwale menalebat next season adadis techewch bemamtat ena be tacktik eregedem mashasheya argo kemta emnaye yewnale
ድንቅ ጋዜጠኛ Alex🔥
አሌ አሌ አሌ❤❤❤ ምን አለበት አንተን በመሠልኩ?እውነት አንደኛ ነህ አታዳላም ግን ሪያል ማድሪድን እንደምትደግፍ አውቃለሁ ይሁንና አንደኛ ነህ በርታልኝ❤❤❤❤
Aliss (zizu) Antem degmo ye journalistochu cruyiff neh ❤❤❤
አሌክሶ ክበርልን ሌላ ምን ይባላል 🎉🎉🎉
እምነኝ አሊስእንመለሳለን
You are best😊
❤ አሊዝ አሊዝ ይለያል
እንኮን ደና መጣህ አሌክስ
Alazar❤❤❤❤🎉🎉🎉
መላጣው ኢንግላድ ውስጥ ይችላል የምለው ካሁን በኋላ በሚሰራው ቡድን ይወሰናል ። እርግጥ ነው በሲቲ( ቤንዚሎቹ ) ቤት ክብር ይገባዋል ከ ማንቺኒ ና ከፔሌግሪኒ ቀጥሎ ይህ የኔ ሀሳብ ነው!!!
ፔፕ ከምርጦቹ አንዱ ነዉ🔥 🐐
ኳስ ለመተንተን ሙያ ይጠይቃል ት/ት ጭምር የማንም ቡድን ደጋፊ ልትሆን ትችልም ይሆናል ሙያና ድጋፍ የተለያዩ ናቸዉ
በቃ ለኔ እንደ አላዛርና ፍቅር ይልቃል እነሱ ላይ ይደርሳል የምለዉ ሰዉ አለ አልልም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይወፍቅህ
ሀገራችንም ሰላም ያርግልን
የአርሰናል ማድሪድ ኤሲ ሚላን ፒኤስ ጂ ነኝ እና ቡና እደግፍለሁ
አርሰናል ፒኤስጂ በቀዳሚ የምደግፈዉ ክለቦቼ ናቸዉ
Alliz ❤ lante kallat yellegnm
Ale Ahunm bihon citi yasferagnal
አሌክስ ይችላል first comment
❤❤❤
👉 #pep Gardiola ከ under 21 ቡድን ታዳጊ_ተጫዋቾች አምጥቶ ሳይገዛ ቡዱኑን መጠገን ካልቻለ.. የተሰራ ቡድን መያዝና ሻምፒዮን መሆን እንጂ ችሎታ ያለው አሰልጣኝ አይደለም:: የሚፈተነው አሁን ነው
እንዳንተ አይነት የደደብ ሰው ሲያወራ ሳይሆን ዝም ሲል ነው ሚያምርበት ማድሪድ ሃያል የሆነው ታዳጊ አምጥቶ ነው እንዴ
ስለ እግር ኳስ ማወቅ ከፈለክ አላዜርን አዳምጥና ድብን ያለ ፍቅር ይይዝና ዩቱብ እያዳመጥክ ትኖራለህክ
😍😍😍😍
Johan was clean !!!
አላ the lenged
Aliz😊
🎉❤❤❤
Gg
ዮሐንክራይፍኮ ልክ እንደፔፔ በአንድ መቶ ሐምሳ የጨዋታ ማጭበርበር አልተከሰሰም
ማን ሲቲ የዳኛ ቡድን ነው
ፔፕ ጋርዲዮላም ትልቅ አሰልጣኝ ልንለው የምንችለው አይነት አሰልጣኝ አይደለም
ብዙም መናገር እችላለሁ
የፔፕ ጊዜ ያበቃ ይመስለኛል
የፈርሰናል ደጋፊ አስተያየት😭😭😭😂😂😂
Rasehen chale
😂 Ferseee
ስለ እግር ኳስ ማወቅ ከፈለክ አላዜርን አዳምጥና ድብን ያለ ፍቅር ይይዝና ዩቱብ እያዳመጥክ ትኖራለህክ