ክፉ ህልም የማያሳይ ጸሎት | እግዚአብሔር የሰጠን ብዙ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 май 2024
  • ይኽህ መንፈሳዊ ቻናል ነው
    ይሄን ቻናል 🟡subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ ጥዑመ ቃል ወንጌልን፤ ውዳሴ አምላክን ፤ምስጋና መላእክትን ፤ ውዳሴ ነቢያትን ፣ ውዳሴ ፃድቃንን እና ውዳሴ ሊቃውንትን የሚያገኙበት ናብሊስ ዜማን የሚሰሙበት ቻናል ነው ።
    እናመሰግናለን ናብሊስ ሚድያ 0915456511 ሚዲያውን መደገፍ ለምትፈልጉ 1000184649342
    #shortvideo #ሕማማት #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #aksum #ወረብ #award #ethiopia #eotc #nz #ትንሳኤ
  • ВидеоклипыВидеоклипы

Комментарии • 49

  • @YeshiYeshi11
    @YeshiYeshi11 Месяц назад +3

    ተመስገን አባን ስለሰጠኸን እድሜአቸዉን ያርዝምልን አሜን

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292 Месяц назад +1

    Amen Amen Amen

  • @user-gf3iz1nv3t
    @user-gf3iz1nv3t Месяц назад +1

    እርሶን የመሰለ አባት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በረከትዎ ይድረሰን አሜን

  • @Merhawit-zr9vl
    @Merhawit-zr9vl 2 дня назад +1

    Amen abata🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya7470 2 месяца назад +16

    ቃለህይወት ያሠማልን እድሜና ፀጋውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይሥጥልን አባታችን 🙏🙏

  • @maneaylegne3354
    @maneaylegne3354 Месяц назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 2 месяца назад +9

    አዎ ሁሉን ሰቶን ፍቅር ነሳን ያንሳልን ምቀኛ ሀሳዱን ይጥረግልን ይማረን፣

  • @mkvivjvhhgohofh5976
    @mkvivjvhhgohofh5976 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 2 месяца назад +4

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን መምህርዬ ቡራኬዎት ይድረሰን

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 2 месяца назад +5

    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @user-st1vz2de7v
    @user-st1vz2de7v Месяц назад +1

    ድንግል ማርያም ትጠብቅህ አባየ

  • @user-po4rd4cj5q
    @user-po4rd4cj5q 2 месяца назад +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @genetasgodom1080
    @genetasgodom1080 2 месяца назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @MemiiMm
    @MemiiMm 2 месяца назад +4

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-eb7nq5jp5k
    @user-eb7nq5jp5k 2 месяца назад +3

    አባ እግዚአቢሄር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Tgst.AbebeMekonen
    @Tgst.AbebeMekonen 2 месяца назад +2

    ቃለህወት ቃለበረከት እድሜወን ጤናወን ያርዝምልን አባታችን❤❤❤

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 2 месяца назад +2

    አባታችን ቃለሕይዎት ያሰማልን እረጅም ዕድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g 2 месяца назад +2

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤

  • @WorkineshAlem-hq4pr
    @WorkineshAlem-hq4pr 2 месяца назад +2

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልንእኛም ያለንን እንድናይ ያግዘን ልክ ነው 5:22

  • @yeshialula3203
    @yeshialula3203 2 месяца назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን❤

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 2 месяца назад +3

    ስለ እኛ በህይወት መኖር የሚጨነቁ አባት እግዚአብሔር እርስዎን ሰለአቆመልን ማለትም "አላችሁ "ብለዉ ስለመኖራችን ስለሚጨነቁልን ቃለ- ህይወት ያሰማልን ፣ መንግሥተ- ሰማያትን ያዉርስልን ፤ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።

    • @Hapase-bp5go
      @Hapase-bp5go 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤እውነት ነው❤❤❤❤

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 2 месяца назад +1

    አሜን 🤲🙏

  • @KukubencoBekele
    @KukubencoBekele 2 месяца назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሠማይ ያዋርስልን

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤የህይወት ቃል ያሠማልን የሁላችን አይምሮ በተስፋ መቁረጥ ጨለማ ውስጥ ባለበት ዘመንና ትውልድ የብርሃን ጮራ ዳግማዊ ኤርሚያስ ርሶን የሰጠን ትልቁ እግዚአብሔር ክብር ይግባው በልቦናችን ይሳልብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zerwakassa
    @Zerwakassa 2 месяца назад +2

    ቃል ህይውት ያሰማልን አባታች❤❤❤

  • @Zerwakassa
    @Zerwakassa 2 месяца назад +2

    ቃለህይውት ያሰማልን አባታች❤❤❤

  • @Magdes-po7ei
    @Magdes-po7ei 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jl8ex7vg8y
    @user-jl8ex7vg8y 2 месяца назад +2

    ቃል ህውት ያስማልን አባቴችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bi3ku4rm9c
    @user-bi3ku4rm9c 2 месяца назад +1

    አባ.እድሜና.ጤና.ይስጠዎት...መንግስተ.ሰማያት.ያውርስልን..አሜን.አሜን.አሜን.🙏🙏🙏ቃለህይወት.ያሰማልን.🙏🙏🙏💖💖💖

  • @seenaaguutaa597
    @seenaaguutaa597 2 месяца назад +3

    Sagalee jirenyaa isin haa dhaagesissu abbaa keenya ❤

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 2 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 2 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎት ይደርብን ፍፃሜዎን ያሳምርልን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የኛንም ፍፃሜ ያሳምርልን ሀገራችን ኢትዮጽያን ተዋህዶ ሀይማኖታችን ይጠብቅልን አሜን❤❤❤

  • @HabibaHabi-fl4yv
    @HabibaHabi-fl4yv 2 месяца назад +1

    ቃል ህያወት ያሰማልን አባታችን መራራ እንዳንሆን እግዚያብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @ራኬብ
    @ራኬብ 2 месяца назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባዬዬ❤❤❤

  • @user-vw2dy3os6j
    @user-vw2dy3os6j 2 месяца назад +2

    አባ እግዚአብሔር እግሮስር የምወድቅበት ቀን ናፈቀኝ

  • @HappyBlueLake-pz9se
    @HappyBlueLake-pz9se 2 месяца назад +3

    👏

  • @BoaNerg16
    @BoaNerg16 2 месяца назад +4

  • @adisewendechild
    @adisewendechild 2 месяца назад +1

    Thank you GOD

  • @Ameleyilma234
    @Ameleyilma234 2 месяца назад

    አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @naniiakilile8782
    @naniiakilile8782 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃልህዎት ይሰማል ን አግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን

  • @SilenatFerede
    @SilenatFerede 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን ያቆይልን!
    እረ ልቤ ደድኗል😊 በእግዚአብሔር ቃል በእርሶ ትምህርት ይከፍትልኝ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳሽ! በሉኝ

    • @haimont9075
      @haimont9075 2 месяца назад

      እረ እኔም ነኝ

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 2 месяца назад

    Amen Amen Amen abbatachn kalehiwotnyesemaln❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bv4tb3mq3z
    @user-bv4tb3mq3z 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 2 месяца назад +1

    Efit efita efeti abona welet medehn belch asebn abona

  • @Mesa-wr3ym
    @Mesa-wr3ym 2 месяца назад +1

    Ababmaeryme

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292 Месяц назад +1

    Amen Amen Amen