የኔታንያሁ ድል እና ተቃውሞ በአሜሪካ! የዩክሬን ተማፅኖ!ከሩሲያ ጋር አስታርቁኝ!|NBC አለም-አቀፍ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 32

  • @GjghIfhf
    @GjghIfhf 2 месяца назад +4

    ምርጥ ጋዜጠኞች የሁልግዜ ተከታታያችኩ ነኝ

  • @Anonymouseab
    @Anonymouseab 2 месяца назад +2

    based on our knowledge really tnx

  • @AhmedMohammed-t4t
    @AhmedMohammed-t4t 2 месяца назад +3

    በርቱ በጣም ጎበዞች ናችሁ

  • @sulemansalih7344
    @sulemansalih7344 2 месяца назад

    Danke 👍

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ

    ትችላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @berhanuayele5007
    @berhanuayele5007 2 месяца назад

    ጎበዝ ! ዝግጅታችሁ በጣም ጥሩ ነው። ግን አማርኛን ናቅ በማድረግ ሌላ ቋንቋ የምትቀላቅሉት ነገር የዝግጅታችሁን ጥራት ይቀንሰዋልና አስቡበት። አንዳንዱ በመሃል የምታስገቡት ቃላት በ አማርኛው ቢሆን የበለጠ ይገለጥ ነበር ብዪም አምናለሁ።

  • @AbdulkerimAbduislam
    @AbdulkerimAbduislam 2 месяца назад

    Wellcome

  • @AsechaleUreal
    @AsechaleUreal 2 месяца назад

    techlalachu huletachum bertu del lerusiya demom tashenefalech👌👌👌👌

  • @tedotedo8598
    @tedotedo8598 2 месяца назад

    👏👏👏

  • @BabaSeid
    @BabaSeid 2 месяца назад

    ከ2ታችሁ ፈላሻው ማነው ?

  • @hatyman9258
    @hatyman9258 2 месяца назад

    ምርጦቹ ❤

  • @MaxmadMulki
    @MaxmadMulki 2 месяца назад

    ሠላም አድሰ ተመካች ኔን ከሱማለላዲ

  • @AhmedAbajihad-n5j
    @AhmedAbajihad-n5j 2 месяца назад +1

    yooyyaa NBC❤❤❤ Isiin jallanna

  • @BanteyirgaTesfaye
    @BanteyirgaTesfaye 2 месяца назад

    ዘገባችሁ ደስ ይላል ግን ሌላኛውን የንዓርብ እና ሩሲያ ፍላጎትን ትንሽ የረሳችሁት ይመስለኛል።
    ። ሩሲያ በፍፁም ከዩክሬን ደቡባዊ ምስራቅ አራቱ ግዛቶች ለቃ አትወጣም። ለምን ቢባል
    በሁለት ምክንያት ነው።
    አንድ
    በምዕራብ ያለው የሩሲያ ግዛት ትልቁ የባህር በር ወይም የውሀ መተንፈሻ አካላት ያለው በዚህ በጥቁር ባህር ላይ ነው። ይህም በቀጥታ ከምዕራቡ ይልቅ ለሩሲያ የሲውዝ ካናል ወደብ የንግድ ትስስር በቱርክ ወደብ መውጫ ቅርብ ስለሆነ ነው። ሩሲያ ይህ አከባቢ በኔቶ አባል ሀገራት ከተያዘ ሩሲያ በንዕራብ ያለው ግዛቷ መውጫ በማጣት ይዳከናል ማለት ነው። ስለዚህ ለዘላለሙ ግዛቱን በመውሰድ የዚህ የባህር መውጫ እስትንፋስ ህልውናዋን ማስቀደም ያለመ ነው።
    ሁለት
    አሁን ይህ ጦርነት የቀሰቀሰው ውስብስብ የአለም ፖለቲክል ከምዕራቡ ጋር በቀላሉ ወደነበረበት ግንኙቶች ይመለሳሉ ማለት ይከብዳል። ስለዚህ ወደ አርባ እና ሀምሳ አመታት ይፈጃል ሲለዚህ የሀገር ግንኙነቱ ከሌሎች ሀገሮች ጋር መቀጠል ስላለበት ይህንን አከባቢ በፍፁም አትሰጥም

  • @ethiopiatraditinalfood2227
    @ethiopiatraditinalfood2227 2 месяца назад

    ስለእሰራኤል አቆዩትና ለጎፋ

  • @BuskaBDOPS4
    @BuskaBDOPS4 2 месяца назад +1

    bro አሜሪካዊን እስራኤልን ከልብ ይወዱዋታል

  • @godadawmelkie4809
    @godadawmelkie4809 2 месяца назад +2

    ሃማስ ሳይጠፋ በእስራኤል ሰላም አይኖርም .። ኢራን ሳትቀምስ መካከለኛው ምስራቅ ሰላም አይኖርም ፣ በእስራኤል አምላክ ድጋፍ እናሸንፋለን . አትጋጋጡ ሃማሶች

  • @Dawit-ku2ty
    @Dawit-ku2ty 2 месяца назад

    Keyu lij gin foreign geo political ewket yalew aymesleginm...

  • @EkramKassaw-j1c
    @EkramKassaw-j1c 2 месяца назад

    ነፂና ቢኒ ትችላላችሁ ❤❤❤

  • @Derartuteha0652
    @Derartuteha0652 2 месяца назад

    በትንታነአችሁ ላይ የኢስራኤል የተገደሉት ከፍልሰጥሞች ሟቾች ጋር ይቀራረባል ስትሉ በጣም ሀቀኝነታችሁ ተቀባይነት የለዉም

  • @fuadmohamed3013
    @fuadmohamed3013 2 месяца назад

    Aye journal’s AIPAC eyekflachw mesloge

  • @אברהםימר
    @אברהםימר 2 месяца назад

    አታዉቁም ወይከመሬት ያለሰዉ

  • @fasilsetaregachw5308
    @fasilsetaregachw5308 2 месяца назад

    የምታስቁ በታኞች ናችሁ እዛጋ እስራኤልን ወራሪ ብላችሁ ትቃወማላችሁ እዚ ጋር ሌላ ወራሪዋን ሩሲያን ትደግፋላችሁ የገበያ ትንታኔ ኪኪኪ

  • @abyelove2446
    @abyelove2446 2 месяца назад +1

    ግርም የሚለኝ የራሳችሁን ሀገር ፖለቲካ ጥላችሁ የማያገባችሁን ሀገር ፓለቲካ ታቦካላችሁ።

  • @godadawmelkie4809
    @godadawmelkie4809 2 месяца назад +1

    ለምን ስለናንተው መንግስት ትንሽ አታውሩም ?የገዛ ህዝቡን እየጨፈጨፈ ነው እየተባለ ነው ያውም በድሮን ። ትፈራላችሁ አይደል ???

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 2 месяца назад

    The VP is poor in mind and campaign finance “that will be the day” JW, the Biden VP will make it, unless the 47th President betrays the USA 🇺🇸. GHU JW